የቆሰለ ፍቅር ክፍል 80 | Yeqosele Fikir episode 80
Vložit
- čas přidán 5. 09. 2023
- የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - Zábava
ቆይ ለምድነዉ የኒ ኮመት ላይክ የሌለዉ ለይኩኝ😢😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤
የኔውድ የኔ ፍቅር አደረኩሽ 😅😅😅
❤❤❤❤ ይሄው ውዴ ደስ ይበልሽ😅
አለንልሺ ደሙ ለለይክ
ጡንስት እየ ተጋሩዋይ ላይክ ሃብን ቃሕ እልን ዩ🤗
ብሰላም ተገላገሊ💚💙
ብሰላም የጋላግልኪ መዓረይ
ብሰላም ተጋላገሊይ ማዓረይ♥️♥️😊
ሳብስክራይብ ግበሩለይ እሕዋተይ
ሊዮን ና ሂላልን የምትወድ ፍቅር ነገር ናቸው❤
እኔ አልወዳቸውም ጀቭዴትን እና ሚስቱን ነው የምወዳቸው❤
እኔም እወዳቸዎለሁ ጄብዴትን ናጨያቆብን የጀብዴት እናትን እወዳቸዎለሁ
ሊወን ሰላይ ነው
Liyon salay hone inji inem das bilony neber 😢😢
እስታቭሮስን የወሰድክ ጌታ ሆይ ቴፊክንም ውሰድልን🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂
ቱ የተመታ ኮሜንት 😅😅
😂😂😂😂😂
አሜን😂😂😳
😂😂😂😂
አዚዜን ግን ማነው እንደኔ የሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትንሽየምታስጠላኝ ሳሞኞትአታውቅም አትጥራጠርም
ስጠብቅ ነው የዋልኩት ኡፍፍ ጋይስ ላይክ እያረጋቹ ደሞ❤
Ayzosh😄😄😄
😅😊
አንችን ነው ላይክ ወይንስ ቃናወችን ክክክክ ቀጭን ትዛዝ ነው ብየ ነው
ይህ ትክክለኛው የኢትዬጽያ ታሪክ ነው በተለይ በአሁን ስአት
Ahun ema yehlun Africa hagerat tarik honual
የዛሬ ይለያል ብየ ኣስባለው😊
ምክንያቱ ኣዝዜ ጀብዴት ከሃዲ እንዳልሆነ ስለ ምታውቅ🥰
ከተፊክ አይነት ሰው ይጠብቃቹ🙏
ኣሜንንን😢
አሚን
Amen
ዉይ በፈጣሪ አሜን
አሜን ፫
ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለተዋህዶ😢😢😢ፍፍትት ለንፅሀን
ኣዝዜ ሙሉ ሴት እምትወዱ❤✊
እንካን ለአድስ አመት በሰላም አደረሳቹ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን መልካም አድስ አመት/2016 ሰላም ለሃገራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ማነዉ እዴኔ ሊወንን የሚወደዉ 👍
Ahun xalany salay hone 😢
ፍቅር ማለት ህይወትን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስነው ሊወን ለሂላል ሲል ነው ይህንን ነገር የተቀበለው ለአባቱ
Liyon salay hone minyadergal inezin lijoch adaga lay yixilal kahadi kahadinow 😢😢
አዚዜ ሰሀሊን ስላገኝችው ድስ ብሎኛል ❤እውነት ትናት በህልሜ ሳየው ነበር ያደርኩት😢
😂😂
የኔ ምስኪን እኔም አለቀስኩኝ እማዬ ሲል
ኢትዮጵያ ሰለምሽ ይብዘ🥰
ይህ ድራማ የአማራን ስቃይ ያመለክታል💔💔💔💔
አወ አንድ አይነት ነው የቱርክና ያአማራ
የትግሬ ስቃይ ነው ሚያስተምር❤❤❤❤
ከደተፊክ አይነት አስመሳይ ሰይጣን አላህ ይጠብቀን
አሚን
ኣሜን (3) 🙏
ቴፊክን ህፃኑ ልጅ ያጋልጠዋል ሲገል አይቶታል😮
ይችን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ኢትዮጰያ ሀገራችንን ሰላም ያድረጋት በሉ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ
አሚንንን
Amen
ሰዉ ግን እንዴት ሰዉ እየገደለ😭ሰዉን እንዲድን ይፈልጋል ኮኔሬል ቫስሊ 😒😒😒በጦርነት ከተሸነፉ ለንፁሃን ይጨፈጭፋሉ ልክ የኛ ሃገር እንደሚፈፀመዉ😒
በጣም ደሞ ፈጣሪ ይወደኛል ይላል መሱ ምክንያት ያ ሁሉ ሰው አልቆ
የቴፊክ መሞት ነው የናፈቀኝ😢😢😢
እሻአላ😂😂
የሂወት አሰከፊው ገፅ ማን ከማን ቀድሞ እንደሚሞት አለማወቅ ነው ከቀናት በፊት እስታብሮስ የሊወንን ሞት በተስፍ ሲጠብቅ ነበር ዛሬ እሱ ሞቶ አረፈው
😂😂😂
ህይወት እንዲህ ናት እኮ ትገለባበጣለች😂
😂😂😂ትክክል
አይሞትም
አልሞተም
አይ እናት የኔውድ እማየ ሲል ያሳዝናል ሀቢቢ😢😢😢
😭
ቴፊክ የሞተቀን በሬ ነዉ የማርደዉ የደስደሱን ይሄ አስመሳይ😢
ቃል ቃል ነው እዳረሺ ምክንያቱም በቅርቡ ይሙታል😂
እኔ ራሴ ነኝ ጆሮውን ቆንጥጨ የማመጣልሽ
በሬው ግን እንደት ነው
🐂🐂🐂🐂🐂
በተፍክ ተቃጠልኩ😮ምነው እስታቭሮስ የወሰደ ጌታ በወሰደክ 😮
ሰላም ናችሁ ዉዶች እኳን ለ2016. በሰላም አደረሳችሁ❤❤
የኔ አዚዜ❤ የኔ ጀብደት
አዚዜ ዛሬ በጣም አደነኳት እውነት ❤❤❤❤ቴፊክ ግን አዚዜን ይወዳታል😅😅😅😅😅አይይይይይይይ በጣም እራሥ ወዳድ ነው
Tefik lik inde zandro wandoch😂😂😂
ጄቭዴት እና አዚዜ ስወዳቸው❤
ይልድዝ ግን ምን አይነት ደነዝ ናት ይሄ ሁሉ የቱርክ ህዝብ ሞቶ እሷ ስለ መማገጥ ታወራለች😂😏😏😏ጀብዴት የኔ አንበሳ አዝዜ የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤❤እስታቭሮስ ነፍስ ይማር😂😂😂😂
ያብይ እህት
ይልዲዝ ሌላው ስለሀገር ተጨንቆ እሷ ከማል ማገጠብኝ ብላ ታለቅሳለች😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ይልዲዝ የማትረባ ናት ትንሽ እንኳ ስለ ሀገሯ ና ህዝቧአታስብም ራስ ወዳድ
😂😂😂😂😂😂
hulunim afqari ko nat dagmo
ጀብዴትና አዚዜ❤❤❤❤
ቴፊክ አብሽሽሽ የኔ ልጅ አላለም ደፋር ይሄ ዉጥቅር😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ውዶቼ እንዴት ናቹልኝ የሀገራችን ሰላም ያሰማን
እንኳን ኣደረሳቹ🎉
በስተመጨረሻ አዚዜ የኔ ጀውደት አላለችም😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
እንኳን አደረሰን
ሀሀሀሀ የሚጣፍጥ ምግብ ጥይት መሆኑ ነው! ቴፊክ እርኩሱ
እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉💐
መልካም አዲስ ዐመት 🌻🌻
እስታቪሮስ ጄብዴት ኣትከታተል ብየህ ነበር መልከም ጋሃንም
እሱማ አልሞቴም ይነሳል የሰጥያን ቁራጭ
እኔም ብየው ነበር አልሰማ አለጅ
@@user-gd1gu5gk8hአልሞተምዲ😭😭😭😭😭😭😭
መህመት የኔ ኣሰትወል የመህመት ይምትወድ👍🥺 😮
በጣም አርፍነው ሁለት ሰአት አድርጉት
ያአላህ ያረብ አገራችንን ሠላም ያድርግልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ሁሉ ይጠብቀን ዉዶችየ እወዳችኋለሁ ያጀመአ🥰🥰🥰💔💔💔
የኔ ሚስኪን ሰአሊ 😭😭😭💔💔
አይ ይልዲዝ መች ነው ነብስ የሚዘራብሽ ፈጣሪ አንደ እንኮን ተሳስተሽ ጥሩ ብትሰሪ ምናለ ነፍራቃ
የኔ ዉድ ትንሹ ኣሳዘነኝ😢😢
ቻርለስ 😷ሞትኻ ይሃብኻ ርኩስ😢
ብርጋዴር ቴፊክ ሰዉ በዚህ ልክ ያስመስላል😮
😢😢😢😢😢የወለጋው ይዝ አለኝ አሁን ያላንበት ስአት
መልካም ውርደት በሚስትህ ተዋረድክ
ተፍክ እጭ ጨከኒ ነወ 😢😢😢
አይ የልዲዝ የሞላላት እዝህ ማሀል ሰለምን እደምታለቅስ ተመልከቱ
😂😂😂😂😂😂😂
2016 የሀገራቺንንሠላምአድርግልን
አይይ ብረጋዴረ😂😂😂😂😂😂😂 ከዛባ
ሳው ሁሉ ጨከኝ አራማኔ ሆና ካመጋ እንኖር 😢😢😢😢😢
ጀቭደት my king❤
ቴፊክ እኮ አዚዜን መግደል አይፈልግም ይዋሻታልጂ
ልጀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብር ግዲር አሣከኚ😂
❤🤸♀️🤸♀️🤸♀️🤸♀️🤸♀️🙈🙈🙈🙈🙈🤗🤗🤜👊🤜😁😁😁😁😁😁😁
አላህ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን❤
ማይካድራ ወለጋ😢😢
😢😢
በራሷ ዓለም ምትኖር ይልዲዝ 🤣😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ይልዲዝ ጠግበሺ ታለቅሻለሽ 😂😂😂😂
😂😂😂😂ቴፊቅ. ህፃኑን አቡሽሽሽሽ😂😂😊
ሊገለው ነውኮ እሄ አረመኔ
ዉለሂ ክክክክክክ
ዉለሂ ክክክክክክ
@@Samera-zl2juጣፍጭ አለኚ አላለም😅😅
ሰይጣን እራሱ እደሱ ሊከፋ አይችልም
ይልድዥ አሳብ የለሽ ጭራሽ ማገጠብኝ 😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይይይ ኤልድዝ😂😂😂 😂😂
አደ ቶፊቅ ደደብ ሠው አደዚህ ያለነው አገራችንን ዋጋ እያስከፈላት ያለው
እውነት ነው ፈጣሪ በቅርብ ሞቱን
ብረጋዴረ ብረግድ ያረግህ
ሊወንን ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
.እስታፍሮስ ሙቶ አረፈዉ
አባይ እና ቲፈክ አንድ ነቸው😅
👍🏿👍🏿👍🏿😃😃
😅😅😅😅
ያ ጎጋ ተሰናበተ😂😂🎉
Yene azize jbdit❤❤
እንደኔ ቫስሊን የሚጠላ ማንነዉ🙅🙅🙅🙅
ሰላም ለሀገራችን
ልቀቁታ😢
ወይ ኩናት😭😭
የዝህ ድራማ መጨረሻዉ የማያምር እንዳይሆን እፈራለን ከዝህ በፊት የተላለፉ የፍቅር ነገር የተቀማ ህይወት የፋዚሊት ልጆች ያላለቀ ፍቅር የጨረሻቸው ደስ አይልም😢
አዎ የዚህም መጨረሻዉ አያምርም ጀብዴት አዚዜ ይሞታሉ😢😢😢😢
ሁሉም ቱርክ ድራማ መጨረሻው አያምርምኮ😂😢
አዚዜ እና ጄብዴት ይሞታሉ ግን ለሀገራቸው ብለው ነው ቱርክም በነሱ ምክንያት ነጻ ትወጣለች
ምርጥነው መጨረሻው አዚዜና ጀቭደት ቢሞቱም አገራቸው ነጣ ትወጣለች ❤
ቱርክ ነፅ ትወጣለች ይህ በቂ ነው
😂😂 አሳብ የሌለው ሠው ይልዲዝ በዚህ መሀል ማገጠብች ትላለችዴ ዱዝ 😂😂😂
😅😅😅😅😅😅እኮ😅😅😅😅
በጣም እጅ
ይልዲዝ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
አቤት ቲቨክ አዚዜን ሢዎሻት አዚዜ መቋቋም አልቻለችም ነበር አዚዜ ሥለጀብዴት ሥላወቀች ደሥ ብሎኛል እናቱም አሊከማልም ሂላልም ባወቁ
Ufff😢😢😢😢yasaznal
በሰዉ ቤት አሞኛን 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
አፊየሺን አለሀ ይማልስልሺ❤
ፈጣሪ ይማርሽውዴ አይዞሽ
አሜን
አሜን
አይኢልድዝ ሠዉ እየሞተ እሷ ስለፍቅር😅
Jebdet meas eu kab wetehader griki kwexi🙏🙏🙏
ወይ ጭካኔኔኔኔ
ልክ የገረችን ሁኔተነዉ
ዛሬ ቃና የለም።
Tefiki😢😢
ዩልዲዝ ክክክክክ
ልቀቁትጂ😢😢😢
እሄ ፊልም እየበቃኝ አይደለም ሁለት ሁለት ይለቀቅልኝ
ያኩብ የኔ ባል ስማኝማ 😂😂 ለራት እኛቤት ጋብዛቸው ጀብደትና አዚዜን ብርጋደሩ እየረበሻቸው ነው ያው ተነፍፍቀው ስለከረሙ 😂😂😂😮
😂😂😂😂
😂😂😂
ይማጠል ጠቢቅዉ
😂😂😂😂
ያመቱ ምርጥ ኮመንት😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊዮን ይህ ከአዲ በጀርባ እየወጋችው ነው እነ አሊ ከማልን
በጣም ያሳዝናል 😢
😢እፍፍጨጎራየን ላጣው ፊልም የሚባለው ነገር ፊልም መሆንን እያወኩ ዝም ብየ አለቅሳለሁ😰😰
ማርያምን ትናት እኔ አይኔ ሁላ አባብጦ ነበር ኡፍፍፍ
❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤