መጥፎ የአፍ ጠረንን እንዴት ማጥፋት ይቻላል/ NEW LIFE EP 303

Sdílet
Vložit

Komentáře • 198

  • @user-cx3oz6mm5r
    @user-cx3oz6mm5r Před 3 lety +71

    አልሀምዱሊላህ በቀን 5 ስንሰግድ አፉችንን ጥርሳችንን ይታጠባል ዋው ደስሲል

    • @lubabalubaba6665
      @lubabalubaba6665 Před 2 lety

      ሳህ ወላሂ

    • @nani969
      @nani969 Před 2 lety

      ኤ ወላሃ አልህምዲሊላህ አላ ኒእመቲል እስላም

    • @user-ds9ls6rs6p
      @user-ds9ls6rs6p Před rokem +8

      ጥርስ መሰጠብና መጉመጥመጥ ይለያያል

    • @hayatquin2249
      @hayatquin2249 Před rokem +5

      ዘላቹ ሃይማኖት ለማሰደብ የርጎ ዝቦች ምን አገናኘዉ ጅል

    • @sofiatube1880
      @sofiatube1880 Před rokem +1

      አሁን ይሄ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው ጅሎ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን አድራሻ አሰቀምጡልን
    ሰአታችሁን ጨምሩበት

  • @tudtfyd9612
    @tudtfyd9612 Před 3 lety +78

    እኛ ይሄ መቼ አሣሠበን እኔ ያሣሠበኝ የሀገሬ ሠላም ማጣት ማነው እደኔ ጭንቅ ያለው የሀገሩ ነገር

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety

      እኔም

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 Před 3 lety

      ሁሉምነውያገሩነገርየጨነቀው

    • @beteltagesse9460
      @beteltagesse9460 Před 3 lety +1

      Yhe sletenegereh tmotaleh tadya😏😏😏

    • @mgh6331
      @mgh6331 Před 3 lety +1

      ትክክል ወላሂ

    • @haliluyaelbitel692
      @haliluyaelbitel692 Před rokem +2

      እና የሀገርሽ ሰላም ቢመጣ የአፍሽ ጠረን እያለ ምን ዋጋ አለው እሱ እራሱ የሀገር ፀር ነው

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 Před 3 lety

    እናመስግናለን ዶ፡ርዬ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 lety

    ትክክል ዶክተር እነመስግነለን

  • @moges8843
    @moges8843 Před 3 lety +16

    የአፋር ጠረን ዋናው ምክንያት ምላሳችን እንደ እስቦጅ ቫክቴሪያ ያጠራቅማል ጥረሳችን ጤነኛ ከሆነ

  • @meriemerie7640
    @meriemerie7640 Před 3 lety

    Doctor ijige batme tiru timihrte new gin 1 tiyake alegne 1 ye works tirisi lamasitakale sinte new???

  • @user-db3cv3td9t
    @user-db3cv3td9t Před 5 měsíci +1

    Docter edmehn yarzmew tebark

  • @user-vd8hp1to8d
    @user-vd8hp1to8d Před 3 lety +45

    የአረብ ሀገር በሀላዋ ጥርሳችን አበላሽቶታልን የዘንድሮ ወንዶች ድሞ ጥርስን ነው የሚያዮት🤓😉😉

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 Před 3 lety +4

      እኔ ባዶ ድዴን ቀርቻለሁ ታዲያ ለኔ ምን ተሻለ? ምን ትመክሪኛለሽ?😭

    • @flower525af4
      @flower525af4 Před 3 lety

      😁😁😁

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 3 lety +1

      እኔሀላዋአልወዲም

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      @@user-iu2sj1wl6w እኒም አልወድም

    • @user-vd8hp1to8d
      @user-vd8hp1to8d Před 3 lety

      @@bentbaba4317 አርቲፊሻን ጥርስ አስተክይ ውዴ😉😂😂😂

  • @adaneshketeme6996
    @adaneshketeme6996 Před 3 lety +1

    amesegnalehu tebarek .

  • @jameelaa5031
    @jameelaa5031 Před 3 lety

    Dr yene xirsee new yete borobore silkachun tsafuli

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 Před 3 lety +3

    Egzabihier yesthlen

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 3 lety +24

    እረ ስልካችሁን ስጡኝ የአፍ ጠረን ተቸግሬለዉ

    • @fatemahhhg665
      @fatemahhhg665 Před rokem

      እኔም በጣም ያስቸግርኛሌ

    • @wxgdsanjffddckb
      @wxgdsanjffddckb Před rokem

      አረሠልካችሁንሰጡኝየአፋጠረንተቸግሬነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭ጠረሢበሺትኚነዉ።።አረቁጠረ።።።።😭😭😭😢😭😭😭😭

    • @moonn9002
      @moonn9002 Před rokem

      ውዴ ከመለሱልሽሽሽ መልሺልኝ መፍቴህም ካለ

    • @nahommesfin615
      @nahommesfin615 Před rokem +1

      Atlas hotel green life dental clinic

    • @user-mv7hk1yl2o
      @user-mv7hk1yl2o Před měsícem

      ስትፍቁ በፊሪ ማፅዳት በተለይ ምላስ ላይ ከሆነ ችግሩ ምላስ ላይ ፊሪውን ይጠቀሙ አሪፍ ነው የሎሚውን

  • @dumbeabdalla4880
    @dumbeabdalla4880 Před 3 lety +2

    SaLaka quxarachun Asaqamaxu

  • @umuhamzatv9442
    @umuhamzatv9442 Před 3 lety

    ey doktor quxur ifaligaloo piliz

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety

    Mesalh alhmedlillhe

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 Před 3 lety

    Thank you teru new

  • @freedome8739
    @freedome8739 Před 3 lety +2

    Mn ayinet yetrs samuna metekem alebn

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety

    Great job

  • @user-db3cv3td9t
    @user-db3cv3td9t Před 7 měsíci

    please docter adrashachu yetnw

  • @user-gq4sb7yy5v
    @user-gq4sb7yy5v Před 6 měsíci

    Waweee

  • @user-it8xy5mi1x
    @user-it8xy5mi1x Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ኢቢኤስ አንድ ሚሊየን ሊሞላ ነዉ

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 3 lety +2

    አሁን ጋገር ዉጭ ነኝ ስመጣ እናተጋ እታከማለዉ

  • @hatem8797
    @hatem8797 Před rokem

    የኔደማይደማል ስቦርሽ

  • @user-sd7wz3vq1v
    @user-sd7wz3vq1v Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ሮቤራ ጫላ ስልክ ቁጥር ወይንም የሀክም ቤት ሰፈር or ፀፉልኝ

  • @lavamobile1675
    @lavamobile1675 Před 3 lety +1

    እኔምንማድረግአለብኝአፍጫየንድፍንያደርገኛል

  • @habteyenu1020
    @habteyenu1020 Před 2 lety

    yeteregeme beshita new abet kifatu

  • @dumbeabdalla4880
    @dumbeabdalla4880 Před 3 lety +1

    Adarashachu yetanaw

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Před 4 měsíci

    የጥርስማፅጃውነጠረንእሚያበላሸው

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +25

    ለጥርስ መሽተት ዋናው መንስኤ ጥርስ ማፅጃው ሳሙና ነው

    • @taliileeayano2289
      @taliileeayano2289 Před 3 lety

      እንዴት?

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +3

      @@taliileeayano2289 ምክንያቱም በሳሙናው ታጥበን ለአንድ ቀን ብናቋርጠው አፋችን ጠረኑን ይቀይራል

    • @taliileeayano2289
      @taliileeayano2289 Před 3 lety

      እግዝአብሔር ይስትልን።thank you! Be mafakiya yishalal messalegn!

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety

      @@taliileeayano2289 አሜን አብሮ ይስጠን እህቴ አዎ በመፋቂያ መጠቀሙ ይሻላል

    • @muleman9590
      @muleman9590 Před 3 lety +1

      @@user-ev6ij7pv5i ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም እንዲ ይላል እኔ ግን ስህተት ነው ባይ ነኝ ። ሁሌ ማፅዳት ነዋ ለምን እንተወዋለን ። ከተውነው ይሸታል በሚል አለማፅዳት ትክክል አይደለም ። ሳናፀዳው ስንቀር አይብስም እንዴ

  • @user-uz8ep6cl3r
    @user-uz8ep6cl3r Před rokem +1

    መፍትሄው ምንድነው በናትህ ንግርን

  • @adeskassa9827
    @adeskassa9827 Před rokem

    Kefare westu nech weym let memsl neger yewtal lematfat betam tageyalwe meftew mednw kemhbrsb eyarkg new yalw

  • @user-wu1zl3vf7v
    @user-wu1zl3vf7v Před 3 měsíci

    Ane affxaran alenyi 4 😢new place

  • @user-pe7nc5zi4b
    @user-pe7nc5zi4b Před 5 měsíci

    Yelege afe yeshetebatal 7 ameta new beken 1 tefekaleche ena seleferaw new pelis mefetehew medenew

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Před rokem +3

    በተፈጥሮ አፈ የማይሸት ሰው አለ ወይ ባይፈቅም

  • @demsfanta2024
    @demsfanta2024 Před rokem

    ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን

  • @alemaza5912
    @alemaza5912 Před 3 lety +1

    ወድሜዋ የጀርም መዳኒት ንገረኝ ስደትነኝ ያለሁት ሀኪቤት መሄድ አልችልም እና መገጣጠሚያየን አጥቅቶኛል

  • @user-rj2vy2dp4p
    @user-rj2vy2dp4p Před 3 lety

    ለይክ

  • @madinahilwa2381
    @madinahilwa2381 Před 10 měsíci

    አዲራሻአስቀምጡለን

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před 3 lety

    ውዶቸ ጥርሴ ሀሪፍነበር ችግራ ፍጪ ሆኖብኛል ማለትም ፊለፊት ካለው ጥርሴ ትንሽክፍተት አለች ነብስ ሳውቅጀምሮ ክፍትነው እና እደት ማስተካከል እችላለሁ?

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 3 lety

      ሀኪም ቤት ህደሽ አሳስሩው ካልፈለግሽ እደውም ተዩው ፍጭትነው ያምራል

    • @makiamohammed6279
      @makiamohammed6279 Před 3 lety

      ለምን አታሳስሪውም እና ምን መጠየቅ ያስፈልጋል ይሄ

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 2 lety

    Barebi. Jager. Yalenew. Bebizatu. Yeafi. Teren. Yemiyasichegiren. Migibu. New. Mikiniyatowm. Koret. Yale. Migib. Anagegim

  • @muhammadhamis9540
    @muhammadhamis9540 Před rokem

    እሽ

  • @user-vg1gk3ur6s
    @user-vg1gk3ur6s Před 3 lety +6

    እረ ዶክተር እኔ ጥርስ አስተክየ ነበር በጣም ይሸታል ምን ላድርግ

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 3 lety

      አሳጥብው

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 Před 2 lety

      ሲሸት ይታወቅሻል ሰዉነግሮሽነዉ ያወቅሽዉ

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q Před 2 měsíci

      ​@@zintthbe890እኔ ጥርሰ አሰሞልቸ ወላሂ ሸተተኘ አሰወለኩት አኡዙቢላ ከባዲነው

    • @zula983
      @zula983 Před měsícem

      ኧረ እኔም ተቸገርኩ

  • @techtalk7405
    @techtalk7405 Před 2 lety +1

    አሁን የኔ በምቦርሽበት ሰአት ይደማል ያ ነው
    ያመጣብኝ እና እንዴት ማጥፋት ይቻላል በስንት ጊዜ

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 Před rokem

      እኔም ዝም ብሎ ይደማል ሌላ ችግር አለብኝ እደ እያልኩኝ በጭቀት ልሞት ነው እህ😢😢 ሰው ጋር መገናኘ ት እየፈራሁ ነው

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 Před rokem +2

    እኔ አርቲፌሻል አስተክያለሁ ግን ቀስበቀስ ሲቆይ ያአፍ ጠረን ያመጣል አሉኝ እውነት ነውደ 🤔

    • @user-ke6yz9yu6y
      @user-ke6yz9yu6y Před rokem

      ስንት ፈጀብሽ እኔም ለማስተከል አስቤለሁ አንድ ስንት ብር ያስባሉ

  • @sophias3380
    @sophias3380 Před 3 lety

    የጥር ስመፍቴ

  • @tigiwolloss8078
    @tigiwolloss8078 Před 3 lety +3

    በናታቺሁ ወደቻናሌ ጎራ በሉና አበረታቱኝ

  • @niemamuhammd322
    @niemamuhammd322 Před 3 lety +4

    እረ ሥልክ ቁጥራቸውን አሥቀምጡልን እኔ ጥርሤን ሽቦ ማሥደረግ እፈልጋለው ሥት ይፈጃል ??????

    • @adf8774
      @adf8774 Před 3 lety

      እሜኖሪበትሀገርአስደርጊ

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 3 lety

      እምሰሩበት አገሩ አስደሩግዩ ሁለት አመት ዩወስዳል እስከምታስፈችው

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 Před 3 lety

      @@seadatube42 እዚማ ብሩ ውድ ነው

  • @jgfcfc3620
    @jgfcfc3620 Před 3 lety +2

    ስልከቹ'አስቀምጡ

  • @user-jd2vj8zx2s
    @user-jd2vj8zx2s Před 2 měsíci +1

    የገጠር ስወች አፉቸው አይሸትም

  • @firakonjophone700
    @firakonjophone700 Před 3 lety +2

    እረ በአላህ ስልካቸዉን የምታቁ ካላቹ ላኩልኝ ፕሊስ

    • @saidhxchbbvj7904
      @saidhxchbbvj7904 Před 3 lety

      ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐጠ

  • @bereketayichew4719
    @bereketayichew4719 Před rokem +1

    ሥልክ ቁጥራቸውን ወይም አድራሻቸውን የሚያውቅ በፈጣሪ ስም

    • @user-mv7hk1yl2o
      @user-mv7hk1yl2o Před měsícem

      ስትፍቁ በፊሪ ማፅዳት በተለይ ምላስ ላይ ከሆነ ችግሩ ምላስ ላይ ፊሪውን ይጠቀሙ አሪፍ ነው የሎሚውን

  • @user-dk5qe7yb3x
    @user-dk5qe7yb3x Před 2 měsíci

    እረ ዶክተር በጣም ለረጅም አመት የጥርስ ሳሙና እጠቀማለዉ በዛ ላይ ለረጅም አመት ሲጋራ እና ጫት ተጠቃሚ ነበርኩኝ አሁን ግን እሱንም ካቆምኩኝ

    • @user-dk5qe7yb3x
      @user-dk5qe7yb3x Před 2 měsíci

      እና መፍቴዉ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @dasgff55
    @dasgff55 Před rokem

    ሠላምለናተይሁንእህትወድሞቸበፈጠራቹህአምላክመልሡልኝ፣ምላሤበጣምነጭሁኖልሺታምአለውእናኩላሊትነውእያሉኝነው

  • @user-ws8tp9ek3t
    @user-ws8tp9ek3t Před 2 měsíci

    የተተከለ ጥርስ እኮ ምን ብንተጠብ ሽተ የመጠል ምንድነው መፍትሔው😢

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q Před 2 měsíci

      ኧረ እህት ሀክቤት ሂደሺ ተናገሪ ለሀኪሙ የኘሰው ብገሚም አይናገር ዙሮ ያማሻልእጂ

  • @madinahilwa2381
    @madinahilwa2381 Před 10 měsíci +1

    እኔምበጣምተቸግሬአለሁሺታአለዉ

    • @user-jz1jf5zw5m
      @user-jz1jf5zw5m Před 2 měsíci

      እኔምምንይሻላልስልካቸውንታገኘሽአደራ

  • @y.wy.w2228
    @y.wy.w2228 Před 3 lety

    አነሰ

  • @user-jl1je1iw3m
    @user-jl1je1iw3m Před 11 měsíci

    አልወጣልኚም

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Před rokem

    አረቁጠረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤒🤒😢🤒ጠረሢበሺተኚነዉአረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢቁጠረአሠቀምጠ🤒

  • @adf8774
    @adf8774 Před 3 lety +5

    እኔን ያስቸገርኝ የጉሮሮሽታነው

    • @adf8774
      @adf8774 Před 3 lety

      @@user-kk2mm3ti7y ምንድነው ቅን ቅን ውዶቸ

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 3 lety

      ሀኪም ቤት ህጂዩ በሁላአ ወድቶሲል እዳዩለወጥብሽ

    • @queenhabob9451
      @queenhabob9451 Před 2 lety

      እኔም ነኝ ምን ማድረግ እንዳለበት አሊወኩትም

    • @user-yr1zd8bd2i
      @user-yr1zd8bd2i Před rokem

      ጉረ ጉሽ ኢፋክሽን ኑሮት ይሆናል ውደ አኪም ሞክሪው

  • @zamumalik
    @zamumalik Před rokem

    ሀይዶክተረጥረሴንበጣምእያመመኘነበረእዳለመጋጋየተቦረቡራል

  • @user-pv9jp1ch3f
    @user-pv9jp1ch3f Před 3 lety +2

    ኢትዮጵያ አድ ጥርስ አስነቅሎ ለማስተከል ስት ይፈጃል የምታቁ ንገሩኝ

    • @ethiopiaethiopia1931
      @ethiopiaethiopia1931 Před 3 lety

      በፊት 6000ሾ ነበር

    • @user-pv9jp1ch3f
      @user-pv9jp1ch3f Před 3 lety

      እስኪ አሁንም ከቻልሺ ጠይቂና ንገሪኝ እኔ እዝህ ስጠይቅ አረብ ሀገር ተወደደብኝ ልይነቱስ አለወይ

    • @user-tm6fg2me9q
      @user-tm6fg2me9q Před 3 lety +1

      @@user-pv9jp1ch3f አረ አረብ ሀገር በነፃ ነው የህክምና ካርድ ካለህ

    • @user-pv9jp1ch3f
      @user-pv9jp1ch3f Před 3 lety

      @@user-tm6fg2me9q ሴት ነኝ እንዴት ማለት ካርድ ስትል በኮትራት ነው የምሰራው

    • @LinaLina-uq5cb
      @LinaLina-uq5cb Před 3 lety +1

      @@user-tm6fg2me9q አረ ከአንገት በላይ ነፃ የሚባል ነገር የለም በብርሽ ነው

  • @user-yr1zd8bd2i
    @user-yr1zd8bd2i Před rokem

    እኔ ጉረ ሮየን ይከረክረኛል ።እናም ፈሳሽ አለው በጣም ቢጫ ነው አፍጫየም ያመኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mmmm-nr6vs
      @mmmm-nr6vs Před rokem

      በፈጥነት ህክምና አድሪጊ ውዴ

    • @tube-yr1ir
      @tube-yr1ir Před 8 měsíci

      አላርጅክ ነው እህት እኔም ያመኛል
      አላህ ይሽፊኪ

  • @hhhgu5762
    @hhhgu5762 Před rokem

    በአፍጠረንተቸግሬአለሑ

    • @user-mv7hk1yl2o
      @user-mv7hk1yl2o Před měsícem

      ስትፍቁ በፊሪ ማፅዳት በተለይ ምላስ ላይ ከሆነ ችግሩ ምላስ ላይ ፊሪውን ይጠቀሙ አሪፍ ነው የሎሚውን

  • @samirasamu6504
    @samirasamu6504 Před 3 lety

    የጠረሰ መንቀለ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před 3 lety +14

    "ጋላ አለመሳም ነው ትልቁ መድሃኒት!!"

  • @beatykebde603
    @beatykebde603 Před 3 lety +2

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን