#EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2018
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Komentáře • 30

  • @nurhussein779
    @nurhussein779 Před 4 lety +10

    አልሰማህም የጥርስ ሳሙና መጥፎ የአፍ ጠረን ያመጣል እንደውም በምላሳችን ላይ ነጭ ነገር ያመጣል።

  • @tsahydemsis6757
    @tsahydemsis6757 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @sadakebue2133
    @sadakebue2133 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ፐሮግራሙ በጣም ተመችቶናል

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 Před 4 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራም ሰዓት ብዙ ቢጨመር ጥሩ ነው

  • @yasinahmed1884
    @yasinahmed1884 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን በተረፈ በሌላ እሥከምንገናኝ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @kisanethayliye1972
    @kisanethayliye1972 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen deguter

  • @HabtamuHabte-dw5tf
    @HabtamuHabte-dw5tf Před 22 dny +1

    የdrን አድራሻ ባገኝ

  • @user-zw5gn1lf9l
    @user-zw5gn1lf9l Před 5 lety +2

    ማለት ከትርሳችን ሳይሆ በትፋሽ ያለው ምን ትመክሩናለችሁ

  • @tsahydemsis6757
    @tsahydemsis6757 Před 6 měsíci

    የልጃች መጥፎ የአፈ ጥረን መፍትሄው

  • @seidmohammed1853
    @seidmohammed1853 Před 2 lety

    ዶክተር ሰላምነው አፌ ይሸታል በጣም ሚብሰው ትኩስ ነገር ስጠቀም ስመገብ ስጠጣ ይብሳል

  • @user-ej2by9lb4c
    @user-ej2by9lb4c Před 2 lety

    እኔ ጥርሴ፣በአንድ በኩልነው ምግብ የምበለው አንደኘው አልበለበትም በጠምነው ጠረኑ የጨመረ

  • @yshhsu2706
    @yshhsu2706 Před 4 lety

    የአዪን መደኒቲ

  • @user-vb4dd4we2g
    @user-vb4dd4we2g Před 5 lety

    እኔንእቅረኘል።የፍጠረኔጥሩአደለምበቀን3በለይእቦሸረለውግንወገዬለውም።ምንመድረግአለቢኝ

  • @umuhamzatv9442
    @umuhamzatv9442 Před 3 lety

    ey doktor quxur ifaligaloo

  • @hhhgu5762
    @hhhgu5762 Před rokem

    አፌይገማልምንይሻለኛ

  • @solomonbekele5431
    @solomonbekele5431 Před rokem

    እኔ እንዳለብኝ አላውቅም እናቴ ግን ያፍ ጠረን አለብሽ ትለኛለች

  • @fghfyh2953
    @fghfyh2953 Před 5 lety +2

    ቶስልየአፍ ሽታ ያመጣል

  • @sumiysumiyfs5478
    @sumiysumiyfs5478 Před 5 lety +1

    አራ እስኪ በደምብ ንገሩኝ እኔ በቀን ሁለቴ እቦርሻለሁ ግን ምን ማሰላቹ ተኝቼ ስነሳ አፌ ጠራኑ ደስ አይላኝም ከዛም ይዳማል እባከቹ ማለ ባሉኝ

    • @user-hm9xw4dp7k
      @user-hm9xw4dp7k Před 4 lety

      ወይይይይ እኔም ተኛቸ ስነሳ ይደማል ግን ሺታ የለውም

    • @user-tl7vq2wn3f
      @user-tl7vq2wn3f Před 3 lety +4

      እኔስ ተስፋዬ አልቋል ምክንያቱም ጥዋት ስነሳ አፌ ብዙ ምራቅ ይይዛል ከዛ ላይ ይሸታል ምክንያቱ አልገባኝም ወይ ወንድ ጋር ግንኙነት የለኝ በቃ ቁሜ ልቀር ነው በዚህ ምክንያት ከሰው ጋር መቅርብ አልችልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ci1sv9hq4f
      @user-ci1sv9hq4f Před 3 lety

      @@user-tl7vq2wn3f ወላሁ. እኔምእንዳቺ. ነኝ.

  • @ichliebemeinemutter163
    @ichliebemeinemutter163 Před 5 lety +2

    Eniy yaf teren aleyng eyasbku kegadngtchoy abrey alaewaram alsikm 2 amet melahot bechnikt yahal sirah alisram eskiy yagrey lijoch yagrey mikrachu tafilng ezgabher yemarich belong please 😭😭😭 tafulng beken 4 gezey new yemibrichwo gen minm lewt yelem

    • @user-od3kf1ce4c
      @user-od3kf1ce4c Před 5 lety

      ማማዬ እኔም ምላስሽን ታፀጃለሽ ጥርስሽን ስቦርሽ

    • @almazab9632
      @almazab9632 Před 4 lety

      Enem 8 amet honegh😭😭😭😭😭🙏erdugh please

    • @Momo-pf8hi
      @Momo-pf8hi Před 3 lety

      የአላህከበረድነው

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @HabtamuHabte-dw5tf
    @HabtamuHabte-dw5tf Před 22 dny

    የdr አድራሻ ባገኝ