Ethiopia | የቶንሲል ህመም (Tonsillitis) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
Vložit
- čas přidán 11. 06. 2023
- የቶንሲል ህመም በቶንሲል እጢዎች በጉሮሮ ግራና ቀኝ በኩል የሚገኙ ሁለት እጢዎች ሲሆኑ፥ የተለያዩ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች ወደ ሰውነታችን ዘልቀው እንዳይገቡ ይከላከላሉ።
እነዚህ እጢዎች ራሳቸው ሲመረዙ Tonsilitis ብለን የምንጠራው ህመም ይከሰታል።
በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ (70%) ኢንፌክሽን ይከሰታል።
ቶንሲል በየትኛውም የእድሜ ክልል የሚከሰት ሲሆን ነገር ግን በህፃናት እና ታዳጊዎች ላይ በጣም የተለመደ ነው።
#የቶንሲልበሽታ #ቶንሲል #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth - Věda a technologie
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
thank you doc
👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን ዶክተር
እኔም አመሠግናለሁ።
ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
❤
Ene er dokiter teskayichalehu😢😢😢😢😢
Hi
Telegram ቻናል
t.me/premiumethio
ዶክተ ሰላም እኔ ያለሁት ሰው ሀገር ነው ያለሁት ተሰቃየሀ 6 ወር ሃነኝ በግራ ግጎኔ በከል ሀኪም ቤት ስሄድ ባክቴሪያ ነው ይሉኛል መዳኒት ይሰጡኛል ግን ምንም ሊያሽለኝ አልቻለም የቀረኝ ሳስት ወር ነው ወደአገሬ ልገባእስከዚያ ምንላድርግ መፍትሄ አብጦል ቶንስሌ😢😢
t.me/premiumethio
Milasen goni gonun btm yamegnal dr
የብዙ በሽታዎች ምልክት ሊሆን ይችላል። በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው።
Adirasha yetti newu
በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
እኔ ምንም ቁስል አይታይም ጉሮሮየን ሲያመኝ ነበር አሁን ወደ አንገቴ ወረደ ስውጥ ያመኛል 😢 ምንም ሙቀትም ላብም የለኝም
Edew bembet mefite hakib betim hijalehu gin mefite algngehum😢😢😢😢
ለአንዳንድ ሰዎች በቤት ውስጥ የሞቀ ውሃ በጨው መጉመጥመጥ መፍትሄ ሊሆናቸው ይችላል። ነገር ግን አምጪ ባክቴሪያውን ሊያክም አይችልም።
Dukter ballahi bellahi betam new emamag gurueyna betam akta alew becha new emwetaga kaza shnta shneta new emalaga. Ballahi atelafaga. negaraga😭😭😭😭😭😭😭
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
Benath yene degmo shta sishetehn guroroyen ybelagnal bezha sat bemakbet sat ykotal mn tlegnaleh
Allergic rhinitis (የአፍንጫ መብገን) በሽታ ሊኖርቦት ይችላል። አንዱ ምልክቱ ላንቃ እና ጉሮሮ ማሳከክ ነው። ዋነኛው መከላከያ መንገድ የሚቀሰቅስቦትን ነገሮች መተው ነው። ሌሎች ደግሞ Decongestant እና cough suppressant መጠቀም ይቻላል።
@@premiumeth kbr ystlgn docter betam amesegnalehu
የኔ ነጭ የሆነ ጠጠር አይነት ይወጣዋል ግን በአረብ ሀገር መድሀኒት አላገኙልኝም ሀኪሞቹ😢😢😢😢
የቶንሲል ድንጋይ ወይም Tonsil stones ወይም tonsilloliths በተደጋጋሚ የጉሮሮ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣ ሁኔታ ነው። ይህም የጉሮሮ ህመም እና መጥፎ የአፍ ጠረን ሊያመጣ ይችላል።
ጨው ባለው ውሃ ጉሮሮን በመጉመጥመጥ ህመሙን ሊያስታግሱ ይችላሉ። ከቶንሲል ኢንፌክሽን ጋር አብሮ የተከሰተ ከሆነ የፀረ-ባክቴሪያ መድሃኒት እና ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን ከሆነ የቶንሲል ማስወጣት ወይም Tonsillectomy ሊሰራ ይችላል።
ብዙ ጊዜ ህመም ከሌለው ቶንሲል ማስወጣት አያስፈልግም።
እኔ አመት አለፈኝ 3ጊዜ ሀኪም ቤት ሂድኩ መፍትሄ የለም😢
ዶር የትነው የምትገኘው ስልክህን ማግኘት ብንችል
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
ምርመራየለውም ፣ብቻአይተው መርፌብቻነው ሁለትመርፌ መዳኒትብቻ ግንለጌዜውይሻለኝእናይመለሥብኛል ፣
ተደጋጋሚ የሆነ የቶንሲል በሽታ መፍትሄው በቀዶ ህክምና ማስወገድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ጤና ተቋም መሄድ የማይችሉ ከሆነ ቪዲዮው ላይ ያለውን መከላከያ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ።
ዶክተርይ በጀርባዬ በምተኛ ሳት ልቤን ያፍነኛል ከጊዜ በዋላ ደሞ አክታአለ እና አክታው ላይ መጥፎ የሆነ ጠረን ያለው ጥቋቁር ነገር ይታያል አፌ ደሞ በቀኝ በኩል ነጭ ፈሳሽ ይቋጥራል እንደዚ ሲሆን ለመጀመረያ ጊዜ ነው ምን ባደርግ ይሻላል
ከዚህ በታች ያሉት ምልክቶች አለቦት ወይ?
1. ማታ ማታ ላብ ጥምቅ ያረጎታል
2. አክታው ደም የቀላቀለ ነው ወይ
3. ሳል አለው ወይ
4. ሲያስሉ ደረቶትን ያሞታል ወይ
5. ውፍረት ቀንሰዋል
6. ጉንጮት ያብጣል / መግል አለው
7. ጥርሶትን ይጠዘጥዞታል ወይም
8. ትኩሳትስ?
2 5 6 7✅
ሰላም ዶክተር በፈጣሪእዳታልፈኝ ጉሮሮየላይከምላሴስር የሆነምላሥየመሠለትንሺየነገር ወጣብኝእና ምግብሥበላ ያፍነኛል😭😭
እኔ ም እዳች አለብኝ ግን ምድነው
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ሰላም ዶክተር እኔ ልቤን ያፋነኝል አኪቤትም ብሂድ በሽተውን አለገኝ አለሁ እ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
❤ዶክተር ፣እኔ አስቃይቶኛል ሁሌመታመምነውሀክምቤትም ሄዳለው ግንአልተሻለኝም😢ያለውት የስውሀገርነው 😢ተስቃየው 😢፣ያለውት ፣በጨው እያጠብኩትነው
ተደጋጋሚ የሆነ የቶንሲል በሽታ መፍትሄው በቀዶ ህክምና ማስወገድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ጤና ተቋም መሄድ የማይችሉ ከሆነ ቪዲዮው ላይ ያለውን መከላከያ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ።
@prቀዶ ህክምናemiumeth
😢አልችልም
ልጄ 6 ወሩነዉ ትኩሳትና ላአብ አለዉ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እኔ ቶንሲል አምኝ እንፊክሽን ነዉ ብለዉ መዲናት ወስጄ ልክ እንደጨረስኩ በምለሰብኝ ምን ባደርክ ይሺለኝል
አላህ ያሽርሽ ልጄ ታሞ የቶሲል ኢፌክሽን ብለዉ ኦብሬሽን ይሁን ብለዉ ጨቆኛል
የት ይገኛሉ ልጄመተንፈስ ይቸገራል የት ይዤ ልምጣ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እኔም ሞትሁኝ ጆሮየን ጪምርነው እማ ደግሞ😢😢
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እንየም እንደ አቺ እውነቴየ በጣም ደክሞኛል መናገር አይችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንገቴን የማነቅ ስሜት ገጥሞኛል
t.me/premiumethio