አርቄ እያስጠጡ ልጅ የሚያስተኙት የቤት ሰራተኛ እና ጥበቃ
Vložit
- čas přidán 8. 02. 2024
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia - Zábava
ህፃኑ የኔ ጌታ ተው ልጂ ያላችሁ ሰወች አምናችሁ ጥላችሁ አትሂዱ😢❤❤❤
እምላኬ ሆይ እኔ ስደተኛ ባርያህ ነኝ አተን አምኔ ልጄን አደራ ስጥቼለሁ እና አተ ጠብቅልኝ ያረብ በጥላህ ስር አተ አኑርልኝ
አሚን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
አሚን አላህ የሁላችንንም ይጠብቅልን
አሚን አላህ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ዓሚንንን ያርብ እኔም ጠየ ነዉ የመጣሁት አሏህ ይጠብቅልን😢😢😢
ልጅንማ እራስ ማሳደግነዉ ባይሆን ለቤተሰብ መስጠት ለሰራተኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
ኡፉ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ጌታ ሆይ ልጄን አደራ 🙏😢
ውዴ ደምሪኝ
እውነት አደለም ውደ አላህ ይጠብቅልሽ
አሜን እግዚአብሔር ሆይ አደራ የሁሌችንም ልጆች የስደተኞችን ጠብቅልን
@@user-hk2rs4qn4b አሜን ውዴ😢🙏
@@retareeta1367 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
ውይይይ ልጁ አንጄቴን አንሰፈሰፈኝ ዴሞ ሳምር እንዴውም ልጄ ናፈቆኛል ዲራማም ቢሆን በህፃን ቀልዲ አትሰሩ ሆዳችንን አታንቦጭብጩት ውይ እኛ በናፈቆት ሙተናል እናንተ ትቀልዳላችሁ
አቤቱ ፈጣሪ ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አዋ እንደዚ አይነት ታሪክ እኔም ሰምቻለሀ በጣም ያሳዝናል
እኔስ የታየኝ ቲቪውና አካባቢው እንዴት ያምራል
ዋውውው እኔም ትምህርቱን ስቀውብኛል አልሄድም ብየ ቀርቻለሁኝ አይ ትዝታ😢😢😢😢❤❤❤❤
እባካች እንዲህ አይነት ድራማ ስትሰሩ አንገታችሁ ላይ ያለውን ማተብ ብታወልቁት በጣም ጥሩ ይመስለኛል።ብዙውን ጊዜ እኩይ ገፀባህሪ ወክላችሁ ስትጫወቱ ሀይማኖት ተከታዪችን ታስወቅሳላች እና ብታስቡበት።
endih aynet ekuy sira benga emnet silelelenew miamrewim benantenew
ገብርኤል አባቴ ልጆቻችንን አተ በጥበብ ጠብቅልን😢
ውይ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
Tebaki fetari bcha new : : Xelot Yemisemam Arsu bcha new : :
እፍ እኔ ልጨነቅልሽ 😓😓 ፈጣሪ ያድንልሽ👏
የገጠር ስው ልጆን በማር በወተት በቅቤ ነው የማሳድገው ከየት አምጥታችሁት ነው እከካሞች 😎😎😎
😂😂😂
ማር እና የከብት ወተት ከሁለት አመት በታች ላሉ ሕፃናት እራሱ አይፈቀድም ክፋት ዘግናኝ ነገር የሚያስተምሩት በድራማ የምናየው ሁሉ በእውነቱ አለም ተፈፅሞ እያየነው ነው😭😭😭😭
ዝም አትያቸውም ቆይ ግን ይሄ ፔጂ ግን ምንድነው የሚያስተምርው ብልግና ያልታየ ያልተስራ ነገር እደዚህ ስሩ እያሉ ፕሮሞሺን እየስሩ ነው መሰል ከንቱዎች
ክክክክ እኛ በማርና በወተት ነወ ያዴግነወ እናቴ
ትክክል ወላሂ የገጠርን ሰዉ ክፉ እና አላዋቂ አድርገዉ የሚያዩት ነገር ይስተካከል ባይ ነኝ
በጣም አስተማሪ ነው
የህፃኑ እናትና አባት በጣም ሆዳሞች ናችሁ ቱ አፈር ብሉ እደት ለብር ብላችሁ ታሠቃዩታላችሁ 😢😢😢😢የኔናት ሢያሳዝን. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ግን እናንተ ለማይረባ የደቂቃዎች ጊዜያዊ ጥቅሞችን ታውራቹሁ በሰው ላይ ቸለልትነት ምታረግ ልቦና ይስጣቹሁ
ሲያስጠሉ እናተንም መግደል ነበር ጨካኞቺ 😡😡😡😡
በጣምአሰተማሪናው
ጥበቃውና ስራተኛዋ ትወናውን ተክነውታል፤
እናመሰግናለን
Wow b etam konjo sira new ketilubet yetbskawn te be enatyewa sira betammm konjo ena astemari new❤❤❤❤
ወየዉ ዘንድሮ😂😂😂😂😂ለማንኛዉምዴምሩኝ❤❤
ውዴ ደምሪኝ
@@Birhane16 እሽነይበቤቴኮምቺ
😂😂😂😂😂
Egzabher yefrade
@@yoursalemabrha575 እ ለምን
ያረቢ ልጄን አተው በጥላህ ጠብቅልኝ 😢
ፈጣሪ ልጄ ተብቂልኝ አደረን 🙏😭😭😭😭
የተኮለ ነገሪ የስቀል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢 አኡኡኡኡኡኡፍ ወይ ኣነ ወደይ ኣየ ዘመንንን
Legu degmo siyamr tebekaw degmo chekagn new😢😢😢
ወይ ጉድ ዘድሮ
😅😅ዘበኛና ሰራተኛ ያለበት ድራማ ይመስጠኛል 😅😅 በደል ከሌለበት ማለቴ ነው
እኔም
😂😂😂😂ጨረሱት እኮ
አላህ ከሰጠኝ ልጂን ለሰራተ፡ኛ ጥየ የትም አልሄድም እስረኛ ለሆን እዲሚ ልኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል
ዴግነቱ ልጄን ለናቴነወ ጥዬ የመጣሁት አልሀምዱሊላህ
አላህ ይጠብቅልን ውዴ
አሚን የኔናት ኡፈፈፈ ናፈቆታችንን አገራችን በሰላም ገብተን የልጆቻችንን ጠረን አሸትተን ሳቃቸውን ባይናችን ያሳዬን ያረቢ
አሚን አለሀ። ያጠብቃልን
Enatyawana tibekaw betam gobez nachew yemirrr ketlubet astamari new
I love the title 😅😅😅
አይኔ ሶፋው ላይ ነው ሲያምር
ደምሪኝ ውዴ
ምን አይነት ጨካኞች ናቸው እግዚአብሔር እማይፈሩ እንዲያውም እናቶች ስራው ገንዘቡ ይቅር ልጆቻችን ቁጭ ብለን ማሳደግ ምን አይነትዋ ጨካኝ ናት እናቱ የዋህ አምና ት ታ አረመኔ ስራው በቀረ ባለጌዎች
yihen tarik kzih bfit semechalehu
በልጅ ቀልድ አኡዙቢላህ😢😢
ከዝህ አላህ ይጠብቀን ህፃንን ለድራማ አይበለው
yanchiwan seratenga lijishin chat endataslemidew tenkek bey
አስተማሪ ፊልምነዉ ብዙአሉ ይሄየገጠማቸዉ እባካችሁ እናቶች ልጆቻችሁን በተለይመናገርሳይጀምሩ ለሰዉአትተዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት በጣም ያማል።
ያረብ አላህየ መጨረሻቺንን አሣምርልን
Amin
ያሳዝናል😊
እኔ እኮ የገተማ ሠው መሃይም ናቸው የምለው በምክንያት ነው እኛ የገጠር ልጆች በወተት በማር በስጋ ነው ያደግን እንደናተ እየገዛ ሣይሆን እዛው እቤታችን ነው ያለው
😂😂😂😂 Telana Arke yketma sew nw Ymitetaw beyegna
😢😢😢😢😢
የፈለገ ቢሞላኝም ልጄን ለሰራተኛ😢😢 Never😅😅ውይ እንግልሽ ግን ክፋቱ😏😏
❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢ኡፍ 😢😢😢😢😢😢😢
የኔማር ኡፍህጳኑ አላህያሣድገዉ
ኡፍበህጳን ባይቀለድ
ጉድጉድ በሥማአብ አረቂለትልቅም አይሖን እኳንላራሥ😢😢😢
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ወይ ለህጣን ልጂ አረቂ ያገር ጉድ ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
እመቤት እረ
ኧረ እባክሽ ልጅ ወልዶ ማሳደግ አቃተሽ የኛ ቀበጥ እናቶቻችን እኛን ሲያሳድጉ የቤቱን ሰራ በሙሉ ሰርተዉ ፈጭተዉ ወቀጠዉ እንግዳ ተቀብለዉ አዝለዉ ዉሐ ተሸክመዉ እንጀራ ጋግረዉ ወፍጮ ፈጭተዉ ያሳጉን የአሁን ዘመኖች እንዴት አደርጌ ዲያብሩን መቀየሩ የኛ እናቶች ሽንት ጨርቅ አጥበዉ ነዉ ያሳደጉን የአሁን ዘመን ቅንጡዎች ይሄን ታዉቃላችሁ
ያረብልጀን ለአተዉ አደራሠጥቻለሁ አተጠብቅልኝ😢😢😢😢ያልወለደ አጋድሞ አረደነዉ💔😥
Eza salon tekemeteshe hegey eywe
እንዝህ አይነት ፋልም ስመለከት አንዳዴ ትንብቲ ይመሢልያል
😢😢😢😢😢😢
Ewenet. Lemenager. Egelatalew😢😢😢
😢
ክክክክክክክብዙ አበልጠኝም ደስይላልአችኮ40አመት አሮጊትነሽ
40 amet aroget khone enhe 15 ameteshe yhone
እመብርሀን ልጄን አደራ
😱😱😭😭😭😭
ወይኔ ልጁ የኔ ማር😢
🙄😭
አይ ኮሜቶች,ፈታ ኖኮ,ምታረጉት😂😂😂
የኛወቹም ትልቅ ናት ትንሽ ነች ቀጭናት ወፍራም ናት ይላሉ እንደ😂😂😂😂😂😂😂እነ አዳም አንዳደየ ሲያዛናቸው ቀጭናት ወፍራም ናት ትልቅ. ናት ትንሽ ናት ይላሉ😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን የሚሉት ነገር ነው መስቀል ላይ መተኛት አፈር ቡሉ
Liju yewnet alekese eko seyasazen😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በልጅ አትቀልዱ ምንም ደስ አይልም ብልጌና ማስተማር ኢጭ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
❤❤🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤🙏👍🏾👍🏾👍🏾
😢😢😢😢
ዛሬ ቤት ተቀይሯል 😅👍👍👍😁😅
ወይኔ አምላኬ የእውነት ነው እንዴ ያጠጡት አረቄውን እንዴት እንደሚያሳዝን እፍፍፍፍፍፍ
Uff yemanen lij inde mitaseqayut
😭😭😭😭😭😭😊
ወይ ፈጣሪ ኧረ ምን ነዉ የጭካኔያችን ቅጥ አጣ ወይ ጭካኔ በሰላም ነዉ እንዲህ በህፃናት ላይ ጭካኔ
ፈጣሪ ሆይ ልጀን ጠብቅልኝ
ሆ እር እደዉ በገደላችሁ😅😅😅😅😠😠😠😠
ድረማዉ አግበብ አይደለም ወለሂ በኡንሰአት ያሉ አዉቆ ለልጆች ግድ ያሌለቸዉ ሰራታኞች ልኖሩ ይችለሉ እሄ ድራማ ታገቢ አደለም
Sew senf nw ene sew Agre Lay bechayn 3 Lej nw ymasadgw Agrem bihon yan nwa ymargw
እኔን ደግሞ ያሳቀኝ ስረተኛዋ ከኔ ብዙም አትበልጥም ሃያ አመቱዋነው ብሎኛል አላለችም😂😂😂
😅😅😅
Wyyyy sarataga
ሰራተኛዋን ነበር መግደል
ሲጀመር ባሁን ሰአት ሰራተኛ አያስፈልግም ከምር😢
😅
Getan kedmaw yilik liju anjeten belaw guadegnoche endet yasaznal lefilmum bihon
ማነዉ ባሁን ሰአት ሰራተኛ መቅጠር ልልጆች አያስፈልገም 😢😢
አይ የሐጣያታቺን ብዛት ዝራሡ መሥቀል ያልጋልብሡ ያሣዝናል
አን
ቺባለጌነሽአንደዢህያደረጋል
ማን ሰራተኛ ቅጠሪ አለሸ ማን ሰራተኛን እመኚ አለሸ የራሰሸ ጥፋት ነዉ ልጅሸን መከታተል ሰትችይ
አሁን ይህ ምንድን ነው የሚያስተምረው በቃ ለገንዘብ ብቻ እንድትሰሩ ለምንድን ነው ህሊና ያጣችሁት
ያስተምራል የፈለገ ቢሆንም ልጅሽን መከታተል ጥሩ ናት ብሎ ለሰራተኛም ሆነ ለዘመን አለመተው ስንት መርዝ ሰው አለ
እውነተኛ ነው ግን?😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዊይ ሞተ በአረቄ
ወንድሜ ሆይ እነዴት ለመትወደው ለል ጅህ አረቄ ለታጠጣው ጨከንክ?
እኔመቸምበወልድሰራተኛአሊዝምወላሂ
እርዕሱን እና ልጁን ሳይነዉ ገና የሳኩት ልየዉና እመለሳለሁ😂😂
አጎዛ እንዲያው በህፃኖች የሚያደርሱት መከራ
❤❤❤❤
ይችልጅ የንሙይ ጓደኛ ነች እንዴ???ወይስ አይንነው