ማዲያት ሳናጠፋው የትም መሔድ የለም በርቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2023
  • #elsabeautynt #ethiopianbeauty #vitamincserum #shegerinfo
    I USED
    #milk
    #ricepowder
    #potato
    #sunscreen
    #vitamincserum
  • Zábava

Komentáře • 728

  • @mihiretwsemayat3213
    @mihiretwsemayat3213 Před 25 dny +1

    ኤልሲ ምን ልበልሽ በጣም አመሰግንሻለሁ እግዝያብሔርን በጣም ነው ለውጥ ያየሁት በቃ ትንሽ ነው የቀርው ሊጠፋ ፎቶዬን ብልክልሽ ደስ ባለኝ ነበር እና እኔ የተጠቀምኩት የጥቅልል ጎመን ውሀ ነው 19 ቀን ሆኖኛል ከጀመርኩት ደሞ የፊቴስ ማማሩ ጸድት ብሎ ሰው ሁሉ እሰከ ሚጠይቀኝ እና በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት አረ እህቶቼ ተጠቀሙት አደራቹ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 24 dny

      @Elsasey በቴሌግራም የበፊቱንም የአሁኑንም ልይሽ የግሌ ነው ይሔ ቴሌግራም እሺ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በትክክል ስለተጠቀምሽ ነው

    • @AmlakuaLij
      @AmlakuaLij Před 3 dny

      ⁠@@elsabeautynt

  • @fafiamin
    @fafiamin Před 10 měsíci +140

    የትቅል ጎመን ውሀ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ ካለው ኮሜንት ላይ አሳውቃችኋላሁ እህቶቸ አይዟችሁ አትጨናነቁ የስደት ከሆነ ሀገር ስንገባ ይተወናል ኢንሻአላህ ጭንቀት ቀንሱ እኔ ሳውዲ እያለሁ ትንሽየ ነበረኝ ጭራሽ አይታይም ነበር ትኩር ብየ ካላየሁት ኢትዮ ገባሁ ምንም አልጨመረም ተመልሼ ዱባይ ስመጣ ጨመረ ስለዚህ ሀገር ስሄድ ይተወኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😊

    • @genetadane9683
      @genetadane9683 Před 10 měsíci +11

      እኔም 3 ቀኔ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ እህቴ

    • @user-gk2er2mw5i
      @user-gk2er2mw5i Před 10 měsíci +2

      😂እኔም ትላንት ጀምሬዋለው ይለቅ ይሁን🤔

    • @fhddfhad4800
      @fhddfhad4800 Před 10 měsíci +1

      እኔም ጀምሪለሁ በሉ በርቱ

    • @AykalMohamed
      @AykalMohamed Před 10 měsíci

      እኔም ጀምርለሁ

    • @fafiamin
      @fafiamin Před 10 měsíci +15

      @@user-gk2er2mw5i 4 ቀኔ ከጀመርኩ እስኪ እንሞክረው መቸም ፉታችን ጉሊት ሆነ 😁😂

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 10 měsíci +2

    Elsiye እውነት እንቅልፍ እኔ ይጎዳኛል እናመሰግናለን ❤

  • @dagiranagudata5035
    @dagiranagudata5035 Před 10 měsíci +13

    ምን አንደምልሽ ቃላት አጣዉ አንቺ ለሠዉ ልጆች ፀሐይ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binyam781
    @binyam781 Před 10 měsíci +13

    ኤልሲ የዛሬውም እጅግ ጠቃሚና ለበርካቶች መፍትሔ ሰጪ ቪዲዮ ነው ። በርቺልን የቻናልሽ ዕድገትና ተቀባይነትሽም በፍጥነት እየጨመረ ነው ።በርቺልን እህታችን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን እህት

  • @keryodtube
    @keryodtube Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ኤልስዬ❤

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Před 10 měsíci +2

    Please share the link for coffee treatment. Thank you

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 10 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ 💞💞😘😘😘😘

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 Před 10 měsíci

    ኤልሲ እናመሰግናለን

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን እየተከታተልንሽ ነው

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 10 měsíci +2

    የምድን እየመሰለኝ ነው የማይሽ ምክርሽ እራሱ ያድናል ኤልሱ ተባረኪ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před 10 měsíci +9

    ውሽሽሽሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ላንቺ ቅን የታደልሽ ሴት ነው ኑሪልን ❤ይሄ መታደል ብቻ ነው::

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e Před 10 měsíci

    ተባረኪ 🌹🌹

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ!

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 Před 10 měsíci +1

    ኤልሲ እንኳን ደና መጣሽ

  • @HamctMcsfn
    @HamctMcsfn Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይደጥሸ

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 Před 10 měsíci +1

    እሽ እንጠብቃለን እህታችን ❤❤❤❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Před 10 měsíci

    ኤልሲዬ የውስጥ አድራሻሽን 🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልን እናመሰግናለን ለምታሳይን ነገሮች ❤❤❤❤❤

  • @shamsyaal-zo8nj
    @shamsyaal-zo8nj Před 10 měsíci

    እንሻ አላህ እህት አላህ ይርዳን

  • @user-jx2qj8dv5m
    @user-jx2qj8dv5m Před 10 měsíci +4

    ከቅንነትሽ እውነተኛነትሽ ተባረኪ አትቸኩሉ ማለትሽን ወድጀዋለሁ እኔ በአንድ ቀን ተጠቅሜ እንደጨረስኩ ለውጥ እጠብቃለሁ በጣም እጓጓለሁ እንዳልሽውም በአመታት ይመጣውን በአንድ ቀን ማጥፋት አይታሰብም

  • @user-yi2zb6mq8t
    @user-yi2zb6mq8t Před 10 měsíci +1

    መልካም ሠራ ሰራሲ መልካም ነው

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 Před 10 měsíci +2

    God bless you ❤

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před 10 měsíci +1

    Thank you so much. I am using cabbage water I will start this one also. Be blessed ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ ይብዛ ኤልሱ እኛም እንወድሻለን እናከብርሻለን😍👌 እኛም አንለቅሽም እርጋታሽ ደስ ሲል እናመሠግናለን

  • @user-wc5hm4tz4f
    @user-wc5hm4tz4f Před 10 měsíci +2

    ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ጥቅል ጎመን ለሁለት ነገር ጠቅሞኛል ለፊቴና ክብደት ለመቀነስ ፈጣን ለውጥ አግኝቸበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 10 měsíci +10

    ኤልሲ የጥቅል ጎመን ውሀ ባለቤቴ እየጠጣ ከጨጓራ ተፈውሷል መዳህኒቱን ከአመታት በላይ ይወስድ ነበር ትቶታል ሎሚና ብርቱካንም መመገብ ችሏል እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ገላገለው በጣም እሰጋ ነበር በየቀኑ የጨጓራ መዳህኒት ይወስድ ሰለነበር ጌታ አንችን ተጠቅሞ ተፈውሷል በርቺ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci +2

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ ይክበለር

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 Před 10 měsíci

      ​@@elsabeautyntAmen🙏

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Před 10 měsíci +2

    ሰላም ኢልሲ እንኳን ሰላም መጣሸ❤❤

  • @user-tm3bu4pt8q
    @user-tm3bu4pt8q Před 10 měsíci +1

    የኔእናትእናመሰግናለን❤

  • @rabiatube1167
    @rabiatube1167 Před 10 měsíci +5

    ሰላም ሰላም ኤልሲ 🌿🌴በተፈጥሮ ከኬሚካል ነፃ በሆኑ በቤት ውስጥ በምናገኛቸው ግብአቶች ለፊት የምታመጪያቸው የተለያዩ ማስኮች አብዛኛ ማዲያት የሚባል በጣም ፊትን የሚያበላሽ ነገር ለሱ የእውነት ፍቱን ነው ብለሽ አንቺ ሞክረሺው ለሌሎች ይጠቅማል ብለሽ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ተባረኪ 🌿🌴

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 Před 10 měsíci

    መልካም ሰው ነሽ

  • @meserettesfaye1140
    @meserettesfaye1140 Před 10 měsíci

    በርቺ እህታችን ለደረቅ ቆዳ ክሬም 21 ጥሩ ነው ወይ ምን ትመክሪኝ አለሽ ኤልሲዬ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 10 měsíci +13

    እህቶቼ እውነቷን ነው ማዲያት በሽታ አይደለም፣ የባሰው አለ እኔ ሳላስበው ለምጥ መጣብኝ ፊቴ ተዥጎርጉሯል፣ በተፈጥሮዬ ቀይ ስለሆንኩ እንደጠይሞቹ አያስደነግጥም እንጂ አይጣል ነው። ባላችሁ ተፈጥሮ እግዚአብሔርን አመስግኑ!

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 10 měsíci +1

    ሰላም ሰላም ዉድ እህታችን እንካን ደህና መጣሽ🙏❤🌹 ስለሁሉም መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @hilluTube
    @hilluTube Před 10 měsíci

    Elsi betam amesegenalehu. Lewtun demo wedefit enageralehu❤❤

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Před 10 měsíci +3

    ኤልስዬ እዴት ነሽ ማዲያት እርጉዝ ስሆን ወቶብኝ አልጠፋ አለኝ ህክምና ሄድኩ መዳኒት ስወስድ ይቀንሳል ሲያቅ ያው ተመልሶ ይመጣል ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ጠጥቼ ሚቀባውንም ተጠቅሜ ለውጡን አያለው በጣም እናመሰግናለን የኔውድ🙏😘❤️

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 Před 10 měsíci +3

    Elsaye, your videos are all very informative. Thank you for caring and teaching how to treat our skins better.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci

      Glad you like them! Thank you so much.

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Před 10 měsíci

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ❤️እናመሰግናለን እውነት ነው አንላቀቅም

  • @Alem4305
    @Alem4305 Před 10 měsíci

    ኤልስዬ ፍቴ በጣም ብጉር ነበረሁ በፍት አሁን ወደ ማዲያት እየተቀየረ ስለሆነ ቶሎ ደረሰሽልኛል በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ ለዉጡን አሳውቅሻለሁ❤❤❤

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g Před 10 měsíci +1

    ምወድሽ የኔ መልካም ❤️

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede9628 Před 10 měsíci +8

    ጥቅል ጎመኑም ጠጣለው ሚቀባውም ከጀመርኩኝ 7ቀን ሆነኝ ብቻ በጠፋልኝ እና እኔም ባመሰገንኩሽ ኤልሲየ የኔ ደርባባ❤

    • @yesewuyesewu9247
      @yesewuyesewu9247 Před 10 měsíci

      የሚቀባው ነገር ምንድነው እህቴ ሹክ በይኝ የሚጠጣው ጥቅል ጎመኑ ነው

  • @samrikidane1312
    @samrikidane1312 Před 10 měsíci

    Elesuya Amesegensh alew tebarki eheta ❤

  • @semira5213
    @semira5213 Před 10 měsíci +2

    እረ የኔማ ስት አመት ሆነኝ የማንንም መዳኒት እየተጠቀምኩ ቆዳየ በጣም ሳሳ እስኪ እሞክረዋለሁ ይሄንን ደሞ❤❤

  • @user-ee1kh7wz5e
    @user-ee1kh7wz5e Před 10 měsíci

    Tnxs sis tekel gomenun eytetekemeku new lewt kalew negereshalew

  • @mimiaba7884
    @mimiaba7884 Před 10 měsíci +1

    አንቺ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ። እና እኔ አጠባለው ግን ይሄ ልጀምር በሳምንት ስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብኝ?

  • @salambh5102
    @salambh5102 Před 10 měsíci +8

    ጥቅል ጎመኑን ጀምረያለው እውነት ከሆነ አመሰግንሻለው❤❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን በጣምረጥ ወህድ ነው

  • @user-jj2rm9dt9v
    @user-jj2rm9dt9v Před 10 měsíci

    ኢሊሲ ሰላምሺ የብዛ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የተቀቀለዉ ጥቅልል ጉመን ምመግብ እንቺላለን?

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 Před 10 měsíci

    ሀይ ኤልሲ እግዛቤር ይባርክሽ በጣም አስተማሪ የሆኑ ጠቃሚ ናቸው የምሰሪልን እግዛቤር ይባርክሽ ለሽበት የሰራሽውን ከፍቼው ሊንክ ፈልጌ አላገኘሁም ካማዞን የገዛሽውን ከቻልሽ እባክሽ

  • @beyenechmulaw2553
    @beyenechmulaw2553 Před 10 měsíci

    Thank you ❤

  • @erahma518
    @erahma518 Před 10 měsíci +1

    ❤አምሠግን

  • @Gunatube
    @Gunatube Před 10 měsíci +5

    እምታስተምሪው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው በርች እህቴ❤ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን❤😢

  • @buswalemwubset7611
    @buswalemwubset7611 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን እህታችን የፀሀይ ክሪሞን አስቀምጭልኝ

  • @maryammariam9199
    @maryammariam9199 Před 10 měsíci

    Yene liyu tebareki❤

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 10 měsíci

    tebarki

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Před 10 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ አንደበተሽ ደስ ይላል እግዛብሔር ይስጥልን
    የወጭ አገር ድንች ይሰራል ብለሽ ነው? ከሆነስ የትኛውን አይነት ትመክሪኝ አለሽ?

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 10 měsíci +5

    Elsaye, this is such a simple and helpful procedure with sensible recommendations (not to save it in the fridge cuz I always do so the left overs 😂).
    Thank you for your willingness to share your knowledge with this community. ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci +2

      Glad it was helpful! i am smiling!

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 10 měsíci +1

    የኔ ማር ወለላ በጣም ነው እምወድሽ እህት አለም ❤

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እንወድሽ አለዉ

  • @MulunehLema
    @MulunehLema Před 2 měsíci

    ኤልሲዬ የጥቅል ጎመኑን እየተጠምኩ ነው በጣም ለውጥ ማየት ጀምሬያለው! በጣም thank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 2 měsíci

      እሰይ ደስ አለኝ ቀጥልበት ሙልጭ አርጎ ነው የሚያጠፋው እሺ

  • @luchiaasrat2654
    @luchiaasrat2654 Před 10 měsíci

    Thank you ❤❤❤

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Před 10 měsíci

    Thank you

  • @user-me3bq1ic7x
    @user-me3bq1ic7x Před 10 měsíci

    Thank You❤❤❤

  • @seblewongelsileshi187
    @seblewongelsileshi187 Před 10 měsíci +2

    ኤልስዬ የኔ ውድ! የጥቅል ጎመን ውሀውን መጠቀም ጀምሬያሁ። የኔ ማዲያት ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል። መልኬ በጣም ቀይ ሲሆን በማዲያት ግንባሬ ሳይቀር ጠቁሯል።

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Před 10 měsíci

    Thanks 👍

  • @miryamgoytom8240
    @miryamgoytom8240 Před 8 měsíci

    Yeny konjo egzabher yebarkch

  • @freweynimessel562
    @freweynimessel562 Před 10 měsíci

    Elsiye yegomen wha erguz mewsed tchlalech tebareki

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před 10 měsíci

    God bless you my dear. I will definitely try this.

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 10 měsíci

    Thanks❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Před 10 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን 😂

  • @freweinimehari5491
    @freweinimehari5491 Před 10 měsíci +5

    Hi elsi is that okay to take cabbage water while i am breastfeeding

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 10 měsíci

    ኤልስይዬ ሰላምሽ ይብዛ እኛም ደህና ነን እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ኤልስዬ ውህዶችሽ ለፊትም ለፀጉርም የሚሆኑ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በመሆኑ ተጠቃሚ ነው የምንሆነው በጣም ነው የምወደው በርቺ ❤

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Před 10 měsíci

    Really thanks 🙏 blessed

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Před 10 měsíci +3

    አቦ እርጋታሽ ገና ዛሬ የጥቅል ጎመን ውሀ ጀምራለሁ በሻለኝ ምልሽን አላቅም እርጋታሽ ትምርትሽ አቤት አሟልቶ ሰጠሽ

  • @miniar5759
    @miniar5759 Před 5 měsíci

    God bless you for sharing

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 10 měsíci

    ሰላም ኤልስዬ ማር ❤❤❤

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 10 měsíci

    የኔ ቆንጆ ሰወድሸ ጥቅል ጎመን ሸታውን አልወደውም ሌላ የለሸም

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 10 měsíci

    እህቴ የጥቅል ጎመን ውሀ ጋር አብሮ ፈጭቶ መጠጣት ይቻላል ወይስ የግድ ውሀውን ብቻ ብንጠጣ የተሻለ ነው?

  • @munabh5858
    @munabh5858 Před 10 měsíci

    Selam Elsie Enkewan dehna metashe

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před 10 měsíci

    መሸአላህ 👍👍👍

  • @user-fr3yj9cp9g
    @user-fr3yj9cp9g Před 10 měsíci +1

    የእውነት መልካም ሰው ነሽ በርቺ ተባረኪ የጥቅል ጎመን ውሃውን አየተጠቀምኩ ነው እንዲሁም ትሪትመንቱን

    • @RiyaRiya-pg9vo
      @RiyaRiya-pg9vo Před 10 měsíci

      ትሪትመቱ ምንድነው እህት ንገሪይእስቲይ እኔጥቅልጎመኑን እየጠጣሁነበር

  • @zeyenebahmed1494
    @zeyenebahmed1494 Před 10 měsíci

    Thank you my dear 😘 ❤️ 💕

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 10 měsíci

    ኤልስየ እኔ ማድያት የሚባል አያውቀኝም ነበር አሑን ግን ለረጅም ግዜ ሳላየው ፊቴ ላይ ወጣብኝ ከግዜ በሖላ ሳየው ተበላሽቷል እሑን ግን ምንም አልጠፋ አለኝ መድሐኒት የምወስደው በጣም ሐይለኛ ነው አሉኝ እና እሑን እውነትሽን መስታወት ሳይ ያበሳጨኛል አለቅ አለኝ

  • @MsHanan-dy2ep
    @MsHanan-dy2ep Před 10 měsíci

    Yesen skrabu sim ngerign ena demo samuna aymertm??

  • @user-mr8kb5wq7n
    @user-mr8kb5wq7n Před 10 měsíci +2

    ቫይታሚን ሲሰሴረሙን ሁልግዜነው የምንጠቀመው ወይስ ውህድባደረግንጌዜ

  • @alesagetachaw7658
    @alesagetachaw7658 Před 10 měsíci

    ኤልስየ ❤❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 10 měsíci +3

    እኔ ማዲያት የመጣብኝ በጨንጎራአሲድ
    ምክንያትነው ከዛም አልፎ የሃሞት ጠጠር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦፕሬሸን ሁኜ ጠጠሩ ወጧል ማዲያቱ ከበፊቱ እየቀነሰኘው በድንችና በእርድ

  • @buzebelachew2447
    @buzebelachew2447 Před 10 měsíci

    Yene mar Elsye betam new mamesegnish

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤ተባረኪልኝ

  • @emebetmekasha1511
    @emebetmekasha1511 Před 10 měsíci

    Wow how to use your time properly? Perfect.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Před 10 měsíci

      Thank you dear, time managment i might have videa one day

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před 10 měsíci

    Elsaya thyroyed yalebet tekel gomen metekem aychilm enda ?

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 8 měsíci

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ክፍ፣አይንኳሽ፣ሰላምሽ፣ይብዛልኝ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 10 měsíci

    ሰላም ሰላም ኤልሲ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před 10 měsíci

    ኤልሲ ሰላም ነው እኔ የቡግር ጠባሳው ነው ማዲያት ያወጣብኝ እና ምን ላድርግ፣ የኒቪያ ሰንስክሪን መጠቀም ጀምሪያለው ትንሽ ለውጥ አለው፣ ሰንስክሪኑን ፊቴን በታጠብኩ ቁጥር ብቀባው ችግር አለው፣ ከቻልሽ ኮሜንት አድርጊልኝ ኤልሲ፣

  • @aselefch
    @aselefch Před 4 měsíci

    Elsey tbireki eshi

  • @frezerasnake5079
    @frezerasnake5079 Před 10 měsíci

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ጥቅል ጎመን ለምታጠባ እናት መጠቀም ይቻላል?

  • @beimnetbami7815
    @beimnetbami7815 Před 10 měsíci

    Elesi gomenun ferawet b/c kezi belay biyakesagis biye
    madiyatun gen matifat efelegalew bez edemeye arogit memisel alifelegem so min laderge?

  • @newworld1212
    @newworld1212 Před 10 měsíci +9

    እኔ የቡናው በጣም ተስማምቶኛል በጣም ቆንጆ ነው ወፈር ይላል ለመቀባት አይመችም አሁን የቀረኝ ጥቅል ጎመኑን መጠጣት ነው ኢትዮጵያ እያለሁ ፊት እዳ ቻይ ነበር ምን ጉድ ውጭ መጥቼ ጉድ ሆንኩ ሰው ምን ይዤ ልመለስ ወደእናቴ ቤት ይላል እኔ እንዴት ይሄን ማድያት አጥፍቼ ቤተሰብ ጋር ልሂድ እላለሁ ውይ ማድያት አይሸፋን ነገር ፊታችን ላይ ተቀምጦ አሳቀቀን እንደአፍሽ ያድርግልን ለተጨነቅን ሁሉ

    • @asterabraha7968
      @asterabraha7968 Před 10 měsíci +2

      የኔ እሄት እኔ አለው ውደ ቤተሰብ መሄድ ያስጠላኝ
      በማድያት ይቅር መሄድ በቪዶ መደወል አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ እስኪ ፈጣሪ ይርዳን 💖🙏🙏🙏

    • @sms9104
      @sms9104 Před 10 měsíci

      ​@@asterabraha7968😢😢😢😢

    • @sms9104
      @sms9104 Před 10 měsíci +1

      ጥቅል ጎመን ለፊት ጥሩ ነው ስትል ነበር አሰራሩ እንዴት ነው እባካችሁ ተባበሩኝ

    • @sms9104
      @sms9104 Před 10 měsíci

      ​@@asterabraha7968ሁላችንም ነን😢

    • @newworld1212
      @newworld1212 Před 10 měsíci

      @@sms9104 ሊንኩን አስቀምጣዋለች መጀመሪያው ላይ