ለቆዳ ጥራት እርድ አንደኛ ነው‼️ችግሩ አጠቃቀም አለማወቅ❗️ | EthioElsy | Ethiopian
Vložit
- čas přidán 23. 11. 2023
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እርድ #አጠቃቀም #ገናጥበብ
Song from CZcams Audio Library:
Lawrence - TrackTribe
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from CZcams audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF - Zábava
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +393517815881
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
Selam
Yehe hulu kelelesh
Mengist yehzalish🤣😂
N hi I4 ZZZ p
የምግብ እርድና የፊት እርድ በጣም ይለያያል ሲሸጥ እራሱ የፊት ተብሎ ነው ወደ ሀረር ድሬደዋ ጅጅጋ በብዛት አለ አሜሪካ ደሞ የህንድ ስቶር ወይም ኦላይን ላይ አለ ስሙ wild turmeric
ያልተፈጨ ገዝቶ መፍጨትም ይቻላል የትም ቦታ አለ ያልደረቀ እንደ ዘንጅብልም አለ
Thank you for sharing this info!
Thank you dear
ሰላም ኤልሳ እጅ ዋናው ነገር እኔ እንደተረዳሁት አስር ጊዜ ውሀ ውስጥ ስለማንወጣ ፅዳቱ የማፅጃው ኬሚካል ማለት ቤታችንን ስናፅዳ ያ ነው እጅን የሚጎዳው. ምንም ብትቀቢው ያንን ትንሽ ካልቀነስነው እጅ የሚስተካከል አይመስለኝም ቤታቸው ብዙ የማይሰሩ ሴቶች እጃቸው ምንም አይሆንም ስለዚህ ብንችል ትንሽ እረፍት ቢያገኝ መለስ ይል ነበር ይመስለኛል
ቤቲን ኢትዮጵያ የት ነው የምትገኘው አድራሻዋን ንገሪን ሲስቱ
ሞያ እንደየ ቤቱ ነው ኤልሲ ስለእርድ ያብራራሽው ደስ ይላል እናመሰግናለን
Tebareki Esliye really need patience these sort of things
Elsiye, be shia butter fenta coconut or olive metered enchilalen way?
How about for face??? Tebarekiling.
Elsy esti le wendochም የሚሆኑ ላይፍ style improvement suggest አርጊን
ኤልሲ please tell us something about Rice water
Shea butter ዛሬ አዝዣለሁ ተመስገን
Sun screan na mosturizer cream min aynet endemttekmi asayn
Thank you Elisi it is very helpful home made remedy ❤
Bettin yet nw menagegat sekuwan lakilen enamsgenalen tebareki
Turemiric, shea butter, coffee wiz honey..... hulum andegna neww ende sintun enitekem
Elsye Yene Mare thank you where we can buy quality Turmeric ? ❤❤❤
ሻባቴር ምንድ ነዉ? ቆንጂዬ ንገረኝ
Can we use for our face pls?
ኤልሲ. Life style. እባክሽን. ንፁህ. ሽሀ. በተርና. እርድ. ማግኘት. አልቻልኩም. ያለሁት. ቦስተን. ነው. ቦታውን. አድሬስ. ብታረጊልኝ አመሰግናለሁ. ኤልሲ
ለ ሀበሻ የሚስማማ sunscreen አይነት አሳዪን እባክሽ
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ለፊትስ ይሆናል ወይ ???❤❤❤
ሀቢብቲ ስላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤
ኤልሲ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ ግን እኔ ሰንእስክሪን ፊቴን ያጠቁረኛል እና ቫይታሚን ሲ እና ልብን ብቻ ነው የምቀባው
ኤልሲዪ ትክክለኛ የአርድ አሰክራፕ የት ነው የሚገኜው ጠቁሚኝ በጣም ፊቴ ተበላሸቶብኛል
ሰላም እህት ለጠቆረ የአይን ምን እናድርግ
አናመሰግናለን ethiopia lalen shah better suqa yet new?
Wed benatesh ለአንገት የሚያቀላ ነገር ንገሪኝ እኔ ቀይ ነኝ አንገቴ ብቻ ተለይቶ ጥቁር ነው በማርያም ንገሪኝ???????
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ አህት ሰወድሽ እኮ!❤❤ እኔና ጎደኞቼ ማን ብለን እንደምንጠራሽ ታውቂያለሽ?
❤❤❤❤❤ Thank you
ኤልስዬ please በናትሽ የ wella eos ቀለም ጥቁሩን አጣዉት ስንት ቁጥር ነዉ አንቺ ያስቀመጥሽዉ link ላይ የለም ጥቁሩ pls እረጂኘ
Er balfew yasayeshen yeseguer kelem be English language order lemarg link lakelgn USA lalen please
Mar be erd metekem yichalal ?
የቤቲ አድራሻ please. Thanks.
ኤልሲዬ ሽያ በተር እፈልጋለሁ የቤቲን አድራሻ?
sensetiv skin yhonal?
እርስ ሰላምሽ ይብዛ ታምሪያለሽ፡፡
ኤልስዬ ውብ ማታላይ መቀባት ከለሩስ
Hi elsi ene betam new yemefelegew shiya beter jermen new yalehut Be men aynet huneta letlekilegn techeyalesh melseshen betolo efelegalehu
Wde ytegnawen sneskrin enetekem benateshe😊🙏🙏🙏
Normalun batar yhagarchinn bintaka ayhonim way
ተልባ መጠቀምን በተጩማሪ የእርድ ውህድ መጠቀም ይቻላል እባካሽ ግለጭልን
Selk asekmcheln elis ye betin?
ኢልሲየ እኮን ሰላም መጣሽልኝ የኛ መኮሪ❤❤ ደግሞ አደኛ ነኝ
ክብር ይስጥልኝ ማር 🙏❤️🙏
ኤልሲ እርዱን ገዝተን ብንፈጨው እርዱ ለፊት ይሆናል ወይ የፊት እርድ ይለያል፣?
Elsya dese teighalesh gen lemendenew wig betam yemetewejiwe ke,manenetesh gar ayehadem
ለፊት ይሆናል ?????
Thank you elsey
You’re welcome ማር🙏❤️🙏
ሰንስክሪም ምን አይነት ነው ውዴ pelese ንገሪኛ
yene konjo Elsy❤❤❤💕💕💕
Ciao Else io voglio ordinare sheyabatter come posso contattarti grazie mille ❤❤❤
ፊቴ ለረጅም ጊዜ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ግን ንፁህ እርድ በማር ነው ለፊቴ ምጠቀመው እጅግ በጣም ፊቴ ለውጥ አለው ነገር ግን sunscreen አልጠቀምም ጉዳቱ ምንድ ነው
ኢትዮጵያ ቤቲን የት ነዉ ምናገኛት??
How can I get Bete?
i need ur number
ለፊት ይሆናል ወይ ኤልሲ❤❤❤
ስወድሽ❤
Shea butter yelelens
Shiya betru aerf yet newu mengnewu erjen
Yena wede ye betyn silk lakilgh shiya beterun megzat felgalew ewedshalew
Elsi pls pls pls yne mar ye bety adrash negrign ke addis abeba
Lefitis yihonal?? Elsi
Gobez ntsuh nesh❤
እባክሽ የቤቲን ስልክ አሳውቂኝ
❤
Be enkulal askual be bichaw malet new benetekem cheger alew?
Yebet adrasha indet newminageghew hawassa yalen
ኤልሲ ደሞ እና ሰንእስክሪን ብብታችሁን ተቀቡ ነው እንዴ የምትይን
❤❤❤
አልሰየ ፈረሳይ መላክ ትችያለሺወይ
ማለቴ ሺያ በተሩን
ኤልሲዬ
Ealci Beten endat new yamganet
ኤልሲ ተቀብቶ ማደር ይቻላል?
እርድ ከቅባት ጋር አንሶላ ያበላሻል እንዴት እንተኝለን
Erd libs kenekabish, wash ur Cloth and dry it outside where there is a sun..yelekal.
ኤልስዬ
እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት የቤቲን ቁጥር አስቀምጪልኝ
Ehre Elesiye balemoya nesh ❤😊
ኤልሲየ ንፁህ ሽያ በተር የት እናገኛለን ኢ/ያ ያለን?በሱ ፈንታ ኮከናት መሆን ይሆናል ወይ?
❤❤❤😍👌👌
ኤልስየ የሄ ሁሉ የሌለንስ ምን እንጠቀም❤
እንዴ እሬት መቼም አይታጣም ቆንጆ 🙏❤️🙏
Sheabettr yet nw yemnagayw etiopa al
ኤልሲ ቤቴ አድራሻዋ የት ነው?
ሻበተር ማለት ምድነው አብራ ሪልኝ ወደ❤❤❤❤
Can we use it on a face???
አዎ
Sheya butter kallan bamen entnkam
❤❤❤❤
shiya btter mindin new
ሺያ ቀተር ምንድነው ?
ኤልስዬ እኔ ጀርመን ነነኝ ሬት መግዛት ፈልጌ ነበር እንዴት አገኛለሁ
ሬት ፍሬሹን ከኤሺያ ሱቅ አለበለዚያ ደግሞ ከአማዞን "Aloe Vera" ብከሽ መግዛት ትችያለሽ።
የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ
Sheabettr yet nw yemnagayw swedn
Eni canada new yalew yet new
yeni mar lemadyet menden new
Shea butter ካናዳ የት እናገኛለን
ዳቦ ቤት
Elesi eni germen new yalehut sheya beter edit mangelte echelalhu
Where can I get Betty
If u have her phone # plz
Shaw better hawassa layi yet new migeghe
Ere alisa erid letsehehay leabura silemikelakel wedewuch wetanim ebet tekemetn bekelalu enikebalen diredewa yetelemede new
ምድነው ሲያ በተር???
ለፊት አይሆንም ቆንጆ ???
ኤልስ ሻይበተር አሜሪካ ላለነው የት እንደሚ ገኝና አድሪስ ወይ ስልክ ቁጥር ፖስት አርጌልን ተባረኪ
ከአፍሪካውያን ሱቆችናከሱፐርማርኬቶች አለልሽ
Whole food grocery
Ye betin adrasha please Ethiopia lalene
Can Google betty'safricansheabutter