የእርድን ፈውስ ለማግኘት መታወቅ ያለበት ወሳኝ ቅመም // ቡና በወተት መጠጣት የሚያሰከትለው ችግር // Curcumin and Black Pepper

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • The Bottom Line
    Turmeric and black pepper each have health benefits, due to the compounds curcumin and Black Pepper
    Black Pepper enhances curcumin absorption in the body by up to 2,000%, combining the spices magnifies their effects.
    They may reduce inflammation and improve digestion, particularly in supplement form.
    If you’re looking to fully enjoy the advantages of turmeric and black pepper, consider mixing these spices for best results.
    www.healthline...
    DISCLAIMER
    I am not a medical professional. the information provided in this video should not be substituted for the advice of an appropriately qualified and licensed health care provider. the information purposes only .
    please check with your physician if you have health questions or concerns . Although I attempt to provide accurate and up to date information , no guarantee is made that effect.
    knowledge is power . information is liberating. education is the premise of progress , in every society, in every family. /Kofi Annan

Komentáře • 970

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Před 3 lety +39

    እውነት ነው ወንድሜ እኔ ልጄ ለረጅም ጊዜ ሆዱዋን ያማት ነበር እና ከብዙ ሙከራ በኋላ አሁን ወተትና ቺዝ ስታቆም ሙሉ በሙሉ ደህና ሆናለች እና ጥሩ መረጃ ነው አመሠግናለሁ።

    • @eldanaeyob2152
      @eldanaeyob2152 Před 3 lety +1

      እናመስግናለን.ወንድሜ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety

      የሆድ መነፍት ና የማስገሳት መፍትኼ ሳልበላ ሁሉ ይነፍኛል ያስገሳኛል ጭንቅ ነበረብኚ

  • @lalim2294
    @lalim2294 Před 3 lety +14

    ጌታ ይባርክህ ሃምሳ ዓመቴን አገባድጄ ብሰማውም ጠቃሚነቱን እርግጠኛ ሆኜ መመስከር የሚያስችል ጥቅም አግኝቼበታለሁ። ለ ኦ የማያስፈልጉ የተባሉ ምግቦች ሁሉ ለእኔ ወዳጆቼ ናቸው። እነርሱንም ስበላ የውስጠኛው ሰውነቴ ማሰጠንቀቃያ እየሰጠ ለስሜቴ ተገዢ ሆኜ አሁን የብዙ በሽታዎች ጎሬ ሆኛለሁ። እግዚአብሔር ለሚጨምርልኝ ዕድሜ ልጠንቀቅ ብዬ ብዙዎችን ስተው በሽታው ጨርሶ ባይተወኝም ስቃዬ ቀንሷል በዚሁ ጨክኜ መታደስ እንደሚሆንለኝ አምናለሁ። በተሰጠን አእምሮ ተጠቅመን ሁሉም የሚበሉ ቢሆኑም ተጠንቅቀን የተሰጠንን ዕድሜ እግዚአብሔር ን እያመሰገንን እንኑር።

    • @shewityesuf8892
      @shewityesuf8892 Před 3 lety

      ለምታጠባ ለምንድነው የማይመከረው ?

  • @musaharun9675
    @musaharun9675 Před 3 lety +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ እኔ ቡና መጠጣት ያቆምኩት ከ25 ዓመት በፊት ነው ምክንያቱም ቡና ስጠጣ ራሴን ስለሚያመኝ ራሴን ያመኛል ቡና አልጠጣም ስል ሠዎች ይገርማቸው ነበር። አሁን አዉነቱ ተገኝቷል አመሰግናለሁ።

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 Před 3 lety +5

    ቢረዝምም አይሰለችም ለራሳችን ጥቅም ስለሆን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥክ ተመኘውልክ

  • @zebenayebedelu7190
    @zebenayebedelu7190 Před 3 lety +23

    ተባረክልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-hh8ed7cv1t
    @user-hh8ed7cv1t Před 3 lety +11

    ፈጣሪ እድሜና ጤና. ይስጥህ በጣም ጥሩ. ትምህርት ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን ወንድም

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 3 lety +12

    ወንድሜ ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ

  • @sofiyaparween3829
    @sofiyaparween3829 Před 3 lety +46

    ሥለመረጃህ በጣም እናመሠግናለን እኛን ለማሠወቅ ለልፋትህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ ወንድም

    • @gannoneaston5749
      @gannoneaston5749 Před 3 lety

      i guess Im randomly asking but does any of you know of a tool to get back into an instagram account?
      I somehow lost my password. I love any tips you can offer me.

  • @ebrahimdegu1403
    @ebrahimdegu1403 Před 3 lety +4

    እጅግ በጣም ጥሩ ሐሣብ ነው የሰጠኸን የኔ ጌታ ምክንያቱም የስኳር የግፊትና የኮሊስትሮል ህመምተኛ ነኝና ይረዳኛል የሚያስፈልገኝን ምክር ነው የሠጠኸኝ አመሠግናለሁ ።

  • @aryamy6216
    @aryamy6216 Před 2 lety +6

    Thank you because of you I check my blood type and I’m eating according to it and I’m so healthy and I thank God and thank you🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @laureatetsegayegebremedhin5425

    ግርም የሚለኝ ቅንነትህ ነው። ያለህን በተመክሮ፣ በባህል፣ በትውፊት፣ በሳይንስ፣ በራስህ ጥረት ያወቅኽውን ሁሉ ምንም ሳትሳሳ፣ ሳትቆጥብ ትነግረናለህ። ልዩ ሰው ነህ። የደም ዓይነትህ ምቀኝነት አለበት ብትለኝም ምቀኛ ብትሆን ኖሮ ይህን ያህል ቅድስና ከዬት ይመጣል? ትገርመኛለህ። እግዚአብሄር ዕድሜ፣ ጤና፣ ሰላም የፈለግህውን መልካም ነገር ሁሉ ይቸርህ። አሜን።

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 Před 2 lety +2

    በጣም ዘግይቼ ባይውም ብዙ ተጠቅሚያለሁ ቡዙምለውጥ አይቻለሁ በተለይ ብና በወተት ማቆሜ እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድሜ

  • @senayitgetachew3160
    @senayitgetachew3160 Před 3 lety +23

    አግዚአብሔር ጨምሮ አውቀቱን ይስጥህ ውንድሜ 🙏

  • @hirutbekele521
    @hirutbekele521 Před 3 lety +12

    Ethio Tube thank you so much for your teaching .
    My GOD bless you with more wisdom !!

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 Před 3 lety +15

    ጌታ ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ።

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 Před 3 lety +8

    ተባረክ ወንድሜ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው በርታ አምላክ ዕውቀቱን ይጨምርልህ፡፡

  • @amsalemamo9132
    @amsalemamo9132 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ እውቀት ይሰጥህ በጣም የሚገርም ነው

    • @hanatsegay4746
      @hanatsegay4746 Před 3 lety

      Selam egziabhar kantega yhun slekoda please ngeren

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 Před 3 lety +7

    ልዩ ነው 👌🏼ብቻ ማክያቶ ነው 🥲እሱን የሚተካ ፈልግልኝ ያለሱ መዋል አልቻልኩም ። ተባረክ 👏

  • @user-qi2vy1du7d
    @user-qi2vy1du7d Před 3 lety +1

    ጤናይስጥልኝ ወንድሜ የምታቀርባቸውን የተለያዪ የአመጋገብ ምክርህን የቻልኩትን ያህል እከታተላኘለሁ፣በጣም ጥሩ ምክር ነው፣አደንቅሀለሁ።
    ሌላ ተጨማሪ የአንተን ምክር የምጠብቀው የነጭ ሽንኩርት ለሰውነታችን የሚሰጠውን ጥቅም ብታስረዳኝ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለሁ። ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 Před 3 lety +8

    Wow በእውቀትህ ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድም አላህ ይባርክል በጣም አመሰግናለሁ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 3 lety +11

    ለ ስኮርም ሆነ ለ ደም ብዛት በሽተኞች ጥቁር ቡና ቢያንስ በቀን 1 ስ ኒ ይፈቀዳል በተለይ ጥቁር ቡና ብዙ ጥቅሞች አሉት ይህንን ለብቻ ጥናት ብታደርግበት ጥሩ ነው

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před 3 lety +1

      ጡቁር ቡና ዴም ይጨምራል

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 3 lety +1

      እረ በፍጹም

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před 2 lety

      @@EthioFamilyTube ከሰው ሰው ይለይ ይሆናል ወንድሜ እኔ ግፊት አለብኝ ብና ስጠጣ ይጨምራል

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 Před 2 lety

      ደም ግፊት ያለበት ሰው በቀን 1ሲኒ ቡና ይቻላል ግን የሎሚ ጭማቂ ጠብ አርጊበት

  • @BellaAbraham-gu9zb
    @BellaAbraham-gu9zb Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ የሆነ ምክርህ እና እውቀትሕን በማካፈልሕ 🙏 🙏🙏

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 3 lety +30

    ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ሰዉ አክባሪ ቅን ትሁት ወንድሜ እግዚሐብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጥህ

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Před 3 lety +17

    Thanks ወንድማችን። እኔም ስለ ወተት መጥፎነት አንዳንድ ጥናት ላይ አይቼ ነበር። ከጉዋደኞቼ ጋር Coffee shop ስንሄድ ሁላችንም latte እንጠጣለን። አሁን ግን ወደ Herbal tea እዞራለሁ።
    pls ስለ blood type O የምግብ አዘገጃጀት ስራልን? ያንተን Video ካየሁ በሁዋላ ምን አይነት ምግብ እንደምሰራ ግራ እየገባኝ ነው።

    • @emebaemuti951
      @emebaemuti951 Před 3 lety

      Ethio family tube blood type O ብለሽ ግቢ ታገኚዋለሽ፡፡

    • @akalnehteka872
      @akalnehteka872 Před 4 měsíci

      AMESEGINALEW WDIME YEDEM TAYP O NEW KODE BERBEREW CHIGIR AYIFETIRM WOY?

  • @konjoyess8990
    @konjoyess8990 Před 3 lety +41

    በቃ ያተን ቪዲዮ ስሰማ የመኖር ተስፋየ ይጨምራል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 Před 3 lety

      አቲዮ ፋሚሊ ሰላም ነዉ ቤተሰብ እንሁን

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef Před 3 dny

    በጣም እናመሠግናለን ወድማችን እኔ የምላስ ፈንገስ በጣም ነዉ ያሥቸገረኝ እሞክረዋለሁ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 2 lety +2

    I was read a book before 12 years ago about what you telling right now, you are right! Thank you again

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 3 lety +4

    እግዚሐብሄር አምላክ ይባርክህ በተለይ እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ type 1 ገና የ 4 ዐመት ልጅ እያለሁ ነው የታወቀልኝ ጥሩነቱ እስከ አሁን ሌላ ከስኳር ጋር የሚመጡ ሌሎች ተጓዳኝ በሽታ የለብኝም በሌላ አስተማሪ ቪድዮህ እስከምንገናኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ አመሰግናለሁ ♥

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 Před 3 lety +4

    ደስ የሚል ትምርት ነው የሰጠሄን አመሰግናሎ እጅህ ይባረክ ስለ እርድ ስለ ቀበሮቾ እኔ አጥቤው አድርቄው ማሽተትና በትንሹም በጥብጦ ይጠጣል ዱቄቱም በአፍንጫ ማሽተትም ለኮሮና ፍቱን መድሀኒት ነው እርድም ለጉበት ትልቅ መድህውኒት ነው አንድዋ እህታችን ግበትዋ የዳነችው ብውእርድ ነው ሁሉም አላህ ሲጨምርበት መድሀኒት ነው በተጨማሪ እርድ ታጥቦ ብፈጭ ትልቅ መድህውኒት ነው የተፈጨግን ጥሩ አደለም የግሌ አስተያየት ነው አገረቤት ብቻ አደለም አረብ አገርም ዝም ብሎ ነው የሚፈጩት የተፈጨ ጥሩ አደለም በተረፈ እጅግ አመሰግንህውሎ በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃልውን

    • @tsigehayile330
      @tsigehayile330 Před 3 lety

      በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው

    • @tsigehayile330
      @tsigehayile330 Před 3 lety

      በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 Před 3 lety +11

    እናቶቻችን እና አባቶቻችን ሀኪሞቻችን ናቸው የተፈጥሮ የሆኑ እንደ ቀበርቾ ና ሌሎች የባህል መድሃኒቶችን ተጠቅመው ያሳደጉን

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 Před 2 lety

      በጣም ልጆች እያለ ሲያመን ያጠጥናል ያጥኑን ነር

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +4

    በውነት ወንድማችን
    እግዚአብሄር ይስጥልን
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @almasshama689
    @almasshama689 Před 3 lety +5

    እንኳን፡ደና፡መጣህ፡ደጉ፡ያሀገሬ፡ሰው፡ስወድልህ፡በሪጋታ፡እኛን፡ማስረዳትህ፡ደስ፡ይለኛል፡ፈጣሪ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡በብዙ፡አብዝቶ፡ይስጥህ፡በሪታልኝ፡አንበሳው

  • @zg3061
    @zg3061 Před 3 lety +8

    እናመሰግናለን🥰 ስለ ጥቁር ሻይስ ምን ትላለህ እሱንም እንተወው? የ almond የ oat milk ብንጠቀምስ?

  • @amsalminda9394
    @amsalminda9394 Před 2 lety +1

    አመሰግንሀለሀ ትምህረትህ በጣም ቆንጇነው ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም

  • @saramikhayel6573
    @saramikhayel6573 Před 2 lety

    እውነት በጣም መልካም ሰው ነህ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በጣም አመሰግናለሁ እኔ ደሜ ኦ ሰለሆነ ዝም ብየ ያገኝሁትን ሰለምበላ በጣም ያመኝ ነበር ግን አሁን ያተን ትምርህት ሰለመከታተ በጣም ጠቅሞኛል 🙏🙏

  • @SalamSalam-bi1fz
    @SalamSalam-bi1fz Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን! ወንዲሜ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 3 lety +12

    cofee helps for heart and skin also hair!!not to much but one cup of cofee is good !!

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ እውቀት ነው የስጠኸን ለመለካት በማንኪያ ብትነግረን ጥሩ ነበር

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን!!!

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 3 lety +5

    ወንድማችን፣እግዚአብሄር፣ለቅነትህ፣መልኬሙን፣ብድርህንይስጽህ።

  • @sebleworku7381
    @sebleworku7381 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ቀበርቾ በጣም ነው የምወደው በጳጉሜ ለመድሃኒት ጥሩ ነው እየተባልን ፍለጋ እንሄድ ነበር ጫካ ያሁኑን አያድርገውና

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 3 lety

      መርካቶ አይገኘም ብለሽ ነው አሁን ላይ??

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 Před 3 lety

      ቀበርቾ ለምድነዉ የሚያገለግለዉ እረሠዉ እጅ እናጨሰዋለን ለምን እረሠዉ

  • @tsigeregassa6546
    @tsigeregassa6546 Před 2 lety

    በጣም ላመሰግን ነው ብቅ ያልኩት , በዚህ መሰረት በደንብ ተጠቅሚ ለ 9አመት የዲያቤትክሰ ታማሚ እና ለ3 አመት ኢንሱሊን ተጠቃሚ ነበርኩ ለዲያቤትክሰ በሽታ የምወሰደው መዳኒቶች
    1ኛ 1000ሚግ በቀን 2 ግዜ እና 25መል ኢንሱ በቀን በቀን እና ኦዘምፒክ በሳምንት አንዴ እወሰድ ነበር። አሁን ግን ይሄንን ቨዲዮ ካየሁ ቦሃላ ለሁለት ሳምንት ጠዋትና ማታ እየወሰድኩኝ ከ 3 ወር ቦኃላ ተመርምሬ AC1 ከ 9.2 ወደ 5.6ሰለሆነ እንደገና ከ ስድሰት ወር ቦኃላ ተመርምሬ ኢንሱሊኑ አና ሚት ፍርማቱ ከ 2 ወደ 1 ሆኖልኛል እግዚያብሄር ይስጥልኝ ለ ሌላውም በምክ ሰጀሰት እያረኩ ነው

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis5367 Před rokem +2

    ወንድሚ በጣም ነው የማመሰግንህ በሚገርም ሁኒታ ለውጥ አይቺበታለሁ በርታልን የሚያውቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

    • @shalommitiku6047
      @shalommitiku6047 Před rokem

      ቆይ በጥብጦ መጠጣት ነዉ አወሳሰዱ

  • @user-bz7qc1hz8h
    @user-bz7qc1hz8h Před 3 lety +6

    ዋው ድንቅ ምክር ዕውቀትህን በቅንነት ስላካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብዛልህ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 3 lety +32

    ግራም ያልከውን በማንኪያ መጠኑን ብትነግረን ጥሩ ነው

  • @tebejearega210
    @tebejearega210 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክህ በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው የገለጽክልን ትልቅ ግንዛቤ ፈጥሮልኛል ።እርድ ይሄን ያህል ጥቅም ያለ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን ግንዛቤዬ ሙሉ በሙሉ ተቀየረልኝ።

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት

  • @fekerlove3791
    @fekerlove3791 Před 3 lety +4

    አመሰግናለሁ ወድሜ ስለ ቁርጥማት አንስተህ ነበር እናም አጠቃቀሙን አልነገርከንም በሚያምን ቦታ በመቀባት የተባለውስ ምን ትሞክራለህ አመሰግናለሁ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 3 lety +12

    Thank you for sharing, it’s very helpful! I wish you could use a measuring spoon since most of us we don’t have a digital measurement. Bless you!

  • @tilahunreta5962
    @tilahunreta5962 Před 3 lety +2

    You are a good person thank you so much god bless you my brother

  • @hanankahsay5483
    @hanankahsay5483 Před 2 lety +1

    Thnx a lot! I'll try

  • @tegistweldu2486
    @tegistweldu2486 Před 3 lety +5

    ተባረክ ወንድም።

  • @hirutasfaw5158
    @hirutasfaw5158 Před 3 lety +3

    Thank you so much God bless you.

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 24 dny

    እናመሰግናለን ዶ/ር ተባረክልን 🎉

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 Před 3 lety +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ በጣም እናምናለን

  • @taibaseid3824
    @taibaseid3824 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 3 lety +6

    ተባረክ!thank you!!

    • @mimiak325
      @mimiak325 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 2 lety +1

    ሰላም ወንድም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አንተን ሰምቼ ከቡና ተውኩኝ እራሴን ታምሜ አላውቅም ተባረክ

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Před 3 lety +12

    It kills cancer too

  • @zowdikidane3760
    @zowdikidane3760 Před 3 lety +3

    ውንደማኣ ኤድማኣ ይስተኤ ኤግዛብሕረአ ይብርክርሕ it is for you 🇪🇷🇪🇷💐💐💐💐💐💐💐💐❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @leylajaffer9956
    @leylajaffer9956 Před 3 lety +2

    Thank you friend for your advice!

  • @MdKsa-gr3ux
    @MdKsa-gr3ux Před 3 lety +1

    አላህ ይባርክ Thanks

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 3 lety +3

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን።ኩርኩም የአረብኛ ቃል እርድ ማለት ነው ።ከሺህ አመት በፊት ነቢዩ መሐመድ ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ቀበርቾ ለሰባት አደገኛ የበሸታ አይነት መድኃኒት መሆኑን ነግረዋል።መጠኑን በትንሽ ጉበት እንዳይነካ መጠቀም ነዉ ።ወንድሜ እርጋታህንናእውቀትህን አደንቃለሁ።ያለህን እውቀት ላላወቀውእንዲያውቅ ለወገንህ በማስረዳት ከነጥሩ ሰነምግባርህ ቀጥልበት በርታ።አላህ ጤናከእድሜ ጋር ይሰጥህ።።።

  • @keiredinkedir7931
    @keiredinkedir7931 Před 2 lety +3

    የሚታስተላልፈው አስፈላጊና ጠቃሚ መረጃ ነው ግን አቀራረብህ ቀለል ያለና ግልፅ እንዲሆን ብታደርገው የበለጠ ሳቢ ይሆናል።

  • @ethiokal1107
    @ethiokal1107 Před 3 lety +1

    የተባረክህ ወንድማችን ስለትምህርትህ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ተባረክ

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 Před 2 lety +1

    Thank you for your contribution for our health benefit

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před 3 lety +44

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ ነገር ግን በግራም ያልከው በማንኪያ ብታስቀምጥልን መልካም ነው ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ ።

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 Před 3 lety +15

    ወንድሜ ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ!!! በግራም ያልከውን በማንኪያ ስንት እንደሆነ ብትነግረን በጣም እንወዳለን::

  • @kadigasaid9514
    @kadigasaid9514 Před 3 lety +1

    አመሰግንሀለው ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 3 lety +2

    Great information. Thank you so much!

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 Před 3 lety +5

    Thank you ወንድሜ ❤️❤️❤️

  • @mihrettadese2101
    @mihrettadese2101 Před 3 lety +5

    Thank you for the information i just want ask you about milk what age must i stop giving milk for my child but she drink 1glass every morning she is 6 yrs now 👏💖💐

  • @ElizaSol
    @ElizaSol Před 2 lety +1

    Thank you for information!!!!!

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 Před 3 lety +1

    Thank you! I will give it a try.

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 3 lety +4

    ስለማኪያቶ የነገርከን በጣም እውነት ነዉ ለኔ የጨጎራ ጠር ነው። !!! ነገር ግን ለኔ ሰውነቴ አሲድ ሲረጭ ወተት ስጠጣበት ይረጋጋል።🙏🙏

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 Před 2 lety +3

    ውንድማችን ጌታ ይባርክህ

  • @wedigure9906
    @wedigure9906 Před 2 lety

    በጣም አመሰግና ደጉተረ ቡዙ ተምህርት ወስጀ አሎ ተንክሽን🌻

  • @lameridawed3533
    @lameridawed3533 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን!!!!!

  • @meronlakachew1429
    @meronlakachew1429 Před 2 lety +4

    Hello Dr, u said breastfeed mom can't drink this combination why? Can you explain thx

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 3 lety +19

    ሁላችንም እኮ ግራም የለንም ለምን በማንኪያ አታሰየንም ግራም ላልከው በተረፈ thank you

  • @meronbekele6835
    @meronbekele6835 Před 3 lety +1

    Thanks so much brother 👌👍

  • @ledeyagebrehiwot2171
    @ledeyagebrehiwot2171 Před 3 lety +2

    thank you 🙏

  • @ashiqtyemen3392
    @ashiqtyemen3392 Před 3 lety +4

    "ማሻአላህ" ለመጀመርያ ጊዜ ነው ቪዲዬህን ሳዳምጥ: እደዚህ ከአንድ የዓገሬ ልጅ እንደዚህ ዓይነት መረጃ ሳገኝ በጣም ነው የተደሰትኩት እውቀትህን አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ

    • @tseguaregay7183
      @tseguaregay7183 Před 3 lety

      እርድ ለሄፒታየስ ቢ መጠቀም ይቻላል ወይ ?

  • @tihitinateshome2109
    @tihitinateshome2109 Před 3 lety +7

    10q so much 🙏

  • @leteberhansamuel84
    @leteberhansamuel84 Před 3 lety +2

    ለሚደነቅ ናጠቃሚ ት/ ርትህ በጣም እንምስግናለ ወንድማችን

    • @mimialemu6837
      @mimialemu6837 Před 3 lety +1

      ቡና መጠጣት ለስካር ታማ ሚ ይፈቀዳል?

  • @tsigegebremichael3778
    @tsigegebremichael3778 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን!!!!! ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን!!!!

  • @gizachewbelayneh8576
    @gizachewbelayneh8576 Před 3 lety +4

    ሰለ መረጃው እናመስግናለን ። ምርምር ስርተህ ያገኘዉ ከሆነ በምርምር መገኘቱን መጥቀስ። አለበለዚያ ምንጩን በደምብ መጥቀሰ ተገቢ ነው።

  • @ethiopiatodaywinner3918
    @ethiopiatodaywinner3918 Před 3 lety +5

    ተባረክ

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 Před 3 lety +2

    Thank you God bless you 🙏

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 Před 3 lety +2

    ወንድማችን ለምትሰጠን ትምህርታዊ ምክር በጣም እያመሰገንን ቡና የምጠጣው በአልመንድና በሶይ ሚልክ ነው እነዚህስ እንደወተቱ ችግር ይኖርበት ይሆናል አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  Před 3 lety

      በተለይ የደም አይነቶት ኦ ከሆነ ቡና ጨርሶ አይመከርም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +8

    ህዝብን በቅንነት ስልምታገለግል እግዚአብሔር ይስጥልን! ብዙ ስወች ዩትብን ክፍ ስራን ስወችን ለማጋደል የስይጣንን ስራ ሲያስፈፅሙበት እናያለን! አንተ ግን እግዚአብሔር የስጠህን እውቀት ተጠቅመህ በቅንነት ወገኖችህን እየርዳህ ስለሆነ ድንግል ባለህበት ትጠብቅህ🙏🏾
    ከይቅርታ ጋር ብዙወቻችን የግራም የሚዛን ተጠቃሚዎች አይደለምን እና እባክህን በማንካ እንዴት እንደምንጠቀም መጠኑን አሳውቀን! እናመስግናለን🙏🏾

  • @hirutbekele4509
    @hirutbekele4509 Před 3 lety +4

    I don't have digital measurement can you please tell us with other measurement like teap
    spoon or table spoon thank you so much

  • @magdaghirma
    @magdaghirma Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አከምከኝ በእውነት ተባረክ የኔ ጌታ !!!

  • @TaguKetema
    @TaguKetema Před 5 měsíci

    Wow good to know!!!! Thank you so much!!God bless you!!!👏

  • @zedm1582
    @zedm1582 Před 3 lety +7

    ለኪንታሮት ለውስጥና ለውጪ የሚሆን መድሀኒት ምንድን ነው
    በተጨማሪም ምራቅ ይበዛብኛል እና ውስጥ እጄ ይግላል ከጨጓራ ጋር የተያያዘ ነው ወይ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Před 2 lety

      በአስቸኳይ ሐኪም ዘንድ መሄድ አለብህ

  • @abeba1129
    @abeba1129 Před 3 lety +3

    Hi brother i just want ask you i have Thyroid can i take Turmeric and how can i take it morning or evening can you please let me know thank you

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 Před 3 lety +2

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @mgashareba1002
    @mgashareba1002 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ