3 ማራኪ ጠረን እንዲኖረን የምንከተለው ህጎች ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እንዴት #ጠረን #ማራኪ #ገናጥበብ
    Song from CZcams Audio Library:
    Gemini - half.cool
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from CZcams audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF
  • Zábava

Komentáře • 150

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Před 5 dny +13

    👉የተጠቀምኩትን ቡና ለወዳጆቻችሁ እደስጦታ ብታበረክቱት በጣም ትኩሩበታላችሁ www-coffee-origin.com ስልካቸው 👉 00447533770658 ተባረኩልኝ🙏
    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 4 dny +13

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @kirsbezabeh2521
    @kirsbezabeh2521 Před 5 dny +23

    ኤልስዬ ፕሮግራሞችሽ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ናቸው ጉንፋን ያው እረፍት ይፈልጋል ለራስሽ ጊዜ ስጪ ባለፈውሁለት ሳምንት family vacation ወደ ጣሊያን መጥተን ነበር በጣም ሙቀት ነበር በተለይ ሮም ሙቀቱ ቀላል አልነበርም ፍሎረንስ እና ሜላን ነበርን ጥሩ ኤክስፔሪያንስ ነው ግን የታዘብኩት ነገር bad customer service ነው ያላቸው በተለይ ግሮሰሪ ውስጥ ከአሜሪካ ጋር ሲነፃፀር ሌላው ብዙ ቦታ እንግሊዝኞ አይናገሩም እርግጠኛ ነኝ መናገር ስለማይፈልጉ ነው በተለይ ቱሪስት የምበዛበት አካባቢ እንግሊዝኛ ቢናገሩ ሌላው ሲጋራ በየመንገዱ ስለሚያጨሱ በጣም ይረብሻል መንገዶቹ በጣም ጠባብ ናቸው ብቻ ብዙ ነገር አየን ሰው እነርጂ አለው ግን ካየሁእቸው ከተሞች ፍሎረንስን ወድጃታለሁ ኤልስዬ

    • @selam_lehulum.
      @selam_lehulum. Před 5 dny +5

      መናገር ስለማይፈልጉ አይደለም ስላማይችሉ ነው። ባለቤቴ Online ብዙ ጣልያኖችን እንግሊዝኛ ያስተምራል እና በጣም ቀላል የምንላቸውን ቃላት እንኳን አያቋቸውም ።

    • @kirsbezabeh2521
      @kirsbezabeh2521 Před 4 dny

      @@selam_lehulum. በጣም ይገርማል ታዲያ እንግሊዝኛ የመይችል ስወ customer service ላይ ምን ይስራል ደግሞ እኮ ከአለም እንድ ስው ይቀር አይመስልም በየቱሪስቱ ቦታ ያለው ህዝብ even metro እዚህ ቦታ ደርስናል እያለ እናውንስ የሚያደርገው በጣሊያንኛ ከከተማ ከተማ የሚሄደውtrain

  • @direharerej
    @direharerej Před 5 dny +8

    ኤልስይ አቺን ከመውደዲ የተነሳ ጣልይንን ወደድኩት በጣም ነው የምወድሽ አትቆይብን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 Před 5 dny +19

    የሚጠቅም ነገር ሁሉ ግዜ ይዘሽ ሁልግዜ ስለምትመጭ እናመሰግናለን 🙏

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 Před 5 dny +6

    ኤልሲ ከማየው CZcams channel በጣም ጥሩ እና አስተማሪ video ስለምትስሪ በጣም ደስ ትዩኛለቨ ❤️🥰

  • @yeweyntej748
    @yeweyntej748 Před 5 dny +13

    እያስተማርሽ እግረ መንገድሽን ማስታወቂያ ምትሰሪያት ነገር ምን ያክል ጎበዝ ነጋዴ መሆንሽን ያሳያል. ዛሬ ቡናውን አስተዋወቅሽ.👍🏾

  • @kabetube
    @kabetube Před 5 dny +1

    እናመሰግናለንኤልሲየ ቡናችንም ሌሎች ምግቦቻችን በፋጽም ከሌላው ሀገርጋ አይገናኙም በጣም ልዮና ኦርጅናልናቸው

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 5 dny +1

    Good to see you, Elsi'yea! Thank you for sharing!

  • @fayaz3598
    @fayaz3598 Před 5 dny +3

    Thank you ኤልሲ❤

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před 4 dny

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ቨጣም ነው የምቀናብሽ ተባረኪ አብዝቶ ጌታ እድሜ ይስጥሽ ታስፈልጊናለሽ

  • @azebmarkos8374
    @azebmarkos8374 Před 2 dny

    የኔ መልካም እናመሰግናለን ❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před 5 dny +4

    ኤልሲዬ🥰 ዝናቡ ነው ጉንፋን ያስያዘሽ እዚህም አልፎ አልፎ ይዘንባል እኔም ጉንፋን ይዞኛል አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም🤣🤣🤣

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 5 dny

    እመሰግናለን ኤልሲ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 5 dny +2

    አመሰግናለሁ❤

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 Před 4 dny

    Elsi you are alwayshave positive Energy may God bless you !!!!were ever you go God be with you 🙏.

  • @rahelabebe1046
    @rahelabebe1046 Před 2 dny

    Thank you Elsye! ❤

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 Před 4 dny

    እልሲዬ እንኳን ደህና ሇንሽልኝ
    አሰቤ ነበር

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys Před 5 dny +2

    Elsiyo my heroooo of life wididdddd 🇪🇷

  • @melay222
    @melay222 Před 5 dny +1

    Thanks for sharing

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před 5 dny +3

    ኤሌስዬ ሽቶና ጠረን ዉይይይ በተለይ እድሜ ትንሽ የጨመረ ሽቶ ጠንካራ ተቀብተዉ ሰዉ መሀል የራስ ምታት ያስይዛል አንዳንዴ ወደላይ ይለኛል አንዳንዴ መተንፈስ ያቅተኛል። ከቤት ሲወጡ ሆን ብለዉ ይቀባሉ እንዴት እንደመንለምደዉ አላዉቅም ስትናገሪም ትሰደቢያለሽ ኪኪኪኪ። ለማንያዉም ለጉንፋንሽና ብርድ ከሆነ ለኔ የሰራልኝ ሳይላጥ የተቀቀለ ነጭ ሽንኩርት፣ማር፣እርድ ፣እና የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሶስት ጊዜ ወጥኩ ከዛ ሮዝመሪ፣ቀረፋ፣እና የመንደሪን ልጣጭ ማር አፋልቼ እየጠጣ በ 3ቀን ዳንኩ ሀሌም በ home made medicine ነዉ ነዉ እምጠቀመዉ። ቡና እንዳልሽዉ ቆልቼ ፈጭቼ ነዉ እምጠቀመዉ።በተለይ ለእጂና ጸጉር👌

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 Před 5 dny

      ሽኝኩርቱን ስትልጭዉ ሹልክ ነዉ የሚለዉ ቅባቱም አይቀርም በጣም አይብሰል ፈዉሱ ፈጣን ነዉ በተለይ ጠዋት ባዶ ሆድ ማታ ሲተኛ በነገራችን ላይ ሲንተከተክ መታጠን በራሱ ትልቅ ፈዉስ አለዉ አይን ጨፋኖ አፍን ከፍቶ መታጠን ከቤት ሳይወጡ። ወዲይ😂😂😂

  • @meronassefa3247
    @meronassefa3247 Před 5 dny +2

    AmaIng video a beautiful women inside and out....thank you ao much dor your all help and effort helping your community....you are amazing 👍🏽 we love you 🙏❤️

  • @RediatDesta
    @RediatDesta Před 3 dny

    Yegebashal yene konjo egziabhar yedabsesh.....

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. Před 5 dny

    ኤልስዬ ለፊቴ ቡና የማር እንዴት እንደሚያለሠልሰልኝ😊 በዘይት እሞክራለሁ ። ተባረኪ❤

  • @kidistbekele4304
    @kidistbekele4304 Před 5 dny

    yanchi mikir yamayitekem yelam iko Elsiye thank you

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 5 dny +9

    Aye Elsiye……….you killed me with laughter again………we are not monkeys to have hair all over our body……😂😂😂😂😂
    Great edifying points btw, thank you ❤❤❤

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama Před 5 dny

    Thank you ELSYE ❤❤❤❤

  • @tahanur8136
    @tahanur8136 Před 5 dny +2

    ሰላም ለመጥፎ እግር ጠረን እንዴት እንጠቀም ምክርሽ

  • @elza253
    @elza253 Před 4 dny

    Thanks Elusi

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 Před 4 dny

    Elsye thanku very much

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 4 dny

    Elsiye tebarekiling 🎉 how many times can we use for a week?

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Před 5 dny

    Elseye betam tekami nw be ewnt tebarki ❤🙏🙏🙏

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 Před 4 dny +1

    ኤልሲ ይገርማል ውጭም ይህ ችግር አለ እዚህ ድህነቱም ይመስለኝ ነበር ግን ደሞ የድህነት ስሙንም የማያውቁት ጋር ችግር ሆኗል ለማንኛውም ስለ መልካም ምክርሽ እናመሰግናላን ለኢትዬጵያውያን ሌላም ፕሮግራም ብትሰሪልን ጥሩ ነው❤❤❤

    • @enatnettube8779
      @enatnettube8779 Před 4 dny

      Lemon 🍋 🍋‍🟩 🍋‍🟩 Ethiopia lalachu ytekemal deodorant lemegzat akem kelyle !!!!! Bemetenum byhon yredal

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před 5 dny

    yena konjo selameshe yebeza❤❤❤ hina yemimesel gen kelem new beleshe asayteshe neber ena semun negerigi mamaya❤❤❤❤❤❤❤

  • @nesuyusuf3549
    @nesuyusuf3549 Před 5 dny +2

    Brave woman

  • @zahara4564
    @zahara4564 Před 5 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @tigestaweke3168
    @tigestaweke3168 Před 2 dny

    እባክሸ እህቴ ከቻልሸ ብጉርን በተመለከተ ለሚያስቸግረው ሰው ለሚሆን ብትሰሪ በጣም ይጠቅማል በተለይ ለኛ ቆዳ ለሚሆን ለሴት ልጆች የሚሆን እባክሸ በጣም ስለተቸገርኩነው ልጄ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 Před 3 dny

    ሰላም ለዚህ ቤት🎉❤

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 Před 3 dny

    You are the sweetest ❤ love and Respect 🙏🏼

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 Před 5 dny +1

    የቡና እስኮራብ ለቆዳ ብቻ ሳይሆን መንፈስንም ዘና ያደርጋል ሁላችሁም ሞክሩት ኤልሲ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gl8do3pq7l
    @user-gl8do3pq7l Před 2 dny

    ኤልሲ ምርጧ❤❤❤❤❤

  • @theblessedsarahchaka1233

    tbarki

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před 5 dny

    Grazie mille carissima mi trovo benissimo

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před 5 dny

    Konjo eko nsh❤❤❤

  • @meskeremanteneh8303
    @meskeremanteneh8303 Před 4 dny

    Elsuye, please sile vitamins nigerin.kebizatu yetenesa yetu endemitekimegn mawek kebedegn.

  • @user-kc9hp3is7j
    @user-kc9hp3is7j Před dnem

    Elsiyeee yene konjo swedsh!

  • @kidistmikre3094
    @kidistmikre3094 Před 5 dny

    ጣልያንን አስጎብኚኝ ኤልሲዬዬ❤

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 5 dny +2

    ❤❤ እንዴት ከረምሽ ሴት ቤት የገባች ጉንፋን የተረገመች ናት ይባላል ምክንያቱም በአጥሚቱም በትኩስ ትኩስ ነገርም ስለምትጠበስ ቶሎ ትጠፋለችና አጥፊያት እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት እናመሰግናለን በነገርሽ እኔ አንዲትም ዘለላ ጸጉር የለኝም እግዜር ክሶኛል

  • @mikynati2329
    @mikynati2329 Před 5 dny

    ማሻ ቡና አንደኛ ነው የሻለቃ ገብረ ስላሴ ሲሆን ከማሳ ጀሜሮ ፕሮሰሱን ጨርሶ ለገበያ የቀረበ ቡና ነው አንደኛ ቡና ማሻ ቡና

  • @amenti3177
    @amenti3177 Před 3 dny

    ግን እኮ ጸጉር ሲፈጠር ምክንያት እና ጥቅም ስላልው ነው መኖሩ ጥቅም አለው ለሚሉ ሰዎች ምን ትያልሽ ?i need your answer

  • @BitaniaNatna-4yx
    @BitaniaNatna-4yx Před 5 dny +2

    Thank you elsye 🇪🇷

  • @edushge8228
    @edushge8228 Před 4 dny

    ኤልሲየ ጨርሶ ይማርሽ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Před 5 dny +1

    ❤❤❤

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Před 5 dny

    Else pls yet nw bunawn order le madreg ❤️🙏

  • @user-jv4gn1le6c
    @user-jv4gn1le6c Před 21 hodinou

    እስኪ።ስለ ከርቤ የምታውቂውን ብትነግሪን በምን አይነት መጠቀም ይቻላል

  • @GHfamily2020
    @GHfamily2020 Před 2 dny

    Elsi, for me lemon used to lower my Hemoglobin

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před 3 dny

    👍👍👍

  • @frehwotdesta
    @frehwotdesta Před 3 dny

    የኤልሰዪ ቢታሚንሲ አይነቱን ብሳዩን በጣም ደስ ይለኝል? አህቴ አባክሽ ምክናያቱም አኔ በጣም የአይሪን ደፊንሽን ያስቸግርኝል 1005 mg አወስዳለሁ ግን ደግም አንዳንዲ ዲዚ አለኝ አመሰግናለሁ በርቺልን አህቴ❤❤

  • @JoyTeklehaymanot
    @JoyTeklehaymanot Před 4 dny

    Ewdishalew geta eyesus wede betish ygba

  • @messya7125
    @messya7125 Před 4 dny

    ቡና ቡና ነዉ ስንቱን አይነት ልንጠቀም ነዉ

  • @user-tc2fl7gs4o
    @user-tc2fl7gs4o Před 2 dny

    Nescafé metekem yichalal?

  • @user-qv7ep4zj8n
    @user-qv7ep4zj8n Před 4 dny

    ውይ በጣም ነው የምወድሽ ድምፅሽ ሌላሰው አስመሰለሽ እረፍት አድርጊ

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 4 dny

    ውሃ በሎሚ በክረምትም በበጋም ከቤቴ አይጠፋም፣ ለልጆችም ጥሩ ነው

  • @shewagirma5459
    @shewagirma5459 Před 5 dny

    ኤልስዬ በወይራ ዘይት ይቻላል

  • @bereketandualem8769
    @bereketandualem8769 Před 5 dny +3

    አንበሲት እካ ነሸ❤❤❤❤

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 Před 5 dny +1

    Tewedaj...

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 5 dny +2

    ማር እኮ ነሽ❤

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před 5 dny

    ❤❤❤❤

  • @zemzemjemil3072
    @zemzemjemil3072 Před 5 dny

    ❤❤❤❤berich yene web

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 5 dny

    ሎሚሚሚሚሚሚሚ👍👍👍👍👌👌👌👌👌😊

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 5 dny

    ኤልስዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ቅመም ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ይመችሽ ❤❤❤

  • @user-xu2zo7bq8x
    @user-xu2zo7bq8x Před 4 dny

    Else konjo enmsgenalen

  • @kibrettesfay7379
    @kibrettesfay7379 Před 2 dny

    Elsi ye Swedish hinna gen endet endabalashen it dameg my hair

  • @ilaili
    @ilaili Před 5 dny +3

    yene wd enkwan dehna metash

  • @nebiyatkebede5059
    @nebiyatkebede5059 Před 4 dny +2

    Body scrap, coffee with honey the best 👌

  • @emma4375
    @emma4375 Před 4 dny

    Elsiye konjo gelsteneteshe eko des silegne 😂wenetshen newe egna tota adelen tebarekilegne

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 Před 5 dny

    Ciao Elziy io la verità uso sempre le scurb del caffè.ovvio la nostro caffè e speciale.vicino mia lavoro ho un bar meravigliosa. sul menu scretto special caffè ethiopia costa quasi 3 € lo sempre uso.anche hanno messo come un principio 😂 sono veramente orgogliosa.quando tu ordini . frullahanno davanti e te.chi bello.grazie Elziye❤

  • @hab280
    @hab280 Před 5 dny +5

    የብጉር ጠባሳ ፊታችን ጥርት እንዲል ምን እናድርግ 😥😥😥

    • @Sebleabay-fu9pg
      @Sebleabay-fu9pg Před 5 dny

      የቡና ዱቄት በተልባ ጀል ለውሰሺ ተጠቀሚ ለኔ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ❤

    • @hab280
      @hab280 Před 4 dny

      @@Sebleabay-fu9pg እሺ♥️🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 3 dny

      ብጉር ከወጣብሽ ፊትሽ ወዛም ነው ማለት ነው ስለዚህ ሬት ተቀቢው እያደበዘዘ ያጠፋዋል 🙏❤️🙏

  • @yodittsegay3632
    @yodittsegay3632 Před 3 dny

    😂😂😂😂 wuy elsi bedemb argesh new yegelexshiw egna tota adelem mn yarglnal well said

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před 5 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bezawithabtamu7786
    @bezawithabtamu7786 Před 4 dny

    eji Ena egir gun it's fine

  • @negabe7417
    @negabe7417 Před 5 dny +1

    ለዚ ነው ማደንቅሽ 😍 እሄን ምክር ምታሟላ ሴት ካለች ለጋብቻ እፈልጋለሁ 😁😍

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Před 5 dny

      😂😂😂

    • @negabe7417
      @negabe7417 Před 5 dny

      ​@@BT-yl3qg እንኳን ደና መጣሽ 😁😍

  • @emanjihad1351
    @emanjihad1351 Před 22 hodinami

    🥰🥰🥰💋💋💋

  • @user-dx5mn2lc9u
    @user-dx5mn2lc9u Před 5 dny

    ማራኪ የሆሽ ሤትዬ ❤❤❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Před 4 dny

    የኤልሲ የዮትዮብ ቤተሰቦች ተባረኩ፡፡

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 5 dny

    God bless you and your family

  • @meseledametew9354
    @meseledametew9354 Před 3 dny

    ኤልሳ ሠፈርሽ የት ነው

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 5 dny

    ሻበተር ፈልጌ ነበር ዱባይ የት ነው የማገኘው ኤልሲ

    • @user-rz8qf1vd2k
      @user-rz8qf1vd2k Před 5 dny

      እሷ ጣልያን ነው ያለቺው ዱባይ አይደለችም

  • @adissale1673
    @adissale1673 Před 4 dny

    ኤልስየ እደው በናትሽ መልሽልኝ ጥርሴን ሁሌም በማፀዳ ሳአት በጣም ይደማብኛል ምን ላድርግ

    • @yordanosfikire
      @yordanosfikire Před 2 dny

      በጥርስ ብሩሽ የማይነሳ የጥርስ ቆሻሻ ካለ ና ድዳችን ከተቆጣ ሲቦረሽ መድማት ሊኖረው ይችላል ይኼ ከሆነ ምክንያቱ ባለሙያ ጋ ሄዶ ጥርስን ማሳጠብ መልካም ነው ሌላው ደግሞ የ vitc እጥረትም ካለ በምግብ ማስተካከል ያስፈልጋል

  • @eyobtube5540
    @eyobtube5540 Před 2 dny

    Yasayeshiw shaver Elsi telant mokerew neber.asabedogal yemejemeriaye neber semokrew 😅

  • @addiss5360
    @addiss5360 Před 5 dny +1

    Hi elsi I ordered 3 products almost a month now. I didn’t receive it. I emailed you but no respond yet. Could you pls check your emails?

  • @Ayla-pc3dg
    @Ayla-pc3dg Před 3 dny

    ሳሙናው private አካባቢ መጠቀም የለብንም ስትይ እኔን የሚያሳስበኝ ከአንገታችን የሚወርደውስ መልስሉኝ እባካችሁ ስለሚገርመኝ ነው

  • @user-dx5mn2lc9u
    @user-dx5mn2lc9u Před 5 dny

    አድ ኩባያ ሎሚ ጨምቄ ጠጥቼ ወስፉት እናኮሶ ጠርጎ ያውጣልኝ ነበር ልጂሆኜ

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 Před 5 dny

    Elsye anbesa beletabelte negade hahaa

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Před 5 dny

    የብብት ላብ ያስቸገራችሁ ልንገራችሁ

    • @onelove6849
      @onelove6849 Před 5 dny +3

      Eshi ngerin

    • @negabe7417
      @negabe7417 Před 5 dny

      ​​@@onelove6849 ሚቀባ ዲዶራንት ብቻ ነው 👍
      ጠረን የለለው ፉጡር የለም 🤣 በተለይ ከ እንስሳት የ ፍየል ጠረን 🤣

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer Před 5 dny

      @@onelove6849 በጣም ያልበኝ ነበር በዝያ ላይ ይሸታል አሁን ግልግል አልኩ ሰደልያ ሂደሺ የ ፉራውላ ዶድራንት ግዥ ወላሂ ላብ እሚባል የለም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 3 dny +1

      ላብ ጤና ነው ሊያልበን ይገባል እደውም ካላላበን ነው መጥፎ። ላባችን ግን አይሽተት ንፁህ ላብ ጤና ነው🙏❤️🙏

  • @user-em3nc5pp4f
    @user-em3nc5pp4f Před 4 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletyohannes1038
    @mahletyohannes1038 Před 5 dny

    😂

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 5 dny

    ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🫶🏾

  • @tigiste5465
    @tigiste5465 Před 5 dny +1

    እጅ እና እግር መላጨት ሲለምድ ሲያድግ እጥፍ ሆኖ ያድጋል ምርጫ ነዉ። የብብት ፀጉር ግዴታ ነዉ

    • @negabe7417
      @negabe7417 Před 5 dny +1

      ሲለምድ 😭 ዝንጀሮ ትሆንያለሽ ብላሽ አለች እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 3 dny

      እኔ ተናግሬአለሁ እደመሰላችሁ 😂😂😂😂

    • @tigiste5465
      @tigiste5465 Před 3 dny

      @@negabe7417 የዝንጀሮ ዘር ካለብሽ ነው ችግሩ ፡ያሉትን ሁሉ የሚከተል ጭንቅላቱን የማይጠቀም ከአራዊት በምን ይሻላል

    • @tigiste5465
      @tigiste5465 Před 3 dny

      @@negabe7417 የዝንጀሮ ዘር ካለብሽ ነው ችግሩ ፡ያሉትን ሁሉ የሚከተል ጭንቅላቱን የማይጠቀም ከአራዊት በምን ይሻላል