Ethiopia | የጥርስ መቦርቦር በሽታ (Dental Caries)🔥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 14

  • @premiumeth
    @premiumeth  Před 3 měsíci +2

    ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ።
    ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ።
    💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Před 4 měsíci +1

    ለመልካም ትብብርህ እግዚአብሔር በእድሜ ያቆይልን

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 3 měsíci +2

      እኔም አመሠግናለሁ።
      ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 Před 3 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ደሴ ሀሪፍ የጥርስ ክኒሊክ የምታቁ ጠቁሙኝ

  • @user-rm7nd6nd7s
    @user-rm7nd6nd7s Před 3 měsíci +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድማችን ተባረክ 😘

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 3 měsíci +1

      እኔም አመሠግናለሁ።
      ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @als6152
    @als6152 Před 17 dny

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @user-ld4xn7sd8n
    @user-ld4xn7sd8n Před měsícem +1

    ልጄ 14ወሩ ነው የላይኛው ጥርሱ በፍጥነት እተቦረቦረ ነው ምን ላርግ መፍትሄውስ ጣፋጭ ነገር አይወድም አይፈልግም በብዛት ግን ሙዝ ይመገባል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem +1

      ልጆት ገና 1 አመቱ ስለሆነ እስከ 7 አመት ወይም የወተት ጥርሱ እስኪወልቅ ድረስ ብዙ አያሳስብም። ቋሚ ጥርሱ ከበቀለ በኋላ ከሆነ ጎን ሊያሳስብ ይችላል። እርግጠኛ ለመሆን ግን የጥርስ ሃኪም ማማከር ይችላሉ።

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanuAbabu
    @BirhanuAbabu Před 2 měsíci +1

    ፣ilkan koo. Bayyee borobore jira

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio