ከልክ ያለፈ ላብ ያልበኛል መንስኤዉ ምንድን ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ከልክ ያለፈ ላብ ያልበኛል መንስኤዉ ምንድን ነው. Causes of Excessive Sweating / Hyperhidrosis

Komentáře • 21

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 3 měsíci +2

    ድምፁ ጥራት የለውም

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před 2 měsíci

      will improve
      Thank you so much!💜
      Telegram = t.me/heal_h

  • @user-gs9bn3rz3l
    @user-gs9bn3rz3l Před 3 měsíci

    መፍትሄው ምድኘው

  • @user-cm6vh2gr2z
    @user-cm6vh2gr2z Před 6 měsíci

    ልጄ 16 አመቱ ነው በጣም ያልበዋል ፊቱን በተለይ በየደቂቃው ነው ፊቱ በላብ የሚነከረው በርግጥ ብዙ ውሃ ይጠጣል በጣም ይጫወታል ህክምናም ወስጄዋለሁ ግን ቫይታሚን D3 እጥረት አለበት ብለው መዳኒት ይውጣል ላቡ ግን ያው ነው ምን ላድርግ

  • @dagnelemma-ib9nj
    @dagnelemma-ib9nj Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር እኔ በፍት ላብ በጣም ታቻግራሎዉ ማፈቴ ከአለ

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před rokem

      አወ መፍትሄ አለዉ:: ግን ብዙ ምክንያቶች ስላሉት ምርመራ ማካሄዱ ይመከራል::
      Thanks

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před rokem

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @dagnelemma-ib9nj
      @dagnelemma-ib9nj Před rokem

      Thank You doctor

    • @user-og8ky5zy1n
      @user-og8ky5zy1n Před měsícem

      እኔም እንዳተው ነኝ ስልክ አስምጥልኝ

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Před 11 měsíci +1

    እኔ በጣም ነዉ የሜያልበኝ ሁለመናዬን ሁሀ የተደፋ ነዉ የሚመስለዉ

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před 10 měsíci

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @alemtsehayajere3397
      @alemtsehayajere3397 Před 13 dny

      Tsebel tetemeki silet gib

  • @mesfinbekele-mp8zi
    @mesfinbekele-mp8zi Před rokem

    chirashun matifat yichalal woy

  • @alemuworku2361
    @alemuworku2361 Před 11 měsíci

    ህክምና አለው

  • @user-tg8ts3gk4d
    @user-tg8ts3gk4d Před 7 měsíci

    ላብ እንዴት ማጥፋት ይቻላል

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před 6 měsíci

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @HananHanan-ie3hm
    @HananHanan-ie3hm Před 10 měsíci +1

    እር በፈጣሪ እርዳታህ ያስፈልገኛል በሞቀኝም ቢበርደኝም በብብቴ እጂግ በጣም ብዙ ላብ ነው እሚፈሰኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ በጣም ቡዙ ነው እሚፈሰኝ 😭

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před 10 měsíci

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @nurtemam1566
    @nurtemam1566 Před rokem

    አረ betam aschegrognal

    • @healthacademics
      @healthacademics  Před 10 měsíci

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555