ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በሜላት ማእድቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በድንችና በሳልሳ በብዛት የተለመደ ሲሆን እኔ ደሞ ሽምብራን በመጠቀም ተጨማሪ ንጥረ ነገር ፕሮቲን የተሟላ ይዘት እንዲኖረ በጣም ቆንጆ አድርጌ ሰርቼዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

Komentáře • 401

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 Před 2 lety +68

    ሜሉዬ ልጄ 1 አመት ከ4 ወሩ ነው እና ዛሬ አነባበሮ በሰሊጥ ያሳየሽንን ሰርቼለት በለው እንዴት እንደወደደው አቦ ተባረኪልኝ

  • @soliebelay9891
    @soliebelay9891 Před rokem +5

    በጣም ቆንጆ ነዉ አቡካዶ ቢጨመርበት ደግሞ አሪፍ ነዉ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před rokem +48

    እርጥብ የሚባል ምግብ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ!

  • @user-md5il7gt6l
    @user-md5il7gt6l Před měsícem +1

    በጣምእንደሚጣፍጥያስታውቃልእጅሽይባረክ❤🎉🎉

  • @fikirtemanaye2636
    @fikirtemanaye2636 Před rokem +6

    ትችያለሽ ያምርብሻል አቦ ሜሉዬ ትምህርት ሲጀመር ደሞ ለልጆቻችን ምሳቃ የምንሰራውን ብታሳይን የኔ ፍቅር

  • @tg5355
    @tg5355 Před 2 lety +10

    ሜሉዬ ተባረኪልኝ አንቺ ላይ የማያምር ነገር የለም በጣም ባለሙያ ነሽ!!!!!

  • @yeshizeleke6169
    @yeshizeleke6169 Před 2 lety +6

    ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ ባለሙያ
    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j Před rokem +2

    ከባድ አይደለም።በጣም ቀላል ነው👍

  • @Carlorio020
    @Carlorio020 Před 2 lety +4

    የኔ ባለሙያ። ስራ ሁሉ ያምርብሻል። እጅሽ ይባረክ።

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +2

    ሜሉሽ ለራስሽ እየገመጥሽ ታጓጊናለሽ እራሱ ተይ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 2 lety

      ዛዮንዬ የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před rokem +1

    እውነት ባለሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ።ቆንጆ።

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +2

    እህቴ ሰላ ነሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ ያምራል እኔ በቃ ገና ሳልበላው ከለሩ እንዴት ደሰ እንደሚል በጣም ባለሙያ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች ምግ ቤት ብትከፍች ግን ያዋጣሻል

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před rokem +2

    በጣም ቆንጆነው ማሽአላህ

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክልኝ በርች ሜሉ

  • @taz3739
    @taz3739 Před 2 lety +3

    ቆንጆ ባለ ሞያ👍

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 Před 2 lety +10

    ሜሉ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ገና ካንቺ ብዙ እንማራለን

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 Před 2 lety +2

    👌👍✅🇪🇷👏👏👏👏 ሁሌም 1ኛ ነሽ ሜሉ ሽኮሪና በጣም ትችያለሽ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před 2 lety +7

    It is looking delicious 😋 😍 👌

  • @ethiosarakitchen5770
    @ethiosarakitchen5770 Před 2 lety +2

    ቆንጆ አሰራር ነው እጅ ይባርክ 🙏 and thank you for sharing konjo

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Před 2 lety +1

    በጣም በቀላሉ ነው የሰራሽው ተባረኪ የአገሬ ልጅ

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 Před rokem +2

    በጣም ያስጎመዣል ሰርቼ ለመብላት ቸኩያለሁ ተባረኪ 🙏

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před 2 lety +4

    እርጥብ በእንቁላል ወይም በአቦካዶ ነበር የምወደው ዛሬ ደግሞ በሽንብራ አሳየሽን እናመሰግናለን ሜሉ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Před 2 lety +4

    ቆንጆ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ❤👏

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 2 lety +2

    ዋዉ ሜሉ ስራሽ ሁሉ ልዩ ነው እጅ ይባርክ

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem +1

    ቀላል ምርጥ አሰራር አድናቂሽ ነኝ

  • @raheltesfaye4189
    @raheltesfaye4189 Před rokem +2

    በጣም ባለሞያ እምስሪው ሁሉ ግሩም ነው

  • @zufandemeesi5801
    @zufandemeesi5801 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆነው እጂሽ ይባረክ

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew9291 Před rokem +1

    የሆንሽ ምርጥ ነገር ነሽ።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Před 8 měsíci

    ሜላት በጣም በጣም ትችያለሽ። በርቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Před 2 lety +1

    Dobowen westune toast betaderegiwe degemo betam konjo yehonale. Betam dese yelale yeserashiwe sandwich. Thank you for sharing ❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před 2 lety +3

    Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing 🙏 Like 👍 🤩

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 2 lety +1

      ክበሪልኝ ቤዝዬ

    • @genettube1107
      @genettube1107 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤዚ

    • @genettube1107
      @genettube1107 Před 2 lety

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ ከአሁን በፊት ደምሬሻለሁ እህቴ ይልቁን አንች ደምሪኝ ብዙ ጊዜ አትመልሱ እናንተ ለምንድነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 2 lety +1

    ቆንጆ ነው፡፡ ዕውቀት አመጋገብን ያስተካክላል፡ ተባረኪ

  • @genetteklahaymanot5131
    @genetteklahaymanot5131 Před rokem +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před rokem +5

    ደስ ይላል!!!!

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Před rokem +1

    ሰላም እኳሰላም መጣሽ በርች እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ ለቤትሽ አዲስ ነኚ ያምራል ጀግና

  • @tigistzenebe1640
    @tigistzenebe1640 Před 2 lety +1

    አቦ ጀግና እና ቅን ነሽ ተባረኪልኝ

  • @znashbetemaryim6916
    @znashbetemaryim6916 Před rokem +1

    ሲያሰጎመጅ እጂሽ ይባረክ

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Před rokem +2

    ጎበዝ ባለሞያ❤❤❤

  • @ettalk123
    @ettalk123 Před 2 lety +8

    Melly thanks for sharing us ! እጅሽ ይባረክ❤️👍👍👍👍

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +3

    እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ ነው 😯😯😯😯

  • @meseretshewabeza4764
    @meseretshewabeza4764 Před 2 lety +2

    Yene balemuya ejish yibareke betam gobez nesh

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Před 2 lety

    ሜሊዬ የነካሽው ይጣፍጥ ያየሽ ይውደድሽ የልጅ አስተዋይ ተባረኪልኝ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před rokem

    የኔ ቤለሙያ በርቺ ከሁሉ በላይ የማረከኝ ፈጣን ቀልጣፈ ነሺ ሰትናገሪም ሰትሰሪሞ በርቺ ተመችተሺኞል

  • @yeworkwuhawoldesemayat7940

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሁሉም በሀገረኛ ባህል

  • @etaferahufassil5659
    @etaferahufassil5659 Před 2 lety +1

    1ኛ ሜሉ በጣም አሪፍ ነው !!!

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před 2 lety +1

    ሜሊዬ ውዴ እጀሽ ይባረክልኝ የኔ መልካም ያስጎመጃል 💚💛❤️👍👍👍

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +2

    ጎበዝእኮነሽ አንደኛ 🙏

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 Před 2 lety +1

    MY Top 10 ያሚ የሚ ነው 😘😘😘

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před 2 lety +1

    ድንቅ ነው የምለው በሞያሽ እጅሽ ይባረክ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ ካንች በጣም ብዙ ነር ተምሬለሁ እጅሽ ይባረክ💞💝🙏

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Před 2 lety +3

    Thank you meluye. Can't wait to try. Always wonderful videos.

  • @daltonfad
    @daltonfad Před 2 lety +8

    I love your cooking, I try to follow the ingredients you use to cook the food I love how you taste the food after cooking it the background music is very nice you are a very beautiful soul and GOD WILL BLESS YOU FOR SHARING YOUR COOKING WAYS. thank you

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Před 2 lety +1

    Wd etye betam now emadeksch gobez balemoya ejsch ybarek

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 2 lety

    ጎበዝ ባለሞያ ሴት ነሽ፣
    የሴት አምስትያ ፣ እጅሽ ይባረክ

  • @nardosestifanos658
    @nardosestifanos658 Před 2 lety +7

    Believe it or not I always give you like before I even watch you, that's how much I have fate in your cooking ♥ everything you touch is amazingly delicious 😋 😍
    I wish you are my neighbor 😘

    • @nardosestifanos658
      @nardosestifanos658 Před 2 lety

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ hey 👋, nice to meet you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 2 lety +1

      ናርዲ በጣም አመሰግናለው ተባረኪልኝ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Před 2 lety

    በጣም በጣም የምወደው ምግብ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሽ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 2 lety +1

    ባለሞያ በራቺ👌👌👌

  • @geberemeskel153
    @geberemeskel153 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před 2 lety +1

    ዛሬ ምሳ ይህንን እንሰራለን ሰላም ዋይ ቅመሟ እህታችን

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 8 měsíci

    እርጥብ ማለት የረጠበ የራሠ ማለትነው። ስለዚ የኔአህት እርጥብ የሚለው ለስለስ ያለ በሚለው ቀይሪው። ለማንኞውም እጅሽ ይባረክ ባለሞያፐነሽ🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 8 měsíci

      አሜን የኔ ውድ ስሙን ግን እኔ እኮ አይደለሁም ያወጣሁት ሀገራችን(ኢትዮጲያ) እርጥብ እየተባለ በየቁርስ ቤቱ የሚሸጥ ምግብ ነው

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 7 měsíci

      ​@@Mellyspicetv😂😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቢላዋሽ ጉደኛ ነው ስሙን እስቲ ፃፊው ብረት ድስቶችሽም በተለይ አረንጓዴ ቢጫውንም ጨምረሽ amazon እንዳትይኝ አደራሽን Love you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 2 lety

      አስናዬ በየሀገሩ ሱቅ አላቸው silit ይባላል ማርካቸው

  • @toyibamussa5053
    @toyibamussa5053 Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Před rokem

    ሜሊ ዋው ደሰ የምትይ ባለሞያ ነሽ አንቺን የወለደች እናት ያገባሽም ዕድለኛ ናቸው በዚህ ዘመን በዚህ ወጣትነት እንዲህ አይነት ባለሞያ ማግኘት አይታሰብም ግን ለምን ሆቴል አትከፍቺም ወይ ደግሞ የሼፍ ማሰልጠኛ በሀገርሽ ኢትዮጲያ የመጀመሪያዋ ተመዝጋቢ እኔ ነኝ በጣም አድናቂሽ ነኝ።

  • @hayatkeyar9221
    @hayatkeyar9221 Před 2 lety +1

    Waw arif new gen mitmita binorew more arif neber 😍😍demo coloresh siyamer

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል ይሞከራል ለቁርሰ ነወ የሚባለው 👍

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa957 Před rokem +1

    Fantastic work,😋😋😋😋😋😋😋

  • @user-bm2ft6kh4v
    @user-bm2ft6kh4v Před 10 měsíci

    ዎው በርችልን

  • @user-lk9os8zo8z
    @user-lk9os8zo8z Před 9 měsíci +1

    በጣምያምራል

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d Před rokem +1

    Wow love it thanks for sharing.

  • @good4all7813
    @good4all7813 Před rokem +1

    Meli😘 Gobez neh yene konjoo 😋 yamii

  • @yeshizeleke6169
    @yeshizeleke6169 Před 2 lety +1

    ሜልዬ በጣም ባለሞያ ነሽ

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 Před rokem +1

    I love your cooking and Amharic language skills

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před rokem +1

      አመሰግናለው የኔ ውድ ከ 17 አመት የኢሮፕ ኑሮ በኋላ ነው አማርኛዬ ግን እስካሁን ቋንቋ በመደባለቅ አልታማም

    • @JmSherefa-rf4xn
      @JmSherefa-rf4xn Před rokem

      💕

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz Před rokem +1

    አናመሰግናለን ብሽጭ ያምርብሻል

  • @Amen-er1hy
    @Amen-er1hy Před rokem +1

    Mellya konjo very creative beautiful I love you my sister !!!

  • @user-kg7yh8nt2h
    @user-kg7yh8nt2h Před 5 měsíci

    ጎበዝ ነሽ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Před 2 lety +1

    I like your cook show. Pls keep it up.

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 2 lety +2

    Wow, you are so creative, God bless you sister for sharing!!!

    • @nejomedia
      @nejomedia Před rokem

      ሜሉዬ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም
      ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ
      እውቀትሽን ስላከፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
      እባክሽን ቻናሌን አስተዋውቂልኝ ቤተስብ አድርጌሽ አለሁ

  • @meseretberhanu608
    @meseretberhanu608 Před 2 lety +1

    ምርጥ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 2 lety +1

    Wow ይመችሽ።

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 Před 2 lety +1

    ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @helenameda1830
    @helenameda1830 Před 2 lety +1

    እጅሽ ይባረክ!የኔ ቆንጆ!!

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před rokem +1

    ጥሩ ነው እኔ ግን ስሰራ እርጥብ ሮዝመሪና እና ባሮ ብታደርጊ እርጥብ ድንብላላል ቅጠል ሳይበዛ በጣም ጥሩ ጣም ይኖረዋል ያንቺም ጥሩ ነው እህቴ አመሰግናለሁ

  • @YikeberKuku
    @YikeberKuku Před 10 měsíci

    አቦ በእውነት ይመችሽ የኔ እህት እጅሽን ይባርከው

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 Před rokem +1

    ሜሊዬ ቃሪያሽ ሲያምር

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q Před 2 lety +1

    ሜልየ ወላሂ ጥፍት ነው ያልሽኝ ናፍቀሽኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣሽ😘😘😘😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Před 2 lety

      ፋፊዬ እኔ እኮ አለው ግን ለምን እንደማይደርሳችሁ አላውቅም ቪዲዮ

    • @user-pc3ot6lc9q
      @user-pc3ot6lc9q Před 2 lety

      @@Mellyspicetv ለእኔ ገና ደረሠኝ እየገባሁ ቸክ አደርጋለሁ ውደዋየ አላህ ይጠብቅሽ። ❤️❤️❤️💘

  • @abrishzgret
    @abrishzgret Před 2 lety +1

    Betam balmoya nesh ejsh ybarec 🙏

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 lety +1

    እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube Před rokem

    ዋዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i Před 10 měsíci

    Zere ayewu zere serawu ye ewunet betam yemiwedew migib new

  • @nanitesfaye8695
    @nanitesfaye8695 Před 2 lety

    Bezu yematakabeji Arif Yezemenu Balemuya Nesh!!!

  • @geezy1778
    @geezy1778 Před 2 lety +1

    Got it ! Arif nw gin erteb lay tematim aza nw Ethiopia yemeshetut ertb endet endemetm with out tomatoes malet nw

  • @youngking5151
    @youngking5151 Před rokem +1

    Woow i like 😲🙈👌👌👌👌

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 lety

    ሜሉ ቅመሚት እኔኮ የምትሰሪውን ሁሉ ነው መሞከር የሚያምረኝ በርግጥም ያቅሜን እየሚከርኩ ነው በተረፈ ደሞ በሀሳቤ አወየሚከርኩ ነው ሁሉንም። ተባረኪልኝ እጆችሽ ይባረኩ።

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Před 2 lety +2

    Super

    • @theworldintheweek6850
      @theworldintheweek6850 Před 2 lety +1

      የምትሰሪው ምግብ ጤነኛ መሆኑ ምስክሯ አንችው ነሽ። ቆፍጣና እና ቀልጣፋ ታዛዠ ሰውነት አለሽ። ኧረ አሉልሽ ወጥ ላይ ስኳር ከሌለው ወጤ አይጣፍጥም እያሉ ቀምሰው ቀምሰው ዛሬ በክሬን ካልሆነ ሰው አያነሳቸውም፣ ሰራቸውም ድሮ የሰሩትን CZcams ማየትና ለራሳቸው ኮሜንት መስጠት ሆኗል። አንች ግን በእውነት ኢትዮጵያዊ ቅመም ነሽ። ልጆቼ ከድንች ቅቅልና ከሽንብራ ንፍሮ ገላገልሽልኝ፣ ታዲያ ባለቤቴ እና እኔ አብረን እያየን አንችን ሳደንቅ ትንሽ ፊቷ ላይ ቅሬታ አካል አውጥቶ አየሁት። አሁን ተደብቄ መየት ጀምሪያለሁ፣እሷም......

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Před rokem +1

    Wow so good

  • @dinkneshkejela6237
    @dinkneshkejela6237 Před 2 lety +3

    I recently saw your channel and subscribed. Thank you for sharing your heart. It looks delicious
    Tebareki