እርጥብ እና ፓስታ በእንጀራ በማዘር ቤቶች በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 01. 2021
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • Zábava

Komentáře • 153

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 Před 3 lety +21

    ዮኒዬ የተባረከ ይሁንልህ አባቴ ዮንዬ የእውነት አፒታይዘር እኮነህ የምን ቫይታሚን ነው

  • @tommyalex7918
    @tommyalex7918 Před 3 lety +26

    Yoni is my favourite host on Ebs after I saw him interviewing his student (the pilot )👏🙌

  • @solomonalemu1264
    @solomonalemu1264 Před 3 lety +18

    አድራሻ መናገር ልመዱ ጋዜጠኛ ሆናችሁ የምታረጉትን መግለጽ የማትችሉበት ምክንያት ምንድነው?ምግቡን መሞከር የምትፈልጉ አድራሻው እዚህ ቦታ ነው አይባልም?

  • @burteasossa1877
    @burteasossa1877 Před 3 lety +1

    እስካሁን ካየኋቸው እርጥብ እንደኛ ተባረክ

  • @hadiahussen2782
    @hadiahussen2782 Před 3 lety +9

    ዮኒ ሰው አክባሪ ነው

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 3 lety +9

    ታድላችሁ በሀገራችሁ እንዲህ ስትዝናኑ ቀናሁ ተባረኩ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 3 lety +2

    ደስ ነውኮ የምትሉት ሳቃቹ ፍልቅልቅ 💞💞💞💞

  • @ethiopa5896
    @ethiopa5896 Před 3 lety +1

    Yonas the best journalist:).👏👍👍👍👍

  • @tsedekonjo2219
    @tsedekonjo2219 Před 3 lety +1

    ዮኒዬ ስወድህ እኮ የተባረከ ይሁንልህ

  • @bitutsegaye7434
    @bitutsegaye7434 Před 3 lety +1

    ዋው የተባረከ ይሁን

  • @sofyadamtwe1849
    @sofyadamtwe1849 Před 3 lety +1

    የተስማማ ምግብ ያርግልህ የኔ ፍልቅልቅ

  • @yemisirachdamena4097
    @yemisirachdamena4097 Před 3 lety

    ፈልዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @drawwithro7793
    @drawwithro7793 Před 3 lety +9

    ዬኒ እኔ አብሬህ ነዉ የጎረስኩት ግን በስ መአብ ብያለሁ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety

    ይመቻቹ 🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +3

    በጣም ዘይት በዛው

  • @user-kc1fw5jb7t
    @user-kc1fw5jb7t Před 3 lety +3

    ባስታ በእጀራ ባለቤቴ ይወዳል ሁሌም እሰራለው 😍💞ክክክክ ባሉካየ ግን ምን እንደሚለው ታውቃላችው 😂 ዳገት ይለዋል 😂😂😂

  • @frehiwotengida9279
    @frehiwotengida9279 Před 3 lety +2

    አለልህ ደግሞ 11 ሰአት ላይእርጥብ ከመገናኛ ወደ ሲግናል ስትሄድ ማርኮን መኪና መሸጫ ጋ ያበደ

  • @farumaseide7606
    @farumaseide7606 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 Před 3 lety

    ከebs አንደኛ ዮናስ ሁሉ ነገርህ ይመሻል

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +3

    ምነዉ ጸሎት እረሳችሁ እረ ጸልያችሁ ብሉ ።

  • @bintmohammed158
    @bintmohammed158 Před 3 lety

    Yoni yegna swu akebre endet endamdenkeh. Allah yetbkeh wadema

  • @ancd5125
    @ancd5125 Před 3 lety

    የተባርከ ይውን

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s Před 3 lety +1

    ዮኒ አንተ ልዬ ነህ ወንድሜ ሰው አክባሪ ነትህ ይበቃል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety

    ዮኒዬ የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ሰላምክ ይብዛልኝ ብርክቲ የኔ ቆንጆ

  • @user-sf3bq4yp8u
    @user-sf3bq4yp8u Před 3 lety

    ፓስታ ውስጤ ኖ👌👌ዮኒ የምርጦች ምርጥ

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 Před 3 lety +1

    በዛው ዋጋውንም እየነገራችሁን ኑሮ እንደው ጣሪያ ነክቱዋል አሉ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety

    ዮኒዬ የኔ 1ኛ LOVE YOUUUUUUUUUUUUU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasika9375
    @fasika9375 Před 3 lety +3

    የእርጥብ አድራሻ ገርጅ መብራት ሀይል ዩኒቲ ዩንቨርስቲ ከፊ ብሎ ከባዋ ህንፃ አጠገብ ኤክሴል ፖላስቲክ እንገኛለን፡፡ ሼፍ ፈለቀች በዛብህ

  • @user-gj5gb4go6d
    @user-gj5gb4go6d Před 3 lety +1

    Melekame megebe yetebareke yehune

  • @user-cp7sh2ub3d
    @user-cp7sh2ub3d Před 3 lety +1

    .ፓስታ በፍርፍ የመርኬ ፈጠራ ነው አቤት ስችልበት የኔው ያበደ ነው

  • @sitranayeinatuanafaki2942

    እኛ ቤት ድሮም በእንጀራ ነበር ምን በላው የነበረው

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 3 lety

      አኛም እንደዛ እንበላ ነበር እቤት የረሳሁት ነገር ቆይ እሰራለሁ

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 Před 3 lety

      indemer subscribe

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 Před 3 lety

      indemer subscribe

  • @abc-ew6en
    @abc-ew6en Před 3 lety

    Yoniya Yena Geta Nurelen Akbarke Nagn Ke Kuwite

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Před 3 lety +1

    ዮኒ ማኛ አንደኛ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +2

    ክክ እረ ዬኔ አጎረሳህ ተመቸኝ

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 Před 3 lety

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 Před 3 lety

    ውይይይ ዬንዬ ግልፅ እኮ ነህ ምርጥ ስው

  • @alemadam4340
    @alemadam4340 Před 3 lety

    Yoni menabat leder besch ediy bedfena ewedhalew wedm

  • @shemsubedewi3483
    @shemsubedewi3483 Před 3 lety

    Hodam

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před 3 lety

    አንተ መልካም አንተ የዋህ ወንድሜ ዮኒዬ ኢትዮ ስንመጣ ከነቤተሰቤ ልናይህ እንፈልጋለን በጣም ነው የምንወድህ!!

  • @ADDIS1942
    @ADDIS1942 Před 3 lety

    Ere yoni alolo neew ende betam neew yemtasdestut

  • @tamratberhanudamitew7647

    chikua gin ye tefta new yene konj0

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety

    ebs እምታቀርቡት እሚወደድነው በርቱ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 3 lety +1

    ዋጋው የት ቤት እንደሆነ ተናገሩ ሌላ ግዘ እንዴ ዋጋችንን ተምነን እምድንሄድ

    • @felekechbezabih5995
      @felekechbezabih5995 Před 3 lety +1

      ዋጋዉ ኖርማል 25 እስፌሻል 30 ነዉ ገርጅ ዩንቲ ከፊ ብሎ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 3 lety +1

    እኔ ሳንዱዊቹን ሳይ ምራቄን ምውጠው ነገርስ😂

  • @ritajode5510
    @ritajode5510 Před 3 lety

    Besem ab weweld ayebalem enda
    Yetebarek yehun

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m Před 3 lety +1

    Past wust nw

  • @kahg1068
    @kahg1068 Před 3 lety

    Yony merte

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 Před 3 lety +1

    Tayegi eko talian spageti endezih sibela😁

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 3 lety

    ማሻአላህ፣ብያለሁ፣ዮኔ፣ቢል፣አፍያ፣አስቀናችሁኝ

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 Před 3 lety +2

    Camera manocus gn siyasaznu

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 Před 3 lety +1

    አይ ሰርቼ እጋብዝሀለሁ 😂

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 Před 3 lety

    ወይኔ ዮናስ ማሻአላህ ኢቲራም ያለህ ሠውነህ

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 Před 3 lety

    😘ዮኒሻ ፒሲካ

  • @yabsirateshome8273
    @yabsirateshome8273 Před 3 lety

    Kkkkkk 1 egg for 1 person owwww dear God help us please etio hagere dihinetachin eko new 1 enkulal yemiyasibelan

  • @ashteg9406
    @ashteg9406 Před rokem

    አበላልህ ተመቸኝ😂😂

  • @user-vg1to2my8l
    @user-vg1to2my8l Před 3 lety

    ፓሲተዉ ምረቄን አመጠዉ

  • @christian2696
    @christian2696 Před 3 lety +4

    እንጀራ በፓስታ መብላት የተጀመረው ኢትዮጵያናጣሊያን ሲታረቁ ነው።አንቺም ያለሽን አንቺም ያለሽን ተባብለው፡ጣሊያን ፓስታ ኢትዮጵያ ደግሞ እንጀራ አምጥተው አብረው በሉ ከዛ ያኔተጀመረ ብሎ አንድጒደኛዬ ነግሮኝ ነበር።

  • @yafet1012
    @yafet1012 Před 3 lety +3

    ዮኒ ለምግብ ማስታወቂያ 1ኛ

  • @playtimewithjohannamercy3989

    😂👍

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 Před 3 lety +5

    ዪኒ ለሰዉ ያለዉክብር ሳላደቀዉ አላልፍም 👌👌👌

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 Před 3 lety

    እርጥብ ስትሉ ቁርጥ (ጥሬ ስጋ) መስሎኝ ነበር

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 Před 3 lety

    Yoniko wusxe

  • @sarabes8849
    @sarabes8849 Před 3 lety

    እኔ ግን በስቲያ በእንጄራ አሎድም

  • @nafothusumnafkothusum2856

    Amhre subscribers adrgu are benat

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 Před 3 lety

    Yonya yemechek

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 Před 3 lety +2

    የህንድ ሙዚቃ በአማርኛ ትርጉምAmharicእናም በሰብስክራይብ ቤተሰብ እንሁን

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 Před 3 lety

    Yoni azenagn nah dess sitle......

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 Před 3 lety

    ለምድነዉ ምግብ ስትበሉ የማትባርኩት?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 3 lety +2

      ኢቢስ አሀይማኖት አይፈልጉም

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 Před 3 lety

    Cholesterol!!!

  • @achumekonnen2552
    @achumekonnen2552 Před 3 lety +1

    እረ ዬኒ በስማም እንካን ብለህ ጀምር ከፍቱልሀል።

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 3 lety

    አቦስቶ

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 Před rokem

    👌👌👌👌❤🤣

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 Před 3 lety

    😂😂💕💕💕💕💕

  • @tube3251
    @tube3251 Před 3 lety +1

    ምራቄ መጣ ስትጉርስ

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 Před 3 lety

    ዯናስ ፓስታ ጋብዘህ ቴስታ ሲያምርህ ይቅር

  • @fatumaali8871
    @fatumaali8871 Před 3 lety

    ዮኒ ደስ ትላለህ በተለይ ሳቅህ

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 Před 3 lety

    ትበላላችሁ ግን አትወፉሩም በተለይ ሴቷ

  • @yakob55h66
    @yakob55h66 Před 3 lety

    ብርክታዊት እንደዚ የገመጠች ምነው ታዳ የታኘከ ሽንኮራ የሆነቹ

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 Před 3 lety

      ወይ ጉድ እረ በሳቅ ክክክክክክ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 3 lety

    ሀርርን ድሬን በዮኒ አቤት ለዛ ያነ ማን ነበር ሳምንት ስለ ሀርር ብዙም አላቅም ያለው እንዴት ስው ስለ ኢትዮ ታሪክ አያቅም አፄ ስለለመደ ነው እጅ

  • @kassusahle6809
    @kassusahle6809 Před 3 lety

    አረ ትብላበት ልጅቱ ዮኒ

  • @opperallen5155
    @opperallen5155 Před 2 lety

    Kkkkk

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 3 lety

    በስመአብ ዮኒ አጎራረስ ጠላሁ

  • @kiki7863
    @kiki7863 Před 3 lety

    It Is not healthy food sorry ertbe

  • @felekechbezabih5995
    @felekechbezabih5995 Před 3 lety

    ለምትፈልጉን 0911815006 ደዉሉ

  • @selinaalemayehu4390
    @selinaalemayehu4390 Před 3 lety +2

    አረ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety

    unSubscriber zis chanal asafari ejachhun Ansu ke Orthodox lay

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 Před 3 lety +1

    ስይጣን ናችሁ እንድ እንድት በስማም ስትሉ ትበላለችሁ ጅብ ይብላችሁ ክክክክክ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před 3 lety

    no please / pasta be enjera nooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @motitufa2104
    @motitufa2104 Před 3 lety

    አሽቃባጭ

  • @woinshetshiferaw1929
    @woinshetshiferaw1929 Před 2 lety

    በጣም ታሳፍራላችሁ ወገኖቻችን ያሉበትን ሁኔታ የሰማችሁ ይመስለኛል ግን በየሳምንቱ የምናየው የምግብ ዓይነት በየሬስቶራንቱ እየሄዳችሁ እያማረጣችሁ ስትበሉ እያሳያችሁ ነው ነገ በናንተ ላይ ምን እንደሚመጣ አታውቁትም ችግር የሚመጣበት አይታወቅም በተለይ ዮናስ ታሳፍራለህ ሌሎች ጋዜጠኞች እቦታው ድረስ በመሄድ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው እናንተስ አየበላችሁላቸወ ነወ ታሳፍራላችሁ

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 Před 3 lety

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 Před 3 lety

    Yoniko wusxe

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 Před 3 lety

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 Před 3 lety

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ