የቆሰለ ፍቅር ክፍል 83 | Yeqosele Fikir episode 83

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 266

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +120

    ጀብደት የሚትወዱ እስኪ ላይክ. በሉኝ😮😮😮🎉

  • @alifmidia
    @alifmidia Před rokem +80

    ጀብደት የኔ ጀግና ማነዉ የሚወደዉ

  • @saadehsaadeh7204
    @saadehsaadeh7204 Před rokem +246

    ተይፊቅ እዉነቱ ስለወጣ ደስ ያለዉ ማነዉ😅😅😅

    • @samirasamira3117
      @samirasamira3117 Před rokem +2

      እኔኔኔኔኔኔ🤚🤚🤚😂😂🤣🤣🤣🤭

    • @samhanna4766
      @samhanna4766 Před rokem +2

      😂😂😂😂

    • @iigg9749
      @iigg9749 Před rokem +1

      እኔ 😂

    • @user-xm4rk7wd6e
      @user-xm4rk7wd6e Před rokem +1

      🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🏋🏼🪂🪂🪂🪂

    • @user-vd9io1zp7k
      @user-vd9io1zp7k Před rokem +1

      💝💝💝💝💝💝💝
      🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
      😃😛😛😛😛😛😃
      😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
      💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
      💋💋💋💋💋💋💋

  • @mersilove7752
    @mersilove7752 Před rokem +69

    እንኳን ለ2016 ዓመተምህረት በሰላም አደረሳችሁ 🎉አመቱ እንደ ቴፊክ አይነት ሰው ከሀገራች የሚጠፉበት 😢እንደነ ሂላል,ሊዩን እንደ ጄብዴት,አዚዜ አይነት ምርጥ ታማኝ ፋቅር❤የበዛበት ሀገር ይኑረን አሜን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትንር

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +30

    የሂላል ድምፅ ደስ ሲል😍😘የኔ ደርባባ

  • @kiyakiya880
    @kiyakiya880 Před rokem +13

    የሊዮ እና ሂላል በፍቅሬቸው ደስተኛ የሆነ ማነው

  • @kallovekallove
    @kallovekallove Před rokem +44

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ አዱሱ ዘመን ቐሰላም አደረሳቹሁ 2016🎉 የሰላም የፍቅር ያድነት ያርግልን አገራችን ሰላም ይሁንልን🙏🌻🌻🌻💚💚መልካም ባአል🌻👏

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před rokem +15

    እንኳዓ አብፀሐኩም አብፀሐና ንሓዱሽ ዓመት ናይ ሰላምን ፍቅርን ሓጎስን ራህዋን ይግበረልና ፈጣሪ❤

  • @AbdallahHabashe-vw3qq
    @AbdallahHabashe-vw3qq Před rokem +41

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ውድና የተከበራቹ ቃና ተከታታዮች በሙሉ ሰላምና አንድነት ለሀገራችን ይሁን !!!

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +20

    ይሄ ፊልም ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ይገልፃታል

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před rokem +14

    ማነዉ እደኔ ቅዳሜና እሁድ አመት የሆነበት ኡፍፍፍ ዛሬ ተለቋል😂😂😂😂😂

  • @SuSu-vc4nm
    @SuSu-vc4nm Před rokem +19

    ብርጋደሩ ሊያለቅስ ነው ብየ ጀምሮ ሲተወው የሳኩት ሳቅ አረ ወየው😂😂😂😂

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +16

    አዲስ አመት እኳን አደረሳሹ ለ2016 ሀገራሽን ሠለም ይወንልን❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-ys8qj2uj5k
    @user-ys8qj2uj5k Před rokem +25

    እንደ ጄብዴት ያለ ጥበበኛ ታጋይ ይስጠን ለአገራችን ላይክ

  • @BiryeYoTube
    @BiryeYoTube Před rokem +15

    አዝዘና ጀቭደት የምትወዱ ላይክ አርግኝ👍 መልካም አድስ አመት ❤🎉🎉💓

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +14

    የጀቭዴት እናቴ በጣም ቱሳዛና ኣልችልም😭🥺🤕💔

  • @welcomesomsung4702
    @welcomesomsung4702 Před rokem +8

    የሊወን አባት ግን ያሳዝነኛል ከምር ምንም አያቅሥ😢 ያሉትን ነዉ የሚያደርገዉ የኔ የዋህ ገበሬ😢😢😢😢

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem

      ጀብዴት ያስወግደዋል በቅርቡ

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 11 měsíci

      ​@@user-zc5cv2jg5sጀብዴት ነው ሚገለው ግን የዋህ ይመስላል ያሉት ብቻ ነው ሚያረገው ለጄብዴት ይሰማዋል ያምነዋል

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před rokem +6

    2016 ቴፍክን እንዳዋረደዉ የሃገራችን ቴፌኮችም ያዋርድልን

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የእውነት የእውነት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ከልብ እመኛለሁ ፈጣሪ ሆይ ሁሉ በእርሱ ነው እና

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +14

    ፈጣሬ ሆይ የብርጋዴትን ውሸት እንዳጋለጥከው ሞቱንም በኔ ጄብዴት እጅ እንዲበረገድ በቅርቡ አሳየን😂😂😂

    • @user-ob4yo7ez6d
      @user-ob4yo7ez6d Před rokem

      አሜኔ😂😂😂

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Před rokem +1

      በሄድኩበት ቃና የማላጣሽስ ነገር😂

    • @user-ks7jm4yl2c
      @user-ks7jm4yl2c Před rokem

      😂😂😂😂

    • @hayetali6777
      @hayetali6777 Před rokem +1

      ጀብዴት ነው የሚገለው😊

    • @rahimahussen192
      @rahimahussen192 Před rokem +1

      በጀብደት እጅ ነው የሚሞተው 😂😂😂 ያቀን ናፈቀኝ 😂😂😂😂😊

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Před rokem +13

    የኔሚስኪን ጀብደት በዚህ በሀገሩ አንድ ደግሞ የአዚዜ ነገር ሠው የማያቀው ቅጣት ተቀጣ ቴፊክ የሚባል እባብ የሆነሠው እስተኛው አቃጠለን

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před rokem +10

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻እንኳን ለኣዲስ ኣመት 2016🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    መልካም ኣዲስ ኣመት ያድርግልን የሰላም የፍቅር የኣንድነት ይሁንልን ጠሩነት ኣጥፍቶ ሰላም ያምጣልን!!
    በያላቹ በት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃጩ የመዳም ቀመሞች እወዳችዋለው ይመቻቹ🥰💗
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 Před rokem +11

    ሁላችሁም እርጉዝ ነኝ ትላላችሁ መቼ ይሆን የምቶሉዱት የላይክ ሱስ😂😂😂😂

    • @KsaKsa-mv4nu
      @KsaKsa-mv4nu Před rokem

      😂😂😂 እኔ አላልኩም

    • @zarazaraaa4467
      @zarazaraaa4467 Před rokem

      @@KsaKsa-mv4nu የኔ ምርጥ በቃ አርግዥና ላይክ አረግሻለሁ🙈🙈🙈😂😂

  • @gryr173
    @gryr173 Před rokem +6

    አይ ሊወን ዝብሎ ተደበደበ ወድልጅ ተዋረደ ማለት አሁን ነዉ😂😂

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 Před rokem +17

    ሰሉ አለን ነቢ

    • @fatyakemal6983
      @fatyakemal6983 Před rokem

      S a w

    • @honeyabdo3792
      @honeyabdo3792 Před rokem

      Yehe new Muslim malet Muslim asedabiyoch belgena yesadebalu😏😒😤😡🤬Muslim askebariwoch gen selewat yawerdalu 🥰😍😍🥹😑👍🤲👏👆alahu akber S A W🥹🥹🥹

  • @balatalatalimissy578
    @balatalatalimissy578 Před rokem +14

    35 አምሥተኛ መሻሻል ማለት እደዚህ ነው ።መልካም አዲሥ አመት ለሁላችሁም❤❤❤

  • @dagilovereal7726
    @dagilovereal7726 Před rokem +8

    #አምላኬ ሆይ አዚዜን ከዛ ጂብ በሰላም አውጣት 🙏

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před rokem +10

    ጀቭደት የምትወዱ❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሆይ ካ ሴት ምላሰኛ ካ ውንድ ቦክሰኛ ጣብቃን 😂😂😂አዚዝ ያኔ ጀግና ❤❤💪💪❤❤❤❤❤😢😢😢ልክ ልኩን ናገራችው😃😃😃😃😃😃😃

  • @fayza5026
    @fayza5026 Před rokem +7

    አይዙሽ አዚዜ ጄብዴት ይደርስሸል❤❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před rokem +6

    እንኳን ከዘመነ ዘመን በሰላም. አሸጋረን❤❤❤

  • @FatumaUsman-h5b
    @FatumaUsman-h5b Před rokem +14

    መልካም ኣዲስ ኣመት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Před rokem +6

    ጀብዴት የኔጀግና

  • @user-ok6ce3kk8g
    @user-ok6ce3kk8g Před rokem +6

    እርዕሱ የቆሰለ ፍቅር ሳይሆን ባንዳው ቴፊክ ነበር መባል ያለበት ሀሀሀሀ ተሰሳትኩደ

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před rokem

      ኸረ ዉነት ነዉ😂😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem

      በቱርክም ስሙ የቆሰለ ፍቅር ነዉ

  • @Dawitberhanu-pe4is
    @Dawitberhanu-pe4is Před rokem +5

    እኳን፣አደረሳችሁ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +6

    ከቱርክወቹ መካከል አዲስው ሳየው ዝብሎ ያሳዝነኛል ለምን ይሆን 😂😂😂😂

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před rokem +9

    ቲፊክን ሳየው ብርሀኑ ጃላ ይመስለኛል🤑

    • @Hermelaa1992
      @Hermelaa1992 Před 11 měsíci

      🤣🤣🤣🤣👌

    • @Emibet
      @Emibet Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +5

    ወይኔ ሊይወን ተሠቃየ😢

  • @beteamhara6858
    @beteamhara6858 Před rokem +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዘመኑ የፍቅር የሰላም የደስታ የአንድነት እንዲሁም የመዋደድ ያድርግልን የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያምጣልን❤👏

    • @makasultan3352
      @makasultan3352 Před rokem

      አሜን አሜን እውነት ነው❤❤❤😢😢😢

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci +1

    ሂላል የኔውዴ ድምፅ ደሠ ሲል የኔደረባባ😍😘

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před rokem +19

    ሊይክ አርጉኝ ግን አላረገዝኩም😂😂😂😂🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️😁😁😁😁😁

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před rokem +2

    አይ ቴፊክ ለካ ማስመሰልም ያልቃል አበቃብህ ምን ይዉጥህ ይሆን 😂😂😂

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před rokem +17

    የአማራህዝብ ስቃይ ይብቃ😢😢😢😢

  • @user-nk3qv5xl2o
    @user-nk3qv5xl2o Před rokem +5

    ርሑስ ሓዱሽ ዓመት All🌼🌼🌼

  • @VhfhbBjggjv
    @VhfhbBjggjv Před rokem +4

    የኔመቃራ ይልዲዝ 😅❤ ስወዳት

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před rokem +4

    ሙስጠፉ ከማል ጀቭዴት ነው የምትሉ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 10 měsíci +1

    የአዚዜ እርግዝና ጡሩ ነዉ አንድም ሳታርፈበት አለመዉረዱ

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v Před rokem +6

    መገንኔ ቅዳሜ ና እሁድ አረዛዘሙ😅

  • @habethamkonjo5647
    @habethamkonjo5647 Před 10 měsíci +3

    ቆይ ቴፊክ አይሞትም ስዎች መላ በሉኝ 😬

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před rokem +1

    የልዴዝ የኔ ቅመም ዛሬ ወደድኩሽ ያአባትሽ ደጋፊ ነሽ

  • @jgghhh6807
    @jgghhh6807 Před rokem +3

    እሄን ፁፍ ሚተነብ ሰውች ወደፈጠረቹ ተመለሱ እኔ ከዝ በፍት አየውነበር አሁን አሞኝ አልገለይነኝ ስረም ለቀኩ ቀልቤም ደርቀ ትደርም አደገ ለይነው እበከቹ ከዝ ፍልም ዉጡ እሂንን ፍልም በመየቴ ሂውቴ ሁለ ተቀመው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem +3

      ማለት 😂ቃናን በጠቅላላ ወይስ ይሄን ፊልም ብቻ እኔ ቃና አቁሜያለሁ ይሄን ግን አያለሁ😂

    • @user-uu8so1jc1w
      @user-uu8so1jc1w Před rokem

      ማለት😂👈

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Před rokem +1

      ፊልም ማየት ከ ሕይወት ጋር ምን ያገናኘዋል?

    • @user-lu1fb9qn5i
      @user-lu1fb9qn5i Před 8 měsíci

      ያስደነግጣል 😢በውነት 😢😢😢😢😢

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Před rokem +6

    ውይ እሔ ፊልም እኮ የሀገራችንን ሁኔታ ይገልፃል ሰው በሞተ ቁጥር 😭😢😢😢ቴፊክ ና ቻርልስ ቡዶች ሲያሥጠሉኝ🤨🤨🤨🤨

  • @joneel-ix9fm
    @joneel-ix9fm Před rokem +6

    ውይ ቴፊክ ከመዳም የተረፈዉን ጨጎራየን ላጥከው

  • @user-wp9yt5qz2c
    @user-wp9yt5qz2c Před rokem +3

    የብርጋዴል ዉሸት እስጋለጥ በጉጉት ማነዉ እደኔ የጠበቀዉ 🙃🤣🤣🤙

  • @selamawittesfaye8873
    @selamawittesfaye8873 Před rokem +4

    አሊ ከማል በቃ በጡንቻው ነው የሚያስበው

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ Před rokem +6

    ያረቢ ሆይ የሀገራችንን ባንዳወች ቀን እንደ ቴፊክ ቀን ጨርስልን የአማራን ህዝብ እያስጨፈጨፉ ያሉት የአማራ ባንዳወች ቀናችሁን ያጨልመው ያረብ የሚሰኪኖች ደም ና እንባ ይፍረድባችሁ የአብይን ጉድ ያሳየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumahusen1537
    @fatumahusen1537 Před rokem +3

    ክፍል 84 ልቀቁልኝ ሳልፈነዳ🌹

  • @FarihaAliy-hj5ev
    @FarihaAliy-hj5ev Před 8 měsíci +1

    ይሄ ፊልም ከተጀመረ ጀምሮ ቴቪክ የገደላቸው ሰዎች ስንት ናቸዉ

  • @holy8976
    @holy8976 Před rokem +1

    መልካም16🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌴🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    አዲስ አመት2🌻

  • @mf-gq2js
    @mf-gq2js Před rokem +2

    አይ አሊ ከማል የኔ የዋህ እገለሀለሁ ተዚህ እዳትሄዲ አላለም ለመገዴል የሚቀመጥ አለዴ ሚስኪን

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před rokem +5

    አይ ቲፍክ😂😂😂😂😂😂እስይ

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Před rokem +3

    እኻን ኣደረሰን ኢትዮጽያን መልካም አዲስ ኣመት

  • @user-uu8so1jc1w
    @user-uu8so1jc1w Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @feysalkedir1243
    @feysalkedir1243 Před rokem +41

    ማነዉ ልክ እንደኔ ቴፊክ ከ ዶ/ር አብይ ጋር የሚመሳሰልበት??

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před rokem +2

      ቶፊቅ መንግስት ሁኖ ነዉደ እሚተዉነዉ ጀነራል ሁኖ ነዉ እሚተዉነዉ አብይ የግሪክ መንግስት ብትይ ይሻላል አሁን እደዉ እንደ ቶፊቅ ያለ አገሩን የከዳ ጀነራል አጥተሽ ነዉ😂😂😂 ከመንግስት ሳደርሺ ማለቴ ነዉ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před rokem +1

      ኮሜንት መኮመንት ስላቻልክ ብቻ አትኮምት መጀመሪያ ምን እንደምትል ማወቅ ፈርድህ ነው !!!።
      ቂያማም አለ አትርሳ ትጠየቅበታለህ!!!!
      ካልቻልክ ዝም ማለት ማንን ገደለ?!!!

  • @user-vd9io1zp7k
    @user-vd9io1zp7k Před rokem +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +4

    ቴፊክ ዛሬም ያወራል አያፍርም ቱ😏

  • @EmanEman-cf5ve
    @EmanEman-cf5ve Před rokem +2

    በጣም ደሥ ብሎናል😂😂😂😂😂😂

  • @sofiyabutajera5347
    @sofiyabutajera5347 Před rokem +5

    ጅብዴት ነጌ ይጋለጣል😢😢😢

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před rokem +2

    መልካም አድስ አመት🎉❤🎉

  • @marthawoudneshzewede3314

    Amen melkam adis amet lhulachehum ETHIOPIAYACHEN lezelalem tnur selam en feker le woditua hagerachen💚💛❤

  • @kerimaali1525
    @kerimaali1525 Před rokem +2

    ሀሪም ሱለይማን ላይ ጀፍዴት እና ቸርለስ በአንድ ሁነው ሰርተው እዛ ላይ አስመሳይ ነው ክክክ

  • @ahgshsshgdhs6790
    @ahgshsshgdhs6790 Před rokem +6

    አዚዜ ሻፍዳ ነበር ይገባታል😂😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem +3

    ሠላምናችሁ

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Před rokem +3

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +2

    ቴፊክ ይንቀልህ ሙት ይድፋክ ቱቱቱቱ አቃጠለኝ😮

  • @user-eliyas67
    @user-eliyas67 Před 11 měsíci +1

    ተይፊቅ አብቅቶለታል😂😂😂😂

  • @user-pc1lk1cg8s
    @user-pc1lk1cg8s Před rokem +1

    tefik is like Daniel kibiret

  • @user-xb2ct2hj7p
    @user-xb2ct2hj7p Před 11 měsíci +1

    😂😂😂እሲቀው ነገረችው

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem

    17:59 tafik just listen everything 😂😂😂 keep up Azizia

  • @Ahmad-nh3ph
    @Ahmad-nh3ph Před 11 měsíci +1

    ,እኔደስብሎኛል

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Před rokem +2

    ይህ ቸርልስ የሚባል ሰውዬ በሞተ ወደዛአ

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před rokem

    ሊወን አዛዘነኝ በማያውቀው አየ ፍቅር😢

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci +1

    አይቴፊክ የሥራህን ይሰጥህ ይደፋህ😢😅😅

  • @Ahmad-nh3ph
    @Ahmad-nh3ph Před 11 měsíci +1

    ዛሬተጋለጠ

  • @memedagim4897
    @memedagim4897 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 Před rokem +8

    ቴፊቅ ሲያስጠላኝ ወላሂ በእውነተኛ አለም የጥቁር ፍቅርን ኤሊፍ ሁና የተወነችው ባል ነው ብለውኝ አዘኩላት😅😅😅

    • @user-rp9wt8bd9g
      @user-rp9wt8bd9g Před rokem +1

      😂😂😂 አወ ቆጆ ሴት እኳ ባል አይወጣላትም😊

    • @sameeramohammed7199
      @sameeramohammed7199 Před rokem

      ውነት ብለሻል ያው የሷ ከፋ እንጂ😂

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před rokem +4

      እሱው ምንያዲርግ በጣም ጎበዝ ተዋንኝ ነው በዛላይ የቱራክን ፊልም ኢንድሲትሪ ከምቀሳቀሱት ባላሀብት ነው ከዚህ ፊልም የትረዳሁት ነገር ብኖር ሀገር የሚፈረሰው በራሱው ካሀድ ልጅች ነው

    • @linamohammed9157
      @linamohammed9157 Před rokem

      ልክ እንደኔ ባየሁት ቁጥር ያንገሸግሸኛል

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před rokem +2

      ሲፈሳባት ይኑር ይሄ ፈሳም😅😅😅😅😅

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před rokem +5

    እውነት ተፊቂ ብሞት ጡሩ ነበሪ😢

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

    ጀብደትዬ ጀግና አዚዜ ይህን ቶፊክ የሚባል ዉሸታም አምነሽ ስትሾሾይ ዋጋሽን አገኘሽ ምስጊን ስታሳዝን ሂላልም ሊወንን አስጎዳቺዉ እሾጋፍ😂

  • @kidistalemayehu4483
    @kidistalemayehu4483 Před rokem

    Esekezare letefike yaxahuten qal nwe azize yalechelegne

  • @nugussetsearu8463
    @nugussetsearu8463 Před rokem +1

    እኔ

  • @MesiTube-tc9oo
    @MesiTube-tc9oo Před rokem +1

    Ekon adersachu❤

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +1

    በፍጠርህ ቴቭክ አትንካት 😂

  • @dinagirma6370
    @dinagirma6370 Před rokem

    Kana please yehen film tolo tolo lekekulen

  • @user-vv8dt1rq5m
    @user-vv8dt1rq5m Před rokem +4

    መልካም አዲሰ አመት ይሁንላችሁ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem

    15:42 tafik is this not love 😂😂

  • @user-ok6ce3kk8g
    @user-ok6ce3kk8g Před rokem +2

    ኧረ ጀቭደት በህልሜ እየመጣ ነው 😭

  • @AsAs-ny3bq
    @AsAs-ny3bq Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤😢

  • @user-xm4rk7wd6e
    @user-xm4rk7wd6e Před rokem +1

    🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️🤸🏿‍♀️

  • @MesiMesi-w1h
    @MesiMesi-w1h Před rokem

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @heyatheyatmohammed7903
    @heyatheyatmohammed7903 Před 10 měsíci

    እኔ🤣🤣🤣