እባካቹ ከእነዚህ የቆዳ ምርቶች በፍጥነት እራቁ ካንሰር እና የጉበት በሽታን ያስከትላሉ ብዙ ሰው ይጠቀማቸዋል |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • In this video we will discuss about skincare products. I will be telling you how to identify the ingredients of the skin products and how to choose the healthier one
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envat...
    - Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
    #አጭርርቀትየማየትችግር
    #ረጅምርቀትየማየትችግር
    #በሽታየመከላከልአቅምንለመጨመር

Komentáře • 81

  • @seada3990
    @seada3990 Před 3 měsíci +11

    እእእ ይሄን በሽታ ስሙን ሲጠሩብኝ ይቀጠቅጠይል 😢😢😢 እህቴን በድገት ነው ቦጭቆ ነው የወሠዳት 💔😢😢 አላህ ጀነትን ፍርዶስ ይወፍቅሽ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před měsícem +1

    ዶክተርዬ ዘመንህ ይባረክ ምንም የራስ ጥቅም ሳያሳሳህ መረጃዎችን እውነቱን share ስለምታረገን አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው እድሜ ከጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉 እኛም ሰምተን በተግባር እንድናውል ማስተዋል ይስጠን🙏🙏🙏🙏

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይነት ክሬም ይሁን ቅባት ከባዚሊን ውጪ ሞክሬው አላውቅም እሱንም ማታ ማታ በስሱ ነው ምቀመው በጣም ነው የምፈራው
    D/r ለምታጋራን ጠቃሚ ትምህርት ከልብ አመሰግናለው ተባረክልን ❤❤❤

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 Před 3 měsíci +6

    እሺ ዶክቶር ዳንኤለ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ወንድማችን ተባረክ ,

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před 3 měsíci +5

    ❤❤❤❤ ከዉሀና ሳሙና ወጭ ጀ
    አልጠቀምም ቫዝሊን ትዝ ሲለኝ ነዉ እምጠቀመዉ

  • @zebutube1
    @zebutube1 Před 5 dny

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ
    እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ
    ከዶቭ ሳሙና ውጭ ከሰውነቴ ላይ ምንም አልጠቀም ችጋራም እንዳትሉኝ ሴቶች😊
    ምንም ነገር መጠቀም አልፈልግም አልሀምዱሊሏህ በተሰጠን አመስጋኝ እንሁን
    ከተፈጥሮ ውጭ ሌላ ውበት ይመጣል ብለን ራሳችንን አንሸውድ በተለይ ሴቶች...

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Před 3 měsíci +2

    እናመሠግናለን ዶክተር አሁን በተለይ በዚህ ዘመን ካንሠር የሠዉ ህይወትን እየቀጠፈ ነዉ

  • @user-gz4do5yw5e
    @user-gz4do5yw5e Před 3 měsíci +2

    ቴንኪዉ ደኩተር እኔ ሳላይ ኤክስባየርድ ያደረገቅባት ተቀብቼ እራሴን በጣም ያመኛል መሀል አናቴ ውስጥ አብጠት ያለዉ ይመስለኛል አንዳንድ ግዜ ሙሉ ጭንቅለቴ ዉስ ኬሚካል የተረጨበት ያክል ያቃጥለኛል አላሁአእለም መፍትሄዉን ፈጣሪያምጣልኝ እንጅ ራጅም ተነስቼ ምንምየለዉ አሉኝ ስደት ላይ ነኝ መፍትሄ ካለህ ከአሏህ በታች ሰበብሁነኝ

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ ዶክተር ዳኒ አንተ እውነተኛ ጎቦዝ ዶክተር ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @betibeti409
    @betibeti409 Před 2 měsíci +1

    እባክህ ዶክተር መልስልኝ ፊቴ ለምጥ ሆነብኝ በቤት ውስጥ በምን ይጠፋል ለምጥ ከወጣብኝ በኃላ ማታም ቀንም ኤክስትራ ኦሊቫ ኦይል ተቀብቼ ነው ምውለው የበለጠ ይጎዳኝ ይሆን? የፊት ክሬም መቀባት ፈራው ይብስ ይሆን ብዬ ዶክተር እባክህ አስረዳኝ በማርያም በዛ ላይ ያሳክከኛል

  • @kokibintmohammed873
    @kokibintmohammed873 Před 3 měsíci +20

    አባቴን አሞቢይኛል ዱአ እርጉልኝ የጭጎራ ነው ብለዉን ያረቢ😭😭😭😭😭😭

    • @salamabraha1475
      @salamabraha1475 Před 3 měsíci +4

      ኣባት ማጣት በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ኣባትሽ ይማርልሽ🙏🙏🙏

    • @salimbaby2210
      @salimbaby2210 Před 3 měsíci +3

      አይዞሽ እህቴ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ

    • @getayene5899
      @getayene5899 Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @medinahamza-os7oo
      @medinahamza-os7oo Před 3 měsíci +2

      አላህያሽርልሽእህቴ❤❤❤

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Před 2 měsíci +2

      ያረብ አላህ ይማራቸው ኢንሺሀላህ ይድናሉ 🤲🤲

  • @MelatTsegaye-eg1hh
    @MelatTsegaye-eg1hh Před 3 měsíci +1

    Thank you Doctor 😊

  • @user-oc3vn2uu7b
    @user-oc3vn2uu7b Před 3 měsíci +1

    God bless you. Dr Daniel❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 3 měsíci +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር ❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 3 měsíci +4

    ጡቴ ስር በጣም ጥቁር ሁኖ እያሳከከኝ ነው በጣም ጠቁሯል ሰውነቴ ቀይ ነው ግን ጡቴ ለብቻው ጠቁሯል ያሳክከኛል 😢😢😢😢

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 3 měsíci

      በ BICARBONATE ታጠቢ ካልተሻለሽ የቆዳ ሐኪም አሳዪ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Před 2 měsíci

      ​@@rasayifat5726 ሶዲየም ካርቦኔት ነው ወይ? ለኬክና ዲቦ እምንጠቀምበት ነው ወይ?

    • @MattMatt-yi2lx
      @MattMatt-yi2lx Před 2 měsíci

      ምንም ነገር ኣትነካኪ ህክምና ሂጂ

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 Před 3 měsíci +1

    Esh Thank you DoCTor❤❤

  • @dst1684
    @dst1684 Před 3 měsíci

    Thank you Dr ከልብ አናመሰግናለን🙏
    Good bless you- 🇺🇸

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 3 měsíci +4

    እኔስ ከባሊዚን ዉጪ አልጠቀምም ዶክተርየ ኩላሊቴን ተሠቃየሁ ዉሀ በዛ አርጌ ስጠጣ ሰላም እሆናለሁ ግን ደግሞ ዉሀ አያስፈልገኝም

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 3 měsíci +4

      ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 3 měsíci

      ሐኪም ነው ኩላሊትሽ ታሟል ያለሽ?

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Před 3 měsíci

      @@rasayifat5726 አዎ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Před 3 měsíci

      @@DRHABESHAINFO እሽ ዶክተር

    • @user-lb9rq1ey7i
      @user-lb9rq1ey7i Před 3 měsíci +2

      የገብስ ዉሀ ጠጭ

  • @user-xz3rv8pd9x
    @user-xz3rv8pd9x Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤enamesegnal doctor

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw Před 2 měsíci

    ውድ ዶ/ር ነህ እናመሰግናለን

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 Před 2 měsíci

    የሬት ቫልዚን. ችግር አለውዴ?
    ዶክተርየ ንገረኝ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Před 3 měsíci

    በጣም ነው ምናመሰግነው ዶክተርዬ

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn Před 2 měsíci

    Thanks a lot

  • @fentayefentaye
    @fentayefentaye Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před 2 měsíci

    yess arif mkerr new ftreth mamesgen new ❤👏👏👏

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 Před 3 měsíci

    What about Vaseline ????

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 2 měsíci

    Tbarek ❤

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Před 3 měsíci

    It was good if you listen to the creams name

  • @MelatMelat-nm1vu
    @MelatMelat-nm1vu Před 2 měsíci

    Dokter setafin kirem ene mtekemewu chgr alewu

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci

    ❤እናመሰግናለን

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር።እኔ አቬኑ እና ሴራቪ አልፎ አልፎ ከነልጆቼ እንቀባለን ጎጂ አይመሥለኝም

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j Před 3 měsíci

    Retinol konjo new wey le habesha koda please nigeregn

  • @samharamen2584
    @samharamen2584 Před 2 měsíci

    Betam Enamesegnalen🤴❤️🙏🏿

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b Před 3 měsíci +2

    እናመሰግናል ዶ/ር የሆነ ነገር ልትተባበረን ፈልጋለሁ ብዙ ጊዜ ቪድዮን ወደ ኢሞዬ ስቶሪ ሼር ለማረግ እየፈለኩ ግን እምነቴ ሙስሊም ነኝ እናም የሰውን ምስል የያዘ ባታካትትበት ጥሩ ነበር ማለቴ ያው እምነቴ ስለማይፈቅድ ነው በተረፈ እናመሰግናለን

    • @temeretemre5252
      @temeretemre5252 Před 3 měsíci +3

      ለማሳየት ያክል የሰዉ ምሥል ካልተጠቀሙ አይሆንማ ለነሡ

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j Před 3 měsíci +1

    Enameseginalen

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu Před 3 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💐💐💐💐💐💐እናመሰግናለን ዶከተር

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 3 měsíci

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የኔ ጥያቄ ፀጉሬ ቀላ ይላል በፊት ፍለፊት ያለው ፅጉር ነበረ አሁን ሁሉም ቀይ ሆነ ቀይ ስልህ ደሞ ከለሩ እሙያስጠላ ነው

    • @getayene5899
      @getayene5899 Před 3 měsíci

      ፀጉርን ከፀሃይ መከላከል እና ቅቤ መቀባት በጣም አሪፍ ነው

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Před 3 měsíci +1

      @@getayene5899 እውነት እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️🙏

  • @mehamedmusa1382
    @mehamedmusa1382 Před 3 měsíci

    ዶክተር ባዝሊን እና ቫይቴክስ ነው ምጠቀመው ችግር አለው

  • @GaniMesfin
    @GaniMesfin Před 3 měsíci

    ine gin badazi aynti magadi yhzali biye alaminim bizu inatochin htanochi yhzali iko inasusi taxakimo naw litili naw dokitori ine gin bazi alminmi bizu intochin shumagilhochin yhzali silaza inazi nagari naw biye alaminim

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤amsgnalhu❤❤❤❤

  • @zyzyzayb9075
    @zyzyzayb9075 Před 5 dny

    😘😘😘

  • @Sositekle-vp5ci
    @Sositekle-vp5ci Před 2 měsíci

    amesegnal

  • @mergitumerga
    @mergitumerga Před 2 měsíci

    yetignaw kirem new

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @temeretemre5252
    @temeretemre5252 Před 3 měsíci +1

    ዶ/ር ለብጉር የሚሆኑ አሣየን እስኪ ወይም ፃፍልኝ ብጉር አሥቸገረኝ እና ያልተጠቀምኩት ክሪም የለም ያጠፋል ሲሉኝ እየገዛሁ እሞክራለሁ አሁን ግን አለቀኝ ሲል ብሪሌንት ክሪም እየተጠቀምኩ ነዉ ችግር አለዉ ወይ በተረፈ እናመሠግናለን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 3 měsíci +6

      ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው

    • @temeretemre5252
      @temeretemre5252 Před 3 měsíci

      @@DRHABESHAINFO እሽ እጠብቃለን ዶር

    • @user-ib5qd1ns1g
      @user-ib5qd1ns1g Před 3 měsíci

      ዶክተር እኔ ቆዳየ ደረቅ ስለሆነ ለፊቴ የሆነ ክሬም እጠቀማለሁ ፌቴ እየደረቀ ግን ምንም አይነት ክሬም ተጠቅሜ አላቅም አሁን ላይ ግን ሲብሰኝ ተጠቀምኩ

  • @user-uh7nm6oo1e
    @user-uh7nm6oo1e Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @alemtsehaysitotaw3461
    @alemtsehaysitotaw3461 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤