እድሜአችን እየጨመረ ሲሄድ አዘውትረን መመገብ ያሉብን እድሜ አለምላሚ ምግቦች አታክልቶች |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • In this video we will discuss about vitamins that are supper good for preventing inflammation
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envato.com
    - Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ

Komentáře • 59

  • @DRHABESHAINFO
    @DRHABESHAINFO  Před 23 dny +30

    ትምህርቱ ለየትኛውም እድሜ ክልል የሚሆን ነው: በተለይ ግን እድሜአቸው ከ 25 ዓመት በላይ የሆናቸው ሰዎች ከሌላው በተሻለ ሊያተኩሩበት ይገባል::

    • @Sss.153
      @Sss.153 Před 23 dny

      እስኪ ይሁን ወንድሜ ማዳመጥጂ ተግብሬው አላቅም

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 23 dny +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በዚሁ ቀጥል

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Před 15 dny +1

    Thank you.

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před 13 dny

    Thanks Dr

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Před 5 dny

    እጅግ በጣም ናመሰግናለን ዶኮተር

  • @user-pv2qv7wc2b
    @user-pv2qv7wc2b Před 23 dny +1

    What a fantastic video it is.

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 23 dny +2

    ዶ/ር እናሠመግናለን❤❤❤

  • @hanatesfaye3479
    @hanatesfaye3479 Před 11 dny

    ተባረክ 🙏

  • @sisayzeiwde3018
    @sisayzeiwde3018 Před 21 dnem

    Ok. Ok always

  • @user-kp9jo1dc7x
    @user-kp9jo1dc7x Před 3 dny

    ❤❤❤

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 23 dny +1

    እባክህ ቪደዉ ስራልን ዶክተር ስለመደሀኒቱ ማቆም እና የደም ግፊት መድሀኒት የምትወሥድ እሴት ለም ን መወለድ እንደማንችል መልስ እልል

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 23 dny +1

      የተሟላ ማብራርያዎችን ይዤ ቀርባለው::

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @soyamYohanes
    @soyamYohanes Před 13 dny

    Betam enamesgnalen

  • @meskidayer1046
    @meskidayer1046 Před 18 dny

    Thank you ❤

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 Před 23 dny +4

    ዶክተር እናመሰግናለን
    እኔ የደም ማነስ አለብኝ እንደውም አሁን ከ6አመት ውስጥ ሁለተየ የሰው ደም ወሰድኩኝ እና አሁን ላይ iron ferrous እየወሰድኩኝ ነው
    እናም ጥያቄ ዶክተር ለመፀነስ አያስችልም iron ferrous tabletsአሉኝ እውነት ነውይ? ፕሊስ መልስልኝ ተጨንቄአለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      Iron ( ferrous ) supplement, እርግዝና እንዳይከሰት የሚያደርግበት መንገድም ምክንያትም የለም

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 22 dny +1

    ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Před 21 dnem

    በእውነት አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏👍

  • @belaygebre
    @belaygebre Před 23 dny +1

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር መልካም ትምህርት ስለምትሰጠን እኔ ግን አጥንትሽ ሳስቷል ተብዬ በቀን 3ጊዜ ጠዋት 2 ማታ 1 እወስዳለሁ ዶክተሬ አዛልኝ ሌላ ምክር ካልህና ከተምቸህ ምክር ብትለግሰኝ አመሰግናለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      ተጨማሪ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::

    • @belaygebre
      @belaygebre Před 19 dny

      @@DRHABESHAINFO እሺ የምወስደው ቫይታሚን ዲ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 19 dny

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ወጭ ነው ያለውናም እናም vitamin D እናም calcium በክኒን መልክ እየወስድኩ ነው እናም በምግብ ተከታትዬ ባልወስድም በመድሀኒት መውሰዴ ችግር ይኖረዋል ወይ

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s Před 23 dny +3

    አረእኔ የቦረጪ መላቀቂያዉን ንገረኝ እባክህ 24ስአት ዉስጥ አንደየ እመገባለሁ ግንኪሎየ ንቅንቅ አይልም እሳ

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 Před 23 dny +1

    Doctoriye Enamesaginalen

  • @alemtafesse1064
    @alemtafesse1064 Před 23 dny +3

    የእግሬ ፣ እጀ፣ ጡንቻ ህመም በተጨማሪ የቀኝ እግሬ እስከ ጣቶቸ መንዘር፣ ያመኛል ምን ልውሰድበት።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před 21 dnem +1

      ለየታይሮይድ የደም ምርመራ አድርጊና ( Thyroid Blood Test) ካለብሽ መድሃኒት ይስሰጡሻል። አመጋገብም ያሳዩሻል።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před 21 dnem +1

      Thyroid Blood Test አድርጊ።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      መፍትሄ እና ማብራርያዎችን ይዤ ቀርባለው::

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 23 dny +2

    Vitamin D&B12 በአንድ ቀን መዉሰድ ይቻላል?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      ምርመራ አድርገሽ እጥረቶቹ እንዳሉብሽ ከተነገረሽ አዎ አንድ ላይ አብሮ መውሰድ ይቻላል::

  • @hanaeithopiya6652
    @hanaeithopiya6652 Před 22 dny

    Enamsgenalen vitamin D ena vitamin B12 butmsasaye seatina ken mewesen yechalal place melselgy amsegenalehu

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      እጥረቶቹ እንዳለብሽ ካወቅሽ አው ትችያለሽ::

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w Před 23 dny +1

    ቺያስ ሰወስድ ደም ባፍ ይመጣል ያሳክክኞል

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před 21 dnem +1

      ቺያ አቁሚ በቶሎ! ለሁሉም አይሆንም።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      አንዳንድ ሰዎች በተፈጥሮ ሰውነታቸው የቺያ ፍሬን metabolise ለማድረግ ይቸገራል:: መጠቀም አቁሚ, ከቺያ ዘር የሚገኘውን ጥቅም ከተልባ ማግኘት ትችያለሽ::

  • @alemtafesse1064
    @alemtafesse1064 Před 23 dny +1

    Fish oil ( omega 3) በቀን 2 ፍሬ 1200 mg (360 mg) አየወሰድኩ ነው። በዚህ ላይ ሻይታሚን D3 መውሰድ እችላለሁ??

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      የአሳ ዘይትና ቫይታሚ D3 አንድ ላይ መወሰድ የለባቸውም::

  • @asniyegetamehret4206
    @asniyegetamehret4206 Před 19 dny

    የቺያ ዘር ምንድነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny +1

      ኢትዮጲያ ከሆንሽ በቀላሉ ትላልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ታገኚዋለሽ ::

    • @asniyegetamehret4206
      @asniyegetamehret4206 Před 19 dny

      አመሠግናለሁ እጠይቃለሁ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 23 dny +4

    እንኮ ሰላም መጣህ ዶክተር ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የደም ግፊት መድሀኒት ጀማሪ ነበር ግን ማቋረጥ ፈልጌ ነበር ሳማክራቸዉ የዚህ አገር ዶክተሩች መድሀኒቱን እየወሠድሽ ማርገዝ አችይሚ አሉኝ እኔ ደሞ ገና አልወለድኩም አገረ ልገባ 4 ወር ነወ የቀረኝ እና ምን ትመክርኝ አለህ ዶክተር መድሀኒቱን አቋርጠዉ ችግር ያስከትል እመኝ ይሆን ደክተር

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 23 dny +2

      የተሟላ ማብራርያዎችን ይዤ ቀርባለው::

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 23 dny +4

    32 አመቴ ነዉ በእርጅና ፍራቻ ተሰቃየሁ 31 አመት እስከሚሆነኝ ድረስ አስታዉሸዉ አላዉቅም ነበር😔

    • @user-tb9op4lu7v
      @user-tb9op4lu7v Před 23 dny

      እእእእ😂

    • @user-dz3si6bq7k
      @user-dz3si6bq7k Před 22 dny

      የኔ ቆጆ እኔም ይሔ ስሚት ሊገለኝ ነው

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 Před 22 dny +1

      You're just unbelievable..... please get something else to worry about. You're too young to worry about your age. Just eat healthy, Pray and stay positive!

    • @tiruyetesemma463
      @tiruyetesemma463 Před 22 dny

      Aizong😂

    • @Hiber88
      @Hiber88 Před 18 dny +2

      እውነትሽን ነው? ምነው እህቴ የምትጨነቂበት አጣሽ እንዴ? እኔ 40 እየተንደረደርኩ ነው እንዲያውም እንደዚህም energetic የመሆን ስሜት ተሰምቶኝ አያቅውቅም!!! ኑሮን መኖር የጀመርኩትም አሁን ነው!!

  • @user-bl9cu4lb1h
    @user-bl9cu4lb1h Před 21 dnem

    አሁን እያልክ ያልክዉ ለ20ዎቹ እድሜ ነዉ ለ50ዎቹስ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 19 dny

      ትምህርቱ ለየትኛውም እድሜ ክልል የሚሆን ነው: በተለይ ግን እድሜአቸው ከ 25 ዓመት በላይ የሆናቸው ሰዎች ከሌላው በተሻለ ሊያተኩሩበት ይገባል::

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤