የፌጦ ውህድ አዘገጃጅትና አስደናቂ የጤና ጥቅም Halim seed Recipe and Health benefits.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2022
  • #ፌጦ_ጥቅም #አዘገጃጅት #HalimRecipe
    የደም ቧንቧን ለማጭዳት... • የደም ቧንቧን ለማፅዳት አስደናቂ ው...

Komentáře • 104

  • @salamahawitsalamahwit1162

    ዶክተር አተ በጣም ትለያለህ ትትናህ ለምጠይቅህ ጥያቄ ፈጥኖ መመለስህ የዉነት ዶከተር የምር ዶክተር ነህ በስደት ላለነዉ ጊዜህን ሰዉትህ በክብሮት ምላሽህ በጣም ደስ ይላል ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem +7

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👍👍

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Před rokem +1

    ዶክተር በጣምአሪፍነው እናመሠግናለን

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 Před 11 měsíci +1

    በጣም በጣም አነማሰግነላን። ተረታ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před rokem +2

    እናመሠግናለን

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @mesiabbu8480
    @mesiabbu8480 Před rokem +2

    Thank you bro 🥰🥰🥰

  • @dst1684
    @dst1684 Před měsícem

    Thank you Dr

  • @husabe5441
    @husabe5441 Před rokem

    ❤❤❤እስኪ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem +3

    በረታልን ወድማቺን 👌👌

  • @AlimaDephoro
    @AlimaDephoro Před 18 dny +1

    Yimachki❤

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Před rokem +2

    Enameseginalen

  • @caaltuutolaa3889
    @caaltuutolaa3889 Před 7 měsíci

    Thank you bro ❤❤

  • @noorsulaiman4402
    @noorsulaiman4402 Před měsícem

    ታበርክ ወድማችን

  • @hikmayoutoube4336
    @hikmayoutoube4336 Před rokem +1

    betam Inamesegnalen dokter berta

  • @Melabit
    @Melabit Před 17 dny +1

    Enamesegenalen

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem +2

    Thanks for sharing God bless u 💖🙏

  • @mezgebemekonnen1865
    @mezgebemekonnen1865 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ እኔ ኤልቤተል ነኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před rokem +3

    Iron is low I will use thanks Doctor 👍

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před rokem

    Ye kosso himam Enna medhanitun Nigeran

  • @zubadashafi9010
    @zubadashafi9010 Před rokem +2

    Ameseginalew

  • @walellignambaye5609
    @walellignambaye5609 Před rokem

    Thanks

  • @ZinetKassaw
    @ZinetKassaw Před 7 měsíci

    አመሠገለነሀ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Před 4 měsíci

    ❤❤❤le buzu giga tayik tiyaka yetwuti new zar yagangut malsi barta do..❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j Před rokem +1

    እናመሠግናለን ዶክተር 🥰🥰🥰

  • @SelamAsfaw-fz9he
    @SelamAsfaw-fz9he Před 11 měsíci

    Dok. Bedem gifit mikniat cewu yemayixeqem sewu fexo bixeqem tairoyid yamexabetal? Indetnew mexeqem yemichilew? Fexo ledem gifitis indetnewu gifit yicemiral??

  • @user-sr9gs4np9y
    @user-sr9gs4np9y Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAl-nw9ow
    @AAl-nw9ow Před měsícem

  • @melathagos5736
    @melathagos5736 Před rokem +1

    Arif new indatabezu Ine salaki be samnt3 gize tetekime anjete bado hono zero hogne hospital tegniche neber iron itret silalebign besamint 2 geze 1 ye shay me kiya be lomi Ina chew iwesdalew🤔

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 Před 9 měsíci

    👌👌👌👌

  • @dubaihatta9418
    @dubaihatta9418 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር መጥፎ ኮልስትሮል አለብኝ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před měsícem

    Thankyou D/r❤❤❤😂😂😂

  • @HayatHayat-hw7ln
    @HayatHayat-hw7ln Před rokem

    😍😍😍👍👍👍

  • @aasa8559
    @aasa8559 Před rokem +2

    ዶክተር ጥቅም ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን
    እኔ የመገጣጠመያ ችግር ህመም አለብኝ ወገቤም እግሬ ተረከዜ ማሀል እግሬ ከውጥ አላስረግጥም ብሎኛል የእግር ጣቶቼንም ጭምር ተቆጣጥሮታል ዶክተር ምንድ ነው ችግሩ እና መፍትሄ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው የጀመረኝ እባክህን አሳውቀኝ ስራ ስሰራበት ደግሞ በጭራሽ አይስማማውም በጭራሽ አያስግጠኝም

  • @seadamohammedseid4645
    @seadamohammedseid4645 Před rokem +2

    ዶክተር ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ባለፈም ጠይቄህ ነበር የእርግዝና ቴስት ገዝቸ እቤት አይቸ አንድ መስመር ብቻ ነው ያሳየኝ በጣም ያዞረኛል አርግዠ ነው እዳልል 1መስመር ነው ያሳየኝ የደም ማነሱ ይሆን እሚያዞርኝ ቆሜም ተቀምጨም ያዞረኛል

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ደም ማኔ ሊሆንም ይችላል. የእርግዝና ምርመራ ግንኙነት ካደረግሽ ከሁለት ሳምንት በላይ መሆን አለበት.

    • @seadamohammedseid4645
      @seadamohammedseid4645 Před rokem

      @@TenayenMedia የእርግዝና ምርመራ ያደረኩት ግንኙነት ባደረኩ በ 21ቀኔ ነው

  • @ethioswiss5296
    @ethioswiss5296 Před rokem

    Prulatin high lehonebetes?

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 Před rokem +1

    Egziabeher yestelen wedm
    D.r tiyake ? Ene yatenet efction alebegn men timekeregnaleh techegeralehu❓️❓️

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ህክምና ማድረግ ይኖርብሻል ስለ አጥንት ጤና ከዚህ በፊት የተሰራ ቪዲዬ አለ እይው እስኪ.

  • @SaraSara-mn5ds
    @SaraSara-mn5ds Před rokem +1

    Dr muk woha sitakem borchun ayikenisim kilonim ayikansm gin fiten bicha yikenisal indet naw

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      ሙቅ ውሀ ብቻውን ሊቀንስ አይችልም ሌሎችንም መቀነሻ መንገዶች መጠቀም አለብሽ.

  • @emuhayattube
    @emuhayattube Před rokem +2

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂይ ወበረካቱሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዶክተር ጥያቄ አለኝ ያለሁት በሰደትነው እና የሺንት ኢፊክሸን ታምሜየ ሀኪቤት ሳሰት ጊዜ ሂጀ መፊትሂ አላገኘሁም የሚሠጡኝ መዳኒት አላሸለኝ አለ መፊቲሂ ታላችሁ?

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 Před 11 měsíci

    ዶክተር እኔ ጨጓራየን ያመኛል አንድቀን ከነፍሬው በውሀ ጣሁት ጨጓራዬን በጣም አመመኝ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před 8 měsíci

    ክበርልን እኔ እኮ አሰሪዬ አዘውትራ ትወስደዋለች እኔ በጣም ነው ምጠላው በቃ ከነ ጀምሬ እወስዳለሁ በማንኪያ ልክ እደመዳህኒት ብወስደው ችግር አለው ደኩተር?

  • @user-hj3hs6yi6q
    @user-hj3hs6yi6q Před 3 měsíci +1

    ብቻዉንብንጠቀምእሳ

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci

    አዙርት አለብኝ እኔ፣ይጥለኘል፣ድክቶር ታቸግሬዋለዉ ድክቶር ተቸግሬዋለዉ ምን ልሁን

  • @SaedYmaim-eu7iq
    @SaedYmaim-eu7iq Před rokem +2

    ደክተር ስላምነው እኔ በጣም አመስግነለህ በመስረቱ እኔ የወረ አበባይን ካይሆ 8ወርነበር ፌጦ በመጥቅሚ ተስትካክለልኝ❤❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Před rokem

    ለቤትህ አዲሥ ነኝ 🙏🙏

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci

    እሽ ማለ ንገርልኝ ድክቶር

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci

    በጭቅለቴ ውስጥ ከበድ ችግር አለኝ ይጥለኘል በጭቅለት ይጥለኘል እረሴን አለወቅም

  • @sulaimanmeka1718
    @sulaimanmeka1718 Před rokem +1

    ክበርልኝ ዶክተርዬ ዛሬ ነው ያገኘውህ ፍሬውን እንጠቀመዋለን ወይስ ውሀውን ብቻ ነው ?

  • @aminakedir5257
    @aminakedir5257 Před rokem +2

    👍🙏🙏🐅💪🇧🇫🌹

  • @toiba23toiba83
    @toiba23toiba83 Před 9 měsíci +1

    ፊጦው የተፈጨ መሆን አለበት ወይስ ሳይፈጭ ነው ከወተትጋር የሚውሰደው የፈጭ

  • @ethioswiss5296
    @ethioswiss5296 Před rokem

    Le pregnancy yetekemal wey?

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci +1

    ብጠቀም ይገበዋል ለእኔ ?????????

  • @SaraSara-mn5ds
    @SaraSara-mn5ds Před rokem +1

    ine gin hule naw muk woha imtakamew ken tohat mata machem kazkaza tatichem alakim bizu gize tatakimealow minim fayda yelem

  • @tbebenega1807
    @tbebenega1807 Před rokem +1

    ዶ/ር ስለ እሬት ለፀጉር እንዴት እደሚጠቅም ብትሰራልኝ።

  • @zenebechnemera2258
    @zenebechnemera2258 Před rokem +1

    ደም ማነስ አለብኝ መጠቀም አለብኝ

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci +1

    ስደት ታቀምጬ ልሳራ አጠው ከስደት ልማለስ አጠው 😂😂😂😂😂 9:44

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před rokem +3

    oxaban 10mg የደም መርጋት ለምወስድ ሰው አይጋጭም

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ህክምና ባለሙያሽ ጋር ተመካከሪ. ፌጦ ደም ከሚያቀጥኑ መድሀኒቶች ጋር ይጋጫል. ቪዲዬው ላይ አለ.

  • @user-gk1hn6nk1g
    @user-gk1hn6nk1g Před 3 měsíci

    እስት ማለ ንገርልኝ በአረብ ሀገር ተቀምጬ ልሰራ አጠዉ ማለ ምንድነው

    • @EnatfantErgoya523
      @EnatfantErgoya523 Před 2 měsíci

      ሀባ ሀምራ ይባላል አለው አረብ ሀገርም

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před rokem +1

    ዶክተር ስልክ ካለህ በውስጥ ላናግርህ እፈልጋለሁ

  • @user-dn1yr8uh2c
    @user-dn1yr8uh2c Před měsícem

    ሳንዘፈዝፎ ፍሬውን በውሀመጣት አንችልም

  • @user-vf8lb1je2w
    @user-vf8lb1je2w Před 3 dny

    ሰላም ዶክታር እኔ እግሬ ከጣቶች መከል የምፈረፈር ነጋር አለ እንፌክሽን አነብን ምን ክሬም ተቀብችው አለቀቀም አንድ ቀለን 😢😢

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Před 9 měsíci

    ዶ/ር ቀዩ ወይስ ጥቀሐሩ ፌጦ ኘው የሚመረጠው?

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር ለታይሮይድ ጥሩ አይደለም ሲባል ሰምቻለሁ አንተ ምን ትላለህ?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      ቪዲዬውን አልጨረስክውም ማለት ነው መጨረሻ ላይ አለ እይው. ብዙ አይመከርም.

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 Před 3 měsíci +3

    ዶክተር ሎሜና ወተት ለጉበት በጣም ትልቅ ጠላት ነው:;

    • @user-km4cq6pu1j
      @user-km4cq6pu1j Před měsícem

      ጥሩአደለምደ ጉበት አለብኚ ግን ወተት እወዳለሁ ለይሙንም እወዳለሁ😢😢😢

  • @user-cf3lo9yi1t
    @user-cf3lo9yi1t Před rokem

    እናመሰግን አለን ዶክተር ግን አንድ ጥያቄ መልስልኝ አደራ አደራ ፌጦ መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ዳሌ አይቀንስብኝም በስት መከራ ያጠራቀምሆትን ይዞት ድርግም እዳይል ፈረሁ መልስልኝ ምታውቁ ካላችሁም ንገሩኝ አይቀንስም ወይስ ይቀንሳል 🤔🤔

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      አይቀንስም እህት

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂 በምን ነው የወጣልሽ አካፍይን እስኪ እህት

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p Před 2 měsíci

      ክክክክክክ

  • @brtkanatenaf-gc8fc
    @brtkanatenaf-gc8fc Před 8 měsíci

    ተፈጭቶ ነዉ ወዬሥ ሣይፈጭ ነው

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před 7 měsíci

    😂🎉🎉🎉

  • @user-zt9nk8zm5i
    @user-zt9nk8zm5i Před 10 měsíci

    ለርጉዝ ሴት መሆን ይችላል

    • @tube1623
      @tube1623 Před 8 měsíci

      አይመከርም ብለዋል

  • @yeshipegram1806
    @yeshipegram1806 Před 11 měsíci

    Thank very good

  • @user-wh4wz3kz6s
    @user-wh4wz3kz6s Před 11 měsíci

    enmsegnaln...doktr.ልጃብዙ gza.ባክትርያ .aschgreg.minm.liyadnew.alchlm.ebkih...

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 9 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @uae123ue9
    @uae123ue9 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤