አካል ጉዳተኛ ባሏ ምን አያመጣም ብላ በፊቱ የምትባልገው ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 435

  • @tebabe
    @tebabe Před 7 měsíci +125

    እውነተኛ ሀኪም አላህ ነው
    ትክክለኛ ህክምና እስቲግፍር ነው
    ትክክለኛ ሆስፒታል ዱዓ ነው
    አላህ የልባችችን መሻት ያርግልን🌷👈 አሚን በሉ

  • @faficho136
    @faficho136 Před 7 měsíci +54

    ለትዳራችን አላህ ታማኝ ያድርገን

  • @user-uf5if8qe8x
    @user-uf5if8qe8x Před 7 měsíci +92

    አኔማ መቼም እንደዚህ አልሆንም 😢😢😢ባሌ ምንም ቢሆንም ያው ባሌ ነው 😢😢

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 7 měsíci +19

    እውነተኛ ፍቅር ጤና ኛ በሆኑ ሰአት ብቻ ሳይሆን ሲታመሙም ሰሚቱ አንድ ሲሆን ነው አላህም የሚወድው❤

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 Před 7 měsíci +30

    በሰፈርሽው ቁና ነው የተሰፈረልሽ ማንም ስንዴ ዘርቶ ጤፍ አያጭድም😂😂

  • @YeshiAleb
    @YeshiAleb Před 7 měsíci +20

    የኔ አባት ሲያሳስን እኔ ምለው ለምንድን ነው ግን ሰው የሆነ ችግር ሲደርስበት ሚራቅ ሴትም ሆነ ወንድ ሌላኛው ችግር እንዳማይደርስበት በምን እርግጠኛ ሁነን ነው ግን😢😢😢

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 6 měsíci

      እሱ እኮ ነው የሚገርመው በ 2021 የኔ የእናቴ ልጅ እንደሰውዬው ሆኘ የምቀር መስሎዓት ከሆስፒታል ቤት ገብቼ ስደውልላት ጆሮዬ ላይ ለትማ, ለትማ ኢትዮጵያ ለእረፍት መጣች ቢሉዋት ልምጣ ዓለች ዓሉኝ እረ እንኩአን ሳላስበው ያላመጣህብኝ ብዬ በማላቀው ሕዝብ እርዳታ ታክሲው ጋር አሳልፉዋት ተነሱላት እየተባለ ከተማውን በዓንድ ክራንች አሳልፌ ክራንቼን ነብይ ሄኖክ ጋር ጥዬ መጣሁ ዘንድሮ ስሄድ ጎረቤቶቹ አልሰማንም ዓሉ ዓስር ኪሎ ሜትር ያክል ከተማው ን በእግሬ ያለክራንች ዞርኩኝ እሷ ጋርማ የመጨረሻ ትቆራረጠን ሳላያት መጣሁ!

  • @user-fj2bp8ci7x
    @user-fj2bp8ci7x Před 7 měsíci +13

    ግን የኛ ሀገር ሴቶች እንዴት ነው የተበላሹት 😢😢😢😢ሰው ሲጋባ የሚምሉት መሃላን እረስተው ባላቸው ወይም ሚስቶቻቸው ሲታመሙ 100በመቶ የሚቀየሩት ነገር ምናለ ነገ በኔ ቢሉ እና እግዚአብሔርን ቢፈሩ 😢ከሴቶቹ ወንዶቹ ሳይሻሉ አይቀርም ቢያንስ ወንዶቹ ጉዳያቸውን እዛው በውጭ ሲጨርሱ ሴቶቹ ግን ሲማግጡ በዛጋ አልጋው በዘጋ ቤቱ አቤት ክፋት ምን አለው ለሰውዬው አእምሮ ቢያስቡ 😢😢😢

  • @user-lv3bc5ec2e
    @user-lv3bc5ec2e Před 6 měsíci +4

    የኔ እናት አይዞሄ ወነድሜ እኔ እዳንተ ያለውን አግብቸ ሁለት ልጆች አሉን ፈጣሪ የ ይምስገን በጣም ነው ምክባክበው እደልጂ አዝየ ነው ፎቅ ምውጣ ምወርድ ብቻ ፈተና አለኝ ግን ነገን በተስፍ ምጠብቅ😢😢

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ጨማምሮ ልጅም ጤናም ይስጥሽ እህቴ በጣም የምትገርሜ ሴት ነሽ ዋናው መተመመን ነው አካል ልንጉድል እችላለን ነገ እኛም ምን እንደሚገጥመን አናቅም

  • @mesert1235
    @mesert1235 Před 7 měsíci +7

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፍፃሜ❤❤❤❤ የሰዉልጅ የዘራዉን ሊያጭድ ግድ ይላል የፈጣሪ ፍርድ ይዘገያል እንጅ መፈፀሙ አይቀርም።

  • @zed8332
    @zed8332 Před 7 měsíci +9

    በየ ቤቱ እንኳን አካል ጓዶሎ ሁነህ አይደለም ገንዝብ ከለለህ ይጠላሃል ሰለዝህ ጌዜዉ የአሰመሳይ ሰዉችነዉ😢😢😢

    • @orocell2369
      @orocell2369 Před 7 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @orocell2369
      @orocell2369 Před 7 měsíci +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 Před 6 měsíci

      👍👍😥😥

  • @user-wk4yj5rp3i
    @user-wk4yj5rp3i Před 7 měsíci +19

    💔💔😭😭አይዞህ ወንድሜ💔💔💔😭😭

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 7 měsíci +7

    ይቅር በለኝ ማለቱ ይሻልሻል ምን በድዬ ነው ትክክል አይደለም

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Před 6 měsíci

      We complain God even we are doing sin, and that's very sad

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 Před 6 měsíci +6

    What a fantastic actor.great job.

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g Před 7 měsíci +26

    አሁን ይህ ሰው በጣም የሚያሳዝን ነው ነገዋን ብታስብ ጥሩ ነው ይህ ሰው ትላንት እንደሷ እንደነበር ብታስብ አምላኳን ብትፈራ መልካም ነው ነገዋ እንዳይከብድ ትፀልይ ስድ

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr Před 7 měsíci +7

    ሰወችየ ቆይ ሰው ለሰው ብሎ ነው እደ የሚኖረው ለራስ ተብሎ ነው እንጂ አረ አላህ ከደዚህ አይነት ተግባር ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 7 měsíci +4

    ሠው የዘራውን ያጭዳል እድህነው ሲከፈል በጣም ደስ ይላል እደዚች ያሉ ቀን አይተው ከሚከዱ ከሚጥሉ አስመሳይ የትዳር አጋሮች ይጠብቀን ትዳር ማለት በደስታም በሀዘንም በመከራም አብረው ሢጋፈጡት ነው የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለምና 42:59

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 6 měsíci +3

    አይዞሕ እመቤቴ ማርያም ትምርሐለች አይ ሠው ከቱ አይዞሕ

  • @s-xd1lu
    @s-xd1lu Před 7 měsíci +3

    😢😢😢ያረብ ሰብርህን ወላሂ በጣም ያሳዝናል አላህ አፊያ ያድርግህ አንተንም ጤናህ አላህ ሊመልስልህ ይችላል ኢንሻላ እስዋ ደሞ የስራዋ ይሰጣታል ኢንሻላ በኛ ቢቆይም ባላህ ቅርብ ነው

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 6 měsíci +3

    ድራማ መሆኑ ግል ፅ ነው
    ግን መጥፎ አስተማሪ ነው በቃ

  • @user-uf5if8qe8x
    @user-uf5if8qe8x Před 7 měsíci +7

    መጨረሻው ደስስስስስስ ይላል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci +4

    እኔ የሚገርመኝ ቆይ አምላኬ ምን በድዬህነው የምትሉት፡ነገር፡ያሳዝናል እንደበልን፡እያወቅን፡ከይቅርታ፡ይልቅ፡ጥያቄ

  • @smtube3485
    @smtube3485 Před 6 měsíci +3

    ምርጥ. ድራማ. ያገሬ. ሰው. አትሸወድ. ድማ ነው

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 7 měsíci +7

    የሰዉዬዉ ትግስት ደሰ አይልም እንዳንቺ አይነት ሴቶች ብዙ አሉ ግን በጣም ብልግና ነዉ ቢያንስ አብረሽ ያሳለፈሽዉን ነገረ ወደ ዋላ ዞር ብለሽ ብትመለከቺ መልካም ነበር በራሱ ያመጣዉ በሽታ አይደለም አደጋ ነዉ አይዞሽ አንቺም አንድ ቀን እንደሱ ትሆኚ ይሆናል እሩቅ አይደለም የዘራሽዉን ታጭዲያለሽ ልቦና ይሰጥሽ ፈጣሪ አይደረግም ግን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před 7 měsíci +2

    የስለሂወት አቅራቢዎች እናንተ ተባረኩ
    አጥፍ ጥበብ ይብዛላችሁ🌷👏👏

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 7 měsíci +7

    የኔ አባት ሲያሳዝን

    • @user-hl7vo2lt9mBement
      @user-hl7vo2lt9mBement Před 7 měsíci +1

      ድራማ እኩነዉ

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj Před 6 měsíci

      ድራማ ቢሆንም እውነተኛም አለ ይህ ታሪክ በእውነት አለ ​@@user-hl7vo2lt9mBement

  • @user-fp8gi3mt6f
    @user-fp8gi3mt6f Před 6 měsíci +1

    ብትክክል

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 7 měsíci +1

    ሰው የዘራውን ያጭዳል አንችም እሱ የተቀመጠበት ዊልቸር ላይ ቁጭ አልሽ መልካም መስራት ለራስ ነው ክፉም መስራት እንደዛው ሁሉም ለራሳችን ነው ማስተዋል ይስጠም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 7 měsíci +7

    የስራሽን ይስጥሽ በሶስት ወር ስታሳፍሪ

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před 7 měsíci +1

    አናንተ ጨምላቆች ድራመችሁን ስሩ ነገር ግን
    የሚፈራውንና ፃድቅ የሆነውን የአለም ሁሉ የዮኒፈርስ የፈጣሪን ስም አይ አምላኬ እያለችሁ
    በዚህ በቆሸሸ አፋችሁ ባትጠሩ ጥሩ ነው ይሻላችኃል ክብር ለእግዚያብሔር ክብር
    ለፈጣሪ ሁሉንም ይመለከታል የፈጣሪን ሰም
    በከንቱ ለሚጠራ ማስተዋል የስጣችሁ

  • @aseco-g2h
    @aseco-g2h Před 6 měsíci +3

    ምርጥ ድራማ

  • @debubfiker
    @debubfiker Před 7 měsíci +3

    ዋዋዋ ዴቭ ቀጥልበት

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 Před 7 měsíci +1

    በጣም አስተማር ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል ትላንት የሚትዎጅው ሙሉአካል የነበረው ባልሽ ዛሬ በአደጋ አካሉ ስለጎደሌ ውሽማ ቤትድረስ አምጥቶ ማስተዋዎቅ ጫፍየወጣ አይን ያወጣ ብልግናና በባህላችንም ያልተለመደ ነው

  • @AyalnehTegegne
    @AyalnehTegegne Před 6 měsíci +2

    በጣም ያማል

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh Před 3 měsíci

    ከደዚህ አይነት አስነዋሪ ታሪክ ይብቀን ምርጥና አስተማሪ ነዉ😢

  • @hani9864
    @hani9864 Před 7 měsíci +2

    ሠይጣን እንጂ አምላክ መጥፎ ፍርድ አይፊርድም
    ምን አደረግሁህ አይባልም
    ብዙ የምናደርገው የምንበድለው የማያቛርጥ ክፉ ስራዎች ስናከናውን እንውላለን እናድራለን

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho Před 7 měsíci +1

    ሰው የዘራውን ያጭዳል
    ባል ማለት በመጀመሪያ የቤቱ ራስ ነው አይደለም አካል ጉዳተኛ ጉንዳን ያክል ቢሆን ባል ነው

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d Před 4 měsíci

    የምር ምርጥ ድራማ የባልዬዉ መቀመመጫ ለሷ ሆነእና እርፍ አድናቂህነኝከም ወድ ጀግና😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @FgTg-xg9ox
    @FgTg-xg9ox Před 5 měsíci +1

    Nothing is possible in this world but ❤❤❤❤❤❤

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Před 7 měsíci +2

    እውነትም ሰው የዘራውን ያጭዳል አይቀርም ሁሉም የእጁ ያገኛል

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 7 měsíci +1

    እንዲህ የሚታደርጉት ሴቶች እና ወንዶች ፈጣር ይርገማችሁ ወንዱስ ብቶን ባላትዳር ሴት እንዴት ታመግጣለ ለይጣቅማት ነገር😢😢 ደግሞ አምላኬ ምንባዲዬ ነው ስትል አታፍርም የእጅሽን አገኛሽ

  • @user-qf9ho2qp8o
    @user-qf9ho2qp8o Před 4 měsíci +1

    ወይጉድ ቀናችን እንደዚህሀሆነ

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር መስራት ሲጀምር አስደንቆ ኑ 42:59

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 7 měsíci +2

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፍል።

  • @love-lh9zu
    @love-lh9zu Před 7 měsíci +1

    ምን ዓይነት ጋጠወጥ ነች የትዳር አጋሯን የልጇን አባት ትንሽ እንኳን ክብር የሌላት ያ ደግሞ ፍቅረኛ ተብዬው ለፍቅር እንዳልቀረባት ያስታውቅበት ነበር በስተመጨረሻ ግን የእጇን አገኘች ምን ግዜም ቢሆን በሰራነው ልክ ነው የሚከፈለን እናም ጥሩ መስራት እንዳለብንና ትዳር ክቡር መሆኑን ያስተማረ ፊልም ነው።

  • @tatianakanaan78
    @tatianakanaan78 Před 7 měsíci +5

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 5 měsíci +1

    ፍቅር ተነማንነቱነው ባሌን የምወደው

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe Před 7 měsíci +1

    መገንሴት።ወላሂ እናንተን በአገኘሁትአጋጣሚ እበቀላቺሀለሁ።ብዙአጋጣሚወቺአሉኝ😢😢😢

    • @user-yb9nw3nq2y
      @user-yb9nw3nq2y Před 7 měsíci +1

      ሁሉም ሴት አንድ ነው ያለህ ማነው በቀል ጥሩ አይዴለም ወንድሜ እኛንም ያበገኑን ወንዶች አሉ ሁሉንም ግን አንወቅስም

  • @user-rf3mk4zi6g
    @user-rf3mk4zi6g Před 5 měsíci

    ነገን ማሰብ ፍቅር በደሰታ ጊዜ ብቻ በፈተና በማጣት በመታመ ም የማይለወጥ ፈተናን የሚጋ ፈጥ ነው

  • @fatimamohey7423
    @fatimamohey7423 Před 7 měsíci +2

    አሚንንን

  • @user-zx6zc7ic9z
    @user-zx6zc7ic9z Před 7 měsíci +2

    ይህ ልጅ ማለቴ ዉሽማዉ ተብዬየሚተዉነዉ ባለፈዉ ማረሚያ ቤት የወጣዉ ነዉ ድምፁ ይመስላል

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 Před 7 měsíci +1

    😭😭😭 egziabher ymarhi

  • @user-bb9sc1du8m
    @user-bb9sc1du8m Před 6 měsíci

    ሰው ሆይ ስለ ሕይወት ትርጉም ካልገባችሑ ፍቅር አትጀምሩ ።መጀመሪያ ስለ ሕይወት ትርጉም ይግባችሑ ።ሒይወት ሚጀምረው ከራስ ነው።

  • @mererafana5905
    @mererafana5905 Před 6 měsíci

    በጣም ጥሩ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 7 měsíci +1

    መጨረሻው ደሥ ይላል ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k Před měsícem

    አሁን እግዚአብሔርን ሁሉም ምን በድዬ ነው ሲሉት አይገባኝም ነበር ዛሬ ገባኝ በድለው ሲቀጡ 😅😅😅😅

  • @sifansifan4497
    @sifansifan4497 Před 7 měsíci +2

    የረቢ 😢😢በጥም የሰዝንለ😢😢ከበድ ንወ

  • @senayyeman4367
    @senayyeman4367 Před 7 měsíci +1

    አሪፍ ስራ ብጣም

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    አምላኬ አላለችም ሰው የዘራውን ያጭዳል ለማንኛውም ይህ ድራማ ነው ግን በግሃዱ አለም ከዚህ በላይ ጭካኔ አለ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን

  • @makiyamohammed6531
    @makiyamohammed6531 Před 6 měsíci

    በጣም ያናዳል ወንድ ተብየውም አቅመ ደካማውን መርጠህ በማጥቃትህ በአምላክ እገዛ የእጅህን ታገኛለህ ።

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 4 měsíci

    እንካን ድራማ ሆነ እጅግ በጣም ያናድዳል ይች ዘልዛላ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 6 měsíci +1

    አምላኬ የሚለውን ቃል አውጭው ዘጊ የስራሺ ነው

  • @user-zs4zh1vl1x
    @user-zs4zh1vl1x Před 6 měsíci

    መጨረሻው ላይምን በድየነው አምላኬ ሆይ አላለችም ቀላል በደልሺ😢😢😢

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 6 měsíci

    ድራማ ነው እውነተኛ ታሪክ ነው ግራ ገባኝ መቼም በዚህ ልክ የሰው ልጅ እንዲህ ጨካኝ ሆኗል ለማለት ከበደኝ ነገ ይሄንንም ጥላ ላለመሄዷ ምን ዋስትና አለው እሷስ የሚፈልገውን ካገኝ ትቷት ላለመሄዱ ማረጋገጫ ሰቷቷል አይ ግዜ ገና ብዙ እናያለን

    • @user_ds43wrf
      @user_ds43wrf Před 6 měsíci

      ይህ የቆየ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ
      አሁን ደግሞ ተዋንያዎቹ ያን እዉነተኛ ታርኩን ተመርኩዘዉ ነዉ የሚሰሩልን

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před 6 měsíci

    ሴቱ እንዴት ጨካኝ ሆነ ነገ የሚደርስብንን መች አወቅን እግዚኦ ።

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 Před 6 měsíci

    ሴት ሌላ ከቀመሰች አትመለስም ወንድ ሌላ ሴት ከቀመሰ ዞሮ ዞሮ ወደቤቱ ይመለሳል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 7 měsíci

    አልሀምዱሊላ ውይም ተመስገን ይባላል ፈጣሪን ማማረር አይገባም

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Před 7 měsíci +2

    አይ የኛ ነገር😢😢😢

  • @ZebibaNegash
    @ZebibaNegash Před 2 měsíci

    ጉንችሬ ሰላም

  • @user-yw2wk7oz9u
    @user-yw2wk7oz9u Před 7 měsíci

    እውነተኛ. ፍቅር ምን ነገር አይገድበውም. ጤነኛም ይሁን ምንም ይሁን ባል ባል ነው

  • @user-hq9lx3cn3n
    @user-hq9lx3cn3n Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚልድራማ በጎበዝ አክተሮች የቀረበ

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 6 měsíci

    እኔ የምትገርሙኝ የእውነት ያዘናችሁት ነገር ነው እነዚህ የውሸት ታሪክ እየፈጠሩ ዩቲዩብ ለመስራት ነው ባይሆን ግን ድራማ ቢጤ ከሆነ ቢያንስ ይሻላል

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před 6 měsíci

    ማንም የዘራዉን ያጭዳል በሰፈሩት መሰፈር አለ።

  • @user-rd1hi3vv7e
    @user-rd1hi3vv7e Před 6 měsíci

    አምላኬ ሆይ ምን በድየህ ነው አላላችም 😒😒😒😒

  • @gfgfddyfd-xk1kj
    @gfgfddyfd-xk1kj Před 6 měsíci

    ኣምላክ ሆይ ምስ ውፃዓት ኩን😢😢😢

  • @user-be8gn4xo9t
    @user-be8gn4xo9t Před 5 měsíci

    በጣም ያሳዝናል 😭

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Před 7 měsíci +1

    Ayiiii fayyaadh alhamdulila yaa rabbii galani kee imae inumu

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 6 měsíci

    ባይዘዌ ድራማ ቢሆንም ይህሊስተምር አይችልም ያስጠላል ጭካኔን አረመኔነትን የሚስተምር ነው።

  • @takeleturuneh4170
    @takeleturuneh4170 Před 7 měsíci

    በጣም ፡ የሚያዛዠን ፡ መከራ ፡ ነው ፡ ሰወች ፡ እንዴት ፡ ሚስታቸውን ፡ ይመኑ ?ሐሳብ ፡ ሰጡበት?

  • @ssuu6665
    @ssuu6665 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢ስያሳዝን በኣላህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci

    ሰትገርም ባለጌ ሚሰት በገንዘብ መሰሎኝ የምትዝናናዉ

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 6 měsíci

    አንቺ መርገም የማይረባ ጎረምሤ ብለሽ የልጅሸሸን አባት እንደዚህ ማድረግ የለብሽም
    አይዞህ እግዛብሄር አለ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አትፉራም አንድ ስው ካልፈለገ መለያየት ለስዋም ለባልዋም ነፃ በሂይወትዋ በጊዜዋ እያባከነች ነው

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s Před 6 měsíci

    ጨምላቃ ሲያስጠሉ ነገ ምን እንደሚያጋጥመን አናውቅም 😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci

    እዉነትም የሰዉ ልጅ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 6 měsíci

    ቆይ ይሄ ድራማ ነው ምድነው አልገባኝም 😮😮

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 Před 6 měsíci

    የዚቺ እግዘብሔርን የማትፈራ ከንቱ ሴት ምን አለበት መስቀሉን ብታወልቀው። ቆሻሻ ሴቶች ሴት አሰዳቢዎች ጓደኛሞቹ ሴቶች ።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci

    አንቺም ተቀመጥሸበት ዊልቸሩን

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n Před 6 měsíci

    እኔ ግን የሚገርመኝ ሰው ሁሉ የአንገት መስቀልን ለምን ቀልድ የደርገዋል???? ድራማ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ቢሆንም የአንድ ለምድር የከበደ ትልቅ እምነትን የሚገልጽ ምልክትን አነገቦ እኩይ ገፀባህሪን መወከል ለእምነቱ ተከታዬች ስድብ አይሆንም? አያስቆጣም? ልብ ግዙ እስኪ እባካችሁ ????

  • @AyyuntuuDiqisaa
    @AyyuntuuDiqisaa Před 20 dny

    😢😢😢😢wayii sawu

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Před 5 měsíci

    በሠፈሩት ቁና መሠፈሩ አይቀርም

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul Před 7 měsíci

    ሴቶች ትዳር ብለን አንድ ስንሆን እና ቃል ስገባ በችግሩ ግዜ እንርቃለን ሳይሆን ምንም ቢደርስበት አብረነው ነን ብለን ነው ቃል ቃል ነው

  • @user-sn4kn8ux5r
    @user-sn4kn8ux5r Před 5 měsíci

    ትንሽ ሰው እኮነው ሰውን የሚዋርደው የመልኳ ክፋት

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 Před 7 měsíci

    የሚያስቀው ነገር ፈጣሪዬ ሆይ ምን በድዬ ነው😂😂😂😂 እንዲህ ነን ሰዎች ስንባል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 7 měsíci +1

    የዘራሽውን ነው ያጨድሽው

  • @user-xv3ud5py7f
    @user-xv3ud5py7f Před 6 měsíci

    የዘራችዉን በማጨዷ ደስ ብሎኛል የሰዉዬዉ መጨረሻ ግን አልገባኝም እንዴልሞተ ተስፋ ከደርጋለሁ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 7 měsíci

    ጌታ መሐሪነውና ይማርሕ ሠው ከንቱነው 💔💔💔

  • @achallubedassahommahbsee7839

    Dubrtiin dhiraa rakatee hin gantii!!adhaa, obboleeti hilmmoo qabnaafi mallee silaa dhisani bahudhaa, lachutu maalgomaalgodhu

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 Před 6 měsíci

    እውነት ነው ግን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před 6 měsíci

    ምነዉ ሁለቱንም ቢገድላቸዉ ጥሩ ነበር