🔴የEBSTVዋ ዋንትያ 2ኛ ልጅ አርግዛለች መባሏ እና በሜላት ነብዩ ሱቅ የ130ሺ ብር ሽቶ | Dallol Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
    0955233820 0938650994
    🔴የአስፋዉ አሳዛኝ መልክትና ሰላም ተስፋዬን ከባሏ የማስታረቅ ስራ፣ ዘዉድና ጎፈር 2 | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Komentáře • 1,6K

  • @emmu_tiru1157
    @emmu_tiru1157 Před 7 měsíci +9

    አንተ ልጅ ስምህን እንኳን አላውቅም የምታመጣው ሃሳብ ግን በጣም ያስደንቀኛል ምክንያቱም እኔ ባንተ እድሜ ይህን ሰርቼ ስላላለፍኩ. ተባረክ ይህን ቀና አስተሳሰብህን ሁሌም ጠብቀው

  • @zeni185
    @zeni185 Před 7 měsíci +31

    የጌታችን የመድሀኒታችን የልደት በዓል የሚከበረው ለ 2016 ኛ ጊዜ ነዉ የሚከበረዉ❤❤❤❤❤❤

    • @madeenamadeena7413
      @madeenamadeena7413 Před 7 měsíci +1

      አሚን ያረቢ ወደየት እያመራን ነው

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 Před 7 měsíci +3

      ክብርምሥጋና ይገበዋል

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Před 7 měsíci +22

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰን፡፡
    ቤዛኩሉ ዓለም
    ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሆነልን

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 7 měsíci +1

      ክብሩ ኢየሱስ ጀግናው ራሱ ይውሰድ አሜንንንንን ❤ተባረኪ

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 7 měsíci +1

      ኣሜን❤❤❤

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před 7 měsíci +5

    የአንተ አመለካከት አድናቂ ነኝ ብሮ በርታልን ❤

  • @user-ll3fb8eo1e
    @user-ll3fb8eo1e Před 7 měsíci +26

    በእሷመለወጥ በጣም ደስተኛ ነኝ ዘመኗን ሁሉ ማልቀስ የለባትም ነገር ግን ጋይድ የሚያረጋት ያስልጋል ከመፍረድ ይልቅ መምከር እና ማገዝ አለብን

    • @roqayyaoumer3273
      @roqayyaoumer3273 Před 7 měsíci

      ቲሽ የ16 ልጅ እፍረት የሚባለዉ ነገር የለም ይቺ አይናዉጣ

  • @meronkadr8197
    @meronkadr8197 Před 7 měsíci +25

    ለዋንትያ የምገባት ስራ ሳይሆን ትምህርት ነው ለማንኛውም አላሀ ለበጎ ያርገው ተቼግሬሽ እንዳናይሽ የውልግዜ ፀሎተ ነው❤❤❤

  • @natty2781
    @natty2781 Před 7 měsíci +8

    የዘንድሮው የገና በዓል የሚከበረው ለ2016ኛ ጊዜ ነው። መልካም በዓል ለመላው የ Dallol entertainment ቤተሰቦች 👍👍👍

  • @user-zn8to4sf4b
    @user-zn8to4sf4b Před 7 měsíci +1

    ዳሎልዬ፡- ስብእናህ አቀራረብህ የምታቀርባቸው ቁም ነገሮች በጣም ደስ ይላሉ የተረጋጋህ ነህ በዚሁ ቀጥል

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 7 měsíci +38

    ለ2016ኛ ጊዜ ነው መልካም የገና በአል ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @-4587
    @-4587 Před 7 měsíci +113

    ሰው ለማገዝ በብር ብቻ ኣይደለም በሃሳብም ማገዝ ይቻላል ቢሆንም ልጅ ናት ሙኮሩዋት

    • @abebabeba4557
      @abebabeba4557 Před 7 měsíci +2

      Amenen💔💔💔💔💔💔

    • @maram1757
      @maram1757 Před 7 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abiy541
      @abiy541 Před 7 měsíci +3

      Kkkkkkk ችግር የመከራት ይበቃት ነበር ግን አልጠገበችም

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 7 měsíci

      Wey mkr enate esua mannm atsemam shuger dadiwoch asabdewatal

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 7 měsíci

      ትክክል

  • @sabasabu8116
    @sabasabu8116 Před 7 měsíci +2

    የዚህ ልጅ አድናቂዎች ግጩኝ

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Před 7 měsíci +19

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሰን፡፡
    ቤዛኩሉ ዓለም
    ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሆነልን
    ከዛሬ ከ900 መቶ አመት በፊት መከበር ተጀመረ

  • @yaredaethio
    @yaredaethio Před 7 měsíci +26

    ለ2016ኛ ገዜ ይከበራል። መልካም ገና የDallol ቤተሰቦች ከወዲሁ መልካም በዓል

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 7 měsíci +16

    ኧረ ጎበዝ ሰውን በስንቱ ነገር ነው የሚያሳብድት ያለው እብደት ይበቃል ኧረ ሰው ሆይ ሰው ሁን😢😢😢❤❤❤❤

  • @loyedsemegnew7732
    @loyedsemegnew7732 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ወንድማችን በጣም እንወድሀለን ምርጥ ሰው አስተሳሰብህ1ኛ ነው!!❤❤❤🙏

  • @alenwondimagegn6276
    @alenwondimagegn6276 Před 7 měsíci +2

    ለ2016ኛ ጊዜ

  • @_beth20_
    @_beth20_ Před 7 měsíci +7

    ✝️የዘንድሮው የገና በዓል ለ2016ኛ ግዜ ነው የሚከበረው✝️መልካም በዓል 🙏🏽

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 Před 7 měsíci +5

    ዶክተር ስለምን ማቹሪቲ ነው ምታወራው አሁን ከነዚህ ቪዲዮዎች እና EBS ላይ ሄዳ ካሳየችው ድርቅና ምን ማቹሪቲ አየህ?? ደሞ አንዲትን ኢትዮጵያዊት ሕፃን ስትባልግ ስትበላሽ ለመግሰፅ የግድ የረዳንበትን ሪስት ማቅረብ አለብን??

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 7 měsíci +1

      ትክክል ሲጀመር የግድ በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ብቻ አይደለም በሀሳብም እንጂ ልጅቷ አሁን እየሄደችበት ያለው መንገድ ልክ አይደለም በቃ ያ ነው ዋናው ነገር ህዝቡን ያስቆጣው ከቪዲዮወቹ ይልቅ ከኢቢኤስ ጋር የነበረው ነገር መቋረጡ እንጂ ለምን በራሷ መኖር ፈለገች?ለምን ከአንድም ሶስት ድርጅት ቀይረውላት አልተመቼንም ለምን አለች? ችግሩ ያለው እዚህ ጋ ነው ዐ

    • @mekdesshiferaw829
      @mekdesshiferaw829 Před 7 měsíci

      Exactly

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 Před 7 měsíci +4

    ስለ ዋትያ የሚቃወሙ ትክክል ናቸው ባይ ነኝ እንዴእኔ ቢያሥ 18 አመት እስኪሞት ብትታገስ ልጇም ታድጋለች እሷም ትበስላለች መሥራት ትችላለች ም/ክ በዚህ ኑሮ ውድነት ያንን አስበው ነው ነገ ተመልሳ ቸገረኝ እንዳትል ነው

  • @user-si2jj3dy9m
    @user-si2jj3dy9m Před 7 měsíci +3

    አላህ ይጠብቅልን ሀገረችን እኛ ስዴታኞች እኮ ተስፋችን እያጨለመብን ነው😢😢😢😢 ወይኔ ሀገሬ ምን አይነት ጪከኔ ነው

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 7 měsíci +7

    የምር እኔም ልጄን ወልጄ እንደዚህ ሸፍኜው ነበር ማሳልፈው ካልገዛሽ ብሎ ያስቸግረኝ ስለነበር😢 አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ድህነት ወጥቻለሁ በቲንሹም ቢሆን❤

    • @butajrawit
      @butajrawit Před 7 měsíci +2

      ሁሉም ያልፋል አብሽሪ😢❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 7 měsíci +27

    ስዴት ምርር ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ😊 ደምሩኝ😊👍

  • @user-ik4er7lv6k
    @user-ik4er7lv6k Před 7 měsíci +2

    የጌታችን የመዳኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሚከበረው 2016 ነው

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 7 měsíci +1

      እዉነት❤እካን ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 7 měsíci +8

    እግዞ ማሕርነ ክርስቶስ ማረን😢😢😢😢

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 7 měsíci +5

    እናት እንዴትእንደዚህ ታርጋለች ምናይነት ጭካኔ ነው 😢

  • @MafiJ11
    @MafiJ11 Před 7 měsíci

    ስለ ዋንቲያ
    በመጀመርያ ስለ ሰጠህ አንተ እንደፈለክ አደለም ምትሆነው።
    እቺ ልጅ ቢያንስ ሂወት ጀመረች እንጂ አልጨረሰችም ሲቀጥል ደሞ TikTok Platform ከማንም በላይ በደንብ እሚከፍልበት ነገር እየሆነ ነው ስለዚ እስዋ ለል ሂወቷ ገንዘብ መንገድ መጀመርያ ነው እንጂ መጨረሻ አይደለም። እና በናትህ በዚህ ሃሳብ ከተስማማህ Pin አርገው👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 7 měsíci

    አረ እምንሰማው ሁሉ እንዴት ይከብዳል እናት በልጅ ጭካኔ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @BettyHussen
    @BettyHussen Před 7 měsíci +6

    የመብራትና የውሀ አንባቢ ያለው ሰውዬ በጣም ያሳቀኝ 😂😂😂

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před 7 měsíci +5

    የጌታችን ልደት የሚከበረው 2016 አመት ነው

  • @agddag4626
    @agddag4626 Před 7 měsíci +1

    ልክ ነህ ደግ አረገችች

  • @mihiretnegesse
    @mihiretnegesse Před 7 měsíci +1

    የ ዘንድሮ የገና በአል ለ2016ተኛ ጊዜ ነው የሚከበረው

  • @YabuYabiti
    @YabuYabiti Před 7 měsíci +4

    2016ኛ ጊዜ ነው መልካም የገና በአል ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před 7 měsíci +18

    ለ2016ተኛ ጊዜ የገና በአል የሚከበረው እንኳን አደረሳቹ በመላው አለም ያላቹ የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላቹም

    • @user-re6mh5vl6b
      @user-re6mh5vl6b Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-fp9df8ho2w
      @user-fp9df8ho2w Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @ethiopianoldmusic7672
    @ethiopianoldmusic7672 Před 7 měsíci +1

    የዘንድሮ ገና ለ2016ኛ አመት ነዉ መልካም የገና በዓል

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 7 měsíci

    የኔ ናት ልጅነት ጥሩም መጥፎም ጎን አለው እባክሽ ብልጥ ሁኚ ድጋሚ እንዳትሳሳቺ ብር ሥር የለውምና ባዶ እጅሽን እንዳትቀ ለልጅሽ ማሳደጊያና ማስተማሪያ እንዲሆንሽ ተጠንቅቀሽ ወጭሽን አውጭ አንዳትጎጅ የኔ ቆንጆ ልጅ ስለሆንሽ ብዬ ነውና ተጠንቂ ከአታላይ ከአጭበርባሪ ከሌባ በተቻለሽ ተጠንቀቂ በህዋላላይ እንዳትጎጂ ቲክቶክ ላይ የምትለቂያቸውን እየመረጥሽ ቢሆን መልካም ነው ከሁሉም በላይ እባክሽ እንዳትጎጂ ተጠንቀቂ ስሁሉም እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 7 měsíci +8

    የዘንድሮ ገና ለ2016ኛ አመት ነዉ መልካም የገና በዓል❤❤❤

  • @user-fn5tl6jl6d
    @user-fn5tl6jl6d Před 7 měsíci +5

    እኔም እድሜዋ ገና ነዉ ሐሌፈ ሰዉ የስፈልጋታል በቲክቶክ ፈታ ማለቷ ኢትዮጲያዊ የተላበሰ ከሆነ አልቃወምም ፈታ ትበል ገንዘቧን ግን አትስጧት እባካችሁ EBS ።

  • @user-ip1sl9fw2o
    @user-ip1sl9fw2o Před 7 měsíci +1

    በሂወትዋ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ማስተዋልን ይስጣት ማለት ነው የምችለው

  • @user-hu6me2ti3o
    @user-hu6me2ti3o Před 7 měsíci +1

    dallol entertainment aqrabew lej gen hulem astesasaebek batame yasegeremegale lemanem atadalam mezanaw saw nh tnx🙏🙏🙏🙏

  • @mimiaba7884
    @mimiaba7884 Před 7 měsíci +7

    እንኳን አደረሳቹ! ለ2016ኛ ጊዜ ነው መልካም በዓል

  • @fitsumlemi707
    @fitsumlemi707 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ ውድ ኢትዮጵያውያን

    • @nesanetsileshi8304
      @nesanetsileshi8304 Před 7 měsíci +1

      ለ2016ተኛ ጊዜ የገና በአል እየተከበረ ነው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 7 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ኑቲዬ🙏

  • @fitsumlemi707
    @fitsumlemi707 Před 7 měsíci

    የገና በአል ዘንድሮ ለ 2016ኛ ግዜነው የሚከበረው❤❤❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před 7 měsíci +3

    እኔ በጣም አልቅሻለው እንባየን ትመልስልኝ ለስንት ቤተሰብ የሚሆን እንባ በሷ ነው የጨረስኩት

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Před 7 měsíci +4

    ተባረክ ወንድማችን በርታ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hanaasres
    @hanaasres Před 7 měsíci

    የዘንድሮዉ የሚከበረዉ 2016 ጌዜ ነዉ❤️❤️

  • @pomyfikr8581
    @pomyfikr8581 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ።
    ጊዜ የማይቆጠርለት ጊዜ ተቆጠረለት፤ የማይታየው ታየ

  • @fanoattackingsystem.
    @fanoattackingsystem. Před 7 měsíci +4

    ጌታችን መዳነታችን ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን እየተከበረ ነው 2016 ጊዜ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 7 měsíci +4

    ሽቶው አይገርምም 600 ዶላር ነው እዚህ ስትቀይረው ያው ነው ዞሮ ዟሮ ያለው ነው የሚገዛው ወዳጄ 😁😁😁😁

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před 7 měsíci +1

    ሁሊም ሰው በትናትና ማንነታችን እንድንኖር ይፈልጋሉ😢😢😢

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před 7 měsíci

      ትክክል ቅናት እኮነወ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Před 7 měsíci

      ነው ብለሽነው ይሄምቀኝነት አደለም ግን ኢቢኤስ ጋ ሁና ትምህርቷን ተምራ እቁምነገር ብትደርስ በሚልነው አሁንም እዳትበላሽ በማለት መሰለኝ የስደት እህቶች እወዳችኋለሁ ነፉ አመት ኑሩ ለተቸገረ ሁሉ ፈጥኔ ደራሽ ናችሁ ወላሂ መወደዶየሚለው ቃል ያስባችኋል ለናት የስደት እህታችሁነኝ ከሳውድ

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 Před 7 měsíci

    አሌክሶ በመፈታትህ ደስ ብሎኛል ቶሚ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @kidistruhama6423
    @kidistruhama6423 Před 7 měsíci +2

    ክብር ይሁነው ጌታችን መዳኃኒናችን እየሱስ ክርስቶስ እና 2016 ኛው ነው። ።ምክንያቱ ከተደወለ እስከ አሁን አመተ ድህነት ይባላል

  • @user-xe4pw1zi4n
    @user-xe4pw1zi4n Před 7 měsíci

    በርታ ወንድሜ ሁሌም ምታቀርበው ነገሮች ከወገንተኝ ነት የጸዳ እና አስተዋይነት ያለው ነው ። የዋንትያ ጉዳይ ላይ ያለህ አስተሳሰብ አድንቄልሃለሁ ። በመጀመሪያ ብሩ 2ሚሊዮን ነው በአመት ስንት እንደሚቀንስ አስቡት ቀጥሎ እቺ ልጅ ህጻን ናት ክትትል እንጂ ስድብ አስፈላጊ አደለም ። እውነተኛ ሰው ቢኖር ኖሮ እና የቢዝነስ አማካሪ ካለ ተጠግቶ ቢያያት ጥሩ ነበር። ለማንኛውም ልነግርህ የምችለው ነገር ይህንን ብር ብታጠፋው እራሱ በድጋሚ ሊሰጣት የሚችል ሰው አለ ። ይህ ቀልድ አደለም በዚህ ሞክራ ቢሳካም ባይሳካም ዋንትያ አትወድቅም .... ድጋሚ ብትወልድ እራሱ አትወድቅም እመነኝ። ግን የሚያሳፍረው ማንም ማሰብ ያቃተው ነገር ቢኖር በደረሰባት ጉዳት ፤ ልቧ ተሰብሮ በነበረበት ወቅት ፈጣሪ ረዳት እንጂ ፤ በ2ሚሊዮን ገንዘብ ሊጠገን የማችል ኪሳራ ውስጥ ልትወድቅ እንደምትችል አላወቁም ። ጉዳዩ እኮ እንኳን እሷ ስቃ ለማየት እራሱ 2ሚሊዮን ትንሽ ነው። እንኳን ሳቀችልን። ...... ሌላው ኦሮ ፎቢያ ነው ልጅቷን እንድትጠላ ያደረጋት ይህንን ደግሞ ነጌቲቭ መሆን ፈልጌ ሳይሆን ቲክቶኳ ውስጥ ገብቶ ኮሜንት ማየት በቂ ነው። ምናልባት እሱን ማድረጓ ስድቡን የበለጠ እንዲከር አድርጎታል። ሰው ማንነቱን ማክበር መብቱ ነው ። ለማንኛውም በስክሪን ሹት እስማማለሁ ለመሳደብ አንድ ክራይቴሪያ መሆን አለበት ።

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤እካን ኣደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @Hikmaee
    @Hikmaee Před 7 měsíci

    ልብ የላትም እንጂ ችግር ብዙያስተምራል እኛም በ14 አመታችን ተሰድተናል

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 7 měsíci +1

    እናት የሌለው እና ሚዲያ ላይ የወጣ ሰው ስሙ ብዙ ነው ወደፊት ከሚጸጽታትና አምላክን ከሚያሳዝን ነገር እንድትመለስ መምከር ነው የሰው ስድብ ንፋስ ነው ነፍሶ ነፍሶ ጸጥ ይላል አይ ልጅነት

  • @abebaworku162
    @abebaworku162 Před 7 měsíci

    እኔ ግን አልፈርድም ልጅነትም እድሜም አለ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃት ሰዎች ግን አትፍረዱ በማርያም የእዉነት መጥፊያዋ እንዳይሆን ፀልዩላት በየሃይማኖታችሁ አንተ ደግሞ በደንብ ገልፀኸዋል

  • @SuraMan-si9zh
    @SuraMan-si9zh Před 7 měsíci +1

    ከ 900 አመት በፊት ነው መልካም ገና❤❤❤❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 7 měsíci +1

    😂😢❤እኔ ሙዝ ለምኜ አቃለሁ አዝየው ሳልፍ በምገድ ሙዙን አይቶ እሪ አለ ከጄርባየ ተፈጥሮ ጋሪው ላይ ሊወድቅ ሲል እባክህ አንድ ሥጥልኝ አልኩት እግዚአብሔር❤ ከጃችን አያሣጣን ትዝ ሢለኝ በጣም ይከፋኛል የኔ ውድልጅ እማየ ፈጣሪ እፃናትን በምገሥ በፍቅር ያሣድግልን ለወላጆችም እድሜከጠና ከበረከት ጋር ያብዛልን❤

  • @bantalemmihret8467
    @bantalemmihret8467 Před 7 měsíci

    ስንት ኢትዮጵያዊ እየታረደ ባለበት ጊዜ ለሷ እሄን የክል ቦታ መስጠት ምንድን ነው ብዙ የሚያስጨንቀን ነገር አለ አያገባንም

  • @kedusemickael2020
    @kedusemickael2020 Před 7 měsíci

    ይቺ ልጅ በጣም ተንኮለኛ ነች የምር ትንሻ እህቴ እንደዚህ ነው ያሰቃየችን አንድ አይነት ናቸው

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 Před 7 měsíci +1

    ከፈጣሪ ቀጥሎ እራሷን የምትጠብቅና የምትሰራውን የምታውቅ ያድርጋት።

  • @yegudkeaymeshim9804
    @yegudkeaymeshim9804 Před 7 měsíci

    የቆጣሪ አንባቢው አገላለፅ😅😅😅😅😂 i like it

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ መልካም ዘመን ያምጣልን ጆሮ ጩው. ይምስማሁ ጌታ ለምድርች ይፈውስ

  • @NahomSemere-ek6bh
    @NahomSemere-ek6bh Před 7 měsíci +1

    ለ 2016 ግዜ ነው🎉🎉

  • @MeazaEdiris
    @MeazaEdiris Před 7 měsíci

    አ አ ላይ ከምር ቆጠሩ ሲመጡ እውነት ነው በጣም ነው የሚጋርፉት ቤቱ የነሱ እስከሚመስል ድርስ ፍትህ ❤😢😢

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před 7 měsíci +2

    ብሮ ልጅቷ ቸኩላለች የተላላቆቿ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት እርግጥ ነው ስለዚህ ምክር ያስፈልጋታል ባይ ነኝ ።

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay3798 Před 7 měsíci

    Thank you for your mature comment!!!

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 Před 7 měsíci

    የዘንድሮ የክርስቶስ ልደት 2024ኛ ጊዜ ነው የሚከበረው

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l Před 6 měsíci

    ወይኔ ሳላይህ የኔ ወንድም እሚገርም ሀሳብ ይመችህ ስለ ሽቶው ስለ ውሀው ወየው😂😂😂

  • @zaretube6945
    @zaretube6945 Před 7 měsíci +1

    ለ 2016 ተኛ ጊዜ 🎉🎉🎉🎉

  • @TABI-vh1lc
    @TABI-vh1lc Před 7 měsíci +1

    ለ2016ኛ ግዜ መልካም የገና በአል ይሁንልን❤❤❤🙏🙏🏽🙏👍👍👍

  • @Betamo11
    @Betamo11 Před 7 měsíci

    Dear brother thanks for your nauuleglegble realise comments. Thanks and blessings. Wolde yohannes Adama.

  • @user-dy9de8uy8c
    @user-dy9de8uy8c Před 7 měsíci

    ጀግና ልጅ አድናቂህ ነኝ❤

  • @user-zk3ui5qg8l
    @user-zk3ui5qg8l Před 7 měsíci

    የዘንድሮው የገና በዓል ለ2016ኛ ግዜ ነው የሚከበረው

  • @kelemadechasa6636
    @kelemadechasa6636 Před 7 měsíci

    ጌታችን የመዳኔታችን ልጅት የሚካበረው 2000 አመት ነው

  • @SportandStimulation
    @SportandStimulation Před 7 měsíci

    እንካን ለጌታችን ለ መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን

  • @user-lq4xm6yy1s
    @user-lq4xm6yy1s Před 7 měsíci

    ጨው እና ምክር ሳትጠየቁ አትስጡ ልጅቷ ህይወቷን እግዚአብሔር ያሰተካክለው እና አቀራረብክ ጥሩ ነው በርታ

  • @samsongebrewold7398
    @samsongebrewold7398 Před 7 měsíci

    ፕሮግራሙን የፖሊስ ዜና አድርገህ አረፍከው?

  • @Natanim470
    @Natanim470 Před 7 měsíci

    የዘንድሮ የገና በአል ለ2016ኛ ጊዜ ይከበራል

  • @user-jd4hu9fz7y
    @user-jd4hu9fz7y Před 7 měsíci

    ሰዎች ስንባል እንዲህ ነን እያንዳንዳችን ካልደረሰብን አናቀውም ሰው ብዙ ስለሚያወራ ንቆ መተው ነው አና እድሜ ልኳን ስታለቅስ ትኑር ተደብቃ ከባድ ነው አንዳንዴ ሰዎች ከባድ ነን ሰው ሲያልፍለት አንወድ ደስተኛ ስነሆን ብቻ ባጠቃለይ ከባድ ነው እኔ በርቺ ነው የምላት ጠንካራ ልጅ ነች እራስሽን ሁኚ እራስሽን ብቻ አዳምጪ የመሰለሽን ነገር ሞክሪ ከመጥፎ ነገር ውጭ ጥሩ ነገር የተባለውን ነገር ሁሉ በተቻለሽ መጠን ጣሪ ምናልባት ከምትጥሪለት ነገር ሁሉ አንዱ የሚያሳልፍልሽ ሊሆን ስለሚችል በርቺ ውዷ❤❤❤

  • @selam3762
    @selam3762 Před 7 měsíci

    የወንትያ አሁን ምዘልበት ምትቦርቅበት ምትጎርምሰበት ሳአት ነው ነገር ግን ያለ እድሜዋ ተደፍራ ይሁን ፈልጋ ልጅ ወልዳለች የኢትዮጵያ ህዝብም አለቀሰ አዘነ ደገፍት ቀና እንድትል ግን እቺይ ልጅ አመጣጥዋ ልክ አደለም ሰከን ብላ ሰለ ሂወት ታሪክዋ ራሱ አንድ ትልቅ ትምርት ነው ለኛ ግን እቺ ልጅ ሚመክራት ቤተሰብ ካለ ተይ ሰከን በይ ብር ያልቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ግን አያልቅም

  • @davidodavi
    @davidodavi Před 7 měsíci

    ለ2016ተኛ ጊዜ የገና በዓል የሚከበረው

  • @yeabshow7586
    @yeabshow7586 Před 7 měsíci

    ለ 33ኛ ግዜ 🤲🏼

  • @user-st2dy7to9v
    @user-st2dy7to9v Před 7 měsíci

    የዘንድሮው የገና በዓል ለ2016ኛ ግዜ

  • @kirubelgebreegziabher1465
    @kirubelgebreegziabher1465 Před 7 měsíci +1

    ለ 2016ኛ ጊዜ መልካም ገና

  • @TsegayHagos-op9yq
    @TsegayHagos-op9yq Před 7 měsíci

    እሰይ ደግ አደረገች

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 7 měsíci

    አይ ዶክተር አይ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yishaktamaman6495
    @yishaktamaman6495 Před 7 měsíci

    የጌታችን የመድሀኒታችን የልደት በዓል የሚከበረው ለ 2016 ኛ ጊዜ ነዉ

  • @alain1876
    @alain1876 Před 6 měsíci

    ሰዉሁኖ የማይሳሳት የለም እና በጊዘዋ መጫወቲ መሳቅ ያስፈልጋታል ያለፈዉን እያሰበቺ በነገራቺላይ እራሶዋን ብቻ ትጠብቅ

  • @user-pg9rj2nn8m
    @user-pg9rj2nn8m Před 7 měsíci

    ራሣ የልጅ አባት እወደዋሁ
    ማጣትነው የለላየን የናገራች

  • @seblemengesha
    @seblemengesha Před 7 měsíci +1

    እኔ በጣም ጀግና ሴትነኝ ለምን አትለኝም እኔ ሳገባ ቤተሰብ ልደግስ ሲለኝ ብሩን መቋቋሚያ ስጡኝ ብዬ ሰርጎ ቀረ ከተጋባን 16 አመትሞላን ሰዉ ለራሱ ሲል ይወቅበት

  • @nexflame3977
    @nexflame3977 Před 7 měsíci

    ለ2016ኛ ጊዜ🎉

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před 7 měsíci

    2016ስተኛ ጊዜ የገና የሚከበረው

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 Před 3 měsíci

    Thanks

  • @TeketelTomas
    @TeketelTomas Před 7 měsíci

    ትክክል

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Před 7 měsíci +2

    ሲጀመር ብሩ የእሷ አደለም አይሰጣት መስራት እናመለወጥ ከፈለገች በራሷ ትጠንክር ብሩ ለተቸገሩ ለታመሙ ማሳከሚያ ይሰጥ

  • @user-fr3pw7vl8v
    @user-fr3pw7vl8v Před 7 měsíci

    በ 16 አመት እድሜ ምን ልትሰራ ነው እስኪ። ሚገርም ነገር እኮ እኛ በሰላሳዎቹ እድሜ ምንሰራው ነገር ግራ ይገባናል እንኳን እሷ በዚ እድሜ። እኔ ሚገባኝ ነገር ቢኖር ባዶ እጇን ቀርታ በድጋሜ ወደ ኢቢኤስ ተመልሳ ይቅርታ ትጠይቃለች ።

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT Před 7 měsíci +1

    ለ2016ኛ ጊዜ መልካም በዓል❤

  • @Baby53t
    @Baby53t Před 7 měsíci

    ለ2016ኛ ነው። መልካም የገና በአል