ቶንሲል እና የጉሮሮ ህመም (ምልክቶች ፣ መንስኤዎች እና መፍትሄዎች) - Tonsil and Throat Pain

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2021
  • ይህ ቪድዮ ቶንሲልን እና የጉሮሮን ህመም ምልክቶች ፣ መንሰኤዎችን እና መፍትሄዎችን ያሳያል።
    ጠቃሚ ነገር እንዳገኛችሁበት ተስፋ እናደርጋለን!!
    በተጨማሪም Join us on:
    CZcams: bit.ly/3inH8Jf​
    Facebook: / zaftipsfanpage​
    Instagram: / ​
    TikTok: bit.ly/38VMIiU​
    Telegram: bit.ly/3qwFuHR

Komentáře • 146

  • @hanalishan9640
    @hanalishan9640 Před 2 lety +1

    Enamesegnalen betam absoma ene betam new beguroro besheta yemsekayew

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      ትክክለኛውን ቪድዮ ነው ያገኘሽው:: ብዙ ጥቅም ታገኝበታለሽ ብለን ተስፋ እናረጋለን::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @bucheqa-1069
    @bucheqa-1069 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን!

  • @HelloTubeHT
    @HelloTubeHT Před 2 lety +1

    Thanks a lot!!

  • @fhe2370
    @fhe2370 Před rokem +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ ምክርት ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      አሜን F 🙏🏼
      ብዙ ሰው እንዲጠቀምበት SHARE እናድርግ

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 Před 2 lety +1

    ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው ጥቅም አግችበታለሁ።

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      🙏🏼 Tsehay!
      ሌሎችም በእንደዚህ አይነት ቪድዮዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ

  • @dfhcdxhxghvdduh1367
    @dfhcdxhxghvdduh1367 Před 2 lety +2

    እናመሠግንአለን መልካም ጊዜ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      🙏🏼 ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE በማረግ እንተባበራቸው

  • @user-ri3oy2re8i
    @user-ri3oy2re8i Před 7 měsíci +1

    አመሠግናለው ዶክተር

    • @zaftips
      @zaftips  Před 7 měsíci

      ሰላም
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። እነዚህን ቪድዮዎች የምሰራው እናንተን ለማገዝ ነው። ቪድዮው ስለጠቀመሽ ደስ ብሎኛል።
      🙏🏼

  • @jibrilkbdhawi3818
    @jibrilkbdhawi3818 Před rokem +1

    Thankful

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      🙏🏼 SHARE 🙏🏼

  • @FasilMekonen-jl4fq
    @FasilMekonen-jl4fq Před rokem +1

    Doctor thank. You

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      🙏🏼 Fasil
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም:: ቪድዮው ስለጠቀመህ ደስ ብሎኛል::

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Před rokem +3

    በጣም ታምሜ ቶሲል መርፌ ተወግቸ ነው ሁለት ቀን በስማአም ራሴይ ይክብደኝ ነበር ምግብ ሳልበላ ዶክተር ተባርክ እናመሰግናለን ብርድብርድ ይለኝ ነበር ትኩሳትም ሀይለኛ ነበርብኝ 😢

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      አሜን መሰረት 🙏🏼
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም እነዚህንመረጃዎች እናንተን ለማገዝ ነው የማዘጋጀው:: ስለተጠቀምሽበት ደስ ብሎኛል::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @sikosilo9734
    @sikosilo9734 Před 2 lety +1

    eni guroeoyen ena afnchayen new yemiyameghie ebakeh docter mefthiw mndenew betam yasnetseghal guroroyenm yameghal

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      Selam Siko Silo,
      ene bemuyaye doctor aydelehum. Yemimekrew neger gin betechale skim tolo bilo yehikimina balemuya gar hedo tegebiwn mirmera madregun new.
      Enezih videowoch betechale meten be amarigna asfelagi yehonu merejawochin lenante lemasawek yemiseru nachew. Bezih mereja lay temerkuzachuh tolo yehikimina erdata enditagegnu yiredachuhal.
      Egzer yimarih/yimarish 🙏🏼

  • @genetderese7325
    @genetderese7325 Před 4 měsíci

    Thank u Dok

    • @zaftips
      @zaftips  Před 4 měsíci

      I am not Doc. But thanks for the positive comment 🙏🏼

  • @bio639
    @bio639 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      🙏🏼
      CZcamsen ena Tiktoken ለሌሎችም ሰዎች አስተላልፉ ብዙ መጠቀም የሚችሉ ሰዎች አሉ እየደረሳቸው ስላልሆነ ነው

    • @user-ki1wc4du4j
      @user-ki1wc4du4j Před 7 měsíci

      ዶክተር እኔ ጎሮዬ ያመኛል እብጠትየለብኝም ሁጋትነውያለው

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety +1

    Thanks

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      You’re welcome 🙏🏼

  • @rahelrahel4014
    @rahelrahel4014 Před 2 lety

    Guroroye wst qoshasha eyeteteraqme betam aschegronyal ebakh mn aynaynet medanit new meyaxedalen

    • @zaftips
      @zaftips  Před 4 měsíci

      ስላም
      እኔ የምመክርሽ የህክምና ባለሙያ ጋር ከተቻለም ሰፔሻሊስት ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርጊ ነው።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ❤

    • @zaftips
      @zaftips  Před 3 měsíci

      🙏🏼 Selam 🙏🏼

  • @habtamdessie8484
    @habtamdessie8484 Před rokem +1

    plesi eni betam yamignali melase.laye tenaneshi yehone nechachi letibetabe wetobign mewate yekilekilegna

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      በዚህ ደረጃ ህመም ላይ ከሆንክ በተቻለ አቅም ህክምና ባለሙያ ጋር እንድትሄድ እመክራለው
      እግዜር ይማርህሽ/ሽ 🙏🏼

  • @user-gw5id7jg8m
    @user-gw5id7jg8m Před 27 dny +2

    ዶክተር እኔ ማለት ነዉ በላይ በኩል አያመኝም ምላሴን እታች ጉሮሮ አጠገብ ነው ያባበጡ ነገሮች አሉ ነጭ ነገር ከጀመረኝ አንድ አመት ሞላኝ 3ጊዜ ሀኪም ቤት ሄድኩ ክኒን የሚጠጣ መዳኒት ይሰጡኛል ግን መፍትሄ የለም በጆሮየ ሆሉ ነው የሚመጣ ህመሙ የላይኛውንም ጉሮሮየን ያመኛል ግን ያበጠ/ቁሰል የለውም😢በፈጠረህ አትለፈኝ❤ ከማዳም ጋር አልቻልኩትም😢

    • @zaftips
      @zaftips  Před 25 dny

      በሙያዬ ዶክተር አየደለሁም።
      ምክንያቱ ብዙ ሊሆን ይችላል። የዚህን ቪድዮ መልክት እንደ መነአለሻ በመጠቀም ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @user-gw5id7jg8m
      @user-gw5id7jg8m Před 25 dny +1

      @@zaftips እሺ አመሰግናለሁ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 25 dny

      🙏🏼

  • @arsemasemu875
    @arsemasemu875 Před rokem +1

    Doctor ene takemewe alakeme gen gororoyene betam yamegale beteleye kezekaze seat betam yamegale rase metate berede berede malet gen aletakemekume esekahune

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም 🙏🏼
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም:: እንዳልሽው ግን ምንም ራስ ምታት ምናምን ከሌለብሽ ቶንሲልም ሊሆን ይችላል ወይም ጉሮሮሽ ቀዝቃዛ ነገር ላይችል ይችላል:: የምመክርሽ ግን የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ አርጊ
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @abebeasnake8198
    @abebeasnake8198 Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb5ys6ht1x
    @user-yb5ys6ht1x Před 6 měsíci +1

    ጥሩ ነዉ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      🙏🏼 ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE በማረግ እንተባበራቸው

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 2 lety +1

      @@zaftips በትክክል በዚ በለሊት መፍትሄ ስለሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለው

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @zedhassen1949
    @zedhassen1949 Před rokem +1

    Selam ene gonfan meslogni neber samnt yhunegnal kamemegni ena akta alewu mn laderg

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ አድርጊ
      እግዜ ይማርሽ 🙏🏼

  • @Tesfa223
    @Tesfa223 Před 8 měsíci +1

    Tnx doctor

    • @zaftips
      @zaftips  Před 8 měsíci

      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም ስለተጠቀመሽበት ግን ደስ ብሎኛል።
      ካመመሽ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @Tesfa223
      @Tesfa223 Před 8 měsíci +1

      Awo amoynge nebere

    • @Tesfa223
      @Tesfa223 Před 8 měsíci

      Yikirta kalaschegerkut ye kakucha medanit simun negerleyn

  • @user-yy1qf1is4w
    @user-yy1qf1is4w Před rokem +1

    Ene betam beye samtua malet yichilal yemyamegn ena andandochi bemesasamim yimetal yilalu ena doctor min tilegnalehi

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም እናንተን ለማገዝ እንደዚህ አይነትጠቃሚ መረጃዎችን በፍላጎት ነው የማቀርብላችሁ::
      የፃፍሽው ነገር አልገባኝም ??

  • @user-ec6kr8tg2q
    @user-ec6kr8tg2q Před 5 měsíci +1

    በረካሁን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤በጣም አመሰግናለሁ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 5 měsíci

      🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @chghfugu555
    @chghfugu555 Před rokem +3

    እናመሰግናል።።።🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      🙏🏼
      SHARE ሌሎችም እንዲጠቀሙበት

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 Před rokem +9

    ጉሮሮዬ በጎን በኩል ቆስሏል ወላሂ አፌም በጣም ይሸታል በተለይ ከምኝታዬ ስነሳ አኡዙቢላህ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem +2

      በዚህ ደረጃ ላይ ያለ ህመምንማ ቶሎ ብሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለው
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @user-hl7vo2lt9mBement
      @user-hl7vo2lt9mBement Před 11 měsíci +1

      እኔ ምግብ ስበላ ያስለኛል ትን ይለኛል እቅልፍ የለኝም

    • @user-rb2es4ob5o
      @user-rb2es4ob5o Před 10 měsíci

      እኔም እዳንቺ ነኝ ያቃጥለኛል ደሞ

    • @naaaemaalln1191
      @naaaemaalln1191 Před 8 měsíci

      በረቢ እኔም ነኝ ደሞ ነጭ ነገር እየተፈነቀለ ይወጣል በጣም እሚያስጠላ ሽታ አለው በአላህ ምን ይሻለኛል

    • @meryemoumer5121
      @meryemoumer5121 Před 7 měsíci

      ኧረ የኔውድ እናም እዳች ነው እስቲ መዳኒቱን ንገሪኚ ታክመሽ ከሆነ

  • @cornerinfo7527
    @cornerinfo7527 Před 2 lety +1

    በጣም ትክክል ነው:: የጉሮሮ ህመም ሁሉ ቶንሲል ይመስለኝ ነበር::

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      🙏🏼

    • @zam5991
      @zam5991 Před rokem

      @@zaftips እናመሰግናል

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Před rokem +1

    ቶንሲልበጠምየማመኚከገሮየከፉጫየከሊቤከሞላሴኒበዉጢያቡጣሊኢድጢኢባጩያለበትዪታወቀኛሊካገጨዉሲጢሲሰማኚጢርሴኒያመኛሊበጨዉሲጉመጢመጢጨዉሲነከዉጢኪርቡሎመተፈሲያቂተኛሊቲከሻየኒየመኛሊወድዉጪዪጉረበርባሊተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼
      በዚህ ደረጃ ህመም ላይ ከሆንሽ የጅህክምና እርዳታ ብታገኚ እመክራለው

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire Před 2 měsíci +2

    ኡኡፍፍ የ ጎሮር ሕማም 😢😢😢

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 měsíci

      አይዞን 🙏🏼
      መፍትሄዎቹን ለመተግበር ሞክሪ ለውጥ ታይበታለሽ።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @mykng.ethiopiageliss8808

    እር ዶክተር እኔ ቶንሲል አለብኝ ነገርግን ያስቸገርኝ ነገር ከንፍሬ ይቆስላል መሳቅ እስከሚቅተኝ ድርስ ምላሴ ሁሉ የቆለ ይመስለኛል እንዴ አበሻ ምንም አይነት በርበሬ የገባበት ምግብ አልበላም ከግዜ ቡሀላ የመጣ ነው ልክ ትንሽ ለብለብ ካድርገኝ እስከማዞር ድርስ ያድርሰኛል ልቤ ሁሉ ቅጥልልልልልል ነው እምለው ጎንፋን ከያዘኝ ድገሞ ቢንስ ሁለት ወር ከባፍ ሳል አለብኝ😢😢😢

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም mykng
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም :: እነዚህን መረጃዎች የማዘጋጀው እናንተን ለማገዝ ነው::
      በዚህ ደረጃ ህመም ላይ ከሆንክ ግን በይተቻለህ አቅም የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደህ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርግ ነው::
      እግዜር ይማርህ 🙏🏼

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před 2 lety

    ሠላም ዶክተር። አረኔ ልምትነው ለ ሊትሊት ነውሚነሳ በጣሞ ይበላኛል አክታም አለው ምን ይሆን

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      ሰላም የኔ እህት ያለሽበትን ሁኔታ አላውቅም ነገ ግን በተቻለሽ አቅም ቶሎ ብለሽ የህክምኒ እርዳታ ብታገኚ እመክራለው:: አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው ፅ::

    • @user-os1pi2dx7l
      @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +2

      ስደት ነኝ ዶክተር ቀን ቀን ምንም የለ የፈለጉትን እመገባለሁ ሌሊት ከተነሳብኝ ደረቅ አክታ ነው አክ ስል። ደስ ደስ ስለሚለኝ ጉሮሮየ እስኪደርቅ ያስብለኛ በጣም ይጨቀኛል እቅልፍ እስከማጣት
      እሚጠፋበትም ግዜ አለ እሚመጣበትም አለ
      እናዶክተር በ ቤት እሚዘጋጅ። ካለ ምክርሕን እፈልጋለሁ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      እዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠቀሱትን መፍትሄዎች ያለመሰልቸት ለመተግበር ሞክሪ በተለይ ሞቅ ባለ ትንሽ ጨው ባለው ውሃ ጉሮሮሽን ለምጉመጥመጥ ሞክሪ::

    • @user-os1pi2dx7l
      @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +1

      ስለመለስክልኝ። አመሰግናለሁ እምክራለሁ በመፅሐፍ ቅዱስ ነው እስካሁን የቆሁት

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před rokem +1

    ዶክተር አላልጅግ አለብኝ የጉረሮ ምን ላድርግ መፍትሔ ካለህ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም:: የምመክርሽ ነገር ቢኖር ግን የአለርጂ ምርመራ አድርገሽ ትክክለኛው አለርጂሽ ምን እንደሆነ ማወቅ እና ለሱ እንደ መፍትሄ የሚሰጡትን ነገሮች እንድትተገብሪ ነው::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 Před rokem +1

    ዶክተር እኔ ጉሮሮዬ መሐል ላይ ያብጣል ሽታ ሲሸተኝ ስውጥ ያመኛል አንቲባዮቲክ ስወስድ ይሻለኛል ዶክተር ጋር መሄድ አልችልም ከሀገር ውጪ ነኝ ባለፈው ከውስጥ ማበጡን ሳላውቅ መድሐኒት ስውጥ አንቆኝ ሞቼ ነበር እግዚአብሔር ነው ያዳነኝ 😓😓😓ምን ላድርግ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም:: የምመክርሽ ነገር ቢኖር ግን ሁሉ የሚኖረው አንቺስትኖሪ ስለሆነ እንደምንም ብለሽህክምና ማድረግ እና ለሱ እንደ መፍትሄ የሚሰጡትን ነገሮች እንድትተገብሪ ነው::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @user-qc1hr5ie9u
    @user-qc1hr5ie9u Před 9 měsíci +1

    ዶክተር በአላህ መልስልኝ ልጠይቅህ ካየኸው እንዳታልፈኝ እኔ ከጀመረኝ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው በፊት በሁት በሶስ ቀን ነበር አሁን ግን በየ ጊዜው በሚባል ጀረጃ በጣም ያስነጥሰኛል በጣም አፍጫየን እንደየ አንዱነን አንድየ አንዱን እፍንን ያደረገኝና ለመተንፈስ እቸገራለሁ አሁን ላይ ያስለኛልም ጭምር ማስነጠሱን ከተወኝ በኋላ በጉሮሮየ እና በአፍንጫየ የሆና የዳቦ ፍርፋሪ የሚመሰል ነገር የወጣል ቀረቅም አርጥብም አይደል በጣም የሚደብር ሽታ አለው የሱው ኬዝ ከሆነ አይኔንም በጣም ያሳክከኛል ልክ ወተት ተፈልቶ ሲበርድ ከላይ ሲነሳ ስልባቦት እንደሚባለው ስነካው ወደጥቁሯ ብሌን የመሸብለል ባህሪ አለው እንደምትመልስሐፈልኝ ተስፋ አለኝ ምንም ቪዲዮህ የቀየ ቢሆንም እኔ ዛሬ ስላየሁት ነው በጣም አሳስቦኛል አሁን ላይ ምን ይዞብኝ ይመጣ ይሆን ብየ ያለሁት ስደት ላይ ነው

    • @zaftips
      @zaftips  Před 9 měsíci +1

      ሰላም
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። እነዚህን መረጃዎች የምሰራው እናንተን ለማገዝ ያክል ነው::
      እዚህ ላይ ከጠቀስሻቸው ነገሮች ላይ በመነሳት ላንቺ የምመክርሽ ተያያዥ የሆኑ ችግሮች ሊሆኑም ላይሆኑም ይችላሉ። ስለዚህ በተቻለሽ አቅም የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርጊ ነው።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @msultan4802
    @msultan4802 Před rokem +1

    ዶክተር እባክህን አይተህ ዝም እዳትለኝ መልስልኝ እኔ ጉሮሮየን በጣም ያመኛል እንቅ ያደርገኛል ምግብ ስወስድ ህመም አይሰማኝም ጉሮሮየውስጥ ትንንሺ እባጮች አሉ በእጀ ስነካቸው አያሙኝም አይደማም ትንሺ ምላስ መሰልነገር ወቶብኛል እባክህን ተባበረኝ ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም ? Sultan
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። እንደዚህ አይነት በዝርዝር መረጃዎችን የማቀርብላችሁ ቢያንስ በራሳችሁ ያላችሁበትን ሁኔታ እንድታውቁ እና በተጨማሪም እቤት ውስጥ በተቻላችሁ የመጀመሪያ እንክብካቤ እና ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በማሰብ ነው። ያለህበትን(ያለሽበትን) ሁኔታ እረዳለው ነገር ሁሉ ነገር የሚኖረው እኛ በህይወት ስንቆይ ስለሆነ ቅድሚያ ለሚሰጠው ነገር ቅድሚያ ብንሰጥ ጥሩ ነው። እንደምንም ተብሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ እንድታደርጉ እመክራለው።
      እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያሉትን ቀላል መፍትሄዎችም ለመተግበር መሞከር።
      እግዜር ይማርህ(ሽ)

    • @msultan4802
      @msultan4802 Před rokem +1

      @@zaftips አመሰግናለሁ

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před 10 měsíci +1

    ሠላም ባንተ ላይ ይሁን እባክህን እርዳኝ መልስልኝ አመት ሙሉ ተሠቃየሁ ከላሴ በላይ ያለው ላይቃየ ያመኛል ይበላኛል ያስነጥሠኛል ምላሴም ነጭ ይሆናል አብዘሀኛውን ቀዝቃዛ ነገር ስጠቀም ይብስብኛል ምን ልጠቀምበት እባክህ እርዳኝ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 10 měsíci +1

      ሰላም ሰአዳ
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። በዚህ ደረጃ ህመም ላይ ከሆንሽ የምመክርሽ ነገር ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ እንድትታዪ ነው።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 Před 10 měsíci

      @@zaftips አመሠግናለሁ እሽ ሀኪም ሂጀ ነበር እና በጣም ትልቅ መዳኒት እና ባፍጫ የሚነፉ ስተውኝ ነበር ግን ዋጋ የለውም MEgAmox የሚባለውን መዳኒት ሠጡኝ ግን ምንም አይነት ለውጥ የለም

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድሜ አረ የኔ በሽታ ግራ ገባኝ ምንም አይነት ህማም አይሰማኝም ግን ላወራ ስል ያንቀኛል የልቤ ሃሳብ መግለጥ አልችልም እያሳረፉኩኝ ነዉ የምያወራዉ እዴት ብዬ ላስረዳህ በቃ ጉሮራየ የቃራረጣል ሜላ በለኝ የተፎጡሮ ችግር ነዉ እንጃ እስት ሜላ በለኝ እንዳታልፈኝ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም N,
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም:: በዚህደረጃ ችግር ላይ ከሆንሽ ግን በተቻለሽ አቅም የህክምና ባለሙያ ጋር ብትሄጂ እመክራለው:: ከአንገት በላይ Doctor ጋር በተለይ መሄድ ከቻልሽ በተሻለ መልኩ ይረዱሻል::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @astertube2650
    @astertube2650 Před 2 lety +1

    Batem amsgnlw ya cogara imamina ya gororo imami tasakayichwl mata matagnati alichilim alargic honobign gorore yasakikagnal hule akim beti yihedalw kininina bashitaye taganagnito ayakim esti awuni damo ante yalikahun mafte limokir

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety +1

      ትክክለኛውን ቪድዮ ነው ያገኘሽው::
      በትእግስት መፍትሄዎቹን ለመተግበር ሞክሪ
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @astertube2650
      @astertube2650 Před 2 lety +1

      Ameen amsgnlw

    • @mitikugebrekidantadele2338
      @mitikugebrekidantadele2338 Před rokem

      Guroroyen betam yamengal lemewat yaschegrengal min ladirg

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před rokem +2

    እኔተሰቃየው 3አመቴ ስውጥ ምንም ህመም የለውም ግን ጎንና ጎኑው አብጥዋል ጆሮዬን ይበላኛል ህመም አለው በጣም ልቤንም ያፍነኛል ምድነው ይሄ

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem +1

      ሰላም
      በዚህ ደረጃህመም ላይ ከሆኑ በተቻሎት አቅም የህክምና እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ እንዲያመቻቹ እመክሮታለው:: ሁሉ ነገር የሚኖረውእኛ ስንኖር ስለሆነ::
      እግዜር ይማርህ/ሽ 🙏🏼

    • @msultan4802
      @msultan4802 Před rokem

      እኔም እንደዚሁያመኛል አሁን እንደትነሺ ወይም እንደትነህ ለወጥ ካለ ቢተባበሩኝ

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 Před 13 dny

      እኔም ልክ እንዳች ነኝ የፈለገ ያህል ቢቆስል ስመገብ ምንም አይሰማኝምቀይ ነጠብጣብ በምላሴ እና በጉሮሮዬ ጥጋጥግ ለይ ይታዩኛል ጓንት ለብሸ ለማስወገድ ስሞክር በጣም የጠበቁ ናቸው በራሳቸው ጊዜ ይጠፋሉ ይመለሳሉ አሁን ደግሞ ጆሮዬን እያመመኝ ነው አራት ጊዜ ሀኪም አማከርኩ ይሄ ነው የሚባል ነገር የለም አንቲባዮቲክ መድሀኒት ነው ሰጥተው የሚሸኙኝ እባክህን ምን ትመክረኛለክ ወንድሜ አይኖቼም ተበረዙ በጣም አሳስቦኛል😢😢😢

  • @nardosadane2990
    @nardosadane2990 Před 2 měsíci +1

    ጉሮሮዬን ሳያመኝ በፊት ምላሴ መወዋጫዬ ጋር ነጭ ቡግር መሳይ ነገር ወጣ ከዛ በአንድ ጎን በግራ በኩል ጉሮሮዬ ታመመ ታከምኩ ምንም መፍትሄ የለም ከአሞክሳ ውጭ ቀጥሎ ደግሞ በዚው በግራ በኩል አንገቴ ላይ ትንሽ እብጠት ታየ ቀጠለና በዛው በግራ በኩል ከአንገቴ በላይ እራሴ ትንሽ ጠንከር ያለው ቦታ ላይ ቁስለት ታየ ዝም ብሎ የውስጥ ቁስለት አይነት ብቻ ግራ ግብት ያለ አይነት ነው 😢

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 měsíci

      ሰላም
      በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። አሁን የጠቀስሻቸውን የተለያዩ ችግሮች በተለያዩ መንገዶች ነው ህክምና የሚሰጣቸው። ስለዚህ ቶሎ ወደ ሀኪም ጋር በመሄድ ተገቢውን ምርመራ አድርጊ።
      በተጨማሪም አንገቴ ስር ወጣብኝ ላልሽው ነገር በመጀመሪያ Orthopedist(የአጥንት ዶክተር) ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ።
      እግዜር ይማር ሽ 🙏🏼

    • @nardosadane2990
      @nardosadane2990 Před 2 měsíci +1

      አመሰግናለሁ zare ታየሁ ሲቢሲ እና አልትራሳውንድ ኖርማል ነው አሉኝ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 měsíci +1

      ቢያንስ ቶሎ ሄደሽ መታየቱ ከሚመጣብሽ የባሰ ነገር ያተርፍሻል
      👏

    • @nuhamin7759
      @nuhamin7759 Před měsícem

      ​@@nardosadane2990እናቱ የት ነው የታየሺው

  • @umurehiktube278
    @umurehiktube278 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር እኔ ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት ቶንሲል አለኝ እና ጠጣር ነገር ይወጣኛል ሀኪም ቤት ሙሉ ምርመራ አደርጋለሁ ምንም የለሺም ይሉኛል እኔ ግን አገቴን ድረሥ ያመኛል

    • @zaftips
      @zaftips  Před 11 měsíci

      ሰላም የኔ እህት
      እኔ በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። አንድ የምነግርሽ ነገር ቢኖር የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ዶክተር ማግኘት ከቻልሽ እዛ ሄደሽ እንድትታይው ነው። ካልሆነ ግን ጠጣር ነገር ይወጣኛል ያልሽውን ይዘሽ ሄደሽ ከዚህ በፊት ላዩሽ ዶክተሮች አሳያቸው።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Před 2 měsíci

      እኔም እዳችው ነኝ ሳኡድ ነው ያለሁት መድሀኒት ካገኘሽ ንገሪኝ ከጉሮሮየ ነጭ የሚደብር ሽታ ያለው ጠጣር የተድቦለቦለ ምግብ የመሠለ ይወጣኛል

    • @umurehiktube278
      @umurehiktube278 Před 2 měsíci +1

      @@fathemafathema1236 የኔ እህት መዳኒት አላገኘሁም በኦብራሴወን ነው የሚጠፋው አለኝ ዶክተሩ አላህ ይርዳን

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Před 2 měsíci

      @@umurehiktube278 የአላህእሡይርዳን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 2 lety +2

    አዎ ትክክል እረ እኔም እንደዚህ ካበጠ ቆየ ምን ላድርግ ዶክተር እስኪ መፍትሄ ካላችሁ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety +1

      ሰላም Neyma,
      መጀመሪያ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደ መፍትሄ የቀረቡትን ነገሮች በትእግስት ለመተግበር ሞክሪ:: በጣም ከባሰብሽ ግን ቶሎ ብለሽ የህክምና ባለሙያ ጋር እንድትሄጂ እመክራለው::
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @neymayousef4841
      @neymayousef4841 Před 2 lety +1

      @@zaftips ሰላም ዛፍ ቲፕስ እሽ ሀኪም እሄዳለሁ በጣም አመሰግናለሁ 👍🌹🌹

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před 13 dny +1

    ቶንሲሎቼን ባስወጣቸውስ ምን የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረዋል በጣም ተጨናነቅሁ መፍቴ ያጣሁለት ህመም ነው?

    • @zaftips
      @zaftips  Před 8 hodinami

      ከህክምና ባለሙያ ጋር ተነጋግረሽ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን እመክራለሁ
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 Před 5 hodinami

      @@zaftips እሽ አሚን አመሰግናለሁ

  • @Sara-pk8ho
    @Sara-pk8ho Před 11 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @zaftips
      @zaftips  Před 11 měsíci

      Sara
      Ayzon
      Egzer yimarish 🙏🏼

  • @user-yi5mj7mp2x
    @user-yi5mj7mp2x Před 7 měsíci +1

    እኔ እብጠቱ አለ ግን ስበለ ስጠጣ ያመኝም አንገቴን ጉሮሮዬን በጣም ያመኛል

    • @zaftips
      @zaftips  Před 7 měsíci

      ምልክቶቹን በጠቅላላ ማየት አይጠበቅባችሁም። ከተጠቀሱት ውስጥ ካለባችሁ ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዳችሁ ለመታየት ሞክሩ።
      እግዜር ይማርህ/ሽ 🙏🏼

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv Před 2 lety +1

    እኔም አሞኛን ቶሲል ቀዝቃዛ ፈሳሽ ጠጥቸ ነበር አሞኛን

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety +1

      ትክክለኛውን ቪድዮ ነው ያገኘሽው:: መፍትሄዎቹን ለመተግበር ሞክሪ ቶሎ ትድኛለሽ
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

    • @Tube-ob7lv
      @Tube-ob7lv Před 2 lety +1

      @@zaftips አሜን አመሰግናለሁ

  • @user-qv3lk8mo6f
    @user-qv3lk8mo6f Před 4 měsíci +1

    የጨጓራ አሲድ አለብኝ ነጭ ሽንኩርት መጠቀም እችላለሁ ለጉሮሮዬ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 4 měsíci

      በጠቅላላው ይህን ብሉ ይህንን አትብሎ መፈረጁ ከባድ ነው። ስተመገቡት ምቾት የማይሰጣችሁን የምግብ አየነት በመተው ነው እያንዳዳችን ጨጓራችንን ማከም እና መንከባከብ ያለብን

    • @user-qv3lk8mo6f
      @user-qv3lk8mo6f Před 4 měsíci +1

      @@zaftips በትክክል ግን ከባድ ነው ምን አንደሚበላ ግራ ያጋባል

    • @zaftips
      @zaftips  Před 4 měsíci

      እንደየሰው ይለያያል

  • @kidnaptube9536
    @kidnaptube9536 Před rokem +2

    ሰለም የእኔ ችግር ቶንሲል በጣም ያስቸግረኝ ነበር ከዛም ሰርጀሪ ተሰርቸዉ ነበር ጉሮሮዬን እየደረቀ ይሁን አላውቅም ጉሮሮዬን የስምጠኛል

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      ሰላም
      በዚህ ደረጃ ህመም ካለ: በተቻለ መጠን ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ሳይረፍድ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለው::
      እግዜር ይማርሽ(ህ) 🙏🏼

  • @user-xs6dq1nb1o
    @user-xs6dq1nb1o Před 2 lety +1

    በመጥፎ ሽታ ይነሳል እንደ ዶክተር

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety

      ሰላም ሱሱ,
      በትየትኛውም መንገድ ለቫይረስ ተጋላጭ ከሆንን በሽታው ሊይዘን ይችላል::

    • @user-xs6dq1nb1o
      @user-xs6dq1nb1o Před 2 lety +1

      @@zaftips እሽ ዶክተር ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁኝ እኔ ስራየ አስታማሚ ስለሆንኩኝ የፓራላይዝድ ሰወች ፓንፐርስ በምንቀይር ግዜ ሽታ አለዉ እሱ ለበሽታ የሚያጋልጥ ከሆነ ብየነዉ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 2 lety +1

      በተቻለሽ አቅም ማስክ እምን ጏንት አለመርሳት እና ቶሎ ቶሎ በተለይ እጅሽን መታጠብ(ከተቻለም disinfect ማድረግ)

  • @Ansha-sn3ef
    @Ansha-sn3ef Před 2 lety +1

  • @mariamkabidi1731
    @mariamkabidi1731 Před rokem +1

    ሲሊኪህኒባገኘዉድሲዪለኚነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      Facebook or Instagram „ZafTips“ bilesh feligi ena tegegnignalesh

  • @serkhussn750
    @serkhussn750 Před 11 měsíci +1

    አረእና 8ቀንሆነኝ እፍፍ

    • @zaftips
      @zaftips  Před 11 měsíci

      በትግስት እዚህ ውስጥ የተጠቀሱትን መፍትሄዎች ለመተግበር ሞክሪ። በጣም ከቆየብሽ ግን የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ተገቢውን ምርመራ ለማድረግ ሞክሪ።
      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Před rokem +1

    ኣሰስያ አስም በኣግራችን በሽታም ይንሰብኛል

    • @zaftips
      @zaftips  Před rokem

      እግዜር ይማርሽ 🙏🏼