ከመጠን ባለፈ ላብ ለምትቸገሩ መፍትሄዎች | how to stop over sweating

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2023
  • #Oversweating #ላብንለማጥፋት #tenayen
    ሽበትን ለማጥፋት ይህን • ያለግዜው ሽበት ላስቸገራችሁ | gr...
    ላብን ለማጥፋት
    ላብን እንዴት ማስወገድ ይቻላል
    የብብት ላብ ማስወገጃ
    stop sweating
    hyperhidrosis treatment

Komentáře • 66

  • @senayetzeethiopiatube8632

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ💐 ወሳኝ ገዳይ ነው ያመጣህልን እኔም የላቭ ያልበኛል ሙቀት ሲሆን እና የመፍራት ስሜት ሲሰማኝ እጀን ሳይቀር ያልበኛል ትምህርት ስማር ደፍተሬ ይላላጥብኝ ነበር አሁንም በተለይ የእጀ ላብ ያስቸግረኛል እናመሰግናለን 👍

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube Před 26 dny +1

    እናመስግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před rokem

    ኢጊዚብሔርዪባሪኪ

  • @mastwale9581
    @mastwale9581 Před rokem +1

    Tankyou

  • @user-te4nd4me9s
    @user-te4nd4me9s Před rokem

    D/R chenkelaten betam yalebenale men ladereg

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    Very helpful video, i like it and shared.

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před rokem +1

    Doctore best information now contunace sila testosterone asitamire ❤❤❤

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Před rokem +1

    Dr selam newe
    Ebakehe afnchayeen westun yeblaynal betame yasenetesegnal
    Mn temekregnalhe

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Před rokem +1

    🙏♥️

  • @konjetkonjet7480
    @konjetkonjet7480 Před 11 měsíci +1

    Selami Dokitor batami እናመሰግናለን እኔ በጠም የስቻገን እጄ ሀሎም ውሃ ነዉ ምሆናነዉ

  • @DanielAshebir-zx9jr
    @DanielAshebir-zx9jr Před měsícem

    Ere silk laki yemri

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @mulugeta4865
    @mulugeta4865 Před 3 měsíci

    ዶክር ፊቴና ጀርባዬ በጣም ያልበኛ ምግብ ስበላ ስተኛ በዚህ ምክኛት ማህበራዊ ኑሮዬን አበላሽቶብኛል እባክህ ምትመክረኝ ነገር ካለ

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 Před měsícem

    👍👍❤❤❤😍😍😍

  • @user-lj3um9fw8t
    @user-lj3um9fw8t Před 5 měsíci

    እግዜር ይስጥልን ወንድማለም አንድ ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ትኩስ ነገር ስጠቀም ምንም እንቅስቃሴ ሳላደርግ ከመጠን በላይ ከጭንቅላቴ ጀምሮ ያልበኛል መፍትሔ ካለ ብሮ!!

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ለሰጠህን ትምህርት አመሰግናለሁ
    በባለፈው ቪድወህ ላይ ጠይቄህ ነበር በቂ እንቅልፍ አልተኛም አይኔ ስር ቆዳዬ ይሸበሸባል ይጠቆራል መፍትሄ ንገረኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      czcams.com/video/ZwNrdWd5iYM/video.html ይህን እይታ እስኪ እህት

    • @user-hb8zz2zm4j
      @user-hb8zz2zm4j Před rokem +1

      ​@@TenayenMedia አየሁት ዶክተርዬ አመሰግናለሁ

  • @mickiyastsegay277
    @mickiyastsegay277 Před 7 měsíci +2

    Doctor hekemena mehed efelgalew ... b/c yene tinesh kebed yilal so yet hkmena recommend taregegnaleh please 🙏 ngeregn

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    እጅና እግሬ እያበጠ አቸገረኝ. እናም ምናሮግ ዶክተሩ 👍👍👍👍👍

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      ከምን የተነሳ ነው ምክንያቱን ለማወቅ ህክምና ታይው

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Před rokem

      @@TenayenMedia እኔሳሥበው ሥራብዛትመሠለን ማመም የጀመረኝ. ሥደትከመጣሁ በሀላነው የጀመረኝ ሀኪቤት ለመሄድ ፈራሁ ህጋዊ አደለሁም 🤦🤦ምንትለኛለህ ዶክተር🤲🤲☝️

  • @ayelebereded6050
    @ayelebereded6050 Před 8 měsíci

    የት እናገኛለን

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s Před 8 měsíci +1

    ዶክርዬ ሰላም ነክ ረባአላህ እጅና እግሬን በጣም ያልበኛል ከጀመረኝ 5አመትሆኖኛል አሁን 21 አመቴ ነው እናም በጣም ተቸገርኩኝ እባክህን ድርቅ የሚያደርግ ነገር ንገረኝ እባክህ እንዳታልፈኝ 🥺🥺🥺🥺

  • @BetiKefelegn-m9g
    @BetiKefelegn-m9g Před 29 dny

    ሁለየም ነው የምንጠቀመው ስሙን ማን ብለን እንግዛ

  • @BetiKefelegn-m9g
    @BetiKefelegn-m9g Před 29 dny

    ሆስፒታል ነው የሚገኘው ወይንስ

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před rokem

    ዶክተር እባክህ እስፖርት ስሰራና ገመድ ስዘል ጉልበቴን እያመመኝ ተቸገርኩ እባክህ ነገር ትንሽ ብትለኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      ክብደት ካለሽ ሊከብድ ይችላል

    • @tigistsisay1141
      @tigistsisay1141 Před rokem

      @@TenayenMedia ቁመቴ 1:65 ነው ክብደቴ ደሞ 69 ኪሎ

  • @GezegneHaliu
    @GezegneHaliu Před 11 dny

    እግሬንበጣምያልበኛል

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před rokem +1

    እባክህን መልስልኝ ማህፀኔ ስር ሁለት ስፍራ እንደ ብጉር የጤፍ ፍሬ የምታክል አለኝ ግን ምንም ህመም የለውም እናም መፍትሄ ካለህ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      የሚያድግ እና ህመም ካለው ተመርመሪ እህት

    • @user-ql5qc2qo3m
      @user-ql5qc2qo3m Před rokem

      @@TenayenMedia ህመም የለውም አንድ ወር ሆነው አላደገም ያው ነው

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před rokem

      እህት የኔም አለብኝ ግንህመምአይሰማኝም እበጥም አይጨምርም

    • @user-ql5qc2qo3m
      @user-ql5qc2qo3m Před rokem

      @@MariyamMaari ከወር በለጠኝ በጭንቀት አለኩኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ሀኪም ቤት ለመሄድም ፈራሁ

  • @sarahsarah9739
    @sarahsarah9739 Před rokem +1

    ዶክተር እባክህ የኔ ግንላብ ብቻሳይሆን ሽታ ምአለዉ እባክህን መፍቴሔ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +1

      እስመጨረሻው እይታ አለ እህት

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Před 9 měsíci +2

      ከመታጠብሽ በፊት በሎሚ እሺው ብትብቻሽን 10 ደቂቃ ቡሀላ ታጠቢ እሺ

  • @user-gv4gh2no7r
    @user-gv4gh2no7r Před 6 dny +1

    ደኩተር እስኪ የቴሌ ግራም ስምክን ንገረኝ

  • @Frita379
    @Frita379 Před 9 měsíci +1

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው የጀመረኝ እና መታከም አለብኝ ዶክተር ተሳቅቄ ሞትኩ ሻወር ወስጄ እራሱ በደቂቃ ላብ በላብ የምሆነው ጠረን የለውም ግን ብብት በጣም ነው የምቸገረው የፈለኩትን ልብስ መልበስ እራሱ አልችልም

  • @hayimanotyilimahayimanot3182

    ከደረቴ በላይ በጣም ያልበኛል

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před měsícem

    Aaaaaaaaaaaa🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Před rokem +2

    ወንድም ጥያቄአለኝ እኔ ሸዋር ወስጀ ስጨርስ ሎሚ እቀባዋለሁ ብትብቻየን
    እና ጠቆረብኝ ብትብቻዬ ከሎሚውጭ ሌላ አልጠቀምም ሎሚው ይሆን ያጠቆረኝ መልስልኝ ወንም??!!

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem +3

      ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም አሲዱ ቆዳውን ይጎዳዋል።

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Před rokem

      @@TenayenMedia እሽ አመሠግናለሁ

    • @MareKassa
      @MareKassa Před 12 dny

      ጠረን ያላቹ ሁላቹም ሸብ ዕጣን የምባል አለ በውሃ እየነከራቹ ተቀቡ ለአፈ ጠርንም ለእግር ጠርንም ♥

  • @HanaGetahun12
    @HanaGetahun12 Před rokem +1

    ባክህ እኔ ጠኔኛ ነኝ ግን ብትብቻየን የልበኛ በተፍጥሮ ነው

    • @senayetzeethiopiatube8632
      @senayetzeethiopiatube8632 Před rokem +1

      ሀና😂 ፈገግ አረግሽኝ እሱምኮ የበሽታ ብቻ ነው አላለም በብዛት እና ግዴታ የሚከሰትባቸውን አለ እንጅ ላይ የተፈጥሮ ነው ግን በሁሉም ሰው ላይ አይታይም የማያልባቸው ሰዎች አሉ

  • @user-ds1xr5uw9r
    @user-ds1xr5uw9r Před 3 měsíci +1

    እባክህ ዶር እጅና እግሬን በጣም ያልበኛል ተማሪ ነኝ እና እስኪሪብቶ ይዤ መፃፍ እራሱ አልቻልኩም ደብተሬ ይበሰብሳል እባክህ መፍትሄ ካለህ🙏🙏🙏

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Před rokem

    .ዶክተርእኳንደህናመጣህእኔከሱበባሰከጡቴስርነዉየተቸገርኩምንማድረግአለብኝበሚአልበኝሰሀትይቆስላልያለዉበትቦታሙቀታማነዉበጣም

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Před rokem

      መፍትሄዎች ቪዲው ላይ እያቸው

  • @JustinS-ho7mm
    @JustinS-ho7mm Před 5 měsíci

    Very impressive, making the excess sweating stop within 2 days was so much more than I expected, I went with what I talked about last week and after the first day or so I was very surprised to start feeling much more comfortable and dry! I went ahead and go'ogled the latest by Cynthia Yulesin and after 72 hours I now sweat like a “normal” person lol

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ

    ❤❤❤❤

  • @GezegneHaliu
    @GezegneHaliu Před 11 dny

    እግሬንበጣምያልበኛል