የቆሰለ ፍቅር ክፍል 115 | Yeqosele Fikir episode 115

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 468

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před 10 měsíci +101

    እስኪ ይልድዝ በመቀዬሯ ደስ ያላችሁ ደሞ አባቷን እስከ ማንነቱ ስለምወደዉ ደስ ትለኛለች 👍👍🥰🥰👈

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 10 měsíci +2

      ልባ ለመፍቀር ቅርብ ነው😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 10 měsíci +4

      ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ለአባቷ ልዩ ቦታ አላት ❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +4

      እሧ ጭቀት እና ችግር ነዉ የምጠላዉ

  • @shakirakiez2976
    @shakirakiez2976 Před 10 měsíci +47

    የኔ ጠንከረዎች እንዴት ነቹልኝ አለህ ስደት በቀቹ ብሎ ለሀገረችን የብቀን ጉሉ አሚንን ሀበይቦቼ እዎደቹወለዉ❤❤❤❤❤❤

    • @selamyirdaw9527
      @selamyirdaw9527 Před 10 měsíci

      ረገና መምጣቴ ነዉ አይዞሽ እንድትሉኝ እፈልጋለሁ

  • @user-dz6zm2yb2x
    @user-dz6zm2yb2x Před 10 měsíci +52

    ስቶቻችን ነን በዉስጣችን ያለዉን ህመም ለማደናገር የቱርክ ድራማ ላይ ግዜአችንን የምናባክነዉ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      እኔሥ ህመሜን ኣብሦቦኛል እና ኣሁን ጀምረናል ቱርኮች,ካቆሙ102 ኣመት የሞላዉን ጦርነት

  • @user-is7no2uo7x
    @user-is7no2uo7x Před 10 měsíci +46

    ይልዲዝን የቀየርከው አምላክ የአብይን ልብም ቀይረው አሜን በሉ የሀገር ሠላም የናፈቃችሁ በሙሉ

  • @10birrrrr
    @10birrrrr Před 10 měsíci +351

    ሀገር ልገባ 15 ቀን ቀረኝ እስኪ ሰላም ጊቢ በሉኝ😢😢❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +64

    እንኳን አደረሳችሁ አቡነ አረጋዊ አመታዎ በዓል አባታችን ከጭንቀተ ከሀሣብ ከብቸኝነት ከድህነት ያውጣችሁ ውዶቼዬ በእውነት 😢😢🤲🤲🤲🤲👏

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Před 10 měsíci +19

    መሀመት ለሃገሩ ስሊ መስዋት ሊሆን ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያም ጀግና ያስፈልጋታል ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ኢትዮጵያን ይበክልን

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Před 10 měsíci

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 Před 10 měsíci +6

    ይልዲዝ ስለ ተቀየረች ደስ ብሎኛለል😂
    ሂላል ሊዎን ያኩብ ጄብዴት አዚዜ
    መህመት ከነ ጓደኞቹ ስወዳቹ ኮ❤❤

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Před 10 měsíci +15

    ያቁብ ግን ለምድነዉ የልድዝን ፊት የሚነሳት እሷ ለመቅረብ እየሞከረችነዉ የኔ ሚሥኪን ላባቷ ያላት ክብር

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js Před 10 měsíci +2

      አባቷጋ የገባው ቃል ነዋ የውሸት እዴሚሆን ተነጋግረዋል

    • @VhfhbBjggjv
      @VhfhbBjggjv Před 10 měsíci +3

      ይልዲዝ የኔግደለሽ ስወዳት❤😅

  • @slama2383
    @slama2383 Před 10 měsíci +19

    ይህ ፍሊም ከሁሉም ፍሊም ለየት የሚያረገው ነገር አለ ❤❤

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 10 měsíci +1

      የሀገር ጉዳይ ስለሆነ አገራችን ያለችበት ጋርም ይመሳሰላል

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +2

      ኣደኛ እዉነተኛ ነዉ ሁለተኛ እኛ ኣሁን ያለንበትን ሁኔታ ቁልጭ ኣርጎ ያሣያል

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 10 měsíci +24

    የሂላል ጓደኞች በጣም ነው የሚያስቁኝ በተለይ ፂማሙ😂😂😂

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +24

    ብተምኑም ባታምኑም ትናት በዝህ ሰአት ሀኪቤት ነበረኩ ሀገርሰላም ብየ ሸዋርወስጀ ከወጣሁ ቡሀላ እራሤን አመመኚ ማስታገሻ እደሰጡኚ ይሻለኛል ስል ጭራሽየልብምቴ ጠፋ በመሣሬ ለቤንአስነስተው oxglስቤ ተነሳሁ😢ምልላችሁ ፈልጌ መሠላችሁ አታስቡ አትጨነቁ ሁሉንም ዲገትነው ጥለንነው የምኔደው ፀጉሬንኮ ሳላደርቅ ልሄዲነበር ሁሉከቱ😭😭

    • @medniamesiswo4627
      @medniamesiswo4627 Před 10 měsíci

      የኔዉድ እንኳንም አላህ አተረፈሺ ሂወት አጭር ናት አላህ አላማችንን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረቢቢቢ አሚንን🎉🎉😢😢😢😢

    • @user-od1fh3wi9s
      @user-od1fh3wi9s Před 10 měsíci

      አላህ ይማርሽ ደግሞ ሻወር ወሠደሽ ወደ ውጪ አትውጪ ❤

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před 10 měsíci

      በጣም እንኳን ፈጣሪ ማረሸ የእኛ ነገር ያሳዝናል 😢😢😢

    • @sem4043
      @sem4043 Před 10 měsíci

      ዱንያ ከንቱ ድካም ምኞት ብቻ ያኢላሂ😢 በመንገድህ አኑረህ ውሰደን😢

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-re3gb9gk8i
    @user-re3gb9gk8i Před 10 měsíci +87

    4ኛ ነኝ 400 ላይክ ብቻ እፈልጋለሁ እሩጉዝ ነኝ እና አምሮኝ ነው 😓😓

    • @user-zv3xb6lj1k
      @user-zv3xb6lj1k Před 10 měsíci

      አረበሳቅ 😂😂😂

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před 10 měsíci

      😂😂😂😂 እሄዉ

    • @MartaHemen-yr4yi
      @MartaHemen-yr4yi Před 10 měsíci

      Be erguze endete yechekenale❤

    • @user-re3gb9gk8i
      @user-re3gb9gk8i Před 10 měsíci

      ግደታ ነው የኔ ውድ😅😅

    • @user-re3gb9gk8i
      @user-re3gb9gk8i Před 10 měsíci

      ​​@@MartaHemen-yr4yi አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበርልኝ🥰🥰😊

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Před 10 měsíci +25

    ስህር አላወቅሽም የጀግናው የጀቭደት ማስት ናት ያችን ዳይስታን አፈልግም 😂😂😂

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci +21

    ሙስጠፋ ከማል እኮ ምንም እያደረገ እይደለም ትዛዝ ከመስጠት ውጪ ጄብዴት ነው ሁሉንም የሚያደርገው ጄብዴት ነበር ንጉስ መሆን ያለበት

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      ኣይግሪኮች እዳይነቁነዉ እኮ ጠላትህን መጣል ከፈለክ መጀመሪያ ቆጆ እቅድ ይኑርህ ይባላል ግሪኮች ሁሉም ቦታ ጆሮ ኣላቸዉ😂😂ለዛነዉ የተረገሙ

    • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
      @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Před 10 měsíci

      😂😂😂

  • @aada6490
    @aada6490 Před 10 měsíci +18

    ኦፍፍፍ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያድርገልን

  • @ssxc9688
    @ssxc9688 Před 10 měsíci +82

    ለምድኖ የኔ ኮመት ላይክ የለለዉ😢😊😊😊

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 10 měsíci +5

    ዳይንስታን ዛሬ እንዳስደሰተኝ ይቺን አይጥ በጥፊ እንዴት ደስ ይላል

  • @kuki558
    @kuki558 Před 10 měsíci +25

    አዚዜ በሂወት እንዳለች ቤተሰቦቿ መቼ ነው የሚያውቁት😢

  • @MMaryam-j8o
    @MMaryam-j8o Před 10 měsíci +18

    ጄብዴትን የሚወድ🤗🥰

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před 10 měsíci +10

    ቆይ ቻርለስ ስሙን አስቀየረ እንደ ቴፊክና እሱን መቸም አላምናቸውም
    ደግሞ ጀቭደትና አዚዜ አይገናኙም እንደ ሰለቸን እኮ 😢

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před 10 měsíci +5

    እኔ የመጣሁት ኮመት ለመፃፍ ነዉ የመጣሁት የመዳም ቅመሞችየ እደትናችሁ 🎉🎉🎉

  • @Susu079
    @Susu079 Před 10 měsíci +6

    ማነው ግን እደኔ የሊወንና የአሌክሲ የቅናት መፈስ የሚያሥቀው😅😅

  • @semeretesfamariam5763
    @semeretesfamariam5763 Před 10 měsíci +11

    ቃና ማየት በጣም ነዉ የምናፍቀዉ❤❤❤❤❤

  • @user-kl9rr6sj2z
    @user-kl9rr6sj2z Před 10 měsíci +14

    መቼነዉ ግን የሚገናኙት አዝዜ እና ቤቴሠቦቿ😢😢

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 10 měsíci +29

    ዛሬ (፩፬) ኣቡነኣረጋዊ ናቸው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-kl9rr6sj2z
      @user-kl9rr6sj2z Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kiyakiya7222
      @kiyakiya7222 Před 10 měsíci +1

      ❤አሜን፫

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Před 10 měsíci +1

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

  • @user-zl5fj4xu3x
    @user-zl5fj4xu3x Před 10 měsíci +4

    ደይስተል እጅ ይበረክ እቺ ሰሐር ምትበለወ ቆሸሸ ረስ ወደደ የሖነች ከይሲ ከአዚዜ ጭንቂለት አሎርደም ብለ ነበር ይገበተል ጢፌወ አንደ ብቸ ሆነች እንጅ አንደ ብጨምርለት በጠም ጡሩ ነበረ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 10 měsíci +5

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጦርነት የምናጣው እንጂ የምናገኘው ነገር የለም ።

  • @hayatseid6635
    @hayatseid6635 Před 10 měsíci +4

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ከክፉነገረ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @duddhd4685
    @duddhd4685 Před 10 měsíci +5

    መህመት 😢😢😢ሊሞት ነዉ መሰለኝ ሁሎም ሰዉ እየተሳናበተ ነዉ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci +15

    ታምናላችሁ ጄብዴት ዳይርታንን ይገለዋል😢

    • @mihretmihra6018
      @mihretmihra6018 Před 10 měsíci +1

      Awo

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 10 měsíci +2

      ባረገው አስጠልቶኛል

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci

      @@fatemaali8328 እኔግን ያሳዝነኛል ሚስኪን ነው

    • @nestifikerbitew8248
      @nestifikerbitew8248 Před 10 měsíci +2

      አወ ምክንያቱም ላገሩ ሳይሆን ለራሱ ክብር ስልጣንነው ሚዋጋውነ

    • @proudethio1594
      @proudethio1594 Před 10 měsíci

      Esu sayigelaew medhanituim yigelawal

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci +2

    የሂላል ጓደኞች በጣም ነው የሚያሰቁኝ በተለይ ፂማሙ😂😂

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 10 měsíci +7

    ከዳይስታን ድምፀ ፍቅር ይዞኛል ማለቴ ከድምፁ ክክ

  • @zabibaa
    @zabibaa Před 10 měsíci +2

    በሰላም ለሀገረሽ ያብቃሽ እህት ለኛም ያቺውን ቀን ይድረሰን

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 10 měsíci +5

    ኢኔማበጉጉትየምጠብቀዙ😂😂በቃጅልአረገኝየቆሰለፍቅር😢😢

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 10 měsíci +12

    ቆይ ለምንድነው Like ምትለምኑት ምን ያደርግላቹሀል ?😅😅

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 10 měsíci +9

    ኡፍፍፍፍ መህመት ምስኪን 😢😢😢💔💔💔💔👈

  • @user-ot6lp6jj2u
    @user-ot6lp6jj2u Před 10 měsíci +9

    አላህአገራችንንሰላምያርግልንያረቢ😢😢😢💔💔💔

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 10 měsíci +4

    ሰላም ላገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለአለም ይሁንልክ

  • @user-xe6kc4zb1x
    @user-xe6kc4zb1x Před 10 měsíci +12

    ከዳይስታን ፍቅር ይዞኛል😢😢

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 10 měsíci +1

      ከዝህጂል😂😂

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 Před 10 měsíci

      ​@@fatemaali8328ጂል አላልሽም😅😅😅😅😅

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj Před 10 měsíci

      Ka kahado😂😂😂😂Ee miskin 😅

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 10 měsíci +24

    እኔ እምላቹህ የሴት ስራ የጠፋበት ምክንያት ጠለብ እያመጡ ስለሆነ ነው ስለዚህ ለምን ጠለቦቹን ተመካክረን አናጠፋባቸውም😂😂😂

  • @mariyammariyam342
    @mariyammariyam342 Před 10 měsíci +4

    ኡፍ ኤሄ ድረማ ማቼ ነው የምየልቃው ልቤን አንጠለጠው እኮ

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 10 měsíci

      ለምን ይለቅ እኛስ በምን እንደበር

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +3

    እነዚህሙዚቀኛዎች ያሥቁኛል😂😂😂😂የትነዉ የሚሠካዉ ይለዋል ጆሮዬ ዉሥጥ

  • @user-ui5ju9wp6n
    @user-ui5ju9wp6n Před 10 měsíci +6

    ክክ ወይ ተፊክ የሚሞትን ሰው ለምን እንከተላለን አላለም

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 10 měsíci +7

    አብዝታው ነበር ስህር ጥፊ ብሎ ዝም ነው 😄

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 Před 8 měsíci +1

    ዳቪስታን ላፈቅረው ጀሚርያለው 😁😍

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 10 měsíci +5

    መህመት የኔ ሚስጊን አሳዘነኝ በቃ እነዚህ ግሪኮች ይሰቅሉታል ማለት ነዉ😥😥

  • @Bacon_playz-sk8zp
    @Bacon_playz-sk8zp Před 10 měsíci +5

    I love this movie 😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 10 měsíci +14

    የጀቭድት በተስቤች ወዶች💙🥰💫

  • @user-zh9uw9ix6f
    @user-zh9uw9ix6f Před 10 měsíci +3

    አዚዜ የኔ ጀግና

  • @user-hp7vs8yi9p
    @user-hp7vs8yi9p Před 10 měsíci +2

    ዳይስታን ያሳዝነኛል 😢

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 4 měsíci

    ዳይስታን ደግ አረግህ ይቺ ቋቋቲያም በጥፊ መረገባት😂😂😂😂😂

  • @MonetTube
    @MonetTube Před 10 měsíci +7

    ሳሃር ባፍቂር አበደች 😂

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před 10 měsíci

      ክክክ እኔም እደሷ ነኝ ክክክክክ

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +4

    ተዉ ፊሊሙ ያብቃና ኮምቱ 😅😂😂😂😂

  • @iloveyoumamiy
    @iloveyoumamiy Před 10 měsíci +3

    ጀብደት ልጅህ ነው አባብለው መህመት በል ደህና ሁን

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ራሞን በዩቶብ ልቀቁልን በቲቪ ካመለጠን እንድናየው

  • @SelamBirhanu-k2q
    @SelamBirhanu-k2q Před 5 hodinami

    ጄብዴት የኔ ጀግና

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Před 10 měsíci +2

    ሴቶቹ በደይስታን ተጠሉ አዝዜ ከጄቬዴት በስቀሪ ማንንም አትወድም

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 10 měsíci +6

    ህላል አበዛችው✍️✍️✍️✍️

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci

      ትክክል እሱም ቢሆን እኮ ግዴታው ነው

  • @taamuqueen
    @taamuqueen Před 10 měsíci +3

    Ere YedaYstan Fikir Lidefagn New Erdugn😌

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 8 měsíci

    ዋው ዳይስታን ልቤን በደስታ ሞላው 😅😅ማላመጫዋን ወደማዳመጫዋ አዞረልኝ😅😅😅

  • @user-zz6pz2uq6d
    @user-zz6pz2uq6d Před 10 měsíci +1

    አሜንብለናል❤❤❤❤

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Před 10 měsíci +4

    ሰላም ግቢ ዉዷ

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +3

    መሀመት ማሞቱ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 10 měsíci +2

    ምንድነዌ ድልዝ የበዛ ድራማው አይታይም በደንብ

  • @Sumeyadesalewu-ns5me
    @Sumeyadesalewu-ns5me Před 10 měsíci +3

    በናታቹ ጆረዴኖች ሥሢፈልጉ

  • @alisaleh3862
    @alisaleh3862 Před 10 měsíci +2

    በሠላምግቢ❤

  • @KidestEjigu
    @KidestEjigu Před 10 měsíci +1

    Aziza ena lijochaw edium betsbochaw mech endmigenagnu nafekgn eko❤❤❤

  • @shasiyasha
    @shasiyasha Před 10 měsíci +1

    በሰለም
    ጊቢ❤

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci +5

    ቻርልስ ደግሞ ስሙ ተቀየር እዴ 😂😂😂

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      አዎ የዳይስታን ስም ደግሞ ቼላል ነው 😢😢

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 10 měsíci +3

    ሙሲጠፋ ከማል ቱራክን ከባራነት ቀንበራ መንጪቁው ያወጣት ከብዙው ቱራክ ጀግና መራወች አንድው ሙሲጠፋ ከማል ፍሊሲጢሙችም ከአይሁድዋ እና ከምዕራባውያ አንድ ቀን አንድ ቀን ነፃ ተወጣለች

  • @user-zz6pz2uq6d
    @user-zz6pz2uq6d Před 10 měsíci +2

    ሰላምግቢእህቴ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 10 měsíci +3

    ሰሃር ለምን አሠፈትነግርውም

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před 10 měsíci +2

    ከከክክክክ ቅናት

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Před 10 měsíci +2

    መህመት ምን ይሆን ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @Betty-ic5yw
    @Betty-ic5yw Před 10 měsíci +7

    ዳይስታን ይሞታል ንጉሩኝ ፍዝዝ እኮ ወይኔ መርዝ አርገበት መስለኝ ያ ማን ነበር ሥሙ ጠፋብኝ

    • @user-gn1jc5tf8b
      @user-gn1jc5tf8b Před 10 měsíci

      አዎ

    • @Betty-ic5yw
      @Betty-ic5yw Před 10 měsíci

      ውይይ በጣም ያስጠላል ጉርማ ሞገሱን ስወድለት

    • @jadisuyymudeer489
      @jadisuyymudeer489 Před 10 měsíci +1

      ጀብዴት ይገለዋል

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      አዎ ሳይሞት ገና እኛዘንሁ ነው በጣም ነው የምወደው ❤❤😢😢

    • @Risondrg-yb3nv
      @Risondrg-yb3nv Před 10 měsíci

      አወ ጀብድት ይገለዋል

  • @ZahraSaeed-ig4xd
    @ZahraSaeed-ig4xd Před 10 měsíci +1

    የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Před 8 měsíci

    ዳይስታን ድምፁ ና ፂሙ❤️ወንዳ ወንድ የሆነ

  • @kulitesfaw8729
    @kulitesfaw8729 Před 10 měsíci +2

    ሰላምግቢ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 10 měsíci +1

    welcome selam

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +9

    ዳይታን ስህር አጩሖ ጣላት 😅😅😅

  • @user-ph6ss1os5q
    @user-ph6ss1os5q Před 10 měsíci +6

    ነገ ከሚሽ ምሽት እምስና ጀላ የሚገናኝበት ቀን ነው አረብ ሀገር ያላችሁ እንኳን ለነገ አደረሳችሁ

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 Před 10 měsíci

      የለሁበትም 5አመት ጠለብነኝ😅😅😅😅😅😅

    • @DhXv-fm7bx
      @DhXv-fm7bx Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-mp7hf5jm9j
      @user-mp7hf5jm9j Před 10 měsíci

      😂😂😂ጉድ እኮነዉ

    • @user-jf3gp4sy5s
      @user-jf3gp4sy5s Před 10 měsíci

      ጉድ በል ጎደር 😂😂😂😂

    • @zeee1852
      @zeee1852 Před 10 měsíci

      ተግማማን😂😂😂😂😂 ጎበዝ

  • @fanafana311
    @fanafana311 Před 10 měsíci +2

    ኣይ ተፊክ ሓርኢ

  • @user-zz6pz2uq6d
    @user-zz6pz2uq6d Před 10 měsíci +1

    አወይገለዋል

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 10 měsíci +5

    ሰህር ሥጠላት ሙጢነች ዳይሥታንን እኔም እሥከህመሙ አፍቅሬዎለሁ ምን ይሻለኛል

  • @AsAs-ny3bq
    @AsAs-ny3bq Před 10 měsíci +3

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 10 měsíci +2

    ቻልረሰ ለምን ስሙን ቀየር 😮

  • @rahelyonas4355
    @rahelyonas4355 Před 10 měsíci +1

    እኔም ልገባ ነው

  • @bzuyekebede
    @bzuyekebede Před 10 měsíci +2

    😮😮😮

  • @sablasabsabla9043
    @sablasabsabla9043 Před 10 měsíci +2

    Alex betam des yelegal😂😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 10 měsíci +1

    በባለፋው ይልድዝ ላባሏ ያሳራቻውን ኬክ አይቼ እኔም በሌን እዲህ ብዬ ጣያኩት ኬክ ማስራት አልችልባትም ብዬ ስናግራው አራ ችግር ዬላውም ስትመጪ እኔ ያስላምድሻላው አለኝ እና እስኪ ምካሩኝ እውነት ያሚያስለምደኝ ይማስለቹሀል ወላሂ ካምሬ ነው 😢😢😢😂😂😂😂

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před 10 měsíci

      😅😅😅😅😅

    • @سلل-ت1ظ
      @سلل-ت1ظ Před 10 měsíci

      እኔም እንዳኝቺ ነዉ ዉዴ😂😂

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci

      ኧረ እዚሁ እየጠፈጠፍሺ ተማሪ😅😂😂😂😂😂

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 Před 10 měsíci

      እኔ ምንም አልችል የግድ ኬክ መጋገር😂😂😂

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 10 měsíci +1

    መህመት😢

  • @germaniseBereka
    @germaniseBereka Před 10 měsíci

    ሰላም ግቢ እህቴ

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 Před 10 měsíci +2

    አይሰህር ክፍታፍ 🍼🤣

  • @Samn-df2hh
    @Samn-df2hh Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danibuze3460
    @danibuze3460 Před 10 měsíci +3

    ዝብለሽ እይ

  • @Geni-o4g
    @Geni-o4g Před 10 měsíci

    Jebdet meche new miyagegnat stegna kfal

  • @AminaSid-fn7qm
    @AminaSid-fn7qm Před 10 měsíci

    ሰላም

  • @BetuHabtu-is9mf
    @BetuHabtu-is9mf Před 10 měsíci

    shar gn abd nat ande

  • @Aman_yetame_lij
    @Aman_yetame_lij Před 10 měsíci +16

    TDF nw ጀብዴት

    • @zubiyda9651
      @zubiyda9651 Před 10 měsíci

      ከሀዲ እኮ አይደለም😅😅😅😅

    • @زينبمحمد-د8ل
      @زينبمحمد-د8ل Před 10 měsíci +2

      ሊጥ አይሰርቅም እኮ😂😂😅😅😅😅😅ጀብደት

    • @Aman_yetame_lij
      @Aman_yetame_lij Před 10 měsíci +1

      ​@@زينبمحمد-د8ل ቻዕ ቻዕ TDF ko ፋኖ ኣይደለም ታርክ ኣልቦ 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @Aman_yetame_lij
      @Aman_yetame_lij Před 10 měsíci +3

      @@zubiyda9651 ዶቆሮ TDF ko nw ቂጣች የዋጋቹ ዶናቁር

    • @user-xm4rk7wd6e
      @user-xm4rk7wd6e Před 10 měsíci

      EDF is the best