ETHIOPIA,-የጥርስ ህመምን በቤታችን ውስጥ ያለምንም መድሃኒት ማከም የምንችልባቸው 10 መንገዶች
Vložit
- čas přidán 27. 02. 2020
- ይህ ቻናል የጤና እና የስነ ምግብ ትምህርቶችን እንዲሁም መረጃዎችን ለተመለካቾቹ በማቅረብ የሰዎችን ግንዛቤ እና እውቀት በማሳደግ የራሳችንን ጤና እንድንጠብቅ ይረዳናል፡፡ ሸር፣ላይክ በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ፡፡በቀጣይ በተከታታይ የምለቃቸው አዳዲስ የጤና መረጃዎች እንዲደርሷችሁ like,share subscribe ያድርጉ፡፡
Subscribe to this channel Zena tube | Kana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafen drama, betoch, minew shewa tube, Sodere tv, Arada movies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, CNN, BBC, Ethiopia,Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio now, Zehabesha, Hiber Radio, BBN Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube, Mogachoch ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, አብይአህመድ, Mela, #Mela, Health Amharic, Ethiopian Health, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Ethiopian Music, tigrigna music, ebstv, JTV Ethiopia, Hope Music Ethiopia, Abyssinya Vine, ZEMENTV, Sunday With EBS, LTV World, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, EBS, Amharictube, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, EBC, dawit tsige, ዳዊት ፅጌ, Fryat Yemane weding Sunday With EBS, L TV World, Shebella Entertainment, Dj Jop Ethiopia, Tenaadam, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Liham Melodym, EBS, Beteseb Tube, tenaadam, ሀሁ Ethiopia, Amharictube,Abe Na Kebe, Betoch Comedy,Topia,Fana Television, DireTube Ethiopia,ELLA, #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ,LYE.tv,LYE Movies, LYE Comedy,Amharic Vines,ethiopia hagere,Ethiopian TV, EBC ethiopia, ethiopian, addisneger, diretube, Dr.Abiy, Ahmed, Pm, Abiy, አብይአህመድ, ህውሃት, መቀሌ, #Mela, Health Amharic, Ethiopian Health, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs youtube, seifu on ebs new, New Ethiopian Music, tigrigna music, ebstv, JTV Ethiopia, Hope Music Ethiopia, Abyssinya Vine, ZEMENTV, Sunday With EBS, LTV World, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, EBS, Amharictube, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, EBC, #Top5StunningEthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemane#ethiopianmovie #Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #nahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs ethio 360 kana tv gege kiya yoni magna
አመሰግናለሁ ወንድም አሰበደኝ በሰው ሃገር ለሊት ለሊት በታለይ ኡፍ ብቻ የጥርስ ህመም ለጠላትም አይስጥ በእውነት
በመድሀኒት ታከሚው ካልተሻለሽ የተጎዳውን ጥርስ የቅርብ ሀኪም አማክረሽ ማስወጣት ይቻላል
ሣሥነቅል ያመኝ እደሁ ብየ ፈራሁኝ ዶክተር ግማሺ ጥርሡ ወልቆ ግማሹ አመመኝ
@@TenayenMedia ዶክተር እናቴ የተጎረደ ጥርስ ነበራት መደዳውን አመመኝ አለች ሊያሳብዳት ነው ምን ይሻለኛል
ሙኩይፍ አትክፈች ስትተኝ ቀን ከመተንጅኛትሽ በፊት አቀዝቅዥ ክፍልሽኝን
@@azeynedaedres4279ምንም አያምም ማደንዘዣ ያረጋሉ አያሥታውቅም
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የጥርሰበሸታ የማቀዉ ይወቀዉ❤❤❤
አር በ ድንግል ማርያም እኔ ሙቻለው 😭😭😭
ለጤና ጠቃሚ መረጃወች እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን ዳክተር
መዳኒቱ ማሰነቀል ብቻነው
ነበር ይተካል እማ የስድት ትርፎ
@@mqidyitubእውነት ነው እኔ አንዱን በጣም ያመኝ ነበረ ሳስወጣው ሌላው ደሞ ተተካ ሁሉንም ነው የሚጨረሰው😢😢😂
ኧር እኔ አስነቅየ ይሄው ሳምት ሆነኝ አልቻልኩም በጣም አመመኝ መዳኒቱም አላስታገስልኝ ጨውና ለብ ያለም ውሀ ባምብጠቀ ሳይነቀል እራሱ እዲህ አላመመኝም አዳዴ ቀቃዛና ጣፋጩ ነገር ስበላ ነበር እሚስማኝ ተበልቷል መውጣት አለበት አሉኝ ይሄው. ተስቃየሁ መልሸ አልሄድ ስራ ቦታ ነኝ ይርቃል
እደው ግን ነፍሳችን ጥርሳችን ላይ ነው እንዴ ያለው እሄው እኔ ተሰቃየው በስደት ምንም አልተቦረቦረም ግን ሳአት እየጠበቀ ይነሳብኛል
ጂን ነዉ እዉነት ሠአትእየለየ ነዉ ማታ ማታ@ የሚመጣዉaddi s ahemd2795
Thanks
እናመሰግናለን ዶ/ር
እናመሠግናለን
በጣም አመሰግናለሁ።
Amisalu thank you for sharing 👏🏾
እመሠግናለን
እናመሰግናለን በርታወንድሜ
አቀራርብህ ደስ ሲል. አመሠግናለሁ
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
Yes
Betami Arefii newo qaxiyii
እናመሰግናለን ደኩተር
ጎበዝ ውንድሜ ብዙዎችን የሚያሰቃይ በሽታ ነው ጥሩ ተምሬበታለው
enameseginalen
Betam tiruo new wida
Betam asefelage new enamesegenal sher selarekn
በጣም እናመሠግናለን ዶከተረ በረታ 😭😭😭
Enamesegenalen d r
Enamesegnalen
Selam lezh bet enamsgnalen
አሜን እናመሰግናለል ደህና ሁን
አሜን እህት እኔም አመሰግናለሁ
nice video
woow good
👍💕
እናመሰግናለን እኔ ነበርኬ የዚህ ነገር ተጎጂ
ሰላም ለዚህ ቤት
አዲስ አድናቂ ነኝና በርታልን።
Thank you ❤❤❤❤❤❤
You are so welcome
እናመሰገናለን
አመሰግናለሁ እህቴ
ሰላም ሰላም ዶክተር
አህለን ሠላም ነው በርታ ጠኩር በላይክ አብሽር ማሻ አላህ
❤❤🙏🙏🙏
ቴንኪው ስለ ትምህርት ስለምትስጡን ከጤና የበለጠ ነገር የለም በርታ ወድማችን
♥️👏♥️
Helo
Tru sira new wendime bekininet demerkuh
Amsalu ❤❤❤❤
Selam rich
አህለን ቤተሰብ
ሰላም አምሴ አሪፍ ነው ና ወደኔም
yene atinit mikoretim tirs new ameseginalehu
hello
በጥርስ ህመም ተሰቃየሁ❤
Ene enebayeni eyafasaseku Alaw
ጥርሴን አሞኝ ተነቅዬው ነበር ግን ሁሉንምያመኝ ጀመር ዶክተር እውነት አሁ ከፊትለፍት 4ብቻነው ያለኝ መሳቅ እራሱ አቃተኝ ምንይሻለኛልእንደገና ፍርክሽክሽ እያለይወጣል ስኳርእራሱ ተመረምርኩኝ በናትህ አትለፈኝ የሆነነገርበልኝ❤
አረ ልሞት ነው አልቻልኩም😢😢😢
Er enem beters emem lemot new
ኡፍፍፍፍፍፍ ተሰቃየሁ የጥርስ በሺታ በጣም ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
አመሰግናለሁ እህቴ
እኔ ማጋጋዬ የመጨረሻው ጥርሴ ገና የመጀመርያ ሲያመኝ እዴት ውሀ ልጠጣ ወላሂ በጣም አመመኝ😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Selam laze betasabe Addis nagne gora bele wonedeme adddd...aderegagn please
ጤና ከምንም በላይ ወሳኝ ነገር ነው
❤❤❤❤
እባክህ ክላሲካሉን ቁይሩው
ወየየየ በቃ ጨረሼ አወጥቼ ድድ ማሰተከልነው ወየየየየ
Berta wendme
ኡፍፍፍ
ጥርሴን አመመኝና Voltfast ወሰድኩ ጥሩ ነው ጥርሴ የተቦረቦረ ነው
እውነት ነው እኔ ጥርሴን ሰልቦርሽ ከወልኩ በጣም የምኛል ሰለዝ በየቃኑ ጥርስ መቦሮሽ ይጠቅማል
እኔ አሳብዶው ሊገለኝ ነው
😢😢😢😢😢አረ ልሞትነው ውይ እራሴን ለማጥፋትም ሁለየ አስባለሁ
የሴጣን ጆሮ ይደፈን እንደዚህ አይባልም መፍትሄዌ መነቀል ነው
እንመስግናለን ውንድማችን እኔ ሆሉም ጥርሲ ተባልሽተዉል ቆስለዉል ምንም መብላት ኣልችልም ትንሽ ትንሽ እሚበላኝ በፊት የለው ጥርሴ ነው ኣስነቂየ ሌለ ጥርስ ባስተክል ጥሩ ኣድርጎ ይስበላኛል ዋይ ምክርህ ስጠኝ ደክቶር
የመጨረሻ ደረጃ ሁኖ ካልተቸገርሽ በስተቀር ባትነቀይ እና በመድሀኒት ብትታከሚ እመርጣለሁ::
አሞትኩኝ አሳበደኝ 😢
ቴንኪው ዶክተር አምሳሉ
እረ ላብድ ነው በሰው ሀገር እንደኔ የተሰቃየ የለም ሳስነቅለው በሌላ በኩል ይጀምራል 😢😢
😢😢😢ወላሂ እኔምነው አድ አስነቀልኩ አሁን ደሞ ሌላውን እያመመኝ ነው😢😢😢ስክር ነው የምለው
@@user-ye6hk1qt4vስንት ከፍለሽ አስወለቅሽ እህት
ሳልነቅል semceh ቢሆን ጥሩ ነበር
ዶክተርየ ጥርሴ ላይ ጥቁርነገርወቶብኛል በምን ላላቀው:ንገረኚአይተህ አትለፈኚ
እናመመግን አለን እስኪ እሞክራለሁ
ይሄን ሁሉ ተጠቅሜለሁ ግን ልሞት ነው
እናመሰግናለን ወድማለም እኔተቸገርኩ ያመኛል እየተቦደቦደ ብዙአስነቀልኩ አሁደሞ ሌለኛው ተበላሺቶል መላበለኝ እባክህ
ማስነቀሉ የመጨረሻ አማራጭ ነው.ከዚያ በፊት በቪድዮው ያሉትን ተግብሪያቸው በመቀጠል በመድሀኒት ማከም ያስፈልጋል:: እናመሰግናለን እህቴ
እሺ አመሰግናለሁ ዶክተርየ
ለማን ይነግራል የጥርስን ህመም እሚምብን ቦታ በጂ አይታርም 😭💔
ኧረጥርሴን ልሞትኘው ኡኡኡኡ
Caw yababisal
ዛሬ ታምም መዳኔት ሳጣ ሰርቼ አድርጊ መጠሁ ለቤትህ አድስ ነኝ ልሞክርውና አመስግንሀለሁ
አመሰግናለሁ መቅዲ
ጨው ያብሳል
Bexame yabisali
ለህጻናት ይሆናል ?
ከምነግርክ በላይ ያመኛል
ኧረጥርሳችንአለቀ ተሰቃየን
ወይኔ እኔ ቡቸ ነበር የሚመስለኝ ኡፍፍ ልክ ሰአት ይዞ መተመተ የሚጀምረዉ ነገርስ ብቸ አልሀምዱሊለሀ 😢😢
እደኔ የአላህ አሁን እራሱ እያሰቃየኝ ነው ኡፍ
😂የሚገረመዉ ከመቅሪብ ጀምሮ ያለዉ ነገር
ልሞት ነው ዛሬሰ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢
Uuuuuffffffff😭😭😭
ሰላም ዶክተር የእኔ የመጨረሻው መንጋጋዬ ሁለት ጥርሴ ተጣብቋል ጥርሴን አሞኝ አያቅም ካሳጠብኩት በኋላ ነው እንደዚ የሆነው ሊያመኝ እያለ ነው ምን ላድርግ
ኧረ እኔ በቀን ሁለተየ ነበር የምቦርሸዉ
እርአስወጢቸእገላገላለሁ
ከማስወጣትሽ በፊት ታከሚው
ጥርሴን ተሳቃየሁ በህማም እፍፍፍ በሰዉ ሀገር እናመሰግናለን
የት ነሽ ማማየ እኔም ተሰቃይቸ ነበር የቀመሰ ያዉቀዋል መድሀኒት ከፈለግሽ ላስልክልሽ
@@meremhassen2773 አመሰግናለሁ ዉዴ ሳዑዲ ነኝ ኣስነቀልሁት ኣሁን ዳህናነኝ
@@meremhassen2773 ስላም እህትእስቲ ለኔ ላኪልኝ ተሠቃየሁ
@@meremhassen2773 ሰጨኛ አሰኪእማ
እኔ ከ3 ቦታ ሀኪም ሄዲኩኝ መፍቴአላገኘሁም ልቀሉልኝብየ ብጠይቅ አይነቀልምደህናነው አሉኝ ህመም ግን አልተሻለኝም
እረ ማበደ ነው መብላትም መጠጣትም አልቻልኩም እድሁም መተኛት አልቻልኩም እባካችሁ መላበሉኝኝ😭🙏🙏🙏🙏
ሰላም በርታ በቅንነት ቤተሠበብ አርኩህ አርገኝ
የጉንጥርሥያመናልምንላረግ
ቪዲዬው ላይ እኮ አለ አባባ
ምን ይሻለኛል ልሞት ነው በጥርስ ህመም😢
አምሳሉ እኔ ሰብስክራይብ ያደረኳቸዉን ኘራይቬት አላደረኩም
አሁን ገብቼ ሳይ አልዘጋሁትም ።
እህህህ ጥርስህመም ከባድነው
ዶ/ር እንድትመልሰልኝ ተስፋ ኣደርጋለው ከጆሮየ ጀምሮ ግማሽ ፊቴን በጣም ያመኛል ጀሮየ. ሀኪም ቤት ቢሄድም መፍትሒ ኣላገኝሁም. ጥርሴን ምንም የተባላሸ የለውም ግን ያመኛል መዳኒት ቢወስድም ልተወኝ ኣልቻለም 3 ሳምንት ሁናኛል
ምክንያቱ ምንድን ነው እንደገና ታይው እህት
እረየጥረሰህመምለጥላትአይሰጠዉተሰቃየሁበሰዉሀገረማበደነዉወድምአላህእድሜይሰጥህለትምህረትአሰጣጥህምንይሻለኛልአያሰተኛኝአያሰቀምጠኝ😢😢😢😢😢😢😢
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በማርያም ወንድሜ እንዳታልፈኝ ከይቅርታጋ ደምና ምግል ይፈሳል ምናባቴ ላርገው😢😢😢
ከጥርስሽ ከሆነ ህክምና ማድረግ አለብሽ
@@TenayenMedia ከስጋው ማለቴ ጉንጭና ጥርስ መካከል ያለ
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጥርስ ህመም ተሰቃየሁ
እኔን እህቴ በምን ልርዳሽ?
@@TenayenMedia ወንድሜ እኔማ ላብድ ነው
የጥርስህመም ክባድነዉ
ሠዉ በመመጥ ብቻ እደማይሠክር ተረዳሁ ለካ የጥርሥ ህመምም ያሠክራል
ዉይ ምን መጠጥቦቻ ጥርሥመም ሥካር ነዉ በቃ እኔማ ሁለቱን አሥነቀልኩኝ ከዛን ደምአሁን በቃ አሳበደኝ አሠከረኝ እፍፍፍፍ በሰዉቤት መኝታየለ ማረፊያ😢😢😢😢