የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Teeth whitening Dental Clinic in Addis Ababa Ethiopia | Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Teeth whitening Dental Clinic in Addis Ababa Ethiopia | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Komentáře • 194

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 7 měsíci +4

    በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |czcams.com/video/B3LCqrwkyy8/video.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S

    • @user-wf8bs5km9h
      @user-wf8bs5km9h Před 5 měsíci

      እኔ ሳላቅ ለሶሥ አመት ቁርሴን የምበላዉ ጣፋጭ ነገር ነበር አሁን ጥርሴ እዳለ አያጋድም 14 ጥርሥ ነቅላችሁ ትተክሉኛላችሁ በቅርብ ቀን ካገር እገባለሁ ሁሉንም በ3 ቀን በ5 ነቅላችሁ በረቱን መቅበር ትችላላችሁ መልሱ

    • @meremaahmed8104
      @meremaahmed8104 Před 3 měsíci

      አድጥርሥ ለመትከል 70ሺ

    • @meremaahmed8104
      @meremaahmed8104 Před 3 měsíci

      የምታቁ ንገሩኝ

    • @user-hg2ko2xf9h
      @user-hg2ko2xf9h Před 22 dny

      ቀጭን ጥርስ ለማስሞላት ስንት ነው ዋጋው

  • @Enen550
    @Enen550 Před 7 měsíci +38

    የምፈልገው ማስረጃ ክበሪልን ማነው እደኔ በጥርስ ህመም የሚሰቃይ ድፍን ስድስት አመት😢እፍፍፍፍ

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 Před 7 měsíci +7

    ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እዚህ ስደት ላይ በጣም ውድ ነው።
    እዚህ የአንድ ጥርስ ዋጋ ሀገራችን የ5 ጥርስ ዋጋ ነው በርቱ በጣም ደስ ይላል

    • @alialkhalili9613
      @alialkhalili9613 Před 6 měsíci +1

      OMG 😨 ane ye 4 wer damozen tayekungi Jordanli fatrii matfo himam yarkilin

    • @AbebaUae-if6be
      @AbebaUae-if6be Před 4 měsíci

      ጥርሲ ሞሳሰር ግን የሀገር ይሻላል ወይ የውጪ ሀገር ምታውቁ ካላቹት ጎራ በሉኝ

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 Před 7 měsíci +19

    ዋጋ ለማፀዳት ስንት ነዉ

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Před 2 měsíci +2

    አፍፍፍፍ የጥርስ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው ታለማቅ አበላሺቸው ሌላ አስጨምሬበት ተቦርቡሮ አሁን ብናደድ ብናደድ ምን አማራጪ አለኝ ደሞኮ ምርጥ ነበር ጥርሴ

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 Před 7 měsíci +4

    እኔ ሁለት ጥርስ አስነቅያለሁ
    ግን አንድን ማሥተከል እፈልጋለሁ እና እደትነው እሚሠራው ስስቅ ብዙም ባይታይ ግን ማሠራት እፈልጋለሁ ሥንትነው?

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 Před 7 měsíci +5

    ለማንጻት ወይም ነጭ ለማስደረግ ዋጋው ስንት ነው ?

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Před 7 měsíci +5

    ክፍለሐገር ደሴ ወሎ ጎብኝታችሑ ብታቀርቡልን

  • @youtubeyoutueb
    @youtubeyoutueb Před 7 měsíci +5

    አርቴፋሻን ጥርስ ለማስተከል የድፋሬ ስት ነዉ እኔጥርስ የለኝ ወላሂ በሥደት አስቃየኝ አስነስቼ ጨረስኩ

    • @madi8643
      @madi8643 Před 7 měsíci

      የት ነሽ

    • @youtubeyoutueb
      @youtubeyoutueb Před 7 měsíci

      ሠዉዲ

    • @madi8643
      @madi8643 Před 7 měsíci +2

      @@youtubeyoutueb ሳኡድ ውድ ነው እዛው ኢትዮ ስትሄጅ ይሻልሻል

  • @MuseAdugna-fz3ot
    @MuseAdugna-fz3ot Před 2 měsíci +1

    dhiifama oromiffaan tajaajila nuu kennuu dandeessuu doctor?

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Před měsícem

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ስለመረጃው❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Před 7 měsíci +21

    እረ ጥርሴ በጣም እየታመመ ነው ገና ሳልጀምረው ሁለት ጥርስ ነቀልኩ 😢

    • @henokesayas8406
      @henokesayas8406 Před 7 měsíci

      vitamin D supplement tablet good for it I use it

    • @fayzaisa9906
      @fayzaisa9906 Před 7 měsíci

      ኢኔም በስደት ሁለት ጥርስ አስነቃልኩ ብቻ አለህምዱሊላ😢😢😢😢😢

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před 7 měsíci +2

      ጣፋጭ ነገሮችን አትመገቡ ቢታሚን D ተጠቀሙ በቅርፉድ ዉሀ ተጉመጥመጡ

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m Před 6 měsíci +1

      ​@@fayzaisa9906እኔ 4አስነቅየ 3ተበረቦረብኘ 😢😢

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m Před 6 měsíci

      @Erekiyatube 😢😢😢😢💔የኔ ቢጤ

  • @GOBTIMES1
    @GOBTIMES1 Před 20 dny

    Internal teeth bleaching is it available?

  • @atikaahmed
    @atikaahmed Před 6 měsíci

    እኔ መሰራት ገልጌ ነበር ጥርሴ ፍንጭት ነበር አሁን በጣም ሰፋ በራሱ ግዜ አገር ቤት ስንት እንደሁ ክፍያዉን ማወቅ እፈልግ ነበር አለዚያ እዚሁ እሳስራለሁ ዱባይ እስኪ ሀገር ለማሳሰር የምታዉቁ ካላችሁ ንገሩን ገርጂ ሮባ ዳቦ በአካባቢየ ነዉ

    • @AbebaUae-if6be
      @AbebaUae-if6be Před 4 měsíci

      እኔም ዲባይ ነኝ ግን የት ያሻላል ከሰማሺ ንገርኝ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ሀገር ይሻላል ወይ ዲባይ በናታቹ ንገሩኝ

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 Před 7 měsíci +4

    በጣም የፈልገውነው

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o Před 6 měsíci

    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @user-eh5xy8ro6i
    @user-eh5xy8ro6i Před 6 měsíci +1

    ጥርሳችሁን አሳጥባችሁ የምታውቁ ሳትዋሹ ንገሩኝ ሲታጠብ ያማል ጥርስ ይከፋፈታል እያሉ ሰምቸ ፈራሁኝ ማሳጠብ ፈልጌ ነበር የምታውቁ ንገሩኝ ታላመመ አሳጥባለሁ

    • @chalkutchalkut421
      @chalkutchalkut421 Před 6 měsíci

      እደጥርስሽ ነው የተጎዳ ጥርስ ከሆነ ያማል በቀጠሮ ነው

  • @TigdMekonen
    @TigdMekonen Před 7 měsíci +4

    አንድ ጥርስ ለማሥተከል ሥንት ነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 7 měsíci +3

    ብሬስ ዋጋው ስንትነው

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m Před 6 měsíci +2

    እባካችሁ ደሴ 1ጥርስ ስት ነው ማስቀየራ ጥርሴ አለቀ በስደት 😢😢😢😢😢😢

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 Před 12 dny

      ለኔም ከስማሺ ንገሪኝ ውዴ ደሴ ማሳስር ይችላል ወይ

  • @destadosa4099
    @destadosa4099 Před 7 měsíci +1

    Ene west bebizat amogn asnekiyalew inam artefishal teteklo brc masaser yishalal wey kafitim betam finchitoch alugn be feteri nigerugn 😢

  • @user-qz9sj1le3x
    @user-qz9sj1le3x Před 6 měsíci

    ክፍያው ለብሬስም ለሌሎች የጥርስ ህክምና ሀገር ቤት ይሻላል እዚህ ብዙ ብር ነው የሚጠይቁት

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před 7 měsíci +3

    ኢሻ አላህ በሀገረ አሰራዋለሁ እዚህስ ከባድ ነው

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s Před 7 měsíci +2

      አዎ እዚህ ከባድ ነው እኔ ልታሰር ሂጀ ስምንትሽ ደርሀም አለችኝ መቶ ደርሀሜን ተበልቸ ተመለስኩ ለካርድ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k Před 7 měsíci

      በጣም የተበላሸ ካልሆነ ቢቀርባችሁ ይሻላል ለዎዳዉ አሪፍ ሆኖ እያደር ግን እየተነቃነቀ ነዉ እሚመጣዉ ​@@user-jf6ix8rm7s

    • @yute2286
      @yute2286 Před 7 měsíci

      ​@@user-jf6ix8rm7s ድባይ 1200ነው

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e Před 7 měsíci

      እኔም አገሬ አሳስራለሁ ምነዉ ይህንን ያክልማ አልከፍላትም ሆሆሆ

    • @user-vc8hj1qb7h1
      @user-vc8hj1qb7h1 Před 7 měsíci

      እዝህ ይሻልሻል ወላሒ አታቂው ሲያልቅ አገር ቢሆን ብሩን አችይውም እዝህ ግን ሳታቂው ነው የሚያልቀው እኔ አመት ሆነኝ ልጨርስ ነው አልሀምድሊላ

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 Před 4 měsíci

    እኔ ፈረንጀኛ አልችልም እሥቲ በአማረኛ አናግሩኝ እኔ ጥርሴ ሶስቱ የፊት ጥርሶቸ ተነቅለዋል እነሡን ማሥሞላት እፈልጋለሁ እሥቲ መልሡልኝ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Před 7 měsíci +3

    😅😅😅😅😅 አይ ኮመንታተሮች ግርም የምትሉኝነገር ቢኖር ሳታዳምጡ የምትኮምቱትነገር አብዘሀኛዋ ዋጋዉ ስንትነዉ የሚልነዉ ኮመቱ ብታዳምጡኖር የሁሉም ዋጋ ተነግሯችሗል እባካችሁ አቸኩሉ ቱቱቱ

  • @user-cf9yl6fv9h
    @user-cf9yl6fv9h Před 5 měsíci

    Wagachew ewinet kehone betam arife nw

  • @m.4582
    @m.4582 Před 7 měsíci +2

    ዋጋው መች ተናገራችሁ

  • @KdijaYsufi-to6cx
    @KdijaYsufi-to6cx Před 7 měsíci +2

    ስልካቸው የት ላይ ነው የሚገኘው

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Před 6 měsíci +1

    መረጃው በጣም አሪፍ ነው በርቱ ግን የብሬሱን ዋጋ አልተናገራቹህም

  • @user-hk7hr1hi8w
    @user-hk7hr1hi8w Před 6 měsíci

    ጥርሴ ንብርብር ነው ካለብሬስ ይስተካከላል እና ዋጋውስ??

  • @HaymanotA-lw6ux
    @HaymanotA-lw6ux Před měsícem +1

    እኔስደት ጥርሴን ጨረስኩ😢😢😢😢

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o Před 6 měsíci

    ለተሸረፈ ጥርስ ምን አይነት ህክምና ይኖር ይሆን መቀጠል ይቻል ይሆን ?

  • @apsaramobile7888
    @apsaramobile7888 Před 7 měsíci

    Betam KiNash new le agerachin yabikan enaseralen ezeko le 1tirs 500drham new

  • @makme4304
    @makme4304 Před 7 měsíci +1

    ሰት ነወ ለማሣሠረ ጥረሰ ዋጋወ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 6 měsíci

    32ጥርስ ስንት ነው እንድሁም ስስቅ አሥቆኛል ወደ አንድ ጎን ጠጣሞ ከጥርስ መበላሸት የተነሳ እባክህ ንገረኝ

  • @zedtube291
    @zedtube291 Před 7 měsíci +2

    እኔ ፕሪክስ አሳስሪ በተፈታ በሶስት አመቱ ወደ በፊቱ ተመለሰ ብሬ ከሰረ

  • @user-yj1zs8dx3b
    @user-yj1zs8dx3b Před 7 měsíci

    Enem ethio sigeba aseralw wow arif new

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 Před 7 měsíci

    Enamesegnalen

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Před 7 měsíci

    Wow arif nw wagaw

  • @layla_murad
    @layla_murad Před 7 měsíci

    በጣም ዲስካውንት አለው ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ ብሬስ እሰራለሁ እናንተ ጋር

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Před 7 měsíci

    ሆሊውድ እስማይል የሚባለውን ዋጋ በናትሽ

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Před 7 měsíci

    የመጨረሻውን ጠርስ አንድ ጥርስ ስንት ነው?

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 7 měsíci +3

    ዋጋው ግን ኢትዮጵያ ይሻላል

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před 7 měsíci

      ስንት ነው እኔ እኔ እፈልጋለሁ

  • @HaymanotA-lw6ux
    @HaymanotA-lw6ux Před 9 dny

    ጥርስለማስተከልስትነዉ

  • @saraass1202
    @saraass1202 Před 6 měsíci

    ስስት ጥርስ ለመትከል ስንት ነው ከ10ቀን በሀላ እመጣለሁ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ

  • @SamiraMahamed-cb5cs
    @SamiraMahamed-cb5cs Před 2 měsíci

    ብሬስ ስንትነው

  • @kaltube700
    @kaltube700 Před 6 měsíci

    ካለሁበት ሀገር ብሬክስ ያሰራሁት መቶሺ ብር ነው ግን ሀገራችን እርጋሽ ነው በእውነት ኑሩልኝ ያገሬ ዶክተሮች

  • @werkeadis7267
    @werkeadis7267 Před 2 měsíci

    እኔ ከስደት ስመጣ ጥረስ በሽተኝ ሁኝ ቀረሁ 5ጥርስ አስነቀልኩኝ😢😢😢

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Před 7 měsíci

    America brace is very expensive

  • @masemase4938
    @masemase4938 Před 7 měsíci +4

    ተነቅሎ የቆየ መተከል ይቻላል

    • @masemase4938
      @masemase4938 Před 7 měsíci

      @@rasayifat5726 እሽ የፈት ጥርሴ አንዶ ናት ቀጠሮ ማሲያዝ እችላለሁ ወይ ማለት ክፍለ ሀገር ሥለሆኩ

    • @masemase4938
      @masemase4938 Před 7 měsíci

      የፈት ጥርሴ ነዉ አንዶ እና ቀጠሮ ማሥያዝ ይቻላል ወይ

  • @user-wf8bs5km9h
    @user-wf8bs5km9h Před 2 měsíci

    ኮሜት ግን ለምን አመልሱም ዋጋዉ ዋጋዉ ነዉ እሚሉት ግን አደየ ፅፋችሁኳ አልመለሳችሁም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 měsíci

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል እኮ

  • @titieti1880
    @titieti1880 Před 7 měsíci

    ስሚል ሆልውድ ስንት ነው

  • @ibrahimmed2415
    @ibrahimmed2415 Před 5 měsíci

    كم تأخذ زراعة أسنان

  • @user-xk6ki6oq7c
    @user-xk6ki6oq7c Před 2 měsíci

    እስሊ ደሴና ኮ/ቻ እንዳለ ጠቁሙኝ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 Před 3 měsíci

    አድ ጥርስሥትነዉ የምተክሉት

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 Před 12 dny

    ደሴ አለወይ የምታቁ መልሱልኝ

  • @MhamedEbrahem
    @MhamedEbrahem Před 7 měsíci +1

    የአይንም ጠይቂልን

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 7 měsíci

      ትክክል እኔ አንድ አይኔ ዞሮብኛል ይስተካከላል እያሉ ተስፋ ሰጡኚ እግዚአብሔር በረዳኚ😢😢

    • @user-cl4tb1gx2o
      @user-cl4tb1gx2o Před 6 měsíci

      በርቀት የማየት ችግር አለብኝ እስቲ ለአይን ጠይቂልንበናትሽ አይተሽ ዝምእዳትይ

  • @zeinablebanon1339
    @zeinablebanon1339 Před 7 měsíci

    ስንት ነዉ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 7 měsíci +2

    ክፍተትጥርስ ታስተካክላላችሁወይ

    • @user-dl3ww4rh4q
      @user-dl3ww4rh4q Před 7 měsíci +1

      የኔም ጥያቂ ነው ክፍተት የሚሞሉ ቢሆን ደስ ይላል

  • @negutube
    @negutube Před 6 měsíci

    ዋጋው የት ነው

  • @user-ue9nl2mn3h
    @user-ue9nl2mn3h Před 7 měsíci +1

    ብሬስ ማሰራት ይሻላልጨወይስ ማስተከል

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Před 7 měsíci

    • @temermohammed4649
      @temermohammed4649 Před 7 měsíci

      ማስተከል

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 7 měsíci +1

      There is nothing like your natural 🦷. Go for brace . By all means keep your natural teeth 🦷

  • @user-lo4xc4tn3k
    @user-lo4xc4tn3k Před 7 měsíci +1

    ለምን ብልዝ ጥርስ እጥባት አጠይቂም ነበር😊

    • @alikk3781
      @alikk3781 Před 7 měsíci

      Video chersachihu simu hulunim tenagirwali

  • @ahmadAli-mu3yh
    @ahmadAli-mu3yh Před 4 měsíci

    የውርቅ ጥርሰ ከላቹ አናገሩኝ በወሰጥ

  • @user-oz8oj5fb4l
    @user-oz8oj5fb4l Před 6 měsíci

    ብሬስ

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 Před 7 měsíci

    Wagawe bathme arefh nawe ethopeya shde asarawalawe

  • @hewankebeidy5005
    @hewankebeidy5005 Před 7 měsíci

    Areb ager yalachu balachuhbet aseru Ethiopia bdenb ayichilum

  • @sisisisi8885
    @sisisisi8885 Před 6 měsíci

    ዋጋ ስንት ነው ዶክተር የት ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci +4

    ኢትዮጵያ ብሆን ጥሩ ነበር አሁን በሰው ሀገር 8ሺ ዶላር እያሰራው ነው😮

    • @flebersiyum6304
      @flebersiyum6304 Před 7 měsíci

      የት ሀገር 8ሺ ዶላር

    • @madi8643
      @madi8643 Před 7 měsíci

      እ ስምንት ሽ ዶላር የት ሀገር ሪያል ማለትሽ ነው

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 7 měsíci

      @@madi8643 no you spend more that 8 thousand dollar 💵 for teeth cleaning and brace . Trust me it is expensive, bonding , implant , crown are another history

    • @zeharaakil9643
      @zeharaakil9643 Před 7 měsíci

      😮 ወዮ እኔ ቤሩት ላይ በሠባት መቶ ዶላር ነው ያሥተካከልኩት ግን የኔው ብሬስ ነው ያሣሠርኩት የነበረው አሁን ከጨረሥ አመት አልፎኛል አልሀምዱሊልላህ በጣም አሪፍ ነው በፊት ወላቃ ነገር ነበር ጥርሴ 😋😋😋

    • @brhan7521
      @brhan7521 Před 6 měsíci

      ኣረ ኣትዋሺ 8000$ ዶላር ለጥርስ የስንት ዓመት ደሞዝሽ ነው

  • @MaryamMarayam
    @MaryamMarayam Před 5 měsíci

    የትነዉ ሚገኘዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 5 měsíci

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Abayshow
    @Abayshow Před 7 měsíci +2

    የደመረኝን እደምራለሁ ቤተሰብ

    • @lastaworkmekonen8398
      @lastaworkmekonen8398 Před 7 měsíci

      Demerekeshe

    • @Abayshow
      @Abayshow Před 7 měsíci

      @@lastaworkmekonen8398 አትዋሺ አልተመርሺኝም🙄🙄😁

  • @user-iw8xe3pt6g
    @user-iw8xe3pt6g Před 5 měsíci

    ለምን ዋጋውን አትናገሩም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 5 měsíci

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ዋጋ በደንብ ተናገሬ እኮ፣ቪዲዮውን ካላያችሁ የት ላይ ይናገር?

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p Před 7 měsíci +3

    እኔ ከላይ 3 ጥርሶሽ ብቻ ቀሩኝ ጨርሸ ነቅየ ግን ምን ይሻለኛል 😢😢😢

    • @user-hv2pc1lg8p
      @user-hv2pc1lg8p Před 7 měsíci

      @@maluuhussein815 ክክክክ እውነቴነው ማነውስ እሜገባኝ 😆😆😆😆😆😅

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 7 měsíci

      ገንዘብ ካለ አይዞሺ ይተከላል😂

    • @user-we8hi9ws8z
      @user-we8hi9ws8z Před 7 měsíci

      ልስቅነበር😊

    • @youtubeyoutueb
      @youtubeyoutueb Před 7 měsíci

      እንም ብዙአስነስቼአለዉ

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 Před 7 měsíci

      በቃጥርስ ከለለን እሚያገባ የለም እግዳውስ እኔም እንዳችነኝ እህቴ እንወያይ መፍትሔ😂😂😂​@@user-hv2pc1lg8p

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 Před 7 měsíci

    በምን ነው የምትገኙት ቁጥር አስቀምጡ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 7 měsíci +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር እና አድራሻ እዛው ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 6 měsíci

      ​@@gebeyamediaበትክክል

  • @nuranyetepiliji3262
    @nuranyetepiliji3262 Před 7 měsíci

    የጥፍር ህክምና አለ እንደ

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před 7 měsíci +3

    ደሴ።ኮቻ ቅርጫፍ የላችሁምደ

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s Před 7 měsíci

      እኮ እኔም ኮቻ እፈልጋለሁ

    • @user-ii4fb4vf6v
      @user-ii4fb4vf6v Před 7 měsíci

      @@user-jf6ix8rm7s ያገሬ ልጂ

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s Před 7 měsíci

      @@user-ii4fb4vf6v ደምሪኝ

    • @user-cu4ig7zi7u
      @user-cu4ig7zi7u Před 7 měsíci

      እኮ ጠይቂልኝማ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Před 7 měsíci

      የኔውድ አርብ አሳስሬ ኢትዪያ መጨርስ ይቻላል ወይ ብሬክስ

  • @SurprisedCrescentMoon-ft5mc
    @SurprisedCrescentMoon-ft5mc Před 5 měsíci

    ብሬስ ስት ነዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 5 měsíci

      ዋጋው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 7 měsíci

    አድስአበባ የትናችሁ

  • @user-nd6yg8vn3p
    @user-nd6yg8vn3p Před 5 měsíci

    yet new

  • @jameelajameela9143
    @jameelajameela9143 Před 7 měsíci

    Ye amst ters wagaw sent nwo

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 Před 7 měsíci

    እኔ ኮ4000 ደርሀም ነው ያስራውት 2 አመት ፈቸብኝ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-er2kk8hv2b
    @user-er2kk8hv2b Před 7 měsíci +4

    የጀሮ አምጡልን😢😢 ጀሮችን ደንቅሪዋል😢😢😢😢😢😢

    • @makiaadem598
      @makiaadem598 Před 7 měsíci

      አለኮ

    • @user-hi3jy7fi9y
      @user-hi3jy7fi9y Před 7 měsíci

      ሀቢቢቲዘይትዘይቱንአድሪጊበትትድኛለሽ

    • @user-hi3jy7fi9y
      @user-hi3jy7fi9y Před 7 měsíci

      @@rasayifat5726 አላህይሁናትእግድህእደጥርስቅያሬጆሮየለ

    • @gjk8731
      @gjk8731 Před 7 měsíci +1

      ሀኪም ቤት ሂጂ እኔም ጀሮየ ድቁሮብኝ በማያ ሲያየዉ ኩክ ደፍኖት ነዉ ብሎ አጠቡልኝ እዛዉ ቁጥ ብየ ነዉ የዳንኩት

    • @m.4582
      @m.4582 Před 7 měsíci

      የኔም ጆሮ እደዛው ነው. ሳምት ሊሆነኝ ነው ከጀመረኝ ዘይት ዘይቱን አደረኩበት ግን ሊሻለኝ አልቻለም. ካልሆነ ሀኪም ቤት ልሄድ ነው. ​@@gjk8731

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y Před 7 měsíci

    እኔጥርሴሁለቱወተዋልእናትሁለቱደሞየተራራቁናቸውናየተራራቁትንይስተካከላልወይስተነቅሎሌላማስተከልነው

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 7 měsíci

    መስሞርድ አይችልም እንደ

  • @jillemedia4726
    @jillemedia4726 Před 7 měsíci

    ክክክክክ ሴቶች ተቸገሩ በጥርስ

  • @LawofGod
    @LawofGod Před 7 měsíci +1

    People take-care of your teeth! Mostly Ethiopians do not know a lot ! After coffee always rinse with milk or water , easily use thread 🧵/ floss to clean your gum, never kiss anybody who you don’t know , because prudential is transmutable ! You ll get a teeth loss and 🦠. Brush two times a day by going under your gum too. But do not use force or hard brush ! Be gentle on your teeth ! Look after the beauty of your gum, never get a tattoo on your gum! It is disgusting to have darken gum!. Little tips !

  • @makme4304
    @makme4304 Před 7 měsíci +2

    ሰት ነወ ለማሣሠረ ጥረሰ ዋጋወ

    • @Enen550
      @Enen550 Před 7 měsíci +1

      ሰምታችሁ ኮምቱ እጅ ሆ ተናገረ እኮ😊

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Před 7 měsíci

      ዘጠኝ እሽ አለ እርካሽ ነው የምር አርብ አገር ለማሳሠር ጠይቄ ሰላሳ አራትሽ አሉኝ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Před 7 měsíci

      ጥራት ግን ማአንኛው እንደሚበልጥ እኔጃ

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před 7 měsíci

      ​@@amiyimamgo71984ሺ ድርሀም የጨረሰች አለች አስበሽዋል

    • @aminahusen7175
      @aminahusen7175 Před 3 měsíci

      እኔ ማሳጠብ እፈልጋለሁ

  • @m.4582
    @m.4582 Před 7 měsíci

    ዋጋው መች ተናገራችሁ

    • @dubairak1164
      @dubairak1164 Před 7 měsíci

      ተናግረዋል አዳምጡ

    • @m.4582
      @m.4582 Před 7 měsíci

      @@dubairak1164 አልተናገሩም. ፕሬሱ ምን ያክል ጊዜ እደሚቆይ ነው የተናገሩት

    • @user-vv3tb8my7i
      @user-vv3tb8my7i Před 7 měsíci

      እስከመጨረሻው አዳምጡ😊 ተናግረዋል

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 Před 7 měsíci

      ​@@dubairak1164ስንትነው