የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 05. 2023

Komentáře • 249

  • @pate840
    @pate840 Před 11 měsíci +278

    ተልባ ተፈጭቶ ብዙ ቀን አይቀመጥም፡ ከተፈጨ በውሐላ ለሶስት ቀን ብቻ መቆየት አለበት ለያውም ፍሪጅ ውስጥ ። ከምግብ ዶክተር የተመከርኩትን ላካፍላችሁ ብዬ ነው ። በቀን አንድ የሾርባ ማንኪያ ሰላጣም ላይ ነስንሶ፡ በእርጎም ለውሶ ፡እንደ ጁስም በጥብጦ ፡እንደ ባህላችንም ፈትፍቶ ፡ ትግራይ ክልል እንደሚመገቡትም ወጥ ሰርቶ መጠቀም ይቻላል ። በምግብ አለርጂክ ከፍተኛ ራስምታት ተቸግሬ የምግብ ዶክተር ጋር ሄጄ ያገኘሁት ምክር ነው ከጠቀማችሁ ። በርቺ እህቴ ስለ ጊዜሽ ስለ አካፈልሽን ቁም ነገር አመሰግናለሁ ❤️🙏🏼

    • @fozeyaadam8197
      @fozeyaadam8197 Před 11 měsíci +2

      እናመስግናለን ወደ

    • @be8cab
      @be8cab Před 11 měsíci +2

      ልክ ነሽ እኔ ፈቭቼ ውጪ አስቀምጨ ጣህሙ ተቀየረ ከዛ ተማርኩ ፈቭቼ ወደ ፍሪጅ

    • @sewiteesayas3906
      @sewiteesayas3906 Před 10 měsíci +1

      Thank you so much for sharing this. I did not know. God bless you.

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 Před 10 měsíci +6

      በጣም እንጅ እናቶቻችን ለአንድቀን አያስቀምጡም ነበር ወይየነጭ ሽንኩርት ፍሬ ወይም የጢናዳም ፍሬ ጨምረዉ ላንድ ቀን ያሳድሩ ነበር

    • @marmawitsisay436
      @marmawitsisay436 Před 9 měsíci +1

      Thankyou

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh Před 9 měsíci +12

    እጅግ የሚጠቅም ኣሰራር ነው። እናመሰግናለን!
    🎉👍🎉

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 11 měsíci +22

    የለውዝ ቅቤው ይዘጋል , ልላው ተመችተኘል 👍👍👍

    • @MmN-ir4rw
      @MmN-ir4rw Před 10 měsíci +1

      ከሁለም አሱ ጠቃሚ ነዉ

  • @Sinako-el1wt
    @Sinako-el1wt Před 11 měsíci +2

    በጣም አሪፍነው ዋዉ ብያለሁ❤❤❤ተባረኪ

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Před 11 měsíci +1

    Bravo..just keep going

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před rokem +11

    ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Před 9 měsíci +2

    Masha Allah batem aref now ❤❤🎉

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před 9 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውው በጣም አርፍ ነው 👍👍

  • @user-tl1pm6fr3t
    @user-tl1pm6fr3t Před 11 měsíci +12

    የለውዙ ቅቤ ቢቀር ላዋቂ በተለይ 🙏🙏🙏👍👍

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg Před 5 měsíci

      እኔም ለሶስት ቀን ያህል ተጠቅሜ አመመኝ ምናልባት ለውዙ ይመስለኛል በፋብሪካ የተቀነባበረ ስለሆነ መሠለኝ አሁን አቁሜዋለው

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Před 9 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ በርች❤

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 11 měsíci +103

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ እዚጋ እኔ ከልጅነት እስከ አሁን ተልባ ተለይቶኝ አያውቅም ። ማወቅ ያለብን ነገር ግን ተልባ በሙቀት ጊዜ ብዙ አይመከርም ። ስንጠቀምም ሳይበዛ በትንሹ እና በሳምንት አንድ ቀን ቢሆን መልካም ነው። እያንዳንዱን ጊዜ ተጠቅሜ ቸክ አድርጌዋለሁ ብዙ ጥቅም እንዳለው ሁሉ ከባድ ችግርም ያሥከትላል ከፍተኛ የደም ዝውውርን እና የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል ። ከውስጣችን ያሉ ዘይቶችን ሪሙቭ ያደርጋል የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል ክብደትንም ይቀንሳል ማንስትሬሽን ስንሆን በፍፁም አጠጣም ቆዳችን ላይም ከፍተኛ እንፌክሽን ይፈጥራል ስለዚህ በትንሹ መጠቀም መልካም ነው።

    • @user-hn6oo1wn9n
      @user-hn6oo1wn9n Před 11 měsíci +4

      እናመሰግናለን

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před 11 měsíci +1

      ግን ያልሽው ሁሉ ምናልባት ሁሉም ሰው ላይ ይደርሳል ማለት አይቻልም

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před 11 měsíci +4

      @@hanaabate8796 የእኔ ውድ የተልባ ተግባሩ የትኛውም ሰው ላይ አንድ ነው በተለይ እኛ እህቶች ላይ😍

    • @user-pn3it1dj5p
      @user-pn3it1dj5p Před 11 měsíci +9

      ፔሬድ ላይ ሲሆንማ ይመከራል ደሙን ጠራርጎ ያስወግዳል

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před 11 měsíci

      @@user-pn3it1dj5p በፍጹም አይሆንም ከፍተኛ የደም ዝውውርን በማምጣት በሽታ ላይ ይጥላል ገጠር ላይ ባለ ማወቅ እነ እናቴ ይጠቀሙታል ግን ጉዳቱን አይቸዋለሁ ።

  • @user-bk1vc2xo3x
    @user-bk1vc2xo3x Před 8 měsíci

    Baxam arif new❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 10 měsíci +5

    I tried and love ❤️ it thank you for sharing and god bless you Dear 💜💜💜

  • @tsigebaraki7145
    @tsigebaraki7145 Před 10 měsíci

    God bless u emzan

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 4 měsíci +1

    የኔውድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tsigebaraki7145
    @tsigebaraki7145 Před 11 měsíci +1

    God bless you 🙏

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Před 8 měsíci +3

    እስቦርት ለሚስሩት ጠቃሚንነው ሞክሩት በርች👌👌👌😋❤

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 Před 9 měsíci +1

    ያምራል

  • @astertakluu
    @astertakluu Před 9 měsíci

    Gobza barchi yen konjo😊😊😊

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před 10 měsíci +6

    ታይሮይድ ላለበት እይታዘዝም እንዲሁም እርጉዝ ሴት ያስወርዳታል በመውከጃዋ ስእት ብትውስድ መእፀንን ያስፈዋል ብዙ ግዜ ለሴቶች ባበዛ ጥሩ ነው መእፀን የማስፈት እድሉ ትልቅ ነው ግን ለምን ኔጌቲቭ የሆነውን ለምን እይናገሩም በቃ ውስድ ግን እታብዙ በ2ቀን በ3ቀን ቢሆን ጥሩነው

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Před 11 měsíci +3

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወድ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤ ዘይሪኝ. እኔንም

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 11 měsíci +2

    Gemash lamun betadergibt wow neber 👍

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před 10 měsíci

    Enamesgnalnn❤❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds Před 7 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሰብ መልሽ

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods Před 11 měsíci +1

    ወአሌኩም ሰላም ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔም ጎራ በይ ❤በጣም አሪፍ ነው ተልባ ሹክረን እህት

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan321 Před 8 měsíci

    ዋውውው

  • @user-nu8tj6ix8z
    @user-nu8tj6ix8z Před 11 měsíci +1

    now in good health condition
    thanks you very

  • @ትዳር
    @ትዳር Před měsícem +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t Před 5 měsíci +1

    Not every day is fattening careful 👍🏽

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Před 9 měsíci +2

    ዋው በጣም ምርጥ ጅስ ነው እህቴ የተልባ ጅስ ለየት ያለ እሞክረዋለውኝ እናመሰግናለን❤

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Před 10 měsíci +7

    ❤I will try it. It looks good and healthy. Thanks for sharing.

  • @hanikonjo8086
    @hanikonjo8086 Před 7 měsíci

    Wow

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před 11 měsíci +1

    Thank u 😊 🙏 😊

  • @HayatKamal-cd1ig
    @HayatKamal-cd1ig Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 11 měsíci +1

    👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @user-jr9xh3zf5c
    @user-jr9xh3zf5c Před 10 měsíci +1

    ❤❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před 5 měsíci

    Betam.mirt..jus..new👌

  • @feruzashkor3298
    @feruzashkor3298 Před 11 měsíci +1

    wht is the white thing

  • @elsabethtilahun7978
    @elsabethtilahun7978 Před 9 měsíci +1

    Enamsagenaln xeru nawe

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 8 měsíci +1

    Thank you 🙏❤️

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 11 měsíci +3

    ከተልባው ጋር አብሮ ምን ምን ነው ያለው

  • @burtuqanmuhammad7058
    @burtuqanmuhammad7058 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @nefisasiraj8852
    @nefisasiraj8852 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariagebrial8395
    @mariagebrial8395 Před 11 měsíci

    🥰🥰🥰🥰

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 8 měsíci +1

    👍👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼

  • @kuberamohammed6387
    @kuberamohammed6387 Před 9 měsíci +1

    ምንድነው ጥቅሙ?

  • @burtukanibonokola2721
    @burtukanibonokola2721 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GsffDfgg-bg3dd
    @GsffDfgg-bg3dd Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ziiriiyaniidarasoo7303
    @ziiriiyaniidarasoo7303 Před 8 měsíci

    Wwwwww🎉

  • @tigistikebede5542
    @tigistikebede5542 Před 9 měsíci

    Thanks

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 Před 9 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ
    እስክሞክረው ቸኩያለሁ የጨመርሽበትን ሁሉ እወዳለሁ

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Před 9 měsíci +1

    Le chogar yihonli?

  • @tamiremariyamsileshe4579
    @tamiremariyamsileshe4579 Před 11 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰

  • @cssoot8514
    @cssoot8514 Před 10 měsíci +1

    😢😮ሙዙ ኖ ሌለ ኦከ❤🤗

  • @aminataminat7515
    @aminataminat7515 Před 9 měsíci

    ተልባው እፊሪጂ ቢሰነብት ምድን ነው ችግሩ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 11 měsíci +27

    ሁሉንም ጥሩ አድርገሽ ሰርተሽዋል ነገር ግን በፕላስቲክ ማንኪያ ማመስሽ ግን ለጤናም አይመከርም

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 11 měsíci +11

    ጥሩ ነዉ በ4ወር 5ኬሎ ጨምሬያለዉ ❤❤❤

    • @user-ck2kl1nx3g
      @user-ck2kl1nx3g Před 11 měsíci +3

      ያወፍራል ማለት ነው በአላህ ንገሪኝ መወፈር እፈልጋለሁ 😢

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 Před 8 měsíci +1

    Dates also sweet so half banana should be enough for one glass. Peanut butter is not needed at all.

  • @Umu_m
    @Umu_m Před 11 měsíci +1

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ሠላም እንኳን ሰላም መጣሺ የተከበራችሁ የሀገሬልጅች ሠላማችሁ ይብዛል ኝእህቴች
    በያለችሁበትየአለህ እዝንትእራህመት አይለያችሁ ሠላምለሀገራችንንፍትህ ፍትህ
    ለህዝባችን ያረብ ሠላም 🌹🌹🌹እህቴች ጎራ በል እሺማሻአላህ❤❤

  • @abebahaile1831
    @abebahaile1831 Před 11 měsíci

    Do you add water?

  • @doracell2474
    @doracell2474 Před 11 měsíci +2

    ደስ የሚል ነው በርቺ ያከሳል ወይስ ያወፍራል

    • @hulegabriel5820
      @hulegabriel5820 Před 11 měsíci +2

      ቂጥና ቦርጭ ያወጣል

    • @selamgoytom-dj4mb
      @selamgoytom-dj4mb Před 9 měsíci

      ​​​@@hulegabriel5820😂😂😂😂😂 የቦርጭው ተይ የቂጡ ግን እውነት ነው 😂😂😂😂😂

    • @salwai7446
      @salwai7446 Před 9 měsíci

      ​@@hulegabriel5820qit felgalew borch gen alflgem

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 Před 8 měsíci +1

      😅😅😅

  • @simretaraya1969
    @simretaraya1969 Před 11 měsíci

    Wwwwwww sister❣❣♥️♥️♥️

  • @destahunedengent4879
    @destahunedengent4879 Před 9 měsíci

    እነዚ የተጠቀምሻቸው ግበአቶች የሰውነት ክብደትና ኮልስትሮን ያለባቸው ሰዎች ቢወስድት ችግር አያመጣም ወይ

  • @Merdya
    @Merdya Před 8 měsíci

    ወይ እኔ ደግሞ አልወደውም😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 10 měsíci

    እረ ያወፍራል 😮

    • @zamzamimam5128
      @zamzamimam5128 Před 5 měsíci

      ካወፈርማ እኔም እጠቀማለሁ ለመወፈር ስንት ነገር አደርኩ ግን ወፍ የለም እስኪ የሚያወፍር ነገር ሹክ በሉኝ ውዶች😅😅

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před 9 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ቤትስብ አረጊኝ አደረኩሽ

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 9 měsíci

    እኔ እጠቀማለው ተልባ ያለውት ዱባይ ነ ው እያፈላው ነው እምጠጣው ቆልቸ ፈጭቸ

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Před 8 měsíci +1

    እሚያወፍር ነገር ንገሩኝ በፈጣሪ

  • @mmmsss5273
    @mmmsss5273 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤Ok ለባሌ እስራለታለሁ እናታ እኔ እኮ አልጠጣም ደሞ ያራሩጠኝ ባለሺ ነው ና እንውርድ እያልኩ መከራውን ላብላው በለሺ ነው ባል ያለችሕ ጠጡ ባል የለላችሕ ተልባ ብቻጠጡ እውነቱነው ሳማታው ያርጋን😢😂😂😂😂😂

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Před rokem +1

    በጠም አርፍ ነው ተበረክ እህት

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 Před 11 měsíci

    👍

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 8 měsíci

    Uterine fibrosis weym yemehatsen iti yalebachehu telban betinikake wusedu liyatelikew ena liyabezaw yichelal. Tenermeru menoru selemaytawek

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Před 11 měsíci +2

    ውይይይ የማዳም ቅመሞች እንግሊዘኛ ባታወሩ አሪፍ ነው stadarde ለእሳት እዋይ😘

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 11 měsíci

      ሚኒንግለስ እንግሊሽ stadarde ምንድነው ? እሷም ልክ አይደለችም አንቺም stadard ነው ሲፃፍ

    • @user-go6dc3ec5j
      @user-go6dc3ec5j Před 11 měsíci

      @@saraamagreedavid6763 እንዴ (e ን ከስህተት መቁጠር ተገቢ አይደለም ተስታ ትገባለች እናም ዋጫት

    • @konjithaile3551
      @konjithaile3551 Před 11 měsíci +2

      Standard plz😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 11 měsíci

      ​@@konjithaile3551🥰🥰🥰🥰

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 Před 11 měsíci

    እአረብና ተልባ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 10 měsíci +4

    ይህስ ለኔ ነበር ድርቀት አለብኝ በጣም የምበላው የት እንደሚቀመጥ አላቅም 😂

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 Před 10 měsíci

      እንደኔ ክክክክ ተልባ ተጠቀሚ ድረቀት ጥሩ አደለም

    • @user-gn1ht6gn5q
      @user-gn1ht6gn5q Před 9 měsíci +4

      እደኔ ማርያምን ምግብ በጣም እመገባለሁ ግን ጭራሽ የት እደሚገባ አላውቅም በሳምንት አደ እኳን አይወጣኝም የምር ግን ይጨቀኛል😢

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Před 9 měsíci

      ​@@user-gn1ht6gn5qአርእኔም ተቸግሬለሁ

    • @user-rw8dc2kz4i
      @user-rw8dc2kz4i Před 8 měsíci

      አኔም ይገርመኛል

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 Před 5 měsíci

      😂😂😂ወለህ እኔ አሁን ፊንጥጣዬ ተሰነጥጣቁዉል ደምነዉ የምየፈሰዉ ወለህ​@@user-gn1ht6gn5q

  • @tube6846
    @tube6846 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ዉዴ ዋዋዋዋዋ ደምሪኚ

  • @fast2799
    @fast2799 Před 9 měsíci

    የለውዝ ቅቤ ጠጡ ???ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @hhff3964
    @hhff3964 Před rokem +1

    ማሻአላ

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw Před 9 měsíci +1

    ወፍራሞች አጠጡት በዚህ መልኩ ያወፍራል

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Před 11 měsíci

    መፍጫው ከየት ነው

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 9 měsíci

    ይህንሁስሰራመዳምዠምአትለኝም😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 9 měsíci

    ድምጽ ድምፅ

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Před 11 měsíci +1

    Mefchaw ehtie ebakish new yeminagegnew

  • @user-nd4eq1ol6m
    @user-nd4eq1ol6m Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👸👸👸👸👸👸👸👸👍👍👍👍👍

  • @SwtWld-vp2ul
    @SwtWld-vp2ul Před 9 měsíci

    በውነት በጠም አርፍ ነው

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 11 měsíci

    ❤❤ ❤ ❤❤❤

  • @user-it3rm1wn3j
    @user-it3rm1wn3j Před 3 měsíci

    W A w w

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Před 10 měsíci

    አረ ያወፍራል 😢

  • @lilykonjo1580
    @lilykonjo1580 Před 7 měsíci

    ውሃ ወይንም ወተት አይገባበትም?

  • @rarecell-vk1uv
    @rarecell-vk1uv Před 8 měsíci

    ዋው ቆንጆ ነው ግን ያልገባኚ ነገር አለ ያኛው ድቄት የመለያለው ምንድነው አስረድኚ

  • @user-pd3uu2xc5g
    @user-pd3uu2xc5g Před 8 dny

    የጁሱ መፍጫ ባረብኛ ምድነው ስሙ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 9 měsíci +4

    😂😂እኔ ምለው ይህ ጠጥተሽ እንዴት መዳምም ብትጠራሽ ካካም 🤣🤣ቢጠራሽ የቱን ልታስቀድሚ ቀኑን ሙሉ ሽንት ቤት እንደሚአራርጥም መናግር 😂😂ግን በጣም ጠቃሚ እንጅ ጉዳት አይስጥም አሊርጂክ ካልኦናችው በስተቀር

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 Před 8 měsíci

    Beso metekem ychalal be oat bota. Lawz degmo erasachu byazegaju belachi new

  • @user-gp7gt9sq5f
    @user-gp7gt9sq5f Před 7 měsíci

    Yawftal way eski ngarnyi ystxqamchu

  • @medi574
    @medi574 Před 9 měsíci

    ሙዝ አሎድም

  • @Solomonfantaye-cs4qq
    @Solomonfantaye-cs4qq Před 3 dny

    ያልወለዱ ሴቶች ቢጠቀሙት ችግር የለውም ወይ

  • @mikado5545
    @mikado5545 Před 10 měsíci +3

    ኡነት ነው ግን በጣም ብዙ ተልባ አይጠጡ፣ በቀን ቢበዛ 45 ግራም በ15 ግራም መጠን በአንድ ጊዜ። ምክንያቱም ሲያኖገን የተባለ በጣም መርዛማ ጋዝ ስላለው ሲበዛ ጤናማ አይደለም ።

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 11 měsíci +2

    ተልባ ባረበኛ ንገሩኝ