የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2024
  • Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ።
    የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)
    የድድ መሸሽ ማለት የድድ ቲሹ ከጥርሶችዎ እየራቀ ሲወጣ እና የስረኛው የጥርስ ክፍል ለውጪ ሲጋለጥ ነው።
    ምክንያቶች
    በጣም በኃይለኛ መቦረሽ (በጠንካራ ብሩሽ)
    የጥርስ plaque
    የ tartar መገንባት
    Periodontal በሽታ
    ሲጋራ ማጨስ
    አልኮሆል መጠጣት
  • Věda a technologie

Komentáře • 18

  • @premiumeth
    @premiumeth  Před 2 měsíci +1

    ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ።
    ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ።
    💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth

  • @user-pn9pf4dv7q
    @user-pn9pf4dv7q Před 3 měsíci +1

    thanks

  • @haregmulugeta3475
    @haregmulugeta3475 Před 3 měsíci +1

    ❤❤

  • @etlife7328
    @etlife7328 Před 3 měsíci +2

    Dr.Abrham kante videoch bizu temiryalew ye tena temari ngn ena sile malaria bitsera destgna ngn pls bezi samnt

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem +1

    ሰላም ዶክተር በማርያም አናግረኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před dnem

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @user-ky7hs9me5s
    @user-ky7hs9me5s Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ዓመቱ ነው የላኛው ድዱ ላይ ትርፍ ስጋ አሁን በቅርቡ ታየበት ምን ልሆን ይችላል መፍትሔውስ ምንድነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @sofiasofia163
    @sofiasofia163 Před měsícem +1

    እህህደክተር እኔም እየሸሸብኝ ድደ ከላይ ይከረከራል ጥርሴ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před dnem +1

      በጥርስ ሃኪም ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @GenetMulugeta-mw7jg
    @GenetMulugeta-mw7jg Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ልጀ 9 ዓመቷ ነው የፊት ጥርሷ አንዷ ድዷ እሸሸነው ምን ማድረግ አለብኝ? ገና ነቅላ አልጨረሰችም

  • @user-sv7je3py1i
    @user-sv7je3py1i Před 2 měsíci

    ዶክቶር ጥርሴ በቀን ሁለት ጊዜ ቦርሻሎ በስድስት ወር አሳጥባሎ ነገር ግን ሁሌ ይሸታል መጥፎ ጠረን አለው 😢😢 በጣም ተቸገርኩኝ የኔ ችግር ምንድነው ዶክተር አስረዱኝ ማወቅ ፈልጋሎ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio