"በተለምዶ ለፊታችን የምንጠቀማቸው…ግን ልክ ያልሆኑ ነገሮች የትኞቹ ናቸው...?//ስለውበትዎ በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 11. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 670

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 2 lety +178

    የፊት ጥራት የሚወሰነው በአመጋገብ ማለትም አትክልትና ፍራፍሬን አብዝቶ በመመገብ፥ ውሀ በብዛት በመጠጣት፥ ኮስሞቲክስ ባለመጠቀምና የውስጥ ሰላምና ጤናን በመጠበቅ ብቻ ነው። የናንተ አገልግሎት ጊዜያዊና የላይ ጽዳት ብቻ ነው።

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety +3

      በትክክል ሚሚ የኔ ሞክሼ

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 Před 2 lety

      😘😘😘

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix Před 2 lety +1

      🙌🙌🙌

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +10

      በትክክል በተጨማሪም በቂ እንቅልፍ በመተኛት ፊት ልስልስ ያደርጋል ከተሞክሮዬ ነው

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 Před 2 lety +3

      @@user-eu2vn1ns2w በጣም ትክክል👌

  • @alem1228
    @alem1228 Před 2 lety +178

    እኔ የምለው ያገሬሰው ሁሉም እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሆነ እንዴ?

    • @habeshwit8874
      @habeshwit8874 Před 2 lety +22

      የነጆባይደን ቅምጥ ሆነን የለዴ🤣🤣🤣

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 Před 2 lety +36

      ውሎሽ እና ስራሽ ተፅእኖ ይፈጥርብሻል ሳትፈልጊ ነው ቃላቱን የምትጠቀሚው

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 Před 2 lety +2

      Kkkkkkkk

    • @eritrealove7981
      @eritrealove7981 Před 2 lety +14

      ለኔም በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ሃገራዊ ቋንቋህን ከባእድ ሃገር ቋንቋ ጋር ኣድርባልቆ ማውራት። በተለይ ሚድያ ላይ ።

    • @maki5062
      @maki5062 Před 2 lety +8

      እንኳን ቋንቋቸውን ባህላቸውን ምግባራቸውን ወርሰነዋል

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 2 lety +16

    እኔ በስደት እንድ ሆኛለሁ እና ከስደት መልስ እመጣለሁ ቦታ ና ቁጥር አስቀምጡ 🙏

  • @sarass5506
    @sarass5506 Před 2 lety +9

    እናመግናለን ኢቢ ኤሶች ይበልጥ አድራሻዋን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +34

    የመጀመሪያዋ ሴትየዋ እንኳን ይህን ያህል ደረጃ ከደረሰ በሆላ በዚህ መንገድ ይለቃል ብሎ ማሰብ እንዲሁ ውጣ ያለው ገንዘብ ነው

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 Před 2 lety +1

    Thanks a lot!

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 Před rokem +2

    ኢትዮጲዬ ለዘላለም ትኑር ጉበዝ በርቾ

  • @desta547
    @desta547 Před 2 lety +4

    እባካችሁን አደረሻ አስቃምጡልን

  • @AlmQueen1713
    @AlmQueen1713 Před rokem +2

    Thanks so much 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beataarmeda7132
    @beataarmeda7132 Před 2 lety

    Thanks 😊

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +29

    በአጃክስ ታጥበን ነው ያደግነው አትመፃደቁ 😏

  • @ethiohabsha2313
    @ethiohabsha2313 Před 2 lety +21

    ምርጥ ዶክተር እረ ቁጥር እንፈልጋለን

  • @fasikaassefa9539
    @fasikaassefa9539 Před 2 lety +50

    She is not giving direct answers to the questions she is being asked. I am not happy with the presentation.

    • @mo..7680
      @mo..7680 Před 2 lety +4

      Trust me she don’t know anything am a beauty therapist but this woman is a joke

    • @ashebir520
      @ashebir520 Před 2 lety +5

      @@mo..7680 Why don't you point out the joke and we laugh together? And tell us what you know about skin care. But I'm sure that you know nothing.😉

    • @mo..7680
      @mo..7680 Před 2 lety

      @@ashebir520 first of all you will never cure malasma you can only prevent it second what she is doing is nothing to do with malasma treatment malasma can only be treated with hydroquinone and alpha arbutine and alzlic acid so she is giving completely wrong information

    • @ashebir520
      @ashebir520 Před 2 lety +3

      @@mo..7680
      Now you understand what a "comment" means (no offense 😉). Melasma can be cured gradually by treating it properly. Hydroquinone is a skin-lightening chemical agent. It bleaches the skin, which can be helpful when treating different forms of hyperpigmentation temporarily. It is sold with doctor's prescription in small amount since it has many side effects. Melasma treated with this chemical will return back worsen than before. If you are in this profession, or someone ordered it for you I recommend not to use it.
      However, this skin care professional recommends Azelic acid and Alpha Arbutine (2%) after treating her customers with natural ingredients.

    • @kiyukiyukiyu1363
      @kiyukiyukiyu1363 Před 2 lety

      አድረሻ የትነው

  • @Myday4333
    @Myday4333 Před 2 lety +19

    ጉድ እኮ ነዉ😳 አይናቸዉ ላይ ከቻልሽ cucumber 🥒 ካልሆነም cotton ነገር ጣል አርጊባቸው እስኪ!! skin care ብቻ ሳይሆን eye care የሚባል ነገርም አለ እህታችን 👁👁👁👁

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem

    ዋው ምርጥ ነው

  • @ethiohabsha2313
    @ethiohabsha2313 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ

  • @munira4456
    @munira4456 Před 2 lety +5

    ሰላም አድረግልን

  • @zdd23
    @zdd23 Před 2 lety +6

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን እኔም ሀገሬ ሥገባ እመጣለሁ ነው ኢንሻ አላህ

  • @hannaGtube
    @hannaGtube Před 2 lety +7

    አድራሻችሁን አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 4 měsíci

    የኔ ዴርቅ እና ሤንሤቲቭ ነው

  • @ytube9055
    @ytube9055 Před 2 lety

    ያምራል

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 Před 2 lety +7

    Ebs ሁልም ታሰተዋውቃላችሁ አድራሻ ለምን እንደማትናገሩ አይገባኝም.

  • @simetube
    @simetube Před 2 lety +20

    ሠላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች💐አድራሻዋን አስቀምጡልን

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k Před 2 lety +12

    አውበርቱ አገራችንእየተሻሻለችነው
    ያመጣብንንጣጣ ጭርሶ ስላሙንይስጠን

    • @astierabath5348
      @astierabath5348 Před 2 lety

      የት ነው የምትሰሪበት ቦታ አድራሻሽን ???

    • @user-bx9tp6uo6k
      @user-bx9tp6uo6k Před 2 lety

      @@astierabath5348 ሳውዲመድና ነኝ መችነውእራሴንየማይው😭😭😭

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 Před rokem +1

    ስልካችሁን አስቀምጡልን

  • @sabbontuadamaa8859
    @sabbontuadamaa8859 Před 2 lety +7

    የቆዳችነን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @rahwakiedn531
    @rahwakiedn531 Před 2 lety

    Hey thank you for about all the information please can you tell me if you have idea how Can I remove hair from my face

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 Před 2 lety +8

    እኔ ካስር አመት በፊት ጀምሮ ማዳት ነበረብኝ የእቁላል ነጩ አስኮል እና ቨዝሊን አንድ ላይ በማዋኸድ ተጠቀሙ በሳምንት ብዙ ለዉጥ ታያላችሁ እኔ ጠፍቶልኛል

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y Před 2 lety

      ነጩን ወይስ የውስጡን ቢጨውን ንገሪኝ እኔም አለብኝ

    • @user-dw3bf3tp3c
      @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety

      @@user-sk6jx6rw3y ነጩን

    • @jobfitsum5015
      @jobfitsum5015 Před 2 lety

      በየ ስንት ጊዜ እንጠቀም ?

    • @loved4412
      @loved4412 Před rokem

      Oww really ?? Thanks 😘

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 Před rokem

      በናትሽ ማዲያት አስቸግሮኛል በየ ስንት ጊዜ ነው የምንቀባው

  • @user-cw2mm7ov7b
    @user-cw2mm7ov7b Před 2 lety +4

    አድራሻ ሥልክ ቁጥር አስቀምጭልን

  • @user-dy6bg3cz7r
    @user-dy6bg3cz7r Před 2 lety +13

    ሴትዬ ምን ምን ተጠቀምሽ 6አይነት ምደነው ደም ጓንት የማለብሽ ለምደነው በፍጹም ትንቃቄ ይጎለሻል ስትናገሪ ትቸኩያለሽ

    • @marthafirdawek4149
      @marthafirdawek4149 Před 2 lety +3

      ግን ስርአት ባለው መንገድ ሀሳብሽን መግለፅም ይቻላል እኮ

  • @abbysinai4641
    @abbysinai4641 Před 2 lety +1

    What about dry skin!??

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 2 lety +15

    በጣም የሚገርመው ምን ያህል ስው ይስማኛል ብላ ነው በእንግሊዝኛ የምታወራው ?

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 Před 2 lety +5

      ትርጉም በስለሺ ይዘጋዥልሻል ከዚህ በላይ እንዴት ትንገርሽ ማንጎጠጡን ትተሽ ሙያውን በቀሰምሽ

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 2 lety +9

    በመጀመሪያ: ደረጃ: ጟንት: ተጠቀሚ: በመቀጠል: ለአይናቸዉ: በጣም: ተጠንቀቂ ጥሩ: ነዉ: በርቺ

  • @genettaddesse6148
    @genettaddesse6148 Před 2 lety +1

    እባካቻው ሲልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @tadelugirma5563
    @tadelugirma5563 Před 2 lety +1

    Gen yet new botaw??please 🙏🙏🙏🙏💞

  • @user-ss9mo9nj7b
    @user-ss9mo9nj7b Před 2 lety +71

    ያደባለቅሸበትን ውሁድ ካልተናገርሸ ምኑን አሳየሸን

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l Před 2 lety +1

    አራ ሀገር ከማጠው እማጣለው ቁጥር አስቃምጡ

  • @seidali8438
    @seidali8438 Před 2 lety +4

    የት ነው የምናገኛት መሄድ ፈልገን ነበር

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 Před 2 lety

    Betam des yialal

  • @abbaruiddesaa6849
    @abbaruiddesaa6849 Před 2 lety +5

    Yet naw enate bota inmaxalen ba ezgaber ❤️❤️❤️❤️

  • @mphomaphisa4739
    @mphomaphisa4739 Před 2 lety +2

    Gobzi👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 Před 2 lety

    Yaseliak kitar asekametalen aderash

  • @fatumamom4497
    @fatumamom4497 Před 2 lety

    አባክሽ አባክሽ ለማደት

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 2 lety +4

    እኔ ሎሚ አድርጌ ፊቴን መልጫለሁ አሲድ ነዉ ነጠብጣብ አጠፋለሁ ብየ ፊቴን መለጥኩ

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 Před 2 lety +2

    አድራሻው የት ነው ካስተዋወቃቹ በኋላ አድራሻውን ለምን አታስቀምጡም

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x Před 2 lety

    አድራሻ አስቀምጡልን

  • @zd3765
    @zd3765 Před 2 lety

    ❤😍

  • @hiwottefera9808
    @hiwottefera9808 Před 2 lety

    Where is the address?

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 2 lety +15

    የፈጣሪ ያለ የረዝ አበባውን እንዴት ፊቷ ላይ እረጨችው ሆይይይ አይኗን አጥፍታ ልታሳርፈው ነው እንዴ

    • @elsamekurya4954
      @elsamekurya4954 Před 2 lety

      Salmanahu
      Ebs tanku
      Aderssha lacelane

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 Před 2 lety +1

      @@elsamekurya4954 bole medehanialem lingo tower ground floor

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety +2

      የሮዝ እኋ ችግር የለውም እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 2 lety +2

      የተፈጥሮ ነዉ ሩዝ ይበላ የለ እንዴ ሁሉም የተፈጥሮ ነዉ ቢረጭ ችግር የለውም

  • @fatimaesa3283
    @fatimaesa3283 Před 2 lety

    👍👍

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 Před 2 měsíci +1

    Eret (Aloe Vera) Amino Acid alew seteyi semaw? Vaitamin E endalew new yemawekew! Techemari eweket selagegnew thank u!

  • @mohammedqatar1237
    @mohammedqatar1237 Před 2 lety

    ማሸ አልህ ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን

  • @user-ii4cv5pq3z
    @user-ii4cv5pq3z Před 2 lety +1

    ያጡቁር አዝሙት ሰሙነ መጥፎነዉ ወይ

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t Před 2 lety

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @yesamienat8799
    @yesamienat8799 Před 2 lety +3

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @biriktisolomon9536
    @biriktisolomon9536 Před 2 lety +2

    Pls tikiklegnae adirasaw lakuln

  • @dagialax
    @dagialax Před 2 lety +20

    ሊያዬ አንቺ ያለሽበትን ለምን ሲኦል አይሆንም አያለው ደስ ስለምቲይኝ😘

    • @mekdesketema3837
      @mekdesketema3837 Před 2 lety

      Silke Ebakachu?

    • @godolyas7601
      @godolyas7601 Před 2 lety +1

      😁😁😁😁😁😁ሲኦል ብትገባ አብረሽ ትገቢያለሽ ማለት ነው🤔

    • @hanun14
      @hanun14 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ox8mj4mz3m
      @user-ox8mj4mz3m Před 8 měsíci

      😲😲😲😲🙄🙄🙄🙄🙄😁😁😁😁

  • @fasikabogale4094
    @fasikabogale4094 Před 2 lety +1

    Where are they?

  • @TegstGondr
    @TegstGondr Před 6 hodinami

    እባካችሁ፡ቦታና፡ስልክ፡አስቀምጡ

  • @hikmahikma3360
    @hikmahikma3360 Před 2 lety +2

    ሰልክ ቁጥር እና አካባቢዉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +10

    ንግግርሽን በአማርኛ ብታደርጊው ሌላው ጥሩ ነው::

  • @skiller_edit3813
    @skiller_edit3813 Před 2 lety +3

    አድራሻዎ በአማርኛ ላኩልን

  • @destayeg
    @destayeg Před 2 lety

    Did I miss their address??? Where is she?

  • @genettaddesse6148
    @genettaddesse6148 Před 2 lety

    ስላም

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ በርችልን

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 Před 2 lety

    😍😍

  • @betelehemtadesse758
    @betelehemtadesse758 Před 2 lety +5

    እባካችሁ አድራሻ ይንገሩን፡፡

  • @sintuabebe8902
    @sintuabebe8902 Před 2 lety +8

    የምትረጭውን ነገር ስትረጪ ደሞ አይናቸውን ተጠንቀቂ
    ምንድነው እንግሊዘኛ ብቻ የምትናገሪው የፈረንጅ ቡዳ በልቶሽ ነው
    በባለሙያዋ ንግግር ፊቱን የሚያጸዳው ሰው እንግሊዘኛ የሚያውቅ ብቻ ነው የምትናገረው ለኢትዮጵያውያን እስከሆነ ድረስ በእንግሊዝኛ ከተናገረሽ በሁዋላ በአማርኛ መተርጎም አለብሽ ያው በእንግሊዝኛ ግዴታ ስማቸው መጠራት ያለባቸው ነገሮች እንዳሉ ይታወቃል ይህ ማለት ይህ ነው ብለሽ መናገር።

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety +38

    Please becareful customers eyes, and try to pull up your gawen or coat sleeves because you pass the bacteria from one customer to the next one. Just friendly advice.
    Keep it up 👍
    Selam le ETHIOPIA

  • @nezi2361
    @nezi2361 Před 2 lety

    Is she a doctor or dermatologist? I didn’t hear this word. She said she’s a chemist.

  • @asterworku3101
    @asterworku3101 Před 2 lety +3

    የት ነው ቦታው

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123 Před 7 měsíci

    መዓዝዬ ጎበዝ በርቺ ገን የተጠቀምሽውን ውህድ በቁጥር 12 አለሽ ከምን እንዳቃመምሽው አልነገርሽንም። ምን ዋጋ ኣለውታድያ?

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 Před 2 lety

    ስንት አመት በልብስ ሰሙነ ታጥበን አሁን ችግር አለው ይባላል

  • @apappp6645
    @apappp6645 Před 2 lety +2

    አድራሻዋ ንገሩን

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay Před 2 lety +2

    አድራሻዋ የት ነው??

  • @sol12ale
    @sol12ale Před 2 lety

    የት ነው አድራሻቸው?

  • @werwer2528
    @werwer2528 Před 2 lety +7

    ሐኪሞችን አዲራሻ ብታስቀምጡ ጥሩነበር

  • @kederbediru8313
    @kederbediru8313 Před 2 lety

    በጠም. ጥሩ

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 Před 2 lety +6

    ምንድን ናቸው ነዛ 6 ግብአቶች መናገር አት ፈልግም ያበሻ ችግር የሆነው ይሄ ነው

  • @betibeti1963
    @betibeti1963 Před 2 lety

    Adrsha kalnegrachun men wagalewu

    • @ashebir520
      @ashebir520 Před 2 lety

      Bole Medehanialem Lingo Tower Ground Floor.
      ስ.ቁ. = ዜሮ ዘጠኝ ሃምሳ አምስት ዘጠና ዘጠኝ ሰማንያ ስድስት ዜሮ ዜሮ

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @berasheberashe2118
    @berasheberashe2118 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @bezaeshetu5589
    @bezaeshetu5589 Před rokem

    Ebakachih Bota ena Silik Asikemtu

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 Před rokem

      Zero zetegn amesa ameset zetena zetene semania sideset zero zero

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 Před 2 lety +1

    Adrashschu yet newe ? pls

  • @helentesfay3192
    @helentesfay3192 Před 2 lety

    Address.... Yet new mtgegnew?

  • @hiwothadush4512
    @hiwothadush4512 Před 2 lety

    Pls aderashawa ngerun ?

  • @et1062
    @et1062 Před 2 lety +1

    አድራሻቸው የትነው

  • @rahelteklu3865
    @rahelteklu3865 Před 2 lety +1

    የት አካባቢ ናችሁ

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 Před 2 lety +1

    አድራሻ የት ነዉ እኔ ማድያት አለብኝ እባክሽ እናትዬ

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Před rokem

    Maaloo eessaati argamtaa lakkofsaa bilbilaa lafaa nu godhii koodee keenyaa

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 Před 2 lety

    ኧረ እፌቴ ላይ ፀጉር እየወጣብኝ ነው እንደት ማጥፋት ይቻላል ንገሩኝ የምታውቁ ውድ እህቶቼ

  • @saraadamu4359
    @saraadamu4359 Před 2 lety

    አድራሻው የት ነው

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog Před 2 lety

    የሩዝ ውሀ ከምን ጋር ነው ያደባለቀችው?

  • @dilnesawvip7959
    @dilnesawvip7959 Před 2 lety

    እባካቹ አድራሻ ወይም ስልክ

  • @Waadaa2023
    @Waadaa2023 Před 2 lety

    Pls tell me her location . Pls

  • @user-nc1nj4ki9o
    @user-nc1nj4ki9o Před 2 lety

    የትነዉግን ምሰሩት

  • @user-ru7bx8ul5n
    @user-ru7bx8ul5n Před 2 lety +2

    አድራሻ እና ስልክ ቢቀመጥ

  • @Enebluvzyou
    @Enebluvzyou Před 2 lety

    አድራሻዉ የት ነዉ

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 Před 2 lety

    Their address please?