ግንባሬ አንገቴ አፌጋ ከተሸበሸበ ቆየ ሞክሩት ወደነበረበት ይመልሰዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #elsabeautynt #shegerinfo #derenews #skincare

Komentáře • 905

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Před rokem +38

    I love your calmness
    You are humble and kind ❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      What a beautiful comment is this, you made my day thank you so much.

    • @getshgetsha9771
      @getshgetsha9771 Před rokem +1

      I always feel that in all of your videos and it is one of the qualities I love about you 💕

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      @@getshgetsha9771 Thank you so much God love you

    • @arayagebru492
      @arayagebru492 Před rokem

      ​@@elsabeautyntለምን ይብል ጊዜ ነው የምንጠቀመው?

    • @yoditassefa1159
      @yoditassefa1159 Před 9 měsíci

      ፖውደ ከሌለ በውተት አይቻልም ወይ

  • @lideysenabl
    @lideysenabl Před rokem +32

    የኔ መስታወት ልበቀናዋ አንቺን ባየው ቁጥር የሞተው ተስፋዬ ሁሉ ድጋሚ ይታደሳል ሀኪማችን ኮ ነሽ ቃላቶችሽ ራሱ ደስታን ይጭራሉ በጣም እናመሰግንሻለን እወድሻለው ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +6

      የኔ ደግ ይሔ ሁሉ ለኔ በስመአብ ጎንበስ ብዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @Hiyba123
      @Hiyba123 Před rokem +2

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +7

    ኢልሲየ የኔ ቆንጆ ኮሚት ለመፃፍ ሳት አነሰኝ ቃላት የለኝም ዘመንሽ ይባረክ

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +25

    ኤልሲ እጅግ መል ሰው ነሽ ለምን ? መልካም ነገሮችን ለኛ ለወገንሽ ማካፈል ስለምትፈልጊ እግዚአብሔር መልካምን ሁሉ ይስጥሽ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የኔ ቆንጆ ሳብዬ ተባረኪ አሜን ብያለሁ የኔ ደግ እህት

    • @GizachewAbera-br8bm
      @GizachewAbera-br8bm Před rokem

      ማዳት ያለብን ሠወች ይህን ውህድ ብንጠቀመው ይቻላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      @@GizachewAbera-br8bm ለማዲያት የሰራሁት አለ የሚጠጣም የሚቀባም መጀመሪያ እሱ ይስተካከል እንዳይጎዳ እሺ

  • @ምጥን
    @ምጥን Před rokem +5

    ጎበዝ በርች ቡና ማር እና ወተት ተጠቅሜዋለው ከአንች አይቸ በጣም ጥሩ ነው👌 ስለወገብ እስኪ ስሪልን የብዙ እህቶች እና ወንድሞች ችግር ይመስለኛል ።ተባረኪ እህቴ!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +3

      የኔ ቆንጆ ስለወገብ ሰርቻለሁ የኔ ቻናል ውስጥ ግቢ ታገኝዋለሽ የሚገርም ነው ተጠቀሚበት እሺ አመሰግናለሁ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Před rokem +8

    ኤልሲ ልዩ ሰው ደስስስ ትይኛለሽ ለምን አትይኝም መልካም እና ቅንነትሽ ሰዎችን እንዴት ተነሳሽነት እንደምትፈጥሪ ልዩ ነሽ ለኔ ይህ ሁሉ የመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው ፀባየ ሰናይ እና ርግት ያለች የሴት ልክ ያደረገሽ እውነት እውነት ነው የምልሽ እወድሻለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ እኔም ወድሻለሁ ፈጣሪ ከኔ በላይ ይውደድሽ ተባረኪ

  • @user-js9uh6vu1t
    @user-js9uh6vu1t Před rokem +6

    እናመሠግናለን!!!! መባረክን የሚያዉቅ የተባረከ ነው እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አሜን እህቴ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @zomisintu
    @zomisintu Před rokem +5

    She is so genuine and caring can’t pass her without subscribing. She needs more audience

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      Thank you so so much my dear, very nice of you. GOD bless you.

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 Před rokem +4

    ስለ ቅንነትሽ በጣም አመሰግንሻለሁ እህታችን ሃሳብሽ ሁሉ ከልብሽ መሆኑ በጣም ነው የሚያስታውቀው የካፈልሽንን አሁን እሞክረዋለሁ ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +2

      የኔ ደግ እህት በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነሽ።ፈጣሪ ከእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልሽ ።

  • @gurshab3446
    @gurshab3446 Před rokem +5

    ሰላም ኤልሲ እናመስግናለን ቆዳሽ ፅድት ያለ ነው:: ለመሞከር ጏግቻለሁ::
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +2

      Gurshaዬ የኔዋ የምወድሽ አመሰግናለሁ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před rokem +2

    አንቺ እህታችን በጣም ጥሪ ነገር ነዉ የምታሰተምሪን ያለኬሚካል ጽድት ማለት ደስ ይላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Před rokem +4

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እህት አለምዬ 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      እሙዬ ቤቴ ተዋበ መጣሽልኝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @yetigirma6156
    @yetigirma6156 Před rokem +2

    ኤልሲ ቅን ሀሳብሽ ደስ ይላል የምታሳይው ብዙው ትሪትመንት ቆንጆ ለውጥ አለው ግን በተፈጥሮ በጣም ስስ እና ለስላሳ ቆዳ በዛላይ ቀይ ፊት ማድያት በይው ጥቋቁር ነገር ላለበት ምን ትመክሪናለሽ እባክሽ መላ አታጭም ቪዲዮ ሰርተሽ መልሽልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የጥቅል ጎመኑን ውሃ በየቀኑ ቪዲዮ አለ እይው አሰራሩን ሰርቻለሁ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Před rokem +5

    ሰላም ኤልሲዬ ቀጣም አሰፈላጊ እና ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሸልን ባለፈው እንቁላል በሙዝ ልጣጭ ቀላቅለሸ የሰራሸውን ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ማሒዬ ቆንጆዋ ልበል ሞያሽስ ልዩ ነው እኮ በርቺ አበረታቱልኝ ምግቧ ቆንጆ ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před rokem +2

    ይሄው ሼርም ሰብስክራይብም አደረኩሽ ደስ ይበልሽ ያጋጠምሽኝም ገና ዛሬ ነው ኮሜንት ሳይ ሰው የሰጠሽ አስተያየት ደስ ስላለኝ ላይክም ጨምሬ ሰጠሁሽ መቶ እይዸለም ከዛ በላይ ትገቢያለሽ ዸቂቃውን ሳታበዢ መጥነሽ ቪዺዬ ለኦዲየንስ የሚመጥን ለጥፊ በርቺና በተረፈ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      እሺ እህቴ ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ Thank you for your wonderful support GOD bless you.

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před rokem +24

    ኤልሲዬ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ባለ ውለታ ማዲያቴ ሙልጭ ብሎ ጠፋ በጥቅል ጎመኑ ዋውው ነው

    • @bizulegesse5706
      @bizulegesse5706 Před rokem +2

      እድለኛ ነሽ እኔ ለ1ወር ያለማቋረጥ ተጠቅሜ ምንም ለውጥ አላየሁበትም 😔

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +2

      በባዶ ሆድሽ በየቀኑ ጠጪ

    • @bizulegesse5706
      @bizulegesse5706 Před rokem +1

      እሺ አመሠግናለሁ እኔ ከምግብ በኋላ ነበር የምወስደው አሁን በባዶ ሆድ እሞክራለሁ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před rokem +2

      Atekakemun please nigerugn madiyat comfort nesagn

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před rokem +2

      ምን ሞክረሺ ነው በናትሺ ንገሪኝ

  • @elsabethalemu6354
    @elsabethalemu6354 Před rokem +2

    አመሰግናለሁ እህቴ የኢትዮጵያ ብና አይሆንም ሌላው የምጠይቅሽ ጀላቲን ፓውደር ማለት ቤኪንግ ፓውድር ነው

  • @ኤሩኤርትራዊት

    ረጋ የለ ንግግርሽ እወደዋለው ♥️🇪🇷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +2

      በጣም አመሰግናለሁ የምወድሽ እህቴ

  • @hawlet-jt9ip
    @hawlet-jt9ip Před 5 měsíci

    መጠም ጥሩትምርት ነዉዐህታችን በጣምየሚመች ነገር ነዉ እንወድሻለን❤

  • @one-wx2xg
    @one-wx2xg Před rokem +11

    እናመሰግናለን ኤልስየ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @HewanW.gebrielG.ananiya-vd7ih

    አዲስ ገቢ ነኝ! አንደበትሽ ይጣፍጣል🥰 አደርገዋለሁ !

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Před rokem +5

    ደስ የምትይ ቅን እመቤት ነሽ። ተባረኪ ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před rokem +1

    በጣም ቀላልና ትክክለኛ ትሪትመንት ነው ።እናመሰግናለን።

  • @aberashmelekie9481
    @aberashmelekie9481 Před rokem +8

    ሰላም ኤልሲ እግዚያብሄር ይስጥሽ ስለምታደርጊልን ሁሉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Před rokem +6

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም ትክክል ነሽ ተጠቀሙበት እና ከልብ እናመሰግኔለ ተቀብተን ስንታጠብ ፅድት ነው የሚለው

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ🎉

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +1

    ማርና ቡናውን ልጠቀም ኤልሲየ ፓውደሩን አላገኝም በሳምት አንድየ ይበቃል የኔ ቅን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ወተት ትንሽ አርጊበት የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @fayzaomar2772
    @fayzaomar2772 Před rokem +5

    ❤አያስከፍልም ዋናው ፍቅርነው

  • @elinatameskel1965
    @elinatameskel1965 Před 10 měsíci

    Hi አኤልሲ የጥቅል ጎመን ውሀ መጠጣት ከጀመርኩኘ ወር ሆነኘ
    ግንለውጥ የለውም ማድያቱ
    በርግጥ ከላይ ምንም አልተጠቀምኩም በጣም ብዙ ነገር
    ተጠቅሜ ሰለነበረ ብዙ አመት ሰለቸኘ ደከመኘ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před rokem +3

    እነመስግነለ ጥሩ ስራ ነው የምታቀርቢው ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před rokem +1

    ኤልሲ ማድያት ያለብን ሰዎችስ እንጠቀም? ምክንያቱም ለማዲያት ብለሽ የሰራሽዉን እየተጠቀም ነዉ ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      አትጠቀሚ ቆይ ማዲያቱ ይጥፋ የጥቅል ጎመን ውሃ በየቀኑ እንዳትረሺ ከቻልሽ በባዶ ሆድሽ እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

    • @tizitabiyafers1404
      @tizitabiyafers1404 Před rokem

      @@elsabeautynt እሺ አሠሠግናለሁ በቻልኩት መጠን ሠብስክራይብ እያስደረኩልሽ ነዉ

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 Před rokem +4

    ኤልሲዬ በርቺ እህቴ❤️🙏🏿❤️🙏🏿

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      Heluዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @netsanetwoldemichael904

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ። ሥራሽ በጣም አስደስቶኛል። ነገር ግን ሰን እስክሪኑን ፈራሁት ጥሩ ነው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ sunscreen አንቺ የተመቸሽን brand ምረጪ ግን ግዴታ መጠቀም አለብን እሺ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před rokem +3

    That is nice please can post the picture the one used powder thank you 😊

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 Před rokem +2

    Thank you Eksi for sharing I can't wait to try but how often can I use per week.

  • @abebakifleyesus4260
    @abebakifleyesus4260 Před rokem +2

    ጌታ የሱስ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አሜን እሀህቴ አንቺንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před rokem +2

    እስቲ እጠ ቀመዋለዉ ሰሞኑን ወልማርት መሄዴ አይቀርም ጀላቲን ፓዉደሩን በዛዉ እገዛለዉ ኤልሲ ፀጉራችን ሰመር ያድጋል ያልሽዉ እኔን አይመለከትም የኔ ፀጉር እንደአለም ዋንጫ በአራት አመት አንዴ ነ ዉ የሚያድገዉ እናመሰግናለን።

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Před rokem

      😂 እህቴ የእኔን አይተሽ ያአንቺን ታመሰግኛልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ተይ ግን ሞክሼዬ ጫፊን ቁረጪው ግዴለሽም ባዮቲን ውሰጂ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ግዴለሽም ቻናሌን ፈትሽ ያድጋል

  • @seblegetachew2797
    @seblegetachew2797 Před rokem +3

    Elsi thanks for posting. It will be helpful if you share it on the description as well.

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 Před 11 měsíci

    ኤልሲ መልካም ሰው ነሽ ይሄ ጀላቲን ፓውደር ከየትኛው ሱፐር ማርኬት ነው ያለው ወይስ በሌላ ነገር መተካት ይቻላል ?

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před rokem +6

    May God bless you Elsiye ❤❤❤

  • @user-en3wn8yt1t
    @user-en3wn8yt1t Před rokem

    ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል እባ በጣም አከብርሻለው እኔ ደሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፊቴ ወዛማ ነው እና ቡጉር ያወጣብኛል ታጥቤ እንዳሳየሽን አድርጌ ምን አይነት ክሬም ልጠቀም ከቻልሽ ሱሙ ንገሪኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ታጥበሽ እኔ እንደምቀባው መቀባት ትችያለሽ ማታ አልመንድ ቆንጆ ነው cream ከፈለግሽ ROC is the best brand.

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 Před rokem +3

    አመሰግናለሁ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 Před rokem +1

    You are so real. I like your honesty. God bless!!❤

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem +11

    የኔ ወለላ ለቤትሽ አድስ ነኝ❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před rokem +9

    Elsaye, Konjo, I wouldn’t be able to wait until tomorrow to use it. 😂😀 imagine, it is midnight now and since I have all components handy, I just did it. Great!! I love it.
    Thank you 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +3

      Mimiዬዬ i am laughing, Lord have Marcy you can't wait till next day kkkkkkk. i will do that too kkkkkkkkk thank you dear.

  • @tewabchhordofa
    @tewabchhordofa Před rokem

    ስለ.መልካም.አብርኮትሽ.አመሰግንሻለሁ.ፈጣሪ.እይምሮሽን.ይባርክ

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 Před rokem +3

    Konjowa Etiopíawt❤❤❤❤❤❤

  • @nasihajemal7275
    @nasihajemal7275 Před rokem +2

    Betam arif nw ta takimew alew ❤❤ yene konjo shukran

  • @mamTesfaye
    @mamTesfaye Před rokem

    አዲስ ነኝ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል ።እጠቀመዋለሁ ያልገባኝ normal buna ነው አይደል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ቡናው አዎ ኢንስታንት ተፈጭቶ የሚሸጠው የላመ ነው የኛን ቡና ከተጠቀምሽ በደንብ ላም አርጊው ንፊው እሺ ቆዳሽን እንዳይጭረው ጫን እንዳትይው አመሰግናለሁ

    • @mamTesfaye
      @mamTesfaye Před rokem

      ክበሪልኝ😘

  • @user-df5ut3jb2r
    @user-df5ut3jb2r Před 7 měsíci

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ በሳሙና ስታጠብ ፊቴ ይሰነጣጠቃል እኔም ወይ የልብስ ሳሙና ወይ ላይፍ ቦይ ነው የምጠቀመው እና ፊቴ ግንባሬ ሙሉውን የተሸበሸበ ነው እድሜዬ 29ነው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před rokem +1

    የነጪ እጣን ዉሀና የበቆሎ ዱቄት ሞክሬ እሡም በጣም ጥሩነዉ ቆዳን ለመወጠር

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Před rokem +1

    እኔኮ የማይገባኝነገር ከእ/ር የመጣውን እርጂና ማን ሊያስተካክለው ይቺላል ስለዚህ ኤይታሺንና ምክርሺን በሌላ ቀይሪው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ለኛ ይጠቅመናል ላንቺ ካልወደድሽው ይቅርብሽ የኔ ቆንጆ

  • @DMYA370
    @DMYA370 Před rokem

    አመሰግናለሁ እህቴ
    በሳምንት ስንት ግዜ ልጠቀም ?

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 Před rokem +1

    መልካም ሴት ነሽ!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @senigirma2064
    @senigirma2064 Před rokem +1

    ዋው ሄልስዬ እሞክረዋለው ግንባሬ ጋር መስመር ወቶብኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ተጠቀሚው ኤክሰርሳይስም አትርሺ ለግንባርሽ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 6 měsíci

    ሰላም ኤልሲ ጀላቲን ፓዉደር ፈልጌ የፓዉደሩን ነዉ ያገኘሁት ግን እዴት እደ ማቀልጠዉ ተቸገርኩኝ አቺ ደሞ ዉሀ ነክ ነገር አላረግሽም ምን ላርግ በት እዲቀልጥ ❤

  • @amenmiko3619
    @amenmiko3619 Před rokem +1

    ኤልሲዬ እስቲ በናትሽ ለምንድነው አንገትና ብብታችን ስር ትንንሽ ትርፍ ስጋዎች የሚወጡት ገና ሲጀምሩንስ ምን ማድረግ አለብን እባክሽ እባክሽ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ምን አይነት ስጋ ነው ዶክተር ማየት አለበት በአይን ሳይታይ ምንም ማለት አይቻልም

  • @SdfgSaff
    @SdfgSaff Před rokem

    ጀላቲ ፓውደር በአረበኛ ምንድነው የሚያቅ ንገሩኝ እድሜዬ 26 ነው ግን ግንባሬ የ50አመት አሥመሥሎኛል

  • @bitewmershayemengstu3348

    በጣም ጥሩ ነው ክብረት ይስጥልኝ አንድ ጥያቂ አለኝ በየቀኑ ነው ወይስ በሳምንት ስንቴ ነው?

  • @omarzahra9396
    @omarzahra9396 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🇪🇷🇪🇷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረክ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 Před rokem

    አንቺ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽው ዘርዝሪልኝ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před rokem

    Selam lachi yehun konjo enamsegn alen gin bewutat Ayhonm enda ❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +1

    ኤልሲየ እናመሰግናለን በጣም እህት ቆንጆ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @flower525af4
    @flower525af4 Před rokem +1

    Yene konjo I watched ur video my first time. I really love it. I will share ur videos to help you ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      welcome, thank you so much that is very nice of you.

  • @Meaza_570
    @Meaza_570 Před rokem +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ግን sunscreen ብዙ አይነት ሞክሬ አልተስማማኝም ፊቴ በጣም sensitiveነው ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      ROC ሞክሪው እመኚኝ የኔም ችግር ነበር አሁን ተገላገልኩ አመሰግናለሁ

    • @lt963
      @lt963 Před rokem +1

      For sensitive skin try mineral sunscreen.

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Před rokem +2

    ተባረኪ የኔ ልዩ ነገ እሞክረዋለው 🙏🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን ውድ ነገር❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 Před rokem +1

    ሰን እስክሪን ምን አይነት ጥሩ ነው?ኬሚካል ያልሆነ ::ደሞ አዲስ ነኝ ሰብስክራይም አርጊያለሁ 👌🤞🏽🤞🏽

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      ROC እኔ የምጠቀመው እሺ ተባረኪ

  • @seadahamza1996
    @seadahamza1996 Před rokem +1

    አይይ ተቸገርን ምን ለመሆን በቃ መሞከሪያ ሆንን ፊታችን አለቀ በምን እንሞክር

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    በርቺ ግን የምትጠቀሚያቸውን ማተሪያሎች በዝርዝር ብትፅፊልኝ

  • @destan721
    @destan721 Před rokem

    የጎመኑ ዉሀ ላይ ከላይ የሰራሁላችሁን የፊት ክሬም እየተቀባችሁ ይሄን ጠጡ ብለሽ ነበር። የፊት ክሬም ወይም ትሪትመንት ያልሽውን ላገኘው አልቻልኩም እና ብትነግሪኝ? በተረፈ ግን አመሠግናለው!😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ቪዲዮ አለ ለማዲያት ይላል አጠገቡ ነው ቻናሌን ፈትሽው እሺ

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před rokem +1

    ምቅርቲ እኳን ደህና መጣሽ በጣምነዉ እምወድሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      የኔ ቆንጆ አሜን ተባረኪልኝ

  • @kidanemhret2512
    @kidanemhret2512 Před rokem

    gelatin powder ግን ከአሳማ ነው የሚሰራው እኮ 😮 ውዴ ኤልሲ 😮

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 11 měsíci

    ፓውደሩን ግን አላወኩትም አረብ አገር ምን ይባላል እምታውቁ ንገሩኝ

  • @SAREL2385
    @SAREL2385 Před 10 měsíci

    Two minutes through her video, I had to subscribe just for her genuineness.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci

      Ho that is very nice of you, thank you so much dear.

  • @aynadisabebe6ygf419
    @aynadisabebe6ygf419 Před rokem +2

    Thanks, dear, for sharing. Vitamin C serum is not recommended to be used for the daytime .

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +3

      There is am/pm to use at anytime i use everyday

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem +2

    ኤልስዬ በጣም ጠቅሜው የፈቴ ለውጥ አስገራሚ ነው ያንቺ የፈትሽ ውበት ልዩ ነው ሃሳብሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ገንዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc Před 11 měsíci

      @@elsabeautynt እኔ ማዲያት ቤቱን ሠርቶብኛል ገና የልጅነት ነው እንዴት ይለቃል ማሩን ሎሚውን እና እርዱን እየተጠቀምኩ ነው የሱን መጨረሻ ልየው ምን ትመክሪኛለሽ ሌላላው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ያወቅሽወን ስለምታካፍይን ከልብ አመሰግናለሁ ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Před rokem +1

    ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን

  • @pinag7343
    @pinag7343 Před rokem

    ወ/ሮ ኤልሳ ለሰጠሽን ምክር በጣም አመሰግንሻለሁ: የጻፍኩት ትክክል መሆኑን እርግጠኛ አይደለሁም: 1ማንኪያ ኢንስተንት ቡና 1/2 ማንኪያ ጀላቲን ፖዎደር እንዴት ነው የሚቀልጠው? አንቺ ምናልባት ከUSA ይሆናል የምታስተላልፊው እዚህ ዩሮፕ በጣም ለሊት ነው:: ለእጄም እንዲበቃ ምን ያህል ማዘጋጀት አለብኝ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ሁሉንም ቪዲዮ ላይ አለ አመሰግናለሁ

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Před rokem

    ቡናውን ከቤታችንብንጠቀም አይሆንም ጀላቲ ፖውደር የምናገኘው ከየት ይገኝ ይሆን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ይሆናል በወተት መተካት ይቻላል

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před rokem +1

    እሞክረዋለሁ ኤልሲዬ፣ ተባረኪ።

  • @FETA249
    @FETA249 Před rokem

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ነው የሰራሽው ሞክሬ እነግርሻለሁ 😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ጎበዝ ተጠቀሚው አመሰግናለሁ

  • @awaken1701
    @awaken1701 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ I just found your chanel. I have just subscribed. Will watch all your videos and will apply them. One love 🇪🇷💕🇪🇹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      Welcome to my channel dear i am glad having you. Thank you so mch GOD bless you.

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 Před 8 měsíci

    የምን ፖውደር ነው ያልሽው አልገባኝም የኬክ መስርያ ፔኪንግ ፖውደር ማለት ነው ወይስ ?

    • @samirasham6811
      @samirasham6811 Před 8 měsíci

      ግን ለምን አትመልሽም የተጠየቅሽውን ላይክ አድርጎ መሄድ ምድነው ?

  • @Liye137
    @Liye137 Před rokem +1

    ኤልሲዬ ጀላቲን ፓወር ደር የኬክ መስሪያ ነው ስገዛ እንድነግሬቸውነው

  • @nanynegatu3423
    @nanynegatu3423 Před rokem

    The way you explain is so peasant! how long did you use it to see the effect? what soap do you use regularly?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      Thank you so much, depend on your skin, cocoa butter soap you can get from walmart. again thank you for your time dear.

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před rokem

    ጀላቲ ፓውደር ባናገኝስ በምትኩ ምን እንጠቀም ?አመሰግናለሁ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትትትትት ይበል የኔ ውድ እህት እንደምን ሰነበትሽ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      አደይዬ ሰላም የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አለሽልኝ

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před rokem

    Sanskrin crem ማለት የት ይገኛል ስሙ ትክክለኛው ጻፍልኝ የኔ ውድ እህት

  • @saramia1919
    @saramia1919 Před rokem

    Hi ene lemgemria gize sayishi dess tiyalshi... Teru senserate. Brava

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 Před rokem +1

    ኤልሰዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ አንቺ በምትሰሪው ቪዲዮ በጣም ብዙ ተጠቅምያለው ማድያት ነበረብኝ አሁን እየጣፋ ነው ❤❤❤❤❤

    • @bizulegesse5706
      @bizulegesse5706 Před rokem

      እባክሽ እህቴ ለምን ያህል ጊዜ ነው የተጠቀምሽው እኔ እምቢ ብሎኛል።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ጎሽ ጎበዝ የጥቅል ጎመን ውሃውን እንዳታቆሚ እሺ ሙልጭ ነው የሚያረገው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      በባዶ ሆድሽ በየቀኑ አንድ ስኒ ጠጪ

    • @fanayeadamu
      @fanayeadamu Před rokem

      Lemine yahile Giza new mitetaw

  • @genetguta
    @genetguta Před rokem

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቀላል አሰራር ስለመከርሽን አግዚአብሄር እውቀትሽንን ደግሞ ደግሞ ከፍ ያርግልሽ

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤ ምን አይነት sun cream ነው ለኛ የሚሰማማን አሳይን እሺ ቀጥይበት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      ROC ለሁሉ አይነት ቆዳ ቆንጆ ነው ሞክሪው

  • @elzabetbrihun3135
    @elzabetbrihun3135 Před rokem +2

    ኤልሲ እኮን ደህና መጣሽ

  • @ehhsee4677
    @ehhsee4677 Před rokem +1

    ኤልሰ በፈጣሬሽ❤❤ ሽባት አሰቀዬኝ ልጅ አይዴለውም ግን በዛ ደም ፊለፊት ነው ያምበዘው ሁሌ ቃለም ፀጉሬን ጎደብኝ ይሰባባረል ምን ለርጎ ልቆረጥ ያሰብኩነው ድረሽለት አደረ አደረ 4:46

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      አትቆረጪ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ባለበት ለማስቆም ሽበቱን እይው

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 Před rokem

    Thank you my sis I will try today

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      are you ok? i see profile pic black, GOD bless you

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před rokem +1

    የኔ ቅመም ኤልስዬ አመሠግናለሁ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Před rokem

    ሄልሲ ዛሬ ሞክሬዉ ትኩስ ሲሆን ለመቀባት ቀጠን ያለ ነዉ ስለሚያቃጥል ይብረድ ብዬ ስጠብቀዉ ይወፍራል እንዴት ቀጠነልሽ እኔ ምንም ለመቀባት አልሆነልኘም እንደ ማስቲሽ ወፈረ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před rokem +1

      ትንሽ ማሩ አንሶ ይሆን በውሃ ማስተካከል ትችያለሽ እኔ እያማሰልኩት አበረድኩት ቁጭ ሲል ይረጋል ለዛም ነው በደንብ መናገር ነበረብኝ ይቅርታ