Ethiopia | የአፍ ፈንገስ በሽታ (Oral candidiasis) መፍትሄዎች
Vložit
- čas přidán 30. 06. 2023
- የአፍ ፈንገስ በሽታ በ Candida albicans የሚባለው ፈንገስ በአፍዎ ውስጥ በሚከማችበት ጊዜ እና ህመም በሚያስከትልበት ጊዜ ይከሰታል።
Candida በአፍ ውስጥ የተለምዶ የሚገኝ ነው። ነገር ግን በሚበዛበት ጊዜ የአፍ ፈንገስ በሽታ ያስከትላል።
አብዛኛውን ጊዜ በምላስዎ፣ በውስጥ ጉንጭ፣ ላንቃ፣ ድድ እና ቶንሲል አካባቢ ነጭ ፈሳሽ ያላቸው ቁስሎችን ያስከትላል።
ከተነካ ሊደማ ይችላል።
የመብላት ወይም የመዋጥ ችግር እና ህመም
ጣዕም ማጣት (መቅመስ አለመቻል)
#የፈንገስበሽታ #ፈንገስ #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth - Věda a technologie
Good job🙏
የኔን በሺታ ነው የተናገርከው አመሰግናለሁ ሀኪም ሄጄ Daktrin oral gel ከሬም ለ7 ቀን ሰተውኝ ነበር አልተሻለኝም
Daktarin (Miconazole) እና Nystatin የማይሰሩ ከሆነ Fluconazole ሊታዘዝ ይችላል። ነገር ግን ዶክተሮን በደንብ ያማክሩ።
ይህ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share ያድርጉ። አመሠግናለሁ።
እረ ማሬ እኔንም ነው የኔ ግን ሽት አለው ፈርቻለሁ ዱአ እንደራረግ😢😢😢
ነጭ ሽንኩርት በየ 6 ሰ አቱ
ኦሪጋኖ ኦይል
ኮኮናት ኦይል መጉመጥመጥ
የባህር ጨው በሙቅ ውሃ
ምላስ ፅዳት በማንኪያ
ጠዋት ስትነሱ morning breath (መጥፎ የአፍ ጠረን) እና ምላስ ላይ ነጭ ነገር መታየት ኖርማል ነገር ነው። የምግብ debris ወይም ታኝኮ ወደ ሆድ የማይገባው የምግብ ትራፊ ነው። ከመተኛቶ በፊት ጥርሶትን እና ምላሶትን በማፅዳት ሊከላከሉት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇
czcams.com/video/uoc4ReEs58E/video.html
እኔም የሚጠጣ 3ቀን የሚዋጥ የሚቀባም ተሠጥቼ ሊተወኝ አልቻለም ኸረ ከበደኝ በጣም በምን ላጥፋው?እባክህ ዶክተርዬ
Thank you doctor. ❤
Thank you doctor.
እናመሰግናለን 🙏
❤❤❤❤❤ ene betam eyamemegn new dokter min yishalegnal
እናመሰግናለን ዶክተር
እኔም አመሠግናለሁ።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።
Wow. 😮
አስተማሪ video ነው።
Thank you. ❤
ዶክተርየ እዳየኸው መልስልኝ እኔ ምላሴ ላይ ብዙ ቀይ ሁነው ያመቀሉ ነገሮች አለ ምንድን ነው😢
Creamu biwat chgr alew ende
ሰላም ነው ዶ/ር nystatin ተጉመጥሙጦ መዋጥ ነው ወይስ መትፋት ??
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
Selam wendme ane hulum mekorku mnm alteshalegm
በሃኪም ቢታዩ እና ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
❤❤❤
ወንድሜ የኔ ምላስ ነጪ እና ቦሃላ ምላሴ ተናንሾች spots ኣለኚ ሌላ ምንም የለም 2 ኣመት ሆነ ምንም ደሞ ኣልተሻለይ ኣንገቴ ደሞ lympnodes mndnew plz
ሰላም ዶ/ር ከወለድኩ በኃላ መጥፎ የአፍ ጠረን አለኝ ምን አልባት ጥርሲ ከሆነ ብዬ ጥርሲን ታጠብኮት ግን ለውጥ የለውም አረ ምን ላድርግ
በእርግዝና ወቅት እና ከእርግዝና በኋላ ባሉት ቀናት ሴቶች ለድድ በሽታ እና ለጥርስ መቦርቦር በጣም የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ። ነፍሰ ጡር ሴቶች የድድ በሽታ የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ ነው። ሌላው ምክንያት ደግሞ የሚበሏቸው ምግቦች እና መጠጦች እንደገናም ደግሞ አፎት የሚደርቅ ከሆነ ለመጥፎ የአፍ ጠረን ሊያጋልጦት ይችላል።
የጥርስ ሃኪም ቢያማክሩ መልካም ነው።
ዶክተር መጀመሪያ ቶንሲል ነበረብኝ ለቶሲሉ le3 ቀን መድሐኒት ውሰድ ተብዬ ወሰድኩ ቶሲሉ ተሻለኝና ምላሴ ነጭ ሆነ ይኃው 3 ወር ሆነ ምላሴ ነጭ ከሆነ
የምግብ ትራፊ ሊሆን ስለሚችል የአፍ ንፅህና አጠባበቅ በታች ባለው ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ። 👇👇👇
czcams.com/video/uoc4ReEs58E/video.html
ዶክተር አንተጋር መተን ለምንፈልግ ሠዎች አድራሻህን ብትገልፅልን መልካም ነበር
የአፍ ጠረን ባልተቤቴ በጣም ተቸገረ ቲቨ ታክሞ ድኖ ነበር ከሱ ጋር ተያይዛ ነው የጀመረው ምን ምክር አለወት ዶክተር
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት።
czcams.com/video/uoc4ReEs58E/video.html
Where can I get this medicine or place to go solve ?
It is available in most of the pharmacies out there.
ደክተር መልስልኝ በአላህ ምላሴ ይላጣል 3 ቦታ ሀኪም ሄድኩ አልተሻለኝም , ዶክተር መላበለኝ
የአፍ ንፅህናን በመጠበቅ ሊቀረፍ ይችል ይሆናል። በቪዲዮው ላይ ለመግለፅ እንደፈለኩት ጥርስን በመቦረሽ, ምላስን በማፅዳት እና mouth wash በመጠቀም የአፍ ንፅህናን መጠበቅ ይቻላል። በፈንገስ የመጣ ከሆነ ግን ፀረ-ፈንገስ መድሃኒቶችን በመጠቀም መዳን ይቻላል።
ዶክተር እባክህ እፍልግሀለሁ በምን ላግኝ በጣም እያመመኝ ነው እርዳኝ ያለሁት ስው ሀገር ነው pelisss
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር እኔአለኝ ተሠነጠቀበኝ። ጣፍጭ እበላለሁ ቀንሻለሁ ? ግን ንጥህና አጠጣለሁ። ፎርጌት ያቃጥለኛል
ምንላርግ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር የምላስ ማቃጠል መፍቶው ምንድ ነው ዶክተር አትለፈኛ
በጣም ብዙ ምክንያቶች ሊያመጡት ይችላሉ። ከነሱም መካከል የቫይረስ, ባክቴሪያ ወይም የፈንገስ በሽታዎች, በርበሬ ወይም የሚያቃጥሉ ምግቦችን መመገብ, የሚያቃጥሉ የጥርስ ብሩሾች እና ሌሎችም። ስለዚህ ጤና ተቋም በመሄድ ተመርምረው ይወቁ።
ኧረ ዶክተር ምላሴ ይላጣል ሀኪም በመሄድ ደከመኝ መላበለኝ😢😢
ዶ/ር ምላሰን ያቃጥለኛል።ካመመኝ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል ።ከሀኪም ቤት oral jel ተሰጥቶኝ አልተሻለኝም። አሁን አሁን ንፍጥ የሚመስል ምራቅ እየሞላ ለማውራት ያስቸግረኛል ምን ላደርግ?
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር የአፍ ፈንጋይ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል እንዴ
ዝቅተኛ ቢሆንም ከሰው ወደ ሰው በመሣሣም ሊተላለፍ ይችላል። በተለይም የበሽታ መከላከያ አቅማቸው ዝቅተኛ በሆነባቸው ሰዎች ላይ። (የ HIV, የስኳር በሽታ እና ሌሎች)
እናመሰግናለን ❤❤❤❤Doctor Address የት ነዉ ምንመጣዉ መታከም እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
2:05 @@premiumeth
ሃይ@@premiumeth
እኔ ሁለቴ ሀኪም ሄድሁ ግን ምንም አልተሻለኝም አሁን እየበሰ ነው የሔደው ግራ ገባኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት መበረሽ አልችልም የሚያቃጥል ነገር አልመገብም ትኩስ ነገር አልጠጣም በቃ ግራ ገባኝ ምግብ ከለከለኝ ሆስፒታል ስሄድ በምግብ እጥረት ነው የመጣው ይሉኛል
እኔም ማርያምን
@@ethiokalid8713 እኔ አሁንም ደግሜ ሆስፒታል ሄድሁ ቫይታሚን ዲና ደም ማነስ አሉኝ ግን እባክሽ ይህ አይመስለኝም አርቴፍሻል ምግብ ይመስለኛል አላርጅክ ይመስለኛል ለ3 ቀን መድኃኒት ሰጡኝ ለውጥ የለውም እግዚአብሔር ይማረን ኡፍፍፍ ከባድ ነው
የተመጣጠነ ምግብ እጥረት፡ እንደ ቫይታሚን B12፣ አይረን, ዚንክ እና ፎሊክ አሲድ ያሉ አስፈላጊ ቪታሚኖች እና ማዕድናት እጥረት ለአፍ ውስጥ ቁስለት ሊያጋልጡ ይችላሉ።
የተመጣጠነ ምግብ መመገብ እና የንጥረ-ነገሮች supplement ያስፈልጋል።
ከተመጣጠኑ ምግቦች መካከል የእንስሳት ተዋፅኦዎች (ጉበት, እንቁላል, ኩላሊት, ወተት እና ስጋ) እና የእፅዋት ተዋፅኦዎች (ጠቆር ያለ ቅጠል ያላቸውን ልክ እንደ ቆስጣ, ጎመን 🥬, ብሮኮሊ 🥦 እና ስፒናች መመገብ ይቻላል።
ዶክተርዬ የት ሆስቢታል ነው የምትገኛው
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
@@premiumethየት
እኔ አረብ ሀገር ነኝ ምላሴ ነጭ እየሆነ አስቸግሮኛል ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም እስኪ መላ በለኝ
በፈንገስ የመጣ ከሆነ ቢታከሙ የተመረጠ ነው። ነገር ግን ከምግብ የቀረ ከሆነ ግን በአግባቡ የአፍን ንፅህና መጠበቅ በቂ ሊሆን ይችላል።
በቀን 3 እስክ4 ጊዜ እቦረሻለሁ ምላሴንም ግን ስቦረሽ ይዴማል ጣአሙ ዴስ አይልም ሀኪም መሄድ ግን አልችልም አይፈቅዱም ሰወቹ
ውሀ በደብ ጠጭ በደብ ምራቅ ማመንጨት እንዲችል😊
Nyastatin የፈንገስ መድሃኒት ወይም Chlorhexidine mouth wash መጠቀም ይችላሉ። ነገር ግን ቢመረመሩ የበለጠ ጥሩ ነው።
ወሀ እጠጣለሁ ግን ምላሴ ልክ እዴ ጨኳራ ነው ፀጉር አለው በዛ ቆሻሻ እየያዘ አፀዳዋለሁ ምግብ በቀመስኩ ሰአት ነጭ ይሆናል በበላሁ ሰአት አፀዳዋለሁ ግን ጠአሙ ዴስ አይልም
ወድሜ ምለሤ የተሠነጣጠቀነው ምንላድርግ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
የኔ አንድ አለ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ኸረ ዶክተር 3ቱንም ተጠቅሜ አልተወኝም ምን ላድርግ
ሌላ ምክንያት ሊኖረው ስለሚችል ሀኪም ጋር ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@@premiumeth አመሠግናለሁ
ደኩተር በናትህ ተሎ ብለህ መልስልኝ እስበርም ዝም ብሎ ይፈሰኝል እና ጭፈ ብልቴ ደሞ ሽንት ሳወጣ ያካጥለኝል
Urethral discharge syndrome
አንዱ የአባላዘር በሽታ (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል። ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።
ምልክቶች
👉 በሽንት በኩል የሚመጣ ፈሳሽ (ነጭ እና ቢጫ)
👉 በሽንት ወቅት ማቃጠል
👉 ሽንት ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ
👉 የማሳከክ ስሜት
👉 የማህደረ ቆለጥ ማበጥ
አምጪ ተህዋሲያን
👉 Neisseria gonorrhea (81%) እና Chlamydia trachomatis (36.8%) ናቸው።
ምርመራ
👉 በሃኪም መመርመር ያስፈልጋል። የላብራቶሪ ምርመራ ግዴታ አያስፈልግም።
ህክምና
👉 እንደ syndrome, syndromic ህክምና ያስፈልጋል።
👉 Ceftriaxone እና Azithromycin
👉 የ HIV ምርመራ እና የ sexual partner ህክምና ግዴታ ነው።
@@premiumeth እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@@premiumethመዳኒቱ እሳ ምንድነው ደክተር እባክህ ንገረኝ 🙏🙏
በመጀመሪያ ተመርምረው ያረጋግጡ።
@@premiumeth ok
እባክህ የት ነህ ስልክ አስቀምጥልን
እንምጣ
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
@@premiumethአይወጣም
አሁን መፍተሄ ፈልጉልኝ
መፍትሄዎቹን በሙሉ ቪዲዮው ላይ ያገኙታል።
እኔንም አሞኛል። ከተሻለሺ ንገሪኝ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ያልከውን መድሀኒቶች ተጠቅሜ አልተወኝም ምን ትመክረኛለህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ወላሂ ተባበሩኚ እኔ በዚህ በሺታ ተሰቃየሁ ምላሴን ማየት አስጠላኚ በየቀኑ በጨው በሎሚ እና በአብል አቸቶ እጉመጠመጣለሁ ግን አልጠፋ አለኚ ያለሁት በስደት ነው ሀኪምቤት ሂጄ መጉመጥመጫ ሰጡኚ ግን ምንም ጥቅም የለውም ዶክተረ በናትህ መዳኒቱን ንገርኚ
ነጭ ሽንኩርት በየ 6 ሰ አቱ
ኦሪጋኖ ኦይል
ኮኮናት ኦይል መጉመጥመጥ
የባህር ጨው በሙቅ ውሃ
ምላስ ፅዳት በማንኪያ
@@addissinabiblenutrition2922 እሺ
ጠዋት ስትነሱ morning breath (መጥፎ የአፍ ጠረን) እና ምላስ ላይ ነጭ ነገር መታየት ኖርማል ነገር ነው። የምግብ debris ወይም ታኝኮ ወደ ሆድ የማይገባው የምግብ ትራፊ ነው። ከመተኛቶ በፊት ጠርሶትን እና ምላሶትን በማፅዳት ሊከላከሉት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇
czcams.com/video/uoc4ReEs58E/video.html
እኔ አምስት ዓመት ሆኖኛል
እረ ዶክተር 1አመት ሆነኝ ምንም አይነት ሺታ አይሸተኝም መደሀሂት ታለው😢😢😢
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ወይ እኔማ ሊገለኚ ነው ተሳቀኩ እምሸት እየመሰለኚ
ወደሽ አልታመምሽ ምን አሳፈረሽ
በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
t.me/premiumethio
እርጉዝ ሴት መድሀኒቱን መጠቀም ትችላለች
የፅንስ ውርጃ ሊያስከትል ስለሚችል ባይወሰድ ይመከራል።
አረ እኔ እየተሰቃየሁ ነኝ ኣሁን😢😢😢😢
በዶክተር ተመርምረው ያረጋግጡ።
@@premiumeth ማለት ኣረብ ሃገር ነው ያለሁት እና ዝም ብሎ የውስጥ ኣፌን ቆርበት የሸማረራል መላሴም ያቃጥለኛል ከምፈሬም እንደዛ ኣሁን ወደ ልቤጋ እየ ደረሰነው እሳቱ በጣም እያመመኝነው ኣሁን የሄ ምን ኣይነት ህማምነው ኣረጋግጥልኝ ምን ያስፈልገኛል
ደጉተር ተኺኢልካ ተሓባበረኒ ታይ ከምዝኾነ
ዶክተር አንተጋር መተን ለምንፈልግ ሠዎች አድራሻህን ብትገልፅልን መልካም ነበር
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
ዶክተር አንተጋር መተን ለምንፈልግ ሠዎች አድራሻህን ብትገልፅልን መልካም ነበር