መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለን የምናውቅባቸው አምስት መንገዶች እና መፍትሔዎቻቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2019
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on CZcams, Facebook, websites, TV stations and any other media.
  • Zábava

Komentáře • 157

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 Před 5 lety

    Thank you doctor for advise and information

  • @mekbehailu8074
    @mekbehailu8074 Před 5 lety

    thank you Doctor!!!!!!!!!!!!!!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን በርቺ አሪፍ ምክር ነው

  • @user-pk9mu7zg6p
    @user-pk9mu7zg6p Před 5 lety +31

    እናመሰግናለን ግን በመሀል መሀል ያለው ክላሲክ በጣም ይረብሻል

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi6241 Před 5 lety

    You are good advicer we thank you our sister

  • @afromama9089
    @afromama9089 Před 5 lety

    Thank you 😊

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 Před 5 lety +1

    እናመሠግናለን!!

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እውነት

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 5 lety

    Thank you

  • @user-ky2yf6fz5c
    @user-ky2yf6fz5c Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 5 lety

    Tebareki

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 4 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj Před 3 lety

    አሪፍ ትምርት ነው ክላሲካው ተመችቶኛል በርቺ

  • @kubkub7881
    @kubkub7881 Před 5 lety

    በርቺ እናመሰግናለን

  • @sdadsa2172
    @sdadsa2172 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @gelilasolomon9616
    @gelilasolomon9616 Před 3 lety +3

    ቆንጆ ነው ምክሩ ሙዚቃው ይበጠብጣል

  • @ogbitkidane9237
    @ogbitkidane9237 Před 3 lety

    Thank you Dr for your education.
    Can you tell me why mouth dries during night?
    What is the solution?

  • @desalegnminalu1460
    @desalegnminalu1460 Před 5 lety

    wow nice pc idea eni gen yaleteyekut ena yalanagerkut doctor yelem mamaye ena mn ale meslesh betam now emechegerew mokerku mokerku tewokut mn laderg belesh.....

  • @uaeuae4656
    @uaeuae4656 Před 5 lety

    እናመሰግናቸዋለን

  • @Reactopian
    @Reactopian Před 5 lety

    Tanks

  • @eteneshmandefro7040
    @eteneshmandefro7040 Před 5 lety +10

    ዶክተርየ አሪፍ ትምህርት ነ ው
    አንድ ጥያቄ አለኝ
    ምንም የአፍ ጠረን ሳይኖር የራስ መተማመኑ አናሳ ከሆነ ችግሩን እንዴት መፍታት ይቻላል?
    ሳይኮሎጅ ጋር ሄዶ ምክር ከመቀበል ውጭ ምን መፍትሔ አለብሽ?!!

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 Před rokem

    Wede betam anasaginalhu gadangahen betam yasachagiratal

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj Před 3 lety

    Wow betam gobaz betam temchteshegal barchi gobaz d, /r nes

  • @sifen.nigatusifen3098
    @sifen.nigatusifen3098 Před 5 lety

    enamasiginalan.

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 Před 5 lety +2

    Thank you Dr. Where is your office?

  • @gelilasyoum3991
    @gelilasyoum3991 Před 4 lety +3

    ውይ ከመሀል የምታስገቡትን ማስታወቂያ አጥፊልን

  • @tinawork4883
    @tinawork4883 Před 5 lety +7

    ድዴ በታምን ይደማል መላ belugn ebakachuh

    • @eteneshmandefro7040
      @eteneshmandefro7040 Před 5 lety +3

      እኔ ማውቀዉን ልንገርሽ
      1ኛ በቀን 2ጊዜ ጥርስሽን መቦረሽ
      2ኛ ክር (dental floss)መጠቀም
      3ኛCorsodyl ከክሎርሄክሲድን የተሰራ የአፍ መጉመጣመጫ ለሳምንት ያክል ጥርስሽን ከቦረሽ በኋላ በክዳኑ ለክተሽ ከተጉመጣመጥሽ በኋላ ከ10-15ደቂቃ ምንም አለመብላትና አለመጠጣት
      ይሄን አድርገሽ ለውጥ ከሌለው ወደ ጥርስ ሀኪም ጋር ሄደሽ ታይው
      መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ እህት

  • @romiye3921
    @romiye3921 Před 5 lety

    Betam enamsgnaln

  • @user-ff5ow7ej5c
    @user-ff5ow7ej5c Před 5 lety +1

    Tiru new inamesaginalen
    Gin tiyake alegn yedid madimat madanitu mindinew manseus?

  • @user-hw4tn5zz1w
    @user-hw4tn5zz1w Před 5 lety +1

    Setamre

  • @jenatiadem7303
    @jenatiadem7303 Před 4 lety +4

    የትንፋሽ እጥረት መፍቴሂው ወይም መነሴሄው ምን ይሁን?

  • @duretikosta6458
    @duretikosta6458 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ክላሲካሉ ቢቀር ጥሩ ነው

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 Před 2 lety

    Ena Betame techegryalhu Mehaberawey nuro. ERSAN AGELALEHU .KE balebata gare erasu menem neshanete yelegnem .Konfidense yelegnem. Mefthawe men yhon dr. AMESGNALHU.

  • @user-md7vn6dp1g
    @user-md7vn6dp1g Před 5 lety

    Enamsgenalne qonjetya brchiln

  • @user-xn8zx5os7j
    @user-xn8zx5os7j Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን እኔ ጥርሴ ይደማል ድደ ተሰብስቦል መፍትሄ ካለሺ

  • @user-hw4tn5zz1w
    @user-hw4tn5zz1w Před 5 lety +1

    Boena Ewdalehu

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 5 lety

    መልካም

  • @nbjj5374
    @nbjj5374 Před 3 lety +1

    አባክሽ አህት የዚህ መፍትሄዉ ንገረኝ

  • @amentube6132
    @amentube6132 Před 5 lety +2

    እድግ በይ ዶፍተርዬ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 4 lety +1

    ዶክተር እኔ አድስ ጥርስ ወጣብኝ ግን በጣም ያመኛል ያብጣል መፍትሄ ካለሽ እጠብቃለሁ

  • @ftdfhhfhrfg7651
    @ftdfhhfhrfg7651 Před 5 lety +14

    ክላሲካሉ የምታስተምሪውን ትምህርት ሰርቆ በጆሮ ይሄዳል

  • @sewing3188
    @sewing3188 Před 5 lety

    Btam enamsegenaln tkamy mker nw

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 Před 3 lety

    ዶክተር

  • @user-yd8ph5oi4n
    @user-yd8ph5oi4n Před měsícem +1

    ደኩተር አኔ መንም አይነት ቁስል የለብኝም ጌን አፌ የሸታል እናም ምን ማድረግ ነው ያብኝ በቀን 3ጊዜ ነው የም ቦርሸው መፍቴሄ ካለሽ እባክሽ አስውቂኝ

  • @user-oj5jt8br7j
    @user-oj5jt8br7j Před 4 lety

    Be akale meto lemtakme aderasha please ?

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 3 lety +1

    በእግዚአብሔር እህቶቼ መልሱልኝ እድሁም ዶክተር ቤዛ መልስሽን እጠብቃለሁ
    እኔ የአፍ ጠረን የለኝም ግን አፌን ቦርሼም ሆነ ሳልቦርሽ ጥሩ ስሜት የለኝም አፌ ውስጥ የያዝኩትን ምራቅ መዋጥ አልችልም
    ሌላው የአፌ ጣእም ራሱ መራራ ነው እና ስቦርሽም ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ምን ላድርግ ??

  • @liyayemane7448
    @liyayemane7448 Před 5 lety +1

    Letrs meborbor mefthe kalesh

  • @foziyafoziya986
    @foziyafoziya986 Před 5 lety

    btame enamsgnalne btrfe egeri tate laye btenshewa tati mkakle nche ngre yewtabegale weha selmibzabege nwe mslge mfethi kalwe mla bluge

  • @salama4669
    @salama4669 Před 5 lety +6

    የአፍ ጠረን ለራሱ እጁ ላይ ኡህ ብሎ ተንፍሶ ማስተት ያቻላል ደግሞ የአፍ ጠረን ይታወቃል ጥሩ ቃናም የለውም ለራስ ይሸታልም እኔ የለብኝም አንዳንዴ ሽንኩርት እበላለሁ እና ጥዋት ስነሳ ሮጨ የምታጠብ ጥርሴን ምላሴንም አለዳለሁ

  • @user-bm6bb1cr6n
    @user-bm6bb1cr6n Před 5 lety +2

    ዶ/ር ስታምሪ እባክሽን አድራሻሽን ሶደሬዋች ተባበሩኝ

  • @Aisha-hu7fv
    @Aisha-hu7fv Před 5 lety

    Ebakesha yane konjooo ye selk kuter ena adress lakileng

  • @zonivazebu7475
    @zonivazebu7475 Před rokem

    Ebakshin D/r Le Midema Tirs Min Timkriyalshi Amsgnalhu

  • @user-zi5us1sm5l
    @user-zi5us1sm5l Před 5 lety

    Masetawkeya atabezi

  • @marthahmeskel1167
    @marthahmeskel1167 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ ዶክተር እንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ ፔሬድ ይፕወዛል በየወሩ አይመጣም ሀክም ቤትም ስሄድ ኦርሞን መለወጥ ከመጨናነቅ ነው ብለው መከላከያ ነው ያዘዙልኝ ከተለያየ ምርመራ በሐላ ተስተካከለ መልሶ ከወራት በሐላም እንደዛው ይፕወዛል ለምን?

  • @GgGg-wb9xu
    @GgGg-wb9xu Před 5 lety

    በናትሸ ካላሲኩ ኣጥፊው

  • @fekaduyemane3506
    @fekaduyemane3506 Před 5 lety +6

    ሙዚቃው ይረብሻል ብትቀይሪው
    ይሻላል

  • @user-ue3bq3oc4k
    @user-ue3bq3oc4k Před rokem

    ኮሜንት መልሡ በማንኛውም ሀኪምቤት ይገኛል!?

  • @user-mf1gu4gi1u
    @user-mf1gu4gi1u Před 20 dny

    በማስነጠስ እና ከአክታ ጋር የሚመጣ መጥፎ ሽታ እንዴት ማስወገድ ይቻላል ?

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi6241 Před 5 lety

    Guys Ena akim bate haja mnm yelekm alugn mndnew maregew lena teren endalw nw fl maregw

  • @banchayehusefefe5604
    @banchayehusefefe5604 Před rokem

    Timhrtu try new gin clascaluna photow mindin new

  • @user-iw1un9kb9z
    @user-iw1un9kb9z Před 5 lety +5

    ደኩተር እናመሠግናለን እባክሽ ስተኛ ልጋጋግ ይወጣኛል እና በጣም ሽታ አለው እባክሽ መላ ካለሽ

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 Před 5 lety +2

    እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን !። እስቲ የግር ሽታ መንስኤው ምንድነው ማለትም ከግዜ ወደህ የመጣ ሽታ ነው መዳኒቱ እና መንስኤውን ብታስረጂኝ? እግዚአብሔር ያክብርልኝ! መልስሽን በተስፍ እጠብቃለሁ!!/

  • @saraq9932
    @saraq9932 Před rokem

    ክላሲኩ ይደብራን 😣

  • @user-hw4tn5zz1w
    @user-hw4tn5zz1w Před 5 lety +1

    Enamsgenalen

  • @afhcyhc3785
    @afhcyhc3785 Před 2 lety

    Ine befit minim ye af xeren yellebinyim nebber neger gin xirsen kasaasserkuny buhalaa iyyeshettete aschegereny

  • @Aisha-hu7fv
    @Aisha-hu7fv Před 5 lety

    Selk ena adress benatesh Dr bexam be xerse emem ena be afe xern eytesekayew new ebakeshan Dr adress selk tsafilng keser

  • @user-xw5op1nb9o
    @user-xw5op1nb9o Před 5 lety +2

    እኔ ድዴ ይደማል ድዴም ተበላሽቶል የድዴ ስጋ ተሰብስቦል ለመበረሽ ያስቸግረኛል የተሰበሰበው ድዴ ይደማል

  • @user-zy4id5mt7i
    @user-zy4id5mt7i Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ደክተር የኔ ጥያቄ ለይት ያለ ነው ብልቴ ንፍስ እያመጣብኝተቸግሪ አለሁ እባክሽን መፍትሄ ካለሽ በትነግሪኝ

    • @atalm123keberlegitayehun2
      @atalm123keberlegitayehun2 Před 5 lety

      ዚክራ ነኝ። ስደተኛዋ Ze ere ayebalim noremal new wayet belad wey demo nech dem yebalal

    • @atalm123keberlegitayehun2
      @atalm123keberlegitayehun2 Před 5 lety

      ዚክራ ነኝ። ስደተኛዋ Ze ere ayebalim noremal new wayet belad wey demo nech dem yebalal

    • @gelilasyoum3991
      @gelilasyoum3991 Před 4 lety

      እረ ሰው ጤነኛ አይደለም ነውር

    • @user-yg2rs1mg5i
      @user-yg2rs1mg5i Před 4 lety

      እሽማር በጭወ ለብ በላወሂ ትጥነው

  • @emuhamza2351
    @emuhamza2351 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ዶክተር ሀሪፍ ምክር ነው እኔየግል ጥያቄ አለኝ የረግዝና መከላከያ አስቀብሬ ነበር ፔረደ አላቋርጥ አለ ምን ትመክሪኛለሽ መልስሽን በተስፋ እጠብቃለሁ

    • @jusesismylilef3940
      @jusesismylilef3940 Před 5 lety

      አሰወጪዉ እኔ በቅርብ የሜቀዉ ሰወ ሲወጣ ነዉ የተዋትና አሶጪዉ

    • @momlove2688
      @momlove2688 Před 5 lety

      አስወጪው እኔም ስደት ልወጣ ፈርቼ ኣስቀብሬ ነበር እና ለ 4 ወራት ያህል ኣላቋርጥ ኣለኝ ከዛ ኣስወጥቼ በቃ አሁን እንደድሮ በሰአቱ ነው ሚመጣው

    • @user-sl6yw3pl1b
      @user-sl6yw3pl1b Před 5 lety

      አስወጭው

    • @user-zq1vd7eg3d
      @user-zq1vd7eg3d Před 5 lety

      አስወጪ ማሬ ጡሩ አይደለም

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg Před 9 měsíci

      እኔም ሳስወጣም ተመስገን አሁን በየ ወሩ እየመጣኝ ነዉ አስወጪዉ እማ❤

  • @user-fd1iy7fk9e
    @user-fd1iy7fk9e Před 2 měsíci

    ዉደ ለማስተከል ፈልጌነበር ንገሪኝ

  • @user-ue3bq3oc4k
    @user-ue3bq3oc4k Před rokem

    እናተ ሀኪም አደላችሁምደ ምናለ ቁጥራችሁን ብታሥቀምጡ ብንታከም እኔ ጉሮሮየ ላይነው ሽታው

  • @meberaman3140
    @meberaman3140 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቕሽ ምንም አይነት ጠረን( ሽታ ) ጥሩ ሆነ መጥፎ ጠረን ማሽተት አለመቻል ፤ ማሽተት እንድንችል ምን ማደረግ ይጠበቅብናል ፡፡ አመሰግናለሁ

  • @user-br6vz9ve2i
    @user-br6vz9ve2i Před 5 lety +4

    ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አሉ ሂጄ የመዳምን መስታወት ግጥም አልኩበት የለብኝም ከ ጠረኑ ነፃ ነኝ ሰምተሻል!እናመሰግናለን

  • @user-ue3bq3oc4k
    @user-ue3bq3oc4k Před rokem

    ወይም አድራሻችሁን ንገሩን ከመቶ አምሣዎች አመናል ኧረአላቁን እባካችሁ

  • @user-tg7vs9rv9r
    @user-tg7vs9rv9r Před 5 lety +1

    የተወላገደ ጥርስ በምን መንገድ ይስተካከል

  • @amenashko0988
    @amenashko0988 Před 5 lety

    Stawri be fast tigist yelegnim beterefe classicalu yidebral lelaw yaf teren yalebet saw bizum lemawok ayadagitim iske hakim bet miyaswosid aymeslegnim bemecheresham stawri ixxin mixxin yalech amargna tetekemi

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +4

    ሎሚእና ጨውማፅዳትነው

  • @emuhamza2351
    @emuhamza2351 Před 5 lety

    ለማሶጣትም አረብ ሀገር ነው ያለሁት አስቸገረኝ መፍትሄ ያለው ሁሉ ያስረዳኝ ምን እንደማደርግ

    • @dawitgezahegne2325
      @dawitgezahegne2325 Před 5 lety

      ምን ለማስወጣት ደግሞስ የት አረብ ሃገር ነው ያለሽው?

    • @dawitgezahegne2325
      @dawitgezahegne2325 Před 5 lety

      emu hayatምን ለማስወጣት ነው የፈለግሽው ደግሞስ የት አረብ ሃገር ነው ያለሽው?

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz Před 3 lety

      @@dawitgezahegne2325 እኔ ጥሪሴን

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 Před 5 lety +9

    እኔ ቶንሲል ኢንፌክሽን አለብኝ እናም አፌ ይሸታል ጥርሴን በቀን ሁለቴ ነው የምፍቀው እናም ሽታውን ላጠፋው አልቻልኩም የምትረጂኝ ነገር ካለ ዶክተር

    • @user-nw1wu8is2c
      @user-nw1wu8is2c Před 3 lety +2

      ያገኘሽው ካለሽ እባክሽ እርጅኝ

    • @user-nw1wu8is2c
      @user-nw1wu8is2c Před 3 lety +2

      እባካሽን እህት እርጅኝ እኔም እንዳቺ የቶንሲል ታማሚ ነኝ

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz Před 3 lety

      @@user-nw1wu8is2c እኔም እንደነታዉ ነኝ መለ አግኝተቹ ከሆነ መለ በሉኝ

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz Před 3 lety

      እኔንም አትሪሱኝ ዉዶቼ

  • @habshihabshi6603
    @habshihabshi6603 Před 5 lety +4

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የብብት ላብ መጣም ሰላምን ነስቶኛል ያልሞከርሁት ዶዶራት የለም ግን ሊተውኝ አልቻለም እባክሺን መላበይኝ

    • @susususutube6787
      @susususutube6787 Před 5 lety +3

      በሎሚ ውሀ በጥጥ ጠረግ አድርጊው ድራሹ ይጠፋል

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y Před 5 lety +1

      ጭራሽ ለማጥፋት ምን እንሞክር

    • @sosinaademe7005
      @sosinaademe7005 Před 5 lety +1

      አህቶቼ & ዎንድሞቼ እነ ካጋጠመኝ ነገር አንዱን ልንገራችሁ ብብቴን በጣም ነው አምያልበኝ በጣም ቦዲ ብቻ ስለብስ አልፎ አልፎ ጠብ ይላን ማለቴ ይሄን ያክል ያልበኛን ከዛ በ ሆነ አጋጣሚ ሆስፒታል ሲሄድ tb ዎይም የሳንባ ነቀርሳ ጀርም አለብስህ ተባልኩ እና cheek tedregu lemalet new

    • @habeshanetworkchanal2146
      @habeshanetworkchanal2146 Před 4 lety +1

      ብብትህን ታጥበህ በ ፎጣ ካደረቀው በሁዋላ 1ሎሚ ለ 2ከፍለህ ብብትህን በደንብ ማሸት ከዛም ኡፈይ ትላለህ

    • @haymanotltagesu2884
      @haymanotltagesu2884 Před 4 lety

      ታጥበሽ በደንብ አድርቂ እና የጥጥ ቦዲዎች መልበሥና ሼቭ ማድረግ ከዛ ኒቪያ ዶድራንት የክሬሙን መጠቀም 48 h ትገላገያለሽ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 5 lety +12

    አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በቀን 5 ጊዜ ስለምንጎመጥመጥ ችግር አይኖረነም ኢንሻአላህ

    • @tgbelete4828
      @tgbelete4828 Před 5 lety +8

      ደደብ ነሽ ጥርስ ይቦረሽ የለ ግን የአፍ ጠረን ከፅዳት ጉለት ብቻ አይደለም የሆድ ህመም የጥርስ ህመም ሊያመጣው ይችላል

    • @buzeeyemaariyaamlij3492
      @buzeeyemaariyaamlij3492 Před 5 lety +1

      Uuffffffff inde inante afshita yale sew yelam zim biyi akabajii

    • @user-rb2yy7vl9x
      @user-rb2yy7vl9x Před 4 lety +2

      Buzee Ye Meriyam lij እንዴው እናንተ አዳድ ሙስሊሞችሰው ታሳስታላችሁ የሆንሽ ቀዳዳነገር ነሽ

    • @user-zo5xc3uv8f
      @user-zo5xc3uv8f Před 4 lety

      ሰህ

    • @user-zo5xc3uv8f
      @user-zo5xc3uv8f Před 4 lety

      ስነ ስራአትሺን የዢ

  • @wxgdsanjffddckb
    @wxgdsanjffddckb Před rokem

    አረ😭አረቁጥረ😢😢😢😢😭😭

  • @TemaLege
    @TemaLege Před 7 měsíci

    D/r pls help me

    • @TemaLege
      @TemaLege Před 6 měsíci

      Pls d/r help me give me your phone number betam techegirailew be afi shita nech neger yiwetal ke lanikaye ale abi pls helping me

  • @romiyshow6739
    @romiyshow6739 Před 4 lety

    እኔ ጉሮሮዬ ወስጥ ቆሻሻ የሆነ ነገር አለ በምን እና እንዴት ነው ሊፀዳ ወይም ማውጣት የምችለው ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለውም አሉኝ ምፍትሄ ካላቹ ፕሊስ ንገሩኝ

    • @greatcommandde642
      @greatcommandde642 Před 3 lety +1

      ውሃ፣ጨው፣ሎሚ በጥብጠሽ በየጠዋቱ ለ15 ደቂቃ ያክል ጉሮሮሽ አከባቢ ሳትውጪው መያዝ አንገትሽን ዘቅዘቅ አያደረግሽ በ3 ቀን እንዲህ ካደረግሽ ሙልጭ ብሎ ይጠፋልሻል ይህንን ካደረግሽ ቆሻሻውን እየሸረሸረው መጥቶ ሙሉ በሙሉ ያስወግደዋል

    • @AsAs-jf1mz
      @AsAs-jf1mz Před 3 lety

      @@greatcommandde642 በነት ያምቺዉን ኒጋሪኝ ከጎሮሮዬ ዉስጥ ትንንሽ ነጫጪ ነገሪ ይወጠወል እሱም ይጋመል ለሱም ይጠቅመል

  • @user-xw5op1nb9o
    @user-xw5op1nb9o Před 5 lety

    እኔ ድዴ ተበላሸ መድሃኒት አለ ይሆን ???

  • @user-kp9bi3kq6l
    @user-kp9bi3kq6l Před 4 měsíci

    ማስትካን 5ደቂቃ ሆ ካልቀለጠ አልተፋዉም

  • @samsunguser10
    @samsunguser10 Před 3 lety

    Too much music in between. Its really annoying 😒

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 Před 5 lety

    አረ ዶክተር ጡቴን ጫፉን በጣምያሣክከኛል 3ወርሆነኝ ከዛሬ ነገይሻለኛልያልኩ እባክሽ መላዳለሽ ተጨንቂያለሁ

    • @shewitagam6865
      @shewitagam6865 Před 5 lety

      አርግዘሽ እንዳሆኚ ስለሚያጋጥም ነው ከይቅርታ ጋ

    • @verizonnjat5592
      @verizonnjat5592 Před 5 lety

      eyasus yedabeseshh😍

    • @tjmahalsinshaw3739
      @tjmahalsinshaw3739 Před 5 lety

      ቡራሺን በ ፈሳሺ ስሙና ብቻ አጠቢው አገር ውስጥ ከሆንሺ 555ፈሳሹን ሌላ አገር ከሆን ተይድ(tide) ፈሰሹን ምክሬው የዳነ ሰው ስለማቅ ነው

  • @misikirgeremew2606
    @misikirgeremew2606 Před 5 lety

    እኔ ጥርሶቼ አለቁ ከስር ስጋዬ ይሽሽና ይበልዛል ከዚያ ይነቃነቃል ጆክትር መፍትሄው ምንድነው ነገሪኝ እባክሽ

    • @des895
      @des895 Před 4 lety

      Misikir Geremew የሆድ ውስጥ አሲድ ወደላይ ከመጣ ማታ ሲተኛ አሲዱ አፉችን ላይ ይቀርና ጥርሳችንን ይበላዋል. ምግብ በደንብ መመገብ እርጎ መጠጣት ሆዳችን ውስጥ ያለ ጥሩ ባክቴርያ ስለሚሰጠን

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Před 5 lety

    Thank you