ፀጉርሽ በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ለማየት ይሄንን ቀላል መንገድ ተጠቀሚ Hari CareUse this simple method to see an amazing

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2024
  • ፀጉርሽ በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ለማየት ይሄንን ቀላል መንገድ ተጠቀሚ Hari CareUse this simple method to see an amazing change in your hair in one month #Umitube #ethiopian #haircare #beautiful #habesha #skincare #mama #meski #zizi #zemenawit #እኔ በየቀኑ #hanawuletaw #abrish #mojaraba_tv #short #‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ ‪@nibrettube8913‬
  • Zábava

Komentáře • 370

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  Před měsícem +42

    እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ሁሌም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ሁሌም ለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤

  • @meskeremhailu-dc2fu
    @meskeremhailu-dc2fu Před měsícem +66

    በአንድ ወር ፀጉር ቀረቶ ጥፍር በደንብ አያድግም .ሁሉም አሪፍ ገለፃ ነዉ .ያሳድግ ይሆናል ግን በዚህ ፍጥነት አይሆንም ነዉ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 29 dny +8

      ንገሪልኝ እንዲ ስው እንደዚህ ይበጠረቃል እግዚኦ 🙉🙊

    • @hawiikoo7630
      @hawiikoo7630 Před 29 dny +3

      😂😂😂😂

    • @tsegayteweldebrhan9499
      @tsegayteweldebrhan9499 Před 27 dny +2

      Wushetamoch nachew, endiet በአንድ ወር ጸጉር እንደዚህ ያድጋል?

    • @nigistilove6976
      @nigistilove6976 Před 27 dny

      😂😂😂❤

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 25 dny +5

      በአመት ብትይ ምናለ ውዴ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před měsícem +23

    በቃ ሆም ብየ ወገቤን ታጥቄ መንሳት አለብኝ ፅጉሬን ለማሳደግ 😊😊😊 በጣም ያምራል
    ሰለመረጀው እናመሰግናለን በረች

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Před měsícem +5

    በትክክል ይህ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 🙏🙏👍👍👌👌👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      አመሰግናለሁ ሁሉዬ ❤️❤️❤️

  • @user-je2lc6cc5n
    @user-je2lc6cc5n Před 20 dny +3

    እኔ እጠቀመዋለው በጣም ቆንጆ ነው እኔ ለብዛት እጠቀመዋለው ፀጉሬ እረጅም ስለሆነ ለውጥ አላየሁበትም ብዛት ለምትፈልጉ ተጠቀሙት ያበዛል እናመሰግናለን እህቴ 😍

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ የሮዝመሪ ቅባት ውሀውም በጣም ጥሩ ነው ለፀጉራችንም ጠረን ጥሩ ነው

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před měsícem +8

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋበጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እኔ አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነው ፀጉር ያሳድጋል እንድሁም ያለሰልሳል ተጠቀሙት❤

  • @emukal
    @emukal Před měsícem +1

    ሰላም ላንቺ የመንዝዬ እህት ማሻአሏህ ምርጥ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን የጠቀመሽን ስላከፈልሽን እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      አለሽ እሙ እንደት ነሽ ልኝ ውድ ❤️❤️

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před měsícem +2

    ዋዉዉዉ እንኳንም ሰላም መጣሽ ንብርትዬ በጣም ቆንጆ ነው እሮዝመሪይ ፀጉርሽም ለውጥ አለው ከበፊቱ ብዛት ጨምሯል በርችልኝ ዋዉ ነው❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን 🎉🎉

  • @merry-2121
    @merry-2121 Před měsícem +4

    ንብረት ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራር❤ እኔ በጣም ነው እምጠቀመው ቆንጆ ነው በርችልኝ❤😍🙏👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤️

    • @MuluneshAmare
      @MuluneshAmare Před 12 dny

      ሰላም ለቻናሉ አዲስ ነኝ ቪዲዮውን አይቸዋልሁ ለተሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን;፡፡ ጸጉሬ ጥቁር ሙሉ ነው እርዝመቱ ብዙም አይደል ቢረዝምልኝ ፈልጌ ነው፡፡ እኔ ያልገባኝ ከታጠብን በኋላ ሌላ ምንም አይነት ቅባት መቀባት የለብንም ይሄን ብቻ ነው ወይ የምንቀባው? ሌላው ደግሞ ጸጉራችን ከቀተባን በኋላ ለስንት ቀን ነው ሳይታጠብ መቆየት ያለበት ቢቆይ ይጎዳው ይሆን ?እስቲታጠብ ደረስ ሲደርቅ መቀባት ይቻላል ወይ?ለቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ //

  • @user-ok5np5vi6d
    @user-ok5np5vi6d Před měsícem +2

    የኔ ዉድ ንብረትየ በርች❤❤❤❤ማሸአላህ አላህ ይጠብቅሺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤❤

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před měsícem +3

    ንብረቴ የኔ ጀግና እህት የምትሰሪቸው ነገሮች በሙሉ ግሩም ናቸው👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤😘

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před měsícem +1

    ንብሩቴ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነዉ ዉዴ ፀጉሬን ቀይራለሁ በቃ እናመስግናለን አጠቃቀሙን ሙሉ በሙሉ አሰአሩን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤❤❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 Před měsícem

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ንብሩ በጣም ያምራል ፀጉርሽ ለጥ እማ አለ ዋዎ

  • @kasechlire-cz2br
    @kasechlire-cz2br Před 13 dny

    Wow ❤

  • @bedilugarsamo
    @bedilugarsamo Před 15 dny

    WOW betam arfi berchiln wude

  • @HussenEndris-uq7zj
    @HussenEndris-uq7zj Před 4 hodinami

    እናመስግናለን

  • @NigistSemahgn
    @NigistSemahgn Před 3 dny

    Awerarsh gn betam new miyastela anchi krnfud

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 2 dny

      ከጥቅሙ እንጂ ከወሬ ምን አለሽ ዋናው አይተሽ ተጠቀሚበት ሌላውን ተይው የኔ ውድ ❤️❤️

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 29 dny +1

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @italemyisak
    @italemyisak Před 5 dny

    Good❤😮

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem +1

    እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Před měsícem +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ንብረት 🙋🙋🌹🌹

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata Před 16 dny

    Wawo yamiral ❤❤❤❤

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሽ በርችልኝ ዉዴ ❤❤

  • @user-vh4tb1fk8j
    @user-vh4tb1fk8j Před 27 dny +1

    በርች ጎበዝ

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 Před 6 dny

    ጎበዝ አወ በጣም ጥሩ ነው 👍

  • @mulutafara9384
    @mulutafara9384 Před 10 dny +1

    እሺ እህቴ ተባረኪ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️

  • @Saraswatechandra-amharic
    @Saraswatechandra-amharic Před 27 dny +1

    ጸጉርሽ ቆንጆ ነው

  • @abenytec4545
    @abenytec4545 Před 6 dny

    Enameseginalen tebareki

  • @user-jy7gq6ij8i
    @user-jy7gq6ij8i Před měsícem

    ሰላም የመንዜዋ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      አሜን ፫የሁላችንም ሰላም ይብዛ ውድ ❤❤😘

  • @kelemtube
    @kelemtube Před měsícem

    🎉🎉 ዋው ዞማነው ንብረት 🎉🎉🎉🎉

  • @shekalit
    @shekalit Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ 👍👈

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      አሜን ውድ ያችም ሰላም ይብዛ እህቴ ❤❤😍

  • @SarahS-hd9tk
    @SarahS-hd9tk Před 28 dny

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ኡሞክሮዉ አለሁ አስታይት እሰጣለሁ አይቸ የኔ ዉዲ አይዘሽ በርች❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 27 dny

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤😘

  • @ZebenayFikadu
    @ZebenayFikadu Před 15 dny

    Enmokraln thanks

  • @EmebetEmu-j3c
    @EmebetEmu-j3c Před 6 dny

    በርች

  • @neimayasin2422
    @neimayasin2422 Před 7 dny

    ሞክሩት በጣም አሪፍነዉ ዉዱቸ 🥰🥰

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f Před 29 dny +2

    ለዚ ቤት አዲስ ነኝ 🎉🎉 በርች

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ልዩ እዉቀትሽን ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před měsícem

    ንብረቴ የወንዜ ሽታ የኔ ልባም ሴት በጣም ነው ለውጥ የሚያደርገው ቀን በቀን ፅጉርሽ ❤

  • @GrDgg
    @GrDgg Před měsícem

    እኔም እየተጠቀምኩት ነው በጣም ቆጆ ነው በስነስራት ከተጠቀሙት እኔማ በጋሮ ላይ ነው ቀጥፊ ማማጣው ማሻአላሀ ባስሮውቺ ግቢ አለ ተጠቀሙት በዊራ ስይት አድርጋቹ ተጠቀሙት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      ጎበዝ እኔ ጋር የለኝም ደረቁን ነው የማመጡልኝ ለቅመም ውድ ❤️❤️😘

    • @GrDgg
      @GrDgg Před měsícem

      @@nibrettube8913 ግን ሰብ አርግሻለው እልና እርሳለው በርቼ ጎበዝ አሁን ሰብ አርግሻለው

  • @user-jx4mq3lp5p
    @user-jx4mq3lp5p Před měsícem +1

    rely

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 Před 27 dny +1

    አመሰግናለሁ

  • @user-nl5tr2pq5i
    @user-nl5tr2pq5i Před 13 dny +1

    እኔ ያላደረኩት የለኝም ወላሂ ወይ ንቅንቅ አላለም ስጣታነዉ ብየ አምናለሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 13 dny

      ይህንን ሁሉ አድርገሽ እንቢ ካለሽ ችግሩ ከውስጥ ነው የውስጥ ሰላም ማጣት መጨነቅ ምግብ በአግባቡ አለመመገብ ሀሳብ እንቅልፍ አለመተኛት ውሃ አለመጠጣት ነው ይሄ ችግር የውስጥ ሰላም ለላይ ወብት ያካፍላል ውዴ አብዝተሽ አትጨነቂ ውሃ ጠጪ ምግብ በሰአቱ ተመገቢ ውድ ❤❤

  • @mulusewalmue7598
    @mulusewalmue7598 Před 2 dny

    ተባረኪ፣ሞክረን፣እንፅፍልሻለን።

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 27 dny

    wededekuat konjo❤❤❤ astewawekungne

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p Před měsícem +2

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @yeshikibrete6472
    @yeshikibrete6472 Před 17 dny

    የራስ ፀጉር ረዥም ነው ምኑን አሳደገልኝ ነው የምትይው

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 Před 28 dny +1

    ❤❤❤

  • @ayinalemabebe7078
    @ayinalemabebe7078 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @derashutube
    @derashutube Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před měsícem +1

    ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-gy9lr3no4f
    @user-gy9lr3no4f Před 12 dny

    የኔልዩ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @oromiyatan.ormoti9852
    @oromiyatan.ormoti9852 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt2ni4qn9r
    @user-wt2ni4qn9r Před 29 dny

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉❤❤❤

  • @ZebenayFikadu
    @ZebenayFikadu Před 15 dny

    ❤❤

  • @AyuMan-tx6qn
    @AyuMan-tx6qn Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤የኔውድ በርች

  • @GdvXhx
    @GdvXhx Před 13 dny

    ማሸአላአይተን፡ተተጠቀሚያዌያርገን

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před 5 dny

    አሁን ያለበት ለመድረስ ስንት አመት ፈጀ ?

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj Před měsícem +1

    Yene demo kefit alkuwal min laderg

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      የኔ ውድ ተጠቀሚው የምለሳል ሌሎችም የሰራኋቸው አሉ እየገባሽ እያቸው ተጠቀማቸው በሚገርም ተመልሶ ታይዋለሽ ውድ ❤❤

  • @SafdAfd
    @SafdAfd Před 11 dny

    ማሪያምን እኔም ለዉጥ አግቸበት አለሁ እረዝመት አለዉ ፀጉሬ ግን ሲሰባበርብኝ ነበር እሱን ግን አስትወልኛል❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 10 dny

      ቅባት በመጀመሪያ ተቀቢ ለፀጉርሽ እንዳይደርቅ ሲደርቅ ነው የሚሰባበረውና የሚረግፈው ጫፍ ጫፉን ጭቃ ቅባት ስርስሩን ፈሳሽ ቅባት ተቀቢ ውድ ❤❤❤

  • @ledeyagebrehiwot2171
    @ledeyagebrehiwot2171 Před měsícem

    Ye tebine temesiyaleshe 😊

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      ብዙ ዎች እንደዛ ይሉኛል ማን እንደሰረቀ ወደፊት እናጣራለን 😂😂❤️❤️

  • @LemlemAdhanom-uv8xg
    @LemlemAdhanom-uv8xg Před 18 dny

    Anamesegenalow konjiye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganit1132
    @ganit1132 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem

    መከራውን አየ ፀጉርሽ የማዳም ዘይት መጫወቻ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ እናመሰግን አለን ያወቁትን ማስ ወቅ እጂግ መልካምነት ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Před měsícem

      ​@@nibrettube8913ጨሪሼ ሰሚቸለዉ ጊን አልገበኝም፣ዉለሂ መለቴ፣ አጠቀቀሙ፣በለይለዩ ቀበትመጠቀም ይቸለል፣ ወይ በፈጠረሽ፣ አስረጂኝ፣ፀጉሬን፣ያልሞከረኩትነገርይለምጊን፣ ይረግፈል❤❤

  • @amanuelzerabruk5306
    @amanuelzerabruk5306 Před 29 dny +1

    ❤️

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj Před měsícem

    እናመሠግናለን እሕት በርቺ እኔ ደሞ እያሣከከኝ ነው እሡን ሥጠቀም በጣም ነው ከፊት የሸሸው ምን ላዲርግ እስኪ መላ ካለሺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      ለማሳክክሽ ነገር ይህንን ከመጠቀምሽ በፊት ቅባት ተቀቢ እሮዝመሪ ቁርፍድ አብሽ ተልባ አርገሽ በጠርሙስ እቃ ሳቀቅይ ፍርች እያረግሽ ሳታበዢ ተጠቀሚው ማሳከኩን ይቀንሳል ለፀጉርሽም የሸሸውን ይመልስልሻል ውድ ❤❤

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Před měsícem

      በጣም አመሠግናለሑ ውደ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před 10 dny +1

    ፅጉር በተፈጥሮ የሚሆን ነው::እባካችሁ አትዋሹ!!!!

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 15 dny

    ሰላም ለዚህ ቤት ለቤትሸ አዲሰ ነኝ የኔ ዉድ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 15 dny

      እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m Před 15 dny

      @@nibrettube8913 ምንም አይደል ዉዴ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před měsícem +1

    የእኔ ውድ የምውድሽ
    ንብርትየ❤❤❤
    በርችልኝ
    10kእናስገባት የመዳም፣ቅመሞች

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před 2 dny

    ፀጉር የፈጣሪ ሥጦታ ነዉ 6 ወር ታገልኩ ወይ ምኒት አይ መድሀኒለም አባባል ነዉ ብዙ ሞከርኩ ኧረ ምንም

  • @user-uq5gs2nw6u
    @user-uq5gs2nw6u Před měsícem +1

    ዎይኔ እኔ ደና ጸጉር ነበር. ተበጣጥሶ አለቀ.. ያለው ሺበት ብቻ ናዉ አሁን ይመለሳል ብለሽ ናዉ 😢😢ዉዴ እስት እሞክራለሁ ግን ከተቀባው. ቦኃላ ስንት ዳቂቃ ቆይቼ. ልታጠብ ብርች. ተባረኪ ❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před měsícem

      እደኔ የኔም ፀጉር አረፍ ነበር አሁንስ ከቦታው ጠፋ ይባስ ብሎ ሽበት ወረረኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      አይዞሽ ውድ ይመለሳል የሰራኋቸውን ቅባቶች ውህዶች እያየሽ ተጠቀማቸው ይህ ተጠቅመሽ አለመታጠብ ትችያለሽ ፀጉርሽን ታጥበሽ ስጨርሺ በሱ አለቅልቀሽ ቅባት ቀብተሽ ሁለት ቦታ ሹርባ ስሪው ሁሌም ስትታጠቢ ውድ ምን ጉዳት የለውም ይጠቅመዋል እንጂ ❤❤

    • @nsee7286
      @nsee7286 Před 28 dny

      ☺😁☺☺❤😁😃

  • @zaidogbay8426
    @zaidogbay8426 Před 12 dny

    🙏🙏🙏🙏

  • @HelenEndale-sc7jj
    @HelenEndale-sc7jj Před měsícem

    Ketekebanew behuala entatebalen weys ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem

      ቪዶውን በደንብ ስሚው የኔ ውድ ሁሉም አብራርቻለሁ ❤❤

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus Před měsícem

    እናመሰግናለን የኔ ቅን የእኔ ፀጉር ቅባትም ሆነ መክስ ምንም አይጣጣም

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před měsícem +1

      እስከሚ ለምደው ነው ውድ ቀስ እያልሽ አለማምጂው ውድ ❤️❤️

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před měsícem

      @@nibrettube8913 እሽ የኔ መልካም አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @user-ky7mq7ii2o
    @user-ky7mq7ii2o Před 13 dny

    የኔውድየኔደሞሳበጥረውይበጣጠሳልግንብዙነበርእየተበጣጠሠአላድግአለ ምንይሻላልእዳታልፊኝ🙏🌹

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 13 dny

      እሺ ቪዶወ እሰራለሁ ለዚህ መፍትሔ ውድ ❤❤

  • @user-wy6dp3rs8b
    @user-wy6dp3rs8b Před 18 dny +1

    ዉዷ የኔፀጉር በጣም ስስነዉ በምድነወዉ እድበዛልኝ እፈልጋለሁኝ😢😢😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 17 dny

      ተጠቀሚው ያበዛልሻል ይሄም ውዴ ❤️❤️

  • @user-tz9pi2cq9i
    @user-tz9pi2cq9i Před 9 dny

    ውዷ ፀጉርሽ ብዛቱ ሲያምር

  • @user-jb8dg6np4q
    @user-jb8dg6np4q Před 5 dny

    ዉሺት

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před měsícem

    GOBEZ DENKE AGELALESE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @TeganeKasaye
    @TeganeKasaye Před 13 dny +1

    👍👍👍👍👍

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Před měsícem +1

    ስላም

  • @FirotuTariku
    @FirotuTariku Před 6 dny

    3:39

  • @Amaru-dl8py
    @Amaru-dl8py Před měsícem

    Atanizazw

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k Před 12 dny +1

    ሁለት ነን እንዳልሽ እስቲ ሌላዋ ሴት ፀጉሯ እንደተለወጠ አሳዩና

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 12 dny

      እሷ መግለጥ አችልም የኔ ውድ ❤️😍

  • @palmaelem6430
    @palmaelem6430 Před 18 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Firehiwot-rd2zd
    @Firehiwot-rd2zd Před 5 dny

    ከዃላ አላዲግ አለኘ ምን ላዲርግ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 4 dny

      መንታ ካለው ጫፍ ጫፉን ቁረጭው እና ይሄንን ተጠቀሚ ያድጋል ውድ 😍😍

  • @Blen12389
    @Blen12389 Před 18 dny +1

    ከቀብቸ አስከ ሳምንት መቆየት እችላለሁ?

  • @user-ed4rb9sv9n
    @user-ed4rb9sv9n Před 27 dny

    ምርጥ ትርትመት ነው።እባክሽን በነካ እጅሽ የሚነቃቀል ስሪልን ጭንቅላቴ ላይ እረግፎ አለቀ😢😢😢😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 27 dny

      አይዞሽ የኔ ውድ ወደታች የተሰሩ ቪዶወች አሉ እየገባሽ እያየሽ ተጠቀሚ ይመለሳል ደሞ ውሃ ጠጪ ሃሳብ እና ጭቀት ቀንሽ ከምንም በላይ የውስጥ ሰላም ስናጣ ነው ፀጉራችን የሚረግፍ ውድ ❤️😘

    • @user-ed4rb9sv9n
      @user-ed4rb9sv9n Před 27 dny

      @@nibrettube8913 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ😍

  • @user-fm1xf7qs8i
    @user-fm1xf7qs8i Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Před 12 dny

    አድስ ነኝ ለፀጉር ልቀቂልን አድስ ሰብስክራይብ አደርጌሻለው ውዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 12 dny +1

      እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před 10 dny

    ውሸትሽ እንደጠጉርሽ በዛ❤

  • @Sofiyagashaw-wq5rq
    @Sofiyagashaw-wq5rq Před 25 dny

    ቢንስ በሳምንት ስንት ጊዜ ትጠቀሚያለሽ

  • @MuluneshAmare
    @MuluneshAmare Před 12 dny

    ሰላም ለቻናሉ አዲስ ነኝ ቪዲዮውን አይቸዋልሁ ለተሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን;፡፡ ጸጉሬ ጥቁር ሙሉ ነው እርዝመቱ ብዙም አይደል ቢረዝምልኝ ፈልጌ ነው፡፡ እኔ ያልገባኝ ከታጠብን በኋላ ሌላ ምንም አይነት ቅባት መቀባት የለብንም ይሄን ብቻ ነው ወይ የምንቀባው? ሌላው ደግሞ ጸጉራችን ከቀተባን በኋላ ለስንት ቀን ነው ሳይታጠብ መቆየት ያለበት ቢቆይ ይጎዳው ይሆን ?እስቲታጠብ ደረስ ሲደርቅ መቀባት ይቻላል ወይ?ለቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ //

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 12 dny +1

      አመሰግናለሁ ውድ ቅባት ተቀቢ ታጥበሽ ለሳምንት ቢቀመጥም ጉዳት አያመጣም የኔ ውድ ❤❤

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 27 dny

    በአረበኛ እሩዝ መሪ ንገሩኝ ዉዷ የኔም ፀጉር አለቀ ብስዴት

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 27 dny

      እሮዝመሪ ብለሽ ፎቶውን አሳያቸው ያቁታል ውዴ ❤️❤️😘

  • @dembelashalemayehu1635
    @dembelashalemayehu1635 Před 28 dny +1

    በስንት ቀን ነው የምንታጠበው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  Před 27 dny

      ቪዶወ ላይ አስረድቻለሁ እኮ ውድ ስትታጠቢ በውሃው በዚህ አለቅልቂ ልትታጠቢ ስትይ ደሞ ከሶስት ቀን በፊት ❤❤

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j Před 5 dny

    😮ሞክሩ ተስፋ አትቁጠሩ ያድጋል የኔ ጎፈሬ ነበር አሁን ለውጥ አለ በፀጉር ጌጥ ሊያዝ ትንሽ ቀረው😂😂😂

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu Před měsícem

    ባረበኛሹክበሉኝእስኪ😅