የፊታችሁ ቆዳ ላይ @ጥቋቁር ነገር @የተለየ ከለር @ማዲያት ፅድት ያረገዋል
Vložit
- čas přidán 4. 06. 2024
- #elsabeautynt #ethiopianskin #collagen
#vitamincserum #hairtreatment #haddiszema
#donkeytube #seifuonebs #shegerinfo
#banana
#yougurt
#cocoabuttersoap
#roc
#amazon
#costco
#ethiopiansongs
#ethiopianairlines - Zábava
አልሳ እድሜ ላንች ጥቅል ጎመኑ ማዳቴን አጠፋው ልልልልልልል በይልኝ እድሜ ይስጥሽ
Yenem teffffffa elelelelelelr🎉🎉🎉
እልልልልልልልል ለፈጣሪ ምስጋና ይሁን ደስታሽ ደስታዬ ነው
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪን አመስግኑልኝ
ስንት ወር ተጠቅመሺ ነዉ እኔ አልጠፋልኝ አለ በማርያም ንገሪኝ
የእኞ ንቁው እህት የእኔየ መልካም ወዶ እህት ፈጣሪይ ከእድሜየ ጋር ወድ ነሽ እኮ
እርጎ በጣም ጥሩ ለቆዳና &ፀጉር 👍
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ
Enamsgnalen yeni Eht tbareki ❤
የእኔ መልካም❤
ሞባይሌን አስተካክዬ ስገባ ቪድዮሽን ስትለው ተገጣጠምን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ሽኩረን እህት 🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን
ኤልስዬ የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ ይሄን መልካምነትሽን አይቀይርብሽ❤❤
አሜን የኔ ቆንጆ
ኤልስዬ እናመሰግናለን ኑሪልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን
ኤልሱ ቆንጆ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናሐሁ
Thank you Elsiye
You welcome
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እህትዋ እናመሰግናለን በርቺልን❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ተባረኪ
ኤልሲዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤
አሜን
እጅሽ ይባረክ እህት ❤
አሜን
Great advice 👍 I will try it , thanks you are awesome.
You’re welcome 😊
I think we have to use non-pasteurized milk or row milk
Selam lanechi yihun ehte ..eshi mokeralew sayishi des yilegnal tebareki
Amen
❤አመሰግናለሁ
Selam Elsye, following you from Maryland!! Thanks for always sharing all what you know and helps us!! God bless you!!
You are so welcome!
የኔ ማር❤❤
Thank you so much elsyeye like always bless you ❤❤❤
Amen
Coconat oil letsegurina left indet intekem
ኤልስዬ መስተዋት ጋር በሄድኩ ቁጥር እግዚያብሔር እና አንቺን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በበለጠ እዉቀት ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን የኔ ደግ
Enem destayen melesechilign egziabeher kezihe yebelete tibebe yestat
ኤልስየ የኔ መልካም ሴት የምታቀርቢያቸዉ ነገሮች ሁሉ ጠቃሚ ናቸዉ እኔ የዱቄት ወተት ነዉ የማገኘዉ እሱን በዉሀ በጥብጨ ብጠቀመዉ ችግር አለዉ
Elsi melkm saw❤❤❤❤❤❤ enmseganln yesefr lajiii
ሰላም ኤልሲዬ እናመሰግንአለን
አሜን
የኔ ማር የቤት ሙያ አስተምረሽን ❤❤
ኤልሳየ ከመይ ውዕልኪ ❤❤❤❤ኣይረን እንታይ ዓይነት ሕማም እዩ አይፈለጥኩዎን ንገርኒ ንማድያት ድማ ጨው ለይሙን ብጣዓማ ፅብቅ እየ ይቀልጣል
እናመስግናለን ፓስቸራይዝድ ወተት ይሆናል
Thanks dear😍🙌
Welcome 😊
ሀይ ሰላም ኤልሲ አመሰግናለሁ
hi dear
ሰላም
❤❤❤
ሀይ ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤ዛሬ ተሳክቶልኛል
አሜን የኔ ደግ
Elsuyeee yene Feker weddedde new Maregesh❤😊
tebareki
ሰላም ኤልሲ እንዴትነሽልኝ ጌታ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
👌👌👌👌👌
ፓስቸራይዝድ ወተት መጠቀም እንችላለን?
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አቡሹ ይሸታል አሰሪዬ ምንድነው የሚሸተው አሳቀቀችኝ ባለፈው የሰራሽውን ከቡና ጋር የተደባለቀው ለውጥ ነበርው ግን አልቻልኩም
Elseye yene konjo ehtie edemena tena ystshi fetari wed ehtie yemtserachew hulu lemadaye tekmognl ❤❤❤
Amen
አረ ያቺስ ውለታ በዛብን ❤🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን ልዩ ነሽ ባለማድያቶች እናመስግናት ሄልሲ እህታችን ዛሬማ በስልኬም በኮምፒዩተር ነው የማይሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተባረኪ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልን እንወድሻለን!!😊
አሜን ተባረኪ
Thanks❤
You're welcome 😊 kebuዬ ስለመጣሽ ደስ አለኝ
Selam elsiye fexari yibarkish kastil oil yegerikanu yihonal
zare seralishalehu
ኤልሲ my doctor I'm working right now I will see later ❤❤❤
All the best, Thank you
Elsi betam amsegneshalew berchi!!!
tebareki
selam elsi enameseginalen tiyake alegn madiyat matifiya teblew yeteserut vidio metekem yalebin andun bicha new weys hulunim beteleyaye ken new? endeza kehone hulunim ken treatment enikebalen malet new wey ameseginalew
ጥጥ ከለለን በሶፈት መቀማት ይቻላል
Selam Elsiye 🥰
selam
ሰላም ኤልሲ❤
ሰላም
ለማዲያት ለውጡ በምን ያህል ጊዜ ነው እባክሽ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ? የጥቅል ጎመን ውሃ መጠጣት ጀምሬ ነበር ግን በ15 ቀን ውስጥ የሰውነቴ ክብደት በጣም ሲቀንስ ተውኩት።
ኤልስዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ
ሰላም ብያለሑ ኤልስየ አይሻለሑ እንጂ ምንም አልሞከርኩም አልመች እያለኝ። እስኪ በጣም የሚረዳኝን ውሕድ ጠቁሚኝ ግንባሬ ላይ ተሸብሽቦብኝ ነው ። videoሽን ፈልጌ አየዋለሑ። Thanks for your help and support 🙏❤
ምርጥ ሰው
አመሰግናለሁ
የኔቆንጆ እርጋታሽ ሲያምር ....!
አመሸግናለሁ
Elsiye woubetachin yene deg berchilin 😘😘😘😘
ameseginalehu
ኤልሲ እኔ ጓመኑን መጠጣት ከጀመርኩ ቆየሁ ግን አልለቀቀም 6 ወር ሆነኝ ሌላ ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ሞይስቸራይዘር አልጠቀምም ምን ልጠቀም ሳሙና አጣሁኝ ካስተር ኦይል አጣሁ
ስላም ዋወወ🎉🎉🎉በርችውዳ❤❤❤ሰብ ላይክ🎉🎉🎉❤
ተባረኪ እሺ
የተወደድሽ ትከናወኚ
አሜን
❤❤❤❤❤❤yen konjo konjo tirti ment newo
ameseginalehu
ፊቴ ደረቅ ነው ማድያትም አለብኝ ምን አይነት ትርትመንት ልጠቀም መልሽልኝ እባክሽ
🥰🥰🥰🥰🥰
ዛሬ ፀሀይ ላይ ተሰጥቼ ነው የዋልኩት እቤት ስግባ ይኼን ውህድ ሰርቼ ተቀባሁ እንዴት ደስ እንደሚል.... እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛፅልሽ
አሜን የኔ ቆንጆ ጎበዝ
የኔ፣ውድ፣እወድሻለሁ፣ተባረኪ፣አንድ፣ጥያቄ፣ልጠይቅሽ፣ኮከናት፣ቅባትየጰጉር እና፣የፊት፣ይቻላል፣ወይ፣ሁለተኛ፣የፊት፣ቲሪት መትሁሌ፣መጠቀም፣አለብን፣ወይ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ሰላም
ሰላም
እሽ እኅቴ እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ እሞክረው አለኹ❤ የጥቅል ጎመን ውሃ ስጠጣ በጣም ይረበኛል አስረዬ. ሀማም/ሽንት /ቤት በመራሯጥ እግሬ ቀጠነ በአጭሩ ሽንቴ በየደቂቃው ይመጣኛል ምድነው ችግሩ ኤልሳየ ግን ለውጥ ነበረው 10 ቀን ወር. ጠጥቸ እያቋረጥኩት ነው እንጅ ስንፍናዬ😂
ታይሮይድ ለምንድን ነው
ኤልሰ ሠላም እባክሽን አይንሽን የምትኳይውን ኩል ንገሪኘ
black color pencil ነው የላንኮም ነው የፈለግሽው ይሆናል ጥቁር
አልሲ እናመሰግናለን አረ ቪዲዮ ጥርት ያለ ነው እናመሰግናለን ስለጎመኑ ውሃ ያስረዳሽን ♥️
ፅግሽዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ
Elsya ayshetem besu betena yene konjo❤😊
ayshetim
@@elsabeautynt Eshe yene wedde Amesegnalhu 🙏❤
konjo ❤❤❤
Thank you
እንዴት ነሽ ኤልስዬ
ሰላም
elsiye betammm nw mnamesegnew gn gdieta gomen metetat alebin endie ebakish melishilgn yhien bcha bntekem lewut iynorewum???
tolo endetefa awo gin ketekelekelish no
ሰላም እህቴ you are really great example of hard working woman to help teaching your fellow sisters with skincare ! ቪዲዮሽን አያለዉ የተለያዩ ቪዲዮዎች ማድያትን በተመለከተ ሰርተሻል ያለኝ ጥያቄ እኔ ማድያት እየጀመረኝ ነዉ ያንችን ዉህድ መሞከረ ፈለኩ ከብዙዎች ውህዶች which remedy really i should try to have a beautiful skin like yours? I want to focus on one mixture and see the results .
Waiting your no 1 pick
Appreciates you 🎉
depend on your skin all of them are great
❤❤❤❤❤❤❤
Kasechዬ
ኤልሰዬ በቀደም እንደሱ ሰልሸ አልተረጋገጠም ብለሸኝ ነበር thank you ዛሬ ይህኑን ሰለሰራሸ ወተት ለማድያት አሪፍ ነው 😂
የኔ ቆንጆ በግምት እንዳልመልስልሽ ነው አንብቤ አጣርቼ እሺ
አንቺ መልካም እህት አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ ትህትናሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ ሁሌም እመሪልኝ
በ ጣ ም አመሰግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉
የኔ ደግ አሜን
ኤልሳዬ የኔ እመቤት አመለጥሽኝ ስራ ሆኜ። ከተጠቀምኩት በኋላ ደግሜ ኮሜንት አስቀምጣለሁ። ❤
የኔ ቆንጆ የምወድሽ ተባረኪ
Elsuutoo nagaa oltee bareduutoo bayee sii yadee kenaatoo damaa damuutoo❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
yene konjio
Elsiya Thayroyed yalebet Tikil Gomen mebelat yechila or aychilem ?
aychilem
የሚጠጣው ይሆናል
ሠላም ኤልሲ እዉነት ነዉ ፊታችን መጠበቅ አለብን እናመሰግናለን ❤❤
ተባረኪ
ሰላም ኤልሲ ሁሉም እቤቴ ውስጥ ስላለኝ አሁን እጠቀምበታለሁ እንቺ ግን እንዴት እንዳሳመረሽ ተባረኪ::
የኔ ደግ እህት ተባረኪ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለው ውዷ ❤❤እህቴ❤የጥቅል ጎመን ከጠጣው በሗላ የበፊቱን ልኬልሻለው የሁኑንልክልሻለው
እሺ
ኤልሠዬ የመልካችን አናት ኑሬልን አደሜጤናያሠጥሸ
አሜን
ኤልሲየ የኔ መልካም ልባም ሴት እኮ ነሽ የላም ወተት የማናገኝ ዱቄት ወተቱን መጠቀም እንችላለን የኔ ውድ?❤🤲
ይቻላል ግን እንደ ላም ወተት ውጤቱ አያረከም
ሰላም ለምታቀረቢልን ማክስ እናመሰግናለን ግን ምንም ጥጥ ከለለንስ
መልሱ እዚሁ ቪዲዮ ላይ አለ
አትሰሙም እንዴ መልሱ እኮ እዛው ላይ አለ እህቴ አሰለቸናት
ኤልሲ አመሠግናለሁ የማዳት ነገር ተይኝ😢😢😢 ሌላው የማታ ያልሺው ካስተር እና ኮኮናት አድርጌ ነበር ሁሌ እየረጋብኝ ሞቅ ያለ ውሃ ያስፈልገኛል ሌላ የማታ ክሬም ካለሺ please🎉🎉🎉🎉
አታሙቂው ፊትሽ ላይ ስትቀቢው ይቀልጣል
እናመሰግናለን ኤልሲ በዛው ለደረቅ ፊት ስሪልኝ ፕሊስ ወይ ደሞ ምን አይነት ክሬም ልጠቀም ፊቴ ደረቅ እየሆነ ተቸገርኩ ልጄም እንደዛው ደረቅ ነው ፊትዋ ለልጅ ከቫዝሊን ውጭ የምታውቁ እናቶች ፕሊስ ለ7አመት ልጅ ኤልሲም ምክርሽን እፈልጋለው ፕሊስ ኢንስተግራምሽን ላገኘው አልቻልኩም❤❤❤
እሺ
Ene Milew Wetet Ena Marr Tirub ew ende Pls Nigerugn
awo tiru new
@@elsabeautynt eshi ehite bitai fite betam Teblsgtual be Madiat
lt will get 100K very Sooner!!
አዲስ ጊዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
Thank you dear so much!
እኔ ለአራት ወር ጠጥቻለው ጉዳቱ ለእኔ ነው ለልጁ
ኤልሲዬ የፊታችንን ዐይነት በምን ይታወቃል
ቆይ መጣበታለሁ
Thank you ❤❤❤
You're welcome 😊
ኤልሲየ ፊትየ እንደ መንፊት ሆነብኝ መፍትሔ ካለሽ
እሺ
እኛ ውጭ ምንኖር ልጆች ማንኛውም ወተት እንጠቀም ማለቴ የላም መሆኑን አላውቅም ወተት መሆኑንጅ እና ስሙን ፃፊልን ይሄ አሪፍ ይሆናል ምትይው ❤
😄😄😀😀??
@@SesenBrhanu ግንኮ አያስቅም🤔 እኔ ብዙ ጌዜ የበግ እና የፍየል እየገዛሁ ተቸግሪያለው ምስሉላይ ላም አለች ምን አሳወቀን የላም ነው ብየ ግዛለው😌 መሳቁን ትተሽ ትክክለኛውን ስም ብትንፕግሪኝ ?
Men malt no tayrdi elsye
goiter
እኔ 3ወርየጥቅል ጎመን ከጠጣው ቡሃላ ነው ታይሮይድ የታየብኝ እንጂ ማድያቱስ ደብዝዞልኝ ነበር
ሳታውቂው ታይሮይድ ነበረሽ እንጂ ጥቅል ጎመን አያመጣም አይዞሽ
ኤልሰዬዋ ገና አሁን ነው ያየውት ሰራ ቢዚ ነበርኩ እጅሸ ጉልበትሸ ቤትሸ ይባረክ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤ ኤልሰየዋ አይዞሸ ትንሸ ነው የቀረሸ አሁን ይሞላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንደምን ዋልሽ ወተቱ ሳይፈላነዉ ተፈልቶ
ሳይፈላ
@@elsabeautynt አመሰግናለሁ