Ethiopia | 🔥 የወንዶች የአባላዘር በሽታዎች እና መፍትሄዎች 🔥 ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2024
  • Urethral Discharge Syndrome
    አንዱ የአባላዘር በሽታ ዓይነት (በግብረ-ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚመጣ በሽታ) ሲሆን ከብልት ውስጥ የሚወጣ ፈሳሽ አለው።
    ከሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር ተመሳሳይ የሆነ ምልክት ሊያሳይ ይችላል።
    ከደም ኢንፌክሽን ጀምሮ እስከ መሃንነት ሊያደርስ ይችላል።
    መንስዔዎች
    1. Neisseria gonorrhea (81%)፡ ጨብጥ
    2. Chlamydia trachomatis (36.8%)
    አብዛኛው በሽታ የሁለቱ ቅልቅል ነው።
    #የአባላዘርበሽታ #ምልክቶች #drabraham
    👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
    👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
    👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
  • Věda a technologie

Komentáře • 23

  • @premiumeth
    @premiumeth  Před 4 měsíci +2

    ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ።
    ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ።
    💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth

  • @premiumeth
    @premiumeth  Před 4 měsíci +2

    ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ግሩፕ
    t.me/premiumethio

  • @user-dt3vc6jt2j
    @user-dt3vc6jt2j Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለነ ዶ/ር መገኛካለህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 4 měsíci +2

      ለበለጠ መረጃ: የቴሌግራም ግሩፕ
      t.me/premiumethio

  • @etlife7328
    @etlife7328 Před 3 měsíci +1

    Docter btm gils yehone mabrariya nw gn ye medihanitochun dosage ena bid nw tid po im yemilewn bitgelis arf nbr esun behulum videoch bitaderg yibelt gils yihon nbr pls kechalk

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 3 měsíci +1

      Ceftriaxone 250mg IM stat plus Azithromycin 1gm po stat

  • @samiasafa5607
    @samiasafa5607 Před 7 dny +1

    Ka wondi bileti mih woxawu fasashi belituni miyase qoseli kahonh mafetewu mideno

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 7 hodinami

      በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @sabotuuasii6434
    @sabotuuasii6434 Před měsícem +1

    በናትህድክተሪበግልቁጥሪህንላክልኝ ቴሌግራምአለሁበትግንበግልፈልጊነበረ

  • @user-mm4wf5gz6y
    @user-mm4wf5gz6y Před 2 měsíci +2

    ኤኔ ከጀመረኝ 3ቀኔ ነው በብልቴ መግል ይፈሳል ደግሞ ያቃጥለኛል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 2 měsíci +1

      ወደ አቅራቢያ ሆስፒታል ይሂዱ።

  • @user-ii5jo8jp3l
    @user-ii5jo8jp3l Před dnem +1

    ከላይ ያሳክከኛል ምን ይሻለኛል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 7 hodinami

      በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @Ethio531
    @Ethio531 Před měsícem +1

    ዶክቶር ሙሉ የደም ምርመረ ነ የሽንት ምርማረ የመሀፀን ውስጥ የለው ችግር ይተይ ይችለል ወይ. ስቀጥል ከዝ በፍት ሆዴን ረጅ ተነስቼ ነበረ የመሀፀን የሰየል ወይ በፈጠር መልስልኝ??

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 7 hodinami +1

      የማህፀን ምርመራ በራጅ ወይም በሽንት ምርመራ ሊታወቅ አይችልም። Speculum examination እና በአልትራሳውንድ እና በደም ምርመራ በሽታው ሊለይ እና ሊታወቅ ይችላል። ስለዚህ በሃኪም ከቻሉ በማህፀን እና ፅንስ ሃኪም ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @user-tr3rt9nc1l
    @user-tr3rt9nc1l Před 26 dny +1

    ሰላም ዶክተር በሴቶ ላይ በግንኙነት ጊዜ ሽታ ይፈጥራል እና በወንዱ ላይ ከላብ ዉጭ የለም እዴት ይሆን

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 7 hodinami

      የአባላዘር በሽታ በሁለቱም ላይ ሊተላለፍ ይችላል።
      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @aliatnafu2928
    @aliatnafu2928 Před 2 měsíci +1

    ወንድሜን ወደ ውጭ ልወስደው ፈልጌ ጤንነትህ እንዴት ነው ስለው የአባላዘር በሽታ አለብኝ አለኝ።መድሀኒቱን ወስዶ ነበርና አልጠፍለትም።ይህ በሽታ ከጉዞው ያግደው ይሆን?

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 2 měsíci +1

      የ B2 U.S visa የቂጥኝ (Syphils), ጨብጥ (Gonorrhea), የሳንባ ነቀርሳ (TB), የስጋ ደዌ (Leprosy) እና አ.ተ.ት (Cholera) የ B2 U.S visa ወይም የመታከሚያ visa ላያገኙ ይችላሉ።
      HIV ን አይጨምርም።

  • @misikeraweke7927
    @misikeraweke7927 Před měsícem +1

    Adirash yet nw

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio