Ethiopia: ቁጥር-73 የሄፓታይትስ ቢ ኢንፌክሽን(Hepatitis B Virus Infection) ክፍል-2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Komentáře • 65

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 Před 2 měsíci

    ግልፅና የማያመነታ መረጃ ነው አላህ ባለህበት ይባርክክ ጤና ያርግክ❤

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 Před 2 měsíci

    የበሽታው የሲ አይነተት አለብሽ ተብዬ ዛሬ ግራ ገብቶኛል ስሰማም ለመጀመሪያ ግዜ ነው በዱኣቹ አትርሱኝ😢

  • @GetanehGebre
    @GetanehGebre Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 Před 3 lety +3

    ሰላም Doctor ፣
    እዚህ እንደጆተኒ ያለምንም ክፍያ ቃል በማይተነፈስበት ሃገር ላይ ጊዜህን እና ጉልበትህን በነፃ ሰውተህ ለምትሰጠን በጣም ጠቃሚ እና ሙያዊ ምክር፣ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ!!!
    በእድሜ በጤና ይጠብቅህ!!!

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety

      Amen Amen, Egziabhier yistilign

    • @user-vv4jk7fw7t
      @user-vv4jk7fw7t Před 4 měsíci

      hepatitis a and b c ሊዪንቱ አስራዳኝ doctor

  • @almazbelayneh523
    @almazbelayneh523 Před rokem +3

    ዶክተር ስለአስተምሮዎ እጅግ አድርጌ እያመሰገንኩ ስልክዎን ወይም አድራሻውን ባውቅ ደስ ይለኛል እባክዎን ። በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥዎት ዘመንዎ ይባረክ ።

  • @user-eq5ll5tb1d
    @user-eq5ll5tb1d Před 3 lety +1

    እንዴት ስነበትክ ዶክተር ለምታደርጋችው ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ክብርን ያድልልን

  • @YibeltalShibabaw
    @YibeltalShibabaw Před měsícem

    በባህላዊ መንገድ ነው ሊጠፍ እሚችለው

  • @Mohammed-wj9xx
    @Mohammed-wj9xx Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዳክተር

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርዬ አንተጋ መቶ እሚታከም የታደለ ነው ቅን ዶክተርነህ መልካም ነህ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @taferegebremichal
    @taferegebremichal Před měsícem

    ዶ/ር አድራሻ ማግኘት ይቻላል አመሰግናለሁ።

  • @user-fk4mr4bu4j
    @user-fk4mr4bu4j Před 3 měsíci +1

    እኔ ከ13አመት በላይ ሖኖኛል አለብሽ ከተባልኩኘ አአ መጥቼ ምርመራ ተደርገ 2 ቀን ውጤቱ መጣ ውጤቱ ነገቲብ ብሎ መለሠልኘ በራሡ ሠአት ይጠፍል አለኘ የምመገበው ምግብ ነገርኘ ምንም ሕመሞ ተሠመቶኘ አያቅም

    • @user-fk4mr4bu4j
      @user-fk4mr4bu4j Před 3 měsíci

      ዶክተር ምን ትመክርኛለሕ

    • @SeidOumer-ig9ck
      @SeidOumer-ig9ck Před 27 dny

      ምንድን ናቸው ምግቦቹ እህቴ ንገሪኝ

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +2

    Doctor betam betam enamesegnalen begenizeb aytemenim egziabihare yistiline🙏 💯

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety

      Thank you for your kind words.

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 3 lety +1

    ሰላም ዶክተር እንደምን ሰነበትህ
    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety

      Amen, thank you so much

  • @fitsummoges9575
    @fitsummoges9575 Před 3 lety

    ሰላም ዶክተር
    እግዚአብሔር እኔውቀትህን ይባርክልህ
    ቀጠሮ አልኝ ከውጤት ብሃላ የተቀረውን አዋይሃለሁ::
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! እድሜና ጤኛውን ያድልህ!

  • @user-fc8ip5ct2x
    @user-fc8ip5ct2x Před 6 měsíci

    አመሠግናለሁ

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Před 3 lety

    Egzeabehre edeme ena tena yestehe

  • @user-if9jm5gh7c
    @user-if9jm5gh7c Před 7 měsíci

    ሰላም ዶክተር እንኳን አደረሰዎት ከዚህ ቀደም አድራሻ ጠይቄ ነበር ምምንም መልስ የለም ካላሰቸገርኩ ስልክ ቢሰጡኝ ወይም ያሉበትን hospital ወይም ክሊኒክ ቢገልፁልኝ እባክዎን ይቸቸገሩልን።። እግዚአብሔር የድሜ ዘመንዎን ይባርክ ።

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před měsícem

    እንዴት ነው የሕክምና ተማሪዎች እና የጤና ባለሙያዎች ክትባት ሳይደረጉ እንዲሰሩ ይደረጋል?

  • @marefirew2151
    @marefirew2151 Před rokem +2

    ሰላም ዶ/ር መድሐኒቱ ከተጀመረ ቫይረሱ ለምን አይጠፋም ?

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ

  • @user-hn5hl8ks6g
    @user-hn5hl8ks6g Před rokem

    Silk qutirihn doctor

  • @user-iv3ih7wx8q
    @user-iv3ih7wx8q Před rokem +1

    ኸረ እኔ እንዳለብኝ ካወቅኩ አስር አመትና ከዚያም በላይ ነው ግን እስካሁን መድሀኒት አላገኜሁም

  • @zinashkesete266
    @zinashkesete266 Před 2 lety

    Ene alebesh belona akimhu ahun yalhut

  • @AEEYike
    @AEEYike Před 10 měsíci

    Selam docter bemn lagh tyake nebereg

  • @hayath8795
    @hayath8795 Před 2 lety

    👍

  • @amaamm2844
    @amaamm2844 Před rokem

    ከእቅርታ ገር ቁጥርክን ተበብርን

  • @user-bl1es3hz5q
    @user-bl1es3hz5q Před 7 měsíci

    ምርመራውን ለማግኝት
    ስልክህን ቁጥርህን ተባበረኝ በፈጣሪ

  • @bezawitshimels4554
    @bezawitshimels4554 Před 10 měsíci

    yet new yemagegeh

  • @MarekegnAkalu
    @MarekegnAkalu Před 10 měsíci

    ኤነ አለብኝ በምን መልኩ ማስወገድ እችላለዉ ዶክተሪ

  • @amuamuti5356
    @amuamuti5356 Před 11 měsíci

    ዶክተር እባክህን ስልክህን የት ላግኘው ወድሜ ያመኛል የኔም ቢ ነው 😭😭

  • @user-fu5kb1mj4y
    @user-fu5kb1mj4y Před 3 lety

    Dr በቴሌግራም የላኩልህን እየው

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Před rokem

    እኔ አለብኝ ግን ባለቤቴ ጋር ስንመረመር እሱ የለበትም ልጀም ነፃነው እኔግን አሞኝም አውቅ በሄድኩ ቁጥር ግንአለብሽ ነው የሚሉኝ ልማጥፊያ ምንድነው ምክናየቱ

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 Před rokem

    እርጉዝ ከሆነች እንዴት ወደልጇ እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል???

  • @user-do1ml9gq6f
    @user-do1ml9gq6f Před 7 měsíci

    እባክህ ስልክህን ላክልኝ

  • @user-wz1mi9jz8e
    @user-wz1mi9jz8e Před rokem

    Selam docter hepatates endalebgn yawekut bekrb new enam altrasound tayche neber gn doctere medhanit mejemer ayasfelgshim aleg varesu gubetsh lay mnm gudat aladeresem gubetsh turu huneta lay new yalew alegn enam beye sdst weru checap ynorshal varesu mlkt kalasaye medhanit mejemer ayasfelgm alegn ena berasu yemetfat edl alew ende

  • @meronermias8344
    @meronermias8344 Před rokem

    Lelela mirmera heje milikit yitayal gin inactive new ke3 wor buhala endegena alugn min malet new

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      Please attach the result here, if you can. Tx

  • @user-zx4jw7pj4d
    @user-zx4jw7pj4d Před 8 měsíci

    ዶክተር ሄፕታይተስ ቢ ይድናል አይድንም

  • @yosefbekele7145
    @yosefbekele7145 Před rokem

    Docter ክትባቱን የት አገኛለው

  • @zinashkesete266
    @zinashkesete266 Před 2 lety

    Yetenahu endehone alaw ekum ahun yalehut dubai negn

  • @gjnhvbjh4459
    @gjnhvbjh4459 Před rokem

    ክትባቱንየትማግኘትይቻላል

  • @beyenechdemamu3307
    @beyenechdemamu3307 Před rokem

    D/r ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ?

  • @zerihunalemu59
    @zerihunalemu59 Před 2 lety

    እባክህ አድራሻሀን አሳውቀኝ

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም የምኖረው

  • @aklilubrhanemehari1010

    Wegenoche tnkake adrgu yebeshtaw teteki negn ayadrs new vomit bcha honku

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      እግዚአብሔር ምህረት ይላክልዎት

  • @almu6803
    @almu6803 Před 3 lety +1

    ሰላም ዶክተር እንደ ምን አለህ መቼ መቼ ላይቭ እንደምትገባ ጠፍተህ ከመጣህ በዋላ ማወቅ አልቻልኩም አመሰግናለው

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +1

      Next Saturday, God willing.

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +2

      ባብዛኛው ቅዳሜ ቅዳሜ ነው ሰአቱ ቢለያይም። እንዳመችነቱ ከሰኞ እስከ አርብ ተጨማሪ ሊኖር ይችላል

    • @almu6803
      @almu6803 Před 3 lety +1

      ሰላም ዶክተር እንደ ምን ዋልክ እሺ አመሰግናለው መልካም ምሽት

  • @aberhamtesema7243
    @aberhamtesema7243 Před rokem

    አለብኝ ህክምና የት አገኛለዉ

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem +2

      የሁልሸት ክሊኒክ(ሜክሲኮ ልደታ ቤተክርስትያን አካባቢ ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ) ዶ/ር መንግስቱ ይበሉና ይሂዱ። እግዚአብሔር ይማርዎ።

  • @user-bl1es3hz5q
    @user-bl1es3hz5q Před 7 měsíci

    ምርመራውን ለማግኝት
    ስልክህን ቁጥርህን ተባበረኝ በፈጣሪ