በሁለቱ ብቻ ቆዳዬ ተሸበሸበ ተጨማደደ በዛውም ያበራል መድሐኒቱ ይኸው እንዳያመልጣችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2023
  • #elsabeautynt #ethiopianbeauty #wrinklefree #temu
    ingredients:
    #milk
    #honey
    #yougurt
    #sunscreen
    #ROC
  • Zábava

Komentáře • 319

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  Před 9 měsíci +19

    t.me/+eP02DpxiaTQ3YzZh ለጥያቄና መልስ በዚህ ቴሌግራም ኑ

    • @amarikgeto791
      @amarikgeto791 Před 9 měsíci +1

      እሺ እህቴ መጣሁ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Před 9 měsíci +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @gudayesentayu9239
      @gudayesentayu9239 Před 9 měsíci

      ኤልስዬ እስኪ ኪሎዬን ለመቀነስ ምን ላግ

    • @user-wb5nl4ob2w
      @user-wb5nl4ob2w Před 9 měsíci

      በመጀመራ በጣም ነዉ ምወድሽ ከዛ ግን ለፍት የሰራሽዉ እርጎ ና የማሩ የበት ዉስጥ እርጎና በሀጌርቤት ምንጠቀመዉ ማር አይሆንም ?

    • @user-me8qe1oh6j
      @user-me8qe1oh6j Před 9 měsíci

      Hey

  • @raheleshetu2176
    @raheleshetu2176 Před 9 měsíci +67

    ኤልስዬ የሚገርምሽ ካሮቲን የሚባል ማድያት ማጥፊያ ነው እያሉ ሲያስተዋውቁ አይቼ ለ2 አመት ተጠቅሚያለሁ ግን ቆዳዬን ከማሳሳት ውጭ ምንም አልጠቀመኝም አሁን ግን እድሜና ጤና ለአንች ይሁንና ከሱ ተገላግዬ አሁን ፊቴ እንዴት እንደሚያምር

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m Před 9 měsíci +8

      እውነትነው. በተለይ.የኔ.ፊት.በጣም.ተበላሽቶነበር.አሁን.ግን.ተስተካክላል.በጣም.ነው.የማመሰግናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕❤❤❤❤❤

    • @user-im6tu1gw2g
      @user-im6tu1gw2g Před 9 měsíci +3

      ❤እንወድሻለን

    • @rahmarahma3841
      @rahmarahma3841 Před 9 měsíci +4

      እኔም እሷን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲህ ትንሺም ቢሆን ለዉጥ እያየሁበት ነዉ ፊቴን አልሀምዱሊላህ ከወራቶች በፊት የነበረዉ ፊቴ እኔንራሡ ያስፈራራኝ ነበር እኔ ነኝ ግን ? ብየ እራሴን እስከምጠይቅ ዲረስ ጥቅልጎመኑንና የቡናዉን እስክራብ ብቻ ነዉ የጀመርኩት ለዛዉም በቅርብ ሁለት ወር አካባቢ ሆነኝ ኢንሻአሏህ ከወራቶች በሁዋላ የራሴ ፊት ይመጣል ብየ አስባለሁ ኢልሲ በጣም እናመሠግናለን በጣም ነዉ ነዉ የምወዲሺ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥሺ ከነ ቤተሠብሺ ❤❤

    • @TighsstiMehari
      @TighsstiMehari Před 9 měsíci +1

      Ebagachu Nigerug mindnew yetetekemaxhu. Ene tilk madiyat alengh ena nigerugh.😊😊

    • @adamia3883
      @adamia3883 Před 9 měsíci +1

      Egzabher yemasgen 🙏

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 Před 9 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @meseretcheru3731
    @meseretcheru3731 Před 9 měsíci

    በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤልሲ

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před 9 měsíci +1

    ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ ስለ ሥራሽና ምክርሽ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @bzai6800
    @bzai6800 Před 9 měsíci +1

    ቆንጆ ነሽ ❤️ በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o Před 9 měsíci +1

    ተባረኪ ኤልሲ 👌👌👌👌

  • @munatadese11
    @munatadese11 Před 9 měsíci

    አመሰግናለሁ ኤልሲዬ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m Před 9 měsíci

    እህት.እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 9 měsíci

    Elsye betam eketateleshalehu mulu fite eyetekore techegerku, madiyatm

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před 9 měsíci

    ኤልሲ የሚገርም ነው እናመሰግናለን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před 9 měsíci +4

    እውነት ነው ለራስ ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል እናመሰግናለን

  • @user-us5wg3io3y
    @user-us5wg3io3y Před 9 měsíci +3

    እግዝአብሔር እውቀትን ይጨምርልሺ እህቴ

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Před 9 měsíci

    You are right Full cream milk is the best even to lose weight

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 Před 9 měsíci

    Egnam betam enwedishalen Elsiyeeeeeeeeee keep it up!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 Před 9 měsíci

    ኤልሲዬ በርቺ መረጃዎችሽ በጠቅላላ አስገራሚ ናቸዉ በጣም የማደንቅልሽ የትኛውንም መረጃ ስታቀርቢ እራስሽ ላይ አየሞከርሽ በመሆኑ ማንም በእርግጠኝነት እንዲጠቀመዉ ያደርጋል

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 Před 8 měsíci +1

    በጣም ጥሩ አባባል አይኖርኩ አይደልም 🥰

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 9 měsíci +1

    ኤልሱዩ የኔ ውድ ብርክ በይ እጅሽ ይባረክ❤❤🎉

  • @mebratdamtew
    @mebratdamtew Před 9 měsíci +2

    እንኳን ደሕና መጣሽ ኤልሢ

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 Před 9 měsíci +3

    ኤልስዬ ደስ ይሚል ትሪትመንት ነው ያሳየሽን በተጨማሪ ምክሮችሽ እኛ ሴቶችን በተለይ ስራ ስራ ስንል እራሳችንን እንዳንጥል ምክርሽ ደስ ይለኛል ተባረኪ መካሪ እህት እያሳጣን🙏❤️🥰

  • @binyam781
    @binyam781 Před 9 měsíci +9

    ኤልሲ እንኳን ደስ ያለሽ ፣ይህ ጅማሬው እንጂ ፍፃሜው አይደለምና በብርታትሽ ቀጥይበት ።በጣም ቆንጆ ነው ።

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před 9 měsíci +2

    ኤልሲ አሪፍ ትሪትመንት ነው ልክ ነሽ በተለይ የቤት ውስጥ ስራ የሚሰራ ሰው እጁንም መንከባከብ አለበት
    የማናስተውለው ነገር ነው አመሰግናለሁ

  • @kalukassaw3019
    @kalukassaw3019 Před 9 měsíci

    በጣም መልካም ሴትነሽ ብዙነገርሽ ቀይሮኛል አመሰግንሻለሁ

  • @wagey6343
    @wagey6343 Před 9 měsíci

    ተባረኪ❤❤❤

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤ተባረኪልኝ

  • @DegieMekashaw
    @DegieMekashaw Před 9 měsíci +13

    ኤልስየ እድሜና ጤና ይስጥሽ እድሜ ለእነሱ ወርቅ እጆችሽ ማዳቴ እየለቀቀ ነው።እህቶቸ ምናልባት ለትግስትነት ከጠቀማችሁ የኔ ማድያት 10አመት ነው ከወጣ በዚህ አመት ደግሞ ነጹህ ቆዳየ ላይ ትንሽየ አፍንጫየ ስ ወጣነበረ አሁን እሰ፣ ቀድማ ጠፈች መጠቀም ከጀመርኩ 1 ወር ነው።ለማለት የፈለኩት እንደወጣበት ጊዜ የሚጠፋበት ጌዜም ይረዝማል ለማለት ነው

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před 9 měsíci

      Ye ewnteshen new ?? Yeteigawen new yetetekemeshew ehete

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Před 9 měsíci

      @@eyerusalemyitbarek8583 አዎ ሁለቱንም

    • @user-eo2tu6qp9h
      @user-eo2tu6qp9h Před 9 měsíci +2

      እህቴ በየትኛው ውህድ ነው የጠፋልሽ እባክሽ ጻፊልኝ እንደገና አንዳላስደግማት ነው አመሰግናለሁ።

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Před 9 měsíci

      @@user-eo2tu6qp9h ለማድያት ማጥፊያ ብላ የሰራችሁ እና የጥቅል ጎመን ውሀ ነው የተጠቀምኩት ግቢና እስከ አዘገጃጀቱ እይው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 9 měsíci

      የጥቅል ጎመን የሚጠጣው የሚቀባ ደሞ ለብቻ ለማዲያት ሰርቻለሁ ቴሌግራም ተቀላቀይ እዛ ሊንኩ አለ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 9 měsíci

    Tebareki

  • @terhasmolla360
    @terhasmolla360 Před 2 měsíci

    elsy thank you so much for every thing

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 9 měsíci +6

    ኤልሲ እናመስግናለን የአበባ ውሀ ለፈት እንዴት ነው ብዙ ስው ጥሩ ነው ይላሉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 9 měsíci

      ፊትሽን ቀጥታ አትሞክሪበት ወደ አንገትሽ ጋ ሞክረሽ ሶስቴ እኔ አላውቅም

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 Před 9 měsíci

    ልክ ነሽ የኔ እህት ኤልስዬ ለራሴ ጊዜ አልሰጥም ከዚህ በኋላ ለራሴ ጊዜ ልሰጥ ቃል ገብቻለሁ ኑሪልኝ እህቴ

  • @user-ew2pi5yh1x
    @user-ew2pi5yh1x Před 5 měsíci

    ኤልሳ ተባረኪምክርሽ ይባርካል

  • @senites2352
    @senites2352 Před 9 měsíci +1

    Thank you Elsiye for sharing.You're blessed.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 9 měsíci +2

    Thank you Elsye you are glowing keep it up. God bless you

  • @TanaTigabu-id6th
    @TanaTigabu-id6th Před 9 měsíci

    ኤልሲየ ደና ነሽ ለዉፉረት መቀነስ የምትጠቀሚውን እያየሁ ነበር ደስ የሚል አገላለጽ ነው እኔ ግን ታይሮክሲን አለብኝ እባክሽ ካላስቸገርኩሽ በየ ቀኑ እየጨመርኩ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ አሪፍ አቆም ነበረኝ አሁን ላይ እየጨመርኩ ነው እባክሽ ማድረግ ያለብኝን ንገሪኝ

  • @tejegobezie6656
    @tejegobezie6656 Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ ግዜ ካለሽ እባክሽ ለፀጉር ማንሻ መላ በይን

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Před 9 měsíci

    You deserve God bless you

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Před 9 měsíci +1

    የኔኔኔ መልካም ሰውውው መኋላ አየዋለሁ ኮለኮሜንት ብዬ መጣሁ🎉🎉🎉

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 9 měsíci +1

    ኤልሳዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የኔ መልካም። ❤

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 Před 2 měsíci

    አግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አመሰግናለሁ ትህምርት ሺ በጣም ድስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 Před 9 měsíci +1

    Enamsgnaln yelisay ❤❤

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Před 9 měsíci +1

    👌👌🥰 thank you elsye

  • @azebgetachew6867
    @azebgetachew6867 Před 9 měsíci +5

    ኤልስዬ በጣም አመሰግናለው። የምትሰሪው ሁሉ ጠቃሚ ነው💖👌

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 Před 9 měsíci

    Elisi Tebareki 😘😘😘

  • @tube5986
    @tube5986 Před 9 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @GeteTeme-gz3bp
    @GeteTeme-gz3bp Před 9 měsíci

    Endat nesh,,, benatish yalemokerkute yalem gin fita tirite Yale ayidalem tikakure alebign min large begziabher betam new yamiyabesachagn

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 9 měsíci +1

    የኔ ውድ ውድድድድድ ነው ምያረግሽ አንድ ቀን ስለ ፍቴ አስቤ አላውቅም ነበር አሁን ግን ድያስብ አርጌሽኛል
    ምንኳን የአሮጊት ፍት ብመስልም አሁን ግን እንባከቡ አለሁኝ እግዚአብሔር ይጥሽ ❤

  • @medihntube
    @medihntube Před 9 měsíci

    አልሲ አመሰግናለሁ ❤

  • @beetyube
    @beetyube Před 9 měsíci

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ውድች አሪፍ ቆይታ ነበር አመስግናለን 🎉

  • @keriyaseid2158
    @keriyaseid2158 Před 9 měsíci +1

    Madiyat yalebetim metekem inchilalen

  • @jesusismylife6591
    @jesusismylife6591 Před 9 měsíci

    Keep on going❤you are kind❤❤❤ God bless you

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 9 měsíci +1

    Tahnk You Elsi ።🇪🇷🇩🇪

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 9 měsíci

    እካን ደህና መጣሽልን

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 Před 9 měsíci

    አንኳን ደህና መጣሽ

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 Před 9 měsíci

    Thank you ❤sister

  • @bemnetnigussiedesta3520
    @bemnetnigussiedesta3520 Před 8 měsíci

    ኢልሲየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @tekeaberhe3422
    @tekeaberhe3422 Před 9 měsíci +1

    Welcom shikor

  • @martatube2741
    @martatube2741 Před 9 měsíci

    Wow❤❤

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 Před 9 měsíci

    Thanks elsi love u sis❤

  • @user-di5qg3zf4i
    @user-di5qg3zf4i Před měsícem

    Yemtseriw Hulu betam Arif new egzabher estln

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před 9 měsíci +1

    ኤልሱ ተባረኪ ሰንእሲኪሪኑን ስሙን ፃፊልን

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 Před 9 měsíci

    Enkan Adresachu Elsiya

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 9 měsíci

    Welcome Elsye

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 9 měsíci

    የኔዉዲ ኑሪልኝ❤❤❤❤

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Před 9 měsíci

    Thank you yene qonjo.

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 9 měsíci

    Eshi elsya etkmwalwe enamsgnalne❤

  • @timagsherif
    @timagsherif Před 9 měsíci

    Thanks for sharing 👍 my beautiful sister.

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 9 měsíci

    በርቺ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 Před 9 měsíci

    elsi selam neh

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 Před 9 měsíci

    Elsi k Uganda yemeta tikur mar alegn litekemew?

  • @makw5069
    @makw5069 Před 9 měsíci

    Are you Elsa ye Derai gebre haile ? good to see you. Your skin is beautiful
    Thank you , I will follow you and share .

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 Před 9 měsíci

    ኢልሲ አመስግናለሁ ስል ምትስጭው ጠቃሚ ትምህርት ። በሳምንት ስንት ጌዜ ነው መደረግ የሚገባው?

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 Před 9 měsíci +1

    ዘይት ለመተካት seed oil ለውፍረት ለመተው

  • @zufanewubeshet3049
    @zufanewubeshet3049 Před 9 měsíci

    Bougur kalebes elsi ??

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 9 měsíci

    እህታችን በጣም አመሰግናለሁ በርች 👍👍 ላክ ላክ ካየን በኋላ እናድርግ አንርሳ ❤

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 Před 9 měsíci

    Elsye kanchi ga gemer abersh cherseku🙏😘😘😘😘😘

  • @YMA-Toybee
    @YMA-Toybee Před 9 měsíci +3

    ዱቄት ወተት መጠቀም እንችላለን

  • @zufanewubeshet3049
    @zufanewubeshet3049 Před 9 měsíci

    Elsi jelatinu beme nw emiseraw ?

  • @user-fm2rl6xd8o
    @user-fm2rl6xd8o Před 7 měsíci

    ኤሊሲ ምረጥ ነሽ አመሰግናለሁ

  • @keneazenebech7845
    @keneazenebech7845 Před 9 měsíci +1

    Yen konjo like nashi le rasachi senef Neni stochi gin dikemetachin new❤❤❤❤

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 Před 9 měsíci +7

    የመዳም ቤት ፊታችን የተበላሸ ስንቶቻችን አለን ግዜ የሌለለን ለምታረጊው ነገር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 Před 9 měsíci

    Elsaye, 💚💚💚💚

  • @fanit1411
    @fanit1411 Před 9 měsíci

    Elsiye berchi ene hule new miketatelish qetyi

  • @romannega1170
    @romannega1170 Před 9 měsíci

    Hi Elsi ene bekirbu new Yawekush gin hule time bagegnehu kutir yanchin vedio kefiche zare andu lela gize demo andun eyalkugn lewit lemayet challange jemerkuna yihew nege 1 month hone lewitu gin teyiw des yilal betam ameseginalehu, belijoch busy mehone lerase gize setiche alawkem neber ahun gin des bilognal

  • @user-lf3kt4kd5z
    @user-lf3kt4kd5z Před 9 měsíci +1

    ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ ምክንያቱም በጣም ቅን ነሽ ኤልሲ የማድያት ያልሽውን ጀምሬዋለሁ ቀይ ነኝ ፊቴ ሙሉውን ማድያት ነው አሁን ቆርጭ ተነስቻለሁ አምላክ ይርዳኝ አመሰግናለሁ ቻው

  • @user-nu1lq1md2f
    @user-nu1lq1md2f Před 9 měsíci +1

    ኤልሲ ሰላም ነሽ ወይ የምትሰሪያቸው በጣም የሚያስደንቁ ናቸው እጅሽ ይባረክ ግን ለደረቅ ፊት የሚሆን ብትሰሪ ደስ ይለኛል ፊቴ በጣም ደረቅ ስለሆነ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 9 měsíci

      እኔ የምሰራቸው ለሁሉም አይነት ቆዳ ነው ካልሆነ መግቢያዬ ላይ አሳውቃለሁ

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 Před 9 měsíci

    ሰላም ኤልሲ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @senimiss3382
    @senimiss3382 Před 8 měsíci

    ኤልሲዬ ወድድድድድድ❤❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 9 měsíci +7

    የመዳም ስራ እዴት ራሳችን እንጠብቅ ያለ እድሜየ ተጨማዶ መስታዊት ለማየት አስጠላኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tesfayeneshkebeda8934
      @tesfayeneshkebeda8934 Před 9 měsíci

      😢😢 ayizosh yene bixee nesh. Enem ye 40 amet arogit asmeselegn

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před 9 měsíci

      @@tesfayeneshkebeda8934 ምን ይሻለናል እሂን ፊት ይዠ አገር ስገባ ምን ይሉኝ ስሙ ውጭ ተብሎ አይይ

    • @emano5974
      @emano5974 Před 9 měsíci +1

      ትክክል 24ከነሱጋር ነን ማታ አደለም እንደዚህትንግሶ ትሪትመንት ለማድረግ መሬቱ ነው የሚናፍቀን እስከምንተኛድረስ😢😢😢😢

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před 9 měsíci

      @@emano5974 😥😥

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 9 měsíci

    የኔምርጥሥወዲሺ❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 9 měsíci

    ሰላም ኤልሲዬ ❤❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před 9 měsíci

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደስ ያለሽ ላንቺ ይሄ ሳንስሽ ነው ገና ምኑን አይተሽ የልፋትሽን ታገኛለሽ ሰሞኑን ስላልነበርኩ ነው የደስታው ተካፋይ ያልሆንኩ :: ያዛሬው treatment በጣም ቀላል ጥቅሙ ግን ደስ የሚል በቤታችን ያለ ስለሆነ አሁን ነው የምጠቀመው ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 9 měsíci

      የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ejigayehuyami7538
    @ejigayehuyami7538 Před 9 měsíci

    ኤልስዬ በምን ሳሙና መታጠብ አለብን

  • @bettytadesse8673
    @bettytadesse8673 Před 9 měsíci

    Enkan dehena metash Elsi

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm Před 9 měsíci

    Selam Elsi selamesh yebza

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 9 měsíci

    ሰላም ኤልሲ

  • @user-fy2zb3kw6t
    @user-fy2zb3kw6t Před 9 měsíci

    ኤልሲዬ ሰንስኪሬን ራንክ የት ይገኛል አዲስ አበባ ውስጥ

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 9 měsíci

    Thank you but please post the picture of your sunscreen lotion please

  • @elsabahta6395
    @elsabahta6395 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤