Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 90 | Yeqosele Fikir episode 90

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 540

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 11 měsíci +130

    ሊቀ መላእክት ቁድስ. ሚካኤል. ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤🙏🙏😭

  • @milli12354
    @milli12354 Před 11 měsíci +22

    የእውነት ለመናገር ቴፊክ ጎበዝ ተዋናይ ነው

    • @queenking2409
      @queenking2409 Před 11 měsíci +1

      Min gobez jegna new enji ay tefik🤣😂

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b Před 11 měsíci +60

    ይሄ ድራማ በጉጉት ነዉ የማየዉ የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +1

      አሚን ያንቺ ኮመንት ትንሽ ይሻለል ❤❤😂😂😂ሌላው ሁሉ ላቅሶ በላቅሶ ነው 😣😣ይገርማል ሳው እዴት ላድራማ ብዬ ያላቅሳል 😂😂😂እናሱ ላብራቻው ይናፋራቃሉ ያኛው ማልቀስ ምን ያምሉት ነው አይይ ቁራአን ቢሆን ኖሮ 😔😔😔😔አራ ታው ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Před 11 měsíci

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn ❤❤❤

    • @Obsa-gx2xx
      @Obsa-gx2xx Před 11 měsíci

      91

  • @music.852
    @music.852 Před 11 měsíci +66

    ላይክ አርጉኘኝ ፈልጌው ነው💗😀😁 100

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 11 měsíci +145

    ማነው እደኔ በፍርቻ እሚያይ 😢😢

  • @wolloChafaTube
    @wolloChafaTube Před 11 měsíci +44

    ጀብዴት ለሀገር ለወገን የከፈለዉ መጰወት መቼም የማይረሳ😢

  • @ssxc9688
    @ssxc9688 Před 11 měsíci +37

    ወላሂ እናቴ ናፍቃኛለች 😢አላህ ከቤተሰቦቻችንጋ ያገናኜን ❤❤❤

    • @user-np5vt1ib4w
      @user-np5vt1ib4w Před 11 měsíci +1

      እኔም በጣም ከሚባል በላይ ከቃላት በላይ ናፍቃኛለች አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @seadaGetachew
      @seadaGetachew Před 11 měsíci +1

      _አብሸሩ ሁላችንም ነው አላህ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን_

    • @seadaGetachew
      @seadaGetachew Před 11 měsíci

      _በቀጥታ ቁጥር አትደወይም አትገመትም_

    • @user-pg8li4wv2i
      @user-pg8li4wv2i Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 11 měsíci +15

    ከዚህ ድራማ ሂላል ብቻናት ንፁህ ሰዉ 😊😊😊😊😊 የኔ ሞኛሞኝ

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před 11 měsíci +9

    ከምንም በፊት አገር ትቅደም ምክንያቱም አገር ስትኖር ነው ሁሉ ነገር የሚኖረው ሰላም ላገራችን ❤❤❤

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 11 měsíci +13

    እናት እና ልጅ ሢተቃቀፉ እኔ ብሆንብየ እምመኘውሥ እኔም አንድቀን ኢሻ አላህ እናቴን እቅፍ አረጋት አለው ከአላህ ጋር ኤሬሥዴት ኡፍፍፍፍፍ ናፍቆት ጭቀት ሀሣብ ኡፍፍፍ ኤረሥቱ እንዴኔ የሠለቸው አለ

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Před 11 měsíci

      አይዞሽ ያልፋል ድህነታቺን ነዉ ስደተኛ ያረገሽ አይ ሀበሻ 😭😭😭🥰🥰🥰

    • @zuzuyasufe
      @zuzuyasufe Před 11 měsíci

      @@MimoHmariam-vm7mw ፈረጆ ማን አሥተያየት ሠጭ አረገሽ

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim Před 11 měsíci +2

    ለመጀመሪየያ ግዜ ጀግና አየሁኘኝ አልሃምዱሊላ መቼም እውነተኛ ታሪክ ነው ለካ ኤርዶጋን የህንን ታሪክ ስለሚያውቅ ነው ሀገሩን የሚደው

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +26

    የዛሬው ደግሞ ከነሱ እኩል አሰለቀሰኚ 😢😢😢

  • @amlakehooy847
    @amlakehooy847 Před 11 měsíci +22

    የማጠኛዉ እና የመስቀሉ ነገር ተመችቶኛል በጣም ግሪኮች ምርጥ ክርስትያን ናቸዉ

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 11 měsíci +3

    የሊዬን እናት ሰወዳት የኔ መልካም ሴት❤ቴፍክ የሳቄ ምንጭ ሆኖዋል ሰሙኑ🤣😮

  • @semira7103
    @semira7103 Před 11 měsíci +15

    ብቻ ምእራፍ ሁለት ብላችሁ እዳታቋርጡት😢

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před 11 měsíci +24

    ኧረ ድራማ መሆኑን እኮ እረሳሁት ኬሪያ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😭😭😭😭

  • @meriedabayneh968
    @meriedabayneh968 Před 11 měsíci +38

    እውነትም የቆሰለ ፍቅር😢😢😢

  • @10birrrrr
    @10birrrrr Před 11 měsíci +56

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ😥❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 11 měsíci +10

    እናት ያዉ እናት ናት አሊ ከማል😢😢😢

  • @alifmidia
    @alifmidia Před 11 měsíci +12

    ይህ ፊልም እንዳሳዘነኝ ሊያልቅ ነዉ ኡፍፍፍፍፍ ጀብደት ግን ጀግና ነዉ😢

    • @user-uw6tc8be5o
      @user-uw6tc8be5o Před 11 měsíci

      እረገናነው ወይማለቅ

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Před 11 měsíci

      ገና ምእራፍ ሁለት አለ😂

    • @user-rg5kk7vc5r
      @user-rg5kk7vc5r Před 11 měsíci +1

      ገና ከዚህ በዃላ የነ አዚዜ ስቃይ ይጀምራል

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 11 měsíci +21

    የቆሠለ ፍቅር ልቤን አቆሠለዉ ኡፍፍፍፍ😢😢😢

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 11 měsíci +13

    ምርጥ ቀልድ ቀልዳችሁ አስቁኝ ሳቅ ናፍቆኛል😊😂

    • @meriedabayneh968
      @meriedabayneh968 Před 11 měsíci +1

      ጄብዴት ሞቶ ቀልድ ትላለህ?😢😢😢

    • @user-ku5ns9qe1k
      @user-ku5ns9qe1k Před 11 měsíci

      asksh tezgaj gn bzh ayhonm

    • @LadyOman-gj9bq
      @LadyOman-gj9bq Před 11 měsíci

      ​@@meriedabayneh968አይሞትም

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před 11 měsíci

      ​@@meriedabayneh968አይመትም

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Před 11 měsíci

      ጀብደት ይድናል ይሄ ካላስደሰተሽ ባትስቂ ይሻልሻል

  • @MonetTube
    @MonetTube Před 11 měsíci +4

    ያቆብ እና ህላልን ስዎዳቹህ ❤❤❤

  • @user-xn3ym7uh2s
    @user-xn3ym7uh2s Před 11 měsíci +6

    ኮመንት ኣትፃፉ ያላየን እንይበት

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    ወይኔ ሉሲ ልትመክትለት መሰሎኝ ነበር ለካ ለራሷ ልታመልጥ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 11 měsíci +4

    ልቦም የጠንጥሎም ዋ ልበይዶ አንጢልጢሎሞይ😂

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 11 měsíci +5

    ጀብደት ጀግናውው ለቃቀማቸው እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pk6rl4sp8c
    @user-pk6rl4sp8c Před 11 měsíci +14

    ውይ 😢😢😢😢😢 በጣምነው ያለቀስኩ ከረያ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 11 měsíci +4

    ዉይ ቶፊክ እድህ ከሚሆን ቢቀርበትስ ከመጨነቁ የተነሳ ተቀያየረኮ😂😂😂😂

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před 11 měsíci +3

    ጀብዴት ከም ትግረዋይ እዩ ጀግንነቱ ተጋሩ ኣለኹም ዶ 😮

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 10 měsíci

    ይሄ ድራማ የኢትዮጵያውያንን ታሪክ የሚያወራ ነው የሚመስለው። እኔ ማነኝ የሚል ከሁለት ከሶስት ብሄር የተወለደ ስንት ኢትዮጵያዊ አለ?😭

  • @Bb-nd1bl
    @Bb-nd1bl Před 11 měsíci +3

    ወይኔ ኮሜንተሮች ሁሉም ጀብዴት ጀብዴት ነው ያሚለው😂😂😂

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 Před 11 měsíci +1

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ ጀብደት ለሀገሩ ሞተ ባይሞት ጥሩ ነበር😢😢😢😢

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 11 měsíci +5

    ያኩብ በሩጫ ሞተ ዛሬ ሚስኪን😢😢

  • @mopfst2491
    @mopfst2491 Před 11 měsíci +6

    የመዳምቅመሞች እህትወድሞቸ ያሰባችሁንይሳካላችሁ ያልታሰበእርዝቅ ደስታንተመኘሁላችሁ የመዳምቅመምነኝ ከመዳምኩሽና

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci +1

    አፉ ጀብዴት የኔ ልበሙሉ የኔጀግነ❤😢😢

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid Před 11 měsíci +5

    😢😢😢 እዉነት መምሰሉ በፍጣሪ

  • @Maki-love75
    @Maki-love75 Před 11 měsíci +4

    አክተር አይሞትም ልበል እራሴን ለማፅናናት 😢

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Před 11 měsíci +10

    የማዳም ቅመሞች ጌታ ይጠብቃችሁ❤

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    ዉይ ጀብዴትዬ ጀግና አዚዜ ምርጥስዉ ሊወን ሂላል ከማል ቤሮኒካ ምስጊኖች ሲያሳዝኑ ሊያልቅ ነዉዴ ግን ጠፉ ሁሉም😢

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před 11 měsíci

    ነብሴን አስጨንቄነው የማየው ይሄንን ድራማ በተለኝ ጀግናው ጄብዴት ሳይ

  • @zuzuyoutube7305
    @zuzuyoutube7305 Před 11 měsíci +3

    አሊ ከማል በቃ ከሁን ቡሀላ አይሰራም😢የመጨረሻው ነው ተሰናበቱት

    • @vegetube3293
      @vegetube3293 Před 11 měsíci

      ጀብዴትስ ይሞታል??

    • @AaSs-gx6nj
      @AaSs-gx6nj Před 11 měsíci

      ​@@vegetube3293መጨረሻ ላይ

    • @user-ob4yo7ez6d
      @user-ob4yo7ez6d Před 11 měsíci

      ​@@vegetube3293አየሞታም ዉዴ❤

    • @LadyOman-gj9bq
      @LadyOman-gj9bq Před 11 měsíci

      ​@@vegetube3293አይሞትም

    • @zuzuyoutube7305
      @zuzuyoutube7305 Před 11 měsíci

      አይሞትም እሄ ገና ምእራፍ አንድ ነው ጀቭዴትና አዚዜ መጨረሻ ነው እሚሞቱት

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před 11 měsíci +5

    ወይኔ ጀብደት😢😢😢😢😢😢

    • @AaSs-gx6nj
      @AaSs-gx6nj Před 11 měsíci

      ዛሬ ኣይሞትም😮

  • @samerasamera2251
    @samerasamera2251 Před 11 měsíci +5

    አይ የዚፊልም መሸምባያልቅ ብየተመኘሁኝ🎉

  • @AaaBbbb-hk2ee
    @AaaBbbb-hk2ee Před 11 měsíci +6

    እውይ አሊከማል እውነት አሳዘነኝ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před 11 měsíci +6

    😢😢😢 በእመቤቴ ስም አልቅሼ እራሴን አመመኝ 😢 በእውነት የዛሬው በጣ ያስለቅሳል 😢

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 11 měsíci +3

    ኡፉ ጄብዴት የኔ ልበሙሉ😢😢😢😢😢🎉 የኔ ጄግና 😢😢😢

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před 11 měsíci +4

    አልሐምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ መስጅድ አየሁኝ ልበል

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Před 11 měsíci

      😅😅😂😂

    • @Tube-ob7lv
      @Tube-ob7lv Před 11 měsíci

      ከንቱ

    • @user-dt2ol7mz4u
      @user-dt2ol7mz4u Před 11 měsíci

      @@Tube-ob7lv ከይር ኢንሻ አላህ ምን አጠፋሁ ደሞ

    • @user-dt2ol7mz4u
      @user-dt2ol7mz4u Před 11 měsíci

      @@MimoHmariam-vm7mw ምነው አሳቀሽ ቱርክ እኮ የኢስላም ሀገር ናት ስንት መስጂድ እዳለት ጠይቀሽ ነይቶሎ

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 11 měsíci +5

    ግን ጄቭዴት መሞት አልነበረበትም ሙስጠፋ ከማል ሳናየው አለቀ በጣም. ምርጥ. ፊልምነው. ቃናዎች. አድናቂያቹ ነኝ. በተሌ ቶርጋሚዮቹ ❤❤❤❤❤

    • @user-vd9io1zp7k
      @user-vd9io1zp7k Před 11 měsíci

      ☺️😚😚☺️☺️😚🥰🥰😘

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Před 11 měsíci +2

      አይሞትም ታክሞይድናል ገናብዙነገርይቀራል

    • @mesaymam
      @mesaymam Před 11 měsíci +2

      ገና ብዙ ይቀረዋል ቶፊክንና ቻርለስን ስይገልማ አይሞትም 😂😂

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 Před 11 měsíci +1

      @@mesaymam ውይ ከሞተ ጀብዴት ያስጠላል። የምር😢

    • @mesaymam
      @mesaymam Před 11 měsíci

      @@maremasnedw8215 አይሞትም ባረብኛኮ አለ ከፈለግሽ ማዬት ትችያለሽ ጀብዴትና አዚዜ መጨረሻላይ ለሀገራቸው ይሞታሉ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    እረ ዛሬ ቴፊክ አሳቀኝ የምር😂😂😂😂😂

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    ጀግናዉ ጀብደት& ያቁብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 Před 11 měsíci +1

    ወይኔ አዚዜ ዛሬ ስቅቅ ብላ ስታለቅስ እኔም አስነካሁት ፊልም መሆኑን እያወኩ😢😢😢😢😢

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      ፊልም መሆኑን እያወኩ እንዴት እራሴን ልታመም😂😂😂😂😅😅😅

  • @Bb-nd1bl
    @Bb-nd1bl Před 11 měsíci +3

    ያሉሲ አራሮጥ ማነው ያሰቀው😂😂

  • @brukekingraya
    @brukekingraya Před 11 měsíci +4

    ሉሲ እዉነተኛ ሴት❤❤❤

  • @user-un1ss7et1b
    @user-un1ss7et1b Před 11 měsíci +2

    ካቤቴን ያቁብ ጀፍደት ለሀገራቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ያረብ ለኛ ሀገራችን እንደናንተ ያስፈልጋታል ለሀገራችን😢😢❤❤❤

  • @alifmidia
    @alifmidia Před 11 měsíci +4

    አይይይ ቴፊክ አላበዉኮ🤣🤣🤣🤣

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 11 měsíci +1

    እኔኮ እዛው እደተሰበሰቡ ጄብዴት ቀርቶ የሚፈነዳ መስሎኝ ነበር ለማንኛውም፡ጄብዴት አይሞትም ! ሚያቃጥሉኝ በቦታው የሚገኙ የእምነት አባቶች እምነት ለናተ መቀለጃነው 😢😢

  • @DuUd-bz5uh
    @DuUd-bz5uh Před 11 měsíci +2

    ያኩብ ሥሠአት እሮጠ ትላላችሁ 😂😂😂

  • @user-he8dz1is4m
    @user-he8dz1is4m Před 11 měsíci +4

    ኣዚዘ ጥሩ እናት ፈጠረይ ይጥብቀ

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 Před 11 měsíci +10

    ቆይ ግን እኔ ምን ቤት ነኝ ልቤ ቲግ ቲግ እሚለዉ

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw Před 11 měsíci +1

    ያኮብ የኔ ፍቅር አቤት አሯሯጥ

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz Před 11 měsíci +1

    ሠላም እንዴት ናችሁ የመዳም ቅመሞች አላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @linamohammed9157
    @linamohammed9157 Před 11 měsíci +1

    እዉነት አዚዜ ይሄ ሁላ መፈጥፈጥና ድንጋገ እየተፈራረቀባት ልጁ አለመዉረዱ

  • @s..4757
    @s..4757 Před 11 měsíci +1

    ኤጭ ይህ በጣም ያማል እፍፍፍፍፍ. የዛሬውን ባላየው ብዬ ተመኝእፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci

      ሴትዮ ምን ሆናሽ ነው ድራማ ነው እኮ 😂😂😂😂

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Před 11 měsíci

      አይዞሽ አሁን አይሞትም

  • @damituaman
    @damituaman Před 11 měsíci +6

    Jari soddaa wolif laki godhaa isinilef wolif godhaa 😂❤😂

    • @aynalemgemechu6125
      @aynalemgemechu6125 Před 11 měsíci +1

      Kino anile si godhee

    • @damituaman
      @damituaman Před 11 měsíci

      ​@@aynalemgemechu6125galatom 😂😊❤❤❤

    • @wendealeba1
      @wendealeba1 Před 11 měsíci

      ቃና ነው እኮ በኦሮምኛ ትፅፊያለሽ እንዴ OBS TV አረግሽ እንዴ Kebt

    • @damituaman
      @damituaman Před 11 měsíci

      ​@@wendealeba1mengabash keft Afi qanash ende Enya yetim Aleni buzunen 😂😂😂

    • @wendealeba1
      @wendealeba1 Před 11 měsíci +1

      @@damituaman ደሞ የጋላ ብዙ ምን ጥቅም አላችሁ ሞዤሌያሞች ሰውን መድፈር ቤት ማቃጠል ነው ስራችሁ

  • @Edenyabatua
    @Edenyabatua Před 11 měsíci +2

    እኔ ለዚህ ድራማ ደራሲ ልደውል ነው ስልክ አምጡልኝ

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 11 měsíci +7

    አይ ጀብዴት የኔ ጀግና የኔ አበሳ ዛሬ በእባ ጨረስኩት እህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 11 měsíci

    ጀግናአ ጄብዴት አንበሳኤ ኢትዮጵያ እደዚህ አይነት ጀግናአ ትፈልጋለች😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-hc3hu4fe7c
      @user-hc3hu4fe7c Před 11 měsíci

      እናብይበተሰበሰቡበት እዲህነበር መጨረስ

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 Před 11 měsíci

    አንበሳ ጀቭዴት ጀግና ከና የቱርክ መለዮውን ይለብሳል አይሞትም

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Před 11 měsíci

    በፈጣሪ ስም እውነት እካ።ነው እሚመስለው ጀብደት ሚስኪን😭😭ቴፊክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-zy7tp2wl5k
    @user-zy7tp2wl5k Před 11 měsíci

    Ewunat Mota. Macharashawu yasitalali bexam siyasixala😢 jefidet bayimot la enatu la lijochu azije ewunatawun silawokach lasoha yikabidql gn lalijochu kabadi nw😢😢

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    የኔ ልዩ ሉሲ❤❤❤❤❤❤

  • @Susu079
    @Susu079 Před 11 měsíci

    የዛሬው ይለያል የኔ ሚሥኪን ጅቭደት ተሠዋ😊😊😊

  • @duma3773
    @duma3773 Před 11 měsíci +2

    ልቤ,,,,,,,,,,ቀጥ አለ😮😮

  • @mulugata-oj9js
    @mulugata-oj9js Před 11 měsíci +3

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +1

    ዘሬ ምን ጉድ ነው ኮመንት ሁሉ ላቅሦ በላቅሦ ነው 😂😂😂ፈጣሪ ሆይ ትግሥቱን ሥጣኝ አሚንን 😂😂😂😂እዚህ ድራማ ላይ እኔ ብቻ አላለቃሥኩም በናገራችን ለይ ያማላውቃው ሳው ሥሞት በላቅሥ በላቅሥ ምንም እንባ አይወርዳኝም 😂😂😂😂ምን ግድ ነው ግን ለምን 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂 ድጋ ራስ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci

      @@mekiafeker6961 ቱቱቱ ያቺስ ካፈ ሳው ሁላ እያላቃሰ እኔ ምን ላድርግ

    • @gggrvheve
      @gggrvheve Před 11 měsíci

      እኔም ሰሞኑን አያስለቅሰኝም የሚያስለቅስ ባይ😮😂😂

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před 11 měsíci +2

    በቱርከኛ ግን አላለቀም እኮ ጀብደትም አልሞተም አለቀ ትላላችሁ እዴ ሆ

    • @wde6590
      @wde6590 Před 11 měsíci

      ይህ ምዕራፍ አንድ ነው
      ገና ምዕራፍ ሁለት አለ

  • @Samera-um8ly
    @Samera-um8ly Před 8 měsíci

    እደኔ እየፈራ የሚይ ማነው😥😥

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 11 měsíci

    ኡፋፋ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ ያለቀሰኩት እንባ ደግሞ ድጋሚ ለማልቀሰ መድገሜ

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Před 11 měsíci

    ሰላም ለእናት ሀገሬ😢😢😢😢

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před 11 měsíci +1

    ወይኔ ቴፊክ በሳቅ ገደለኝ ይሄ ውልክፍ

  • @aynalemgemechu6125
    @aynalemgemechu6125 Před 11 měsíci +5

    Jirtuu ijolee oromo

  • @user-dr1ft2yf9x
    @user-dr1ft2yf9x Před 11 měsíci

    ሁሌ በፊራአ ነዉ እምየየው እዬንን ፍልም ቴፍክ ግን ደሜን ነዉ የምየፍለው

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Před 11 měsíci +1

    ተመሥገን ቴፊቅና ቻርለስን ተገላገልን ዛሬ😂😂😂

    • @lifeisshort9891
      @lifeisshort9891 Před 11 měsíci

      አልሞቱም ገና ያቃጥሉናል

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d Před 11 měsíci

      ጀብድት😭😭😭

    • @DM-fi1fj
      @DM-fi1fj Před 11 měsíci

      @@user-gl8cs3fb1d አይሞትም አሁን

  • @bmanbedeludessabmanbedelu1189
    @bmanbedeludessabmanbedelu1189 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ነው 👌👌👌

  • @hiwankiros21
    @hiwankiros21 Před 11 měsíci +1

    በሰዉ ሞት ደስ አይልም ግን ቴፊክ በመሞቱ ደስ አለኝ 😂😂😂

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 11 měsíci

      አይሞትም

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před 11 měsíci

      እሱም አይሞትም በጀብዴት እጅ ነዉ የሚሞተዉ

  • @user-tw5dh2nt7y
    @user-tw5dh2nt7y Před 11 měsíci +3

    ልዮ 💔😭😭😭

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před 11 měsíci +8

    እባካችሁ የሀ ፍልም ከጨረሸ እንደዝ ኣይነት ፍልሚ ኣምጥሉን😢❤

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 11 měsíci +3

      አረ መጀመሪያ ይን ለመጨረስ ያብቃን

    • @zaranachandratube7839
      @zaranachandratube7839 Před 11 měsíci

      ገነ ነው ከታየው እጥፍ የሚሆን ይቀረዋል

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před 11 měsíci

    ጀብደት መሞት የለበትም ያገሩን ነፃነት ሣያይ የምትሉ በቀጣይ እደሚመጣ ተስፍ አለኝ ያለዛ ያስጠላኛልይሄ ፈልም

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 Před 11 měsíci +1

    Ameeeen Hbibty. 👍👍

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 11 měsíci +23

    ለምድነው የአዚዜ ሆድ የማይነፋው😅

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 11 měsíci +1

    Uffff yenate enbas mechem behone ayefesese weyyy enate yene wedd fekershen saltegeb besedet hogne moteshen sesema hulum neger gera new yegebagne hazenu godetogne endete endehonku bayeshegne😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Před 11 měsíci

      አይዞሽ የኔ እህት ማርያም እናት ትሁንሽ 😢♥️

  • @user-gu4nt1ol5m
    @user-gu4nt1ol5m Před 11 měsíci +1

    ስላ የዛሬው 😭😭😭😭

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 11 měsíci +1

    እጁ ሁላ ተቀጠቀጠ የቴፊክ ይሄ ፈሪ😂😂😂🎉

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před 11 měsíci

    አሊ ከማል የኔ ሚስኪን😢 ልቤን ነካው

  • @wrrafet8898
    @wrrafet8898 Před 11 měsíci

    ብቻ ሊያልቅ እዳይሆን 😢

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 Před 10 měsíci

    Why alikemal began new yasazenen

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 11 měsíci +1

    ሊወን ቀና መስለኝ 😂

  • @efremama5297
    @efremama5297 Před 11 měsíci

    ምርጥ የጀግኖች ፊልም

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 11 měsíci

    ምእራፍ ሁለት ምናምን እንዳትሉን ብቻ😢😢