የፌጦ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና ፌጦ መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of Halim seed and side effects

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #youtube #halimseeds #ፌጦ ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    የፌጦ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና ጉዳቱ| Health benefits of Halim seeds and side effects.
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    / @doctoryohanes
    ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
    • የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 72

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před měsícem +13

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @Kelemua-xe5vt
      @Kelemua-xe5vt Před měsícem +1

      😮😮5😢😢

    • @haregewienmismaku4537
      @haregewienmismaku4537 Před měsícem +2

      እንዴት ንው ወይም እንዴት አድርገን ሰርተን ነው የምንበላ? ወይስ እንጠጣለን? እባክህን አስረዳን:

    • @user-vu7wc9ho9l
      @user-vu7wc9ho9l Před 29 dny

      ❤❤❤❤ምርጥ ዶ፣ር በጣምእናመሰግናለን

    • @user-jl2hw6ox5z
      @user-jl2hw6ox5z Před 3 dny

      እኔ ሀሊብ ኒዶ እደሻሂ ሰርቸ ከዛ ፌጦውን ጨመርኩኝ ጠጣሁት ደግሞ አረቦቹ ከቴምርጋ ይነሠንሡና ይበላሉ ግን የወለዱት ናቸው

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Před 23 dny +1

    አመሠግናለሁ፤ዶ/ር። "ለማንኛውም ህመም ፌጦ መድሃኒት ነው" የሚለው ፈሊጣዊ የአማርኛ አባባል ለካንስ ቋንቋ ብቻ ሳይሆን የህክምና ሣይንስም ነው።ወይ ቅኔዋ ሀገሬ!

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga Před měsícem +2

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተርየ

  • @mesfinabegaz4313
    @mesfinabegaz4313 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Před měsícem +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před měsícem +1

    ከልብ፣እናመሰግናለ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን

  • @ambachewtessema8477
    @ambachewtessema8477 Před měsícem

    Excellent educational messages of explanation

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 17 dny

    እናመሰግናለን.

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před měsícem

    ናምስግናኣኣን ድክትር ዮሃንስ

  • @AbewuAbebe
    @AbewuAbebe Před 27 dny +1

    እዴት አድርገነምንጠቀመው

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před měsícem

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 Před 24 dny

    Thank u so much God bless u ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 Před měsícem

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እንዴት ነህ እውቀትህን ሳሰስት ነው ምታካፍለን ለጤናችን ተስማሚ የሆኑ እና ገንቢ የሆኑትን ካንተ እየተማርን ጤናችንን እንጠብቃለን ፌጦ በጣም ጠቃሚ ነው አዘውትረን ብንመገብ በጣም ቆንጆ ነው ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @almazakalu
    @almazakalu Před měsícem

    አመሰግናለሁ!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ዶክተር

  • @almazterrefe2837
    @almazterrefe2837 Před měsícem

    One of the best ways of eating forest crave?? Feto is to produce it as Salad. Easy to harvest and delicious to eat. We live in Addis and have it in our garden. Thank your for your effort. The Arab countries use the salad a lot. Keep it up

  • @TigistAsfaw-rk5sz
    @TigistAsfaw-rk5sz Před měsícem

    እንኳን ደና መጣህ

  • @lemlemassefagrmay7148
    @lemlemassefagrmay7148 Před měsícem

    Thank you ❤️ 😘 ❤️ 😘 ❤️

  • @tsegadesta5191
    @tsegadesta5191 Před 23 dny

    Thanks for your help! But can you tell us how to use the quantity , how often.

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před měsícem +1

    እነመሰግነለን ዶክተር
    እኔ እርጉዝ ነበርክ ጎሮሮዬን አሞኝ በሸይ አርጌ ጠጠውት የ3 ወር እርጉዝ ነበርኩ ሰለውቅ ፌጦ ወስጄ አስወራደኝ😢 እርጉዞች ጥንቀቄ አርጉ የስወርደል

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @SamMoh-v1e
    @SamMoh-v1e Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለው

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 Před měsícem

    Selama egizabeher yebizalek Drye enkowan dena mtak feto madehanet selu becha samecha nabr ahun bedenebi enderade sekarehen kalebe enamseginalen❤

  • @genetyilma5736
    @genetyilma5736 Před měsícem +1

    can small children use? tnx a lot

  • @WoubshetNegatu-mn2nc
    @WoubshetNegatu-mn2nc Před měsícem +2

    What do you call it in english?

  • @mekele2976
    @mekele2976 Před měsícem

    Wedam alem enkon bdhn mathln ❤

  • @rukeyabintiselam7443
    @rukeyabintiselam7443 Před měsícem +5

    ዶክተር እኔ የ2ወር ግርጉዝነበርኩ እና ደም ይፈሰኝአል ትናትና ፈሶኝ አልበደብ ዛሪ ብዙም አይደለ የተወሰነነዉ እና ምን ይሆን ወይስ ያጋጥም አል በርግዝና ደም 😢የመጀመሪያ ስለሆነ አላወኩትም ግራ ገባኝ😢😢😢

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 Před měsícem +3

      ሀኪም ቤት ሂጅ እህት

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Před měsícem +3

      ዝም አትበይ ማማየ ሀኪም ቤት ሂጄ እርጉዝ ደም አይፈለሰውም ልጆች ስለወድኩኝ እሰከምወልድ ድርስ ደም አይፈስም ደም ማነስ ነበር የገጠመኝ😢

    • @rukeyabintiselam7443
      @rukeyabintiselam7443 Před měsícem

      @@MyEthiopia12 እሽ

    • @lilibe-i1d
      @lilibe-i1d Před měsícem +1

      እናቱ እኔ የአምስት ወር እርጉዝ ሁኜ ደም ይፈሰኘ ነበር እና አላውቅ ፅንሱ ሙቶ የኔንም ህይወቴን አጥቼ ነበር እናም እህቴ በቶሎ ሀኪም ጋር ሂጅ እዳትዘናጊ ምልክቱ እግርሽ ይደነዝዛል

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew1751 Před měsícem

    ለፀጉርና ለቆዳ በሽታ አጠቃቀሙ እንዴት ነው

  • @tiruyetilahun9456
    @tiruyetilahun9456 Před 19 dny

    በጥሬው አትጠቀሙ ካልክ እንዴት እንጠቀመው

  • @user-cg7ug1yy6z
    @user-cg7ug1yy6z Před měsícem

    🎉🎉

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Před měsícem

    Enquan beselam metah

  • @birtukanwendemagegne4935

    በእንግሊዘኛ ምን ይባላል????

  • @alemtsehaykahsay6181
    @alemtsehaykahsay6181 Před měsícem

    goyter ena chegara hmem yalewu sewu liwesdewu ychlal

  • @YesiyetMesele-m2j
    @YesiyetMesele-m2j Před měsícem

    አጠቃቀሙስእንዴትነው

  • @QananiJaletaa
    @QananiJaletaa Před měsícem

    ከምግብ በፍት ነው ቀዊሃላ?
    ጣጧት ነው ማተታ?

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před 29 dny

    ለደምብዛት ችግርአይኖረውም?

  • @haregewienmismaku4537
    @haregewienmismaku4537 Před měsícem

    አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘፍዝፋችሁ በነጋታው ጠ ጡት ነው ያልከው?

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 Před měsícem

    💖❤️🙏❤️💖

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před měsícem

    ተልባ እና ፌጦ ልዩነታቸው ምንድነው??

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před měsícem

    ምን ያኽል እንጠቀም

  • @TekaMekasha
    @TekaMekasha Před měsícem

    በምን አይነት መንገድ ነው መጠቀም ያለብን?

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před měsícem

    የደም ማነስ አለብኝ ዶክተር ፌጦን ብጠቀም ጉዳት አለው ወይ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před měsícem

    እሽ እደት ነው እምበላው ጨጓራ አለብኝ አይጎዳም

  • @fevensweet3942
    @fevensweet3942 Před 29 dny

    ለምታጠባ እናት ይሆናል?

  • @user-kf9zp2zl4q
    @user-kf9zp2zl4q Před měsícem

    ዶክተረእናመሰግናለንቁጥርህንብታስቀምጥልጥያቄነበረኚበስደትሰላለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😂

  • @djaferissie1150
    @djaferissie1150 Před měsícem

    What's called in English?

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix Před 25 dny +2

      Be English Cress yebalale buzu geze ketelu (leaves) newe yemeshete

  • @tewedudaahmed2897
    @tewedudaahmed2897 Před měsícem

    What do we call Feto in English?

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix Před 25 dny

      Be English Cress newe gene buzu geze ketelu (leaves)newe yemetekemut

  • @لمل-ي7ل
    @لمل-ي7ل Před měsícem

    ባረበኛ ምድነው ስሙ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před 28 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před měsícem

    ፈጭተን ነው ጥሬውን

  • @ZahraEdao
    @ZahraEdao Před měsícem

    ,,💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @tsegayedesaleng5287
    @tsegayedesaleng5287 Před měsícem

    FATONE endate lemegbent mathegajte yechlale

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před měsícem +1

    ምን ትመክረኛለህ ዶክተር

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před měsícem

    😅🎉😂

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @YesiyetMesele-m2j
    @YesiyetMesele-m2j Před měsícem

    እኔለርጅምጊዜጐኔንእግሬንያቃጥልኝለዚህይጠቅምአል