Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 82 | Yeqosele Fikir episode 82

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 283

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 11 měsíci +227

    ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤

  • @muzitasefa2759
    @muzitasefa2759 Před 11 měsíci +64

    መልካም ቅዳሜ እና እሁድ ውዶቺ የሂላል እና ጀብዴት ኣድናቆች 👍👈❤

  • @muzitasefa2759
    @muzitasefa2759 Před 11 měsíci +43

    ምህረት ልቀቅልን የምትሉ 👍👈

  • @user-gp5wm3uh5v
    @user-gp5wm3uh5v Před 11 měsíci +10

    ቴፊክ ውይ ዛሬ እውነት ወጣ አዚዜ ያዛት ግን ጀግናው ባልሽ ይደረስለሻል አዚዜ 😊😊😊

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 11 měsíci +24

    የህላለ ኣዲናቅዎች የት ናቸሁ👍👍👍👍❤

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před 11 měsíci +23

    እንዴ እኔ አቭደት እና ያቆብ የምወድ❤

  • @user-se8mn9zi9z
    @user-se8mn9zi9z Před 11 měsíci +31

    ❤ጀቭዴት የኔ ጀግና ሂላልዬ ❤አዚዜ offfበጉጉት የማየው ድራማ

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před 11 měsíci +15

    የልዲዝ 😏ምናለ እግርሽን ሰብረው ዶሮ ጠባቂ ቢረጉልን😡ቴፊክ ቱ አንተን ብሎ ለ 20 አመታት አፍቃሪ 👊🤮አዚዜ 😢ጀብዴት 🥺አሊ ከማል የኔ ፍቅር 😊❤

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 11 měsíci +10

    አፈቀላጤው ቴፊክ ጉድ ሆነ ይቺን ቀን ስጠብቅ ነበር

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +20

    ቴፊክ 😔😔😔
    ሳልህ❤ በመትረፉ ደሰ ብሎኛል

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před 11 měsíci +12

    ይችን ኮሚት የምታነቡበሙሉ አላህ በያላቸሁ በት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን

  • @user-ol5kg5md9i
    @user-ol5kg5md9i Před 11 měsíci +6

    ወይኔ ዛሬ ህልምም መሰለኝ ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉ዛሬ የደስታችን ቀን ቴፊክ 😂😂😂😂

  • @arage-gx9mj
    @arage-gx9mj Před 11 měsíci +12

    ቴፊክና ሺመልስአብድሳ የስራቸውን ያገኛሉ ኢሻአላህ

    • @sadahussen-cm3pi
      @sadahussen-cm3pi Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-xo5nu7po8s
      @user-xo5nu7po8s Před 11 měsíci +1

      ምነዉ ሠይጣኑን አብይን እረሳሽዉ ቴፍክና አብይ አንድ ናቼዉ😅😅😅

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Před 11 měsíci +11

    ዛሬ አንደኛነኝ😂😊ሰላም ለሀገራችን 🙏

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před 11 měsíci +5

    ግድ ውደደኝ ነው እንደ ሊወን አይፈልግሺም ምላሳም ነሽ ይልዲዝ 😂😂😂

  • @welcomesomsung4702
    @welcomesomsung4702 Před 11 měsíci +6

    ኮሜትች ገባ ገባ በሉ እጅ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤ያለናተኮ ደስ አይለኝም😢❤

  • @arage-gx9mj
    @arage-gx9mj Před 11 měsíci +10

    እኔም የሒላልና ጀብደት አድናቂ ነኝ

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 11 měsíci +4

    ቴቨክ የመጨረሻ ያሥጠላኝ መቸነው የሚሞተው ና ደሥ የሚለኝ

  • @user-hn7qv9vw7s
    @user-hn7qv9vw7s Před 11 měsíci +6

    አዚዜ ዛሬ አሽሙር ማውራት ጀምራለች ማን እንደሚወጣ ስትለው ቴፊክ ባዳው እ አላም😂😂😂😂😂😂

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Před 11 měsíci +10

    እረቴፊክ የሚባልሠው ይልድዝ ድዝዝ የሆነችልጅ አቃጥሉኝ የእውነት በንደትና በጭቀት ልቤ ሊፈነዳነው ሀገራችን እደዚህ አይነት ስገብግብ በዝተውባትነው የተጎዳነው የሀገሩ ሠላም የናፈቀው እስኪ ሠላም ለናት ሀገራችን

    • @mesaymam
      @mesaymam Před 11 měsíci

      ይልዲዝ አሁን ደግ አረገች ይሄን አሪዎስ ቫዝሊን እያስፈራራቺውነው ያስጠፋው እሱ አደል ከሊዮንጋርስ እየተገናኙ አደል አሁን የፈራው ለሌላሰው የምታጋልጠው ከሆነ ሊዮን በግሪኮች ቅጣቱን ያገኛል ! ሊዮን በፊትም አሁንም ከሀዲ የሆነው በሂላል ምክንያትነው

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 11 měsíci

      ​@@mesaymamቢሆንም ደነዝ መሆኑዋን አረጋገጥኩ እንዴት ለአባቱ

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 Před 11 měsíci +1

    ውድ ኢትዮጵያዊያን በውጭም በአገር ውስጥ ያላችሁ ከዘመን ዘመን ያሻገረውን አምላክ ምስጋና ይገባዋል የድንግል ማርያም ልጅ ያሰባችሁትን ይፈፅም እላችሁ ❤❤❤🙏
    መልካም አዲስ አመት ይሁን እልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏🙏🙏

  • @SamuelMengiste-wb6vw
    @SamuelMengiste-wb6vw Před 11 měsíci +10

    የያኩብ ታዛዥነት ግን ያስቀናል

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 11 měsíci +9

    ቶፍክና ቻሪለስ ኣፈር ብሉ ደደቦች እጭ ተቃጠልኩ እኮ😮😢

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před 11 měsíci +8

    ጀብደት ጀግናው ❤❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 11 měsíci +10

    ውዶችየ እዴት ናችሁ ምህረት ከሰኞ እስከ እሮብ ነው የሚለቀቀው ላላወቃችሁ ላሳውቃችሁ ብየ ነው የሰኞ ሰው ይበለን ትናፍቁኛላችሁ ❤

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 11 měsíci +40

    ወይኔ የቻርልስ ክፍት ፈጣሪ ድፍት ያድርግህ😢😢😢😢😢

    • @user-yn3lp4xe3j
      @user-yn3lp4xe3j Před 11 měsíci

      በጣም

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +5

      እሡ ያሞተ ቀን ካማዳም ኩሽና ሥጫፍር አድራለው 😂😂😂😂

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 Před 11 měsíci +1

      ደውይልኝ አብረን እንድንጨፍር

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci

      @@temrejemal28 እሺ 😂😂😂

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 11 měsíci

      ​@@ayishaatisha8475 አረ ጉድ 😁😁😁

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Před 11 měsíci +7

    ቴፊክ ህፃኑን ሊተኩስበት ሲል ያኩብ የኔ ጀግና እጁን አረገፈሁ የሰይጣን ቁራጪ ቴፊክ

  • @mekdi1809
    @mekdi1809 Před 11 měsíci +6

    ብርጋዴር አንጀቴ ራስስስስ አለ ኡፍፍፍ😂😂😂

  • @mknl1888
    @mknl1888 Před 11 měsíci +8

    🎉🎉🎉🎉እልልልል ቴፊክ በመጋሐጡደስያለው

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 11 měsíci +5

    ኡፍፍ ይህ ሠይጣን የሆነሠውየ ጨካኝና አረመኔ

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed Před 11 měsíci +3

    የተመታዉ እጁን ነዉ ግን እግሩን እንደመቱት እሚያነክሰዉስ ነገር ክክክክ😅😅😅

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci +7

    ውይ ቴፊክ የሰይጣን ቁራጭ አፈር ብላ😮😮😮😮😮 አዚዜ አይዞሽ የኔ ጀግና ያኩብ ይመጣልሻል

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 11 měsíci

      ያኩፕ ነው እንዴ ሚያድናት

  • @sameeragasho9596
    @sameeragasho9596 Před 11 měsíci +10

    ጀብደት ሲያሳዝን😢

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před 11 měsíci +6

    መገን ቴፌቅ ደህናተጋለጠ ስል ደሞሌላ ጭንቀት የተረገመ ሰውየ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 11 měsíci +11

    ቴፈክና ኣበይኣሓመድ አድ ኣይነት ነው😢😂

  • @badriyabadriya1899
    @badriyabadriya1899 Před 11 měsíci +3

    አዚዜ ቶፊቂን ስተይዉ ቅጥል የምትለዉ ነገርስ😅😅😅

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před 11 měsíci +5

    አሁን ይፍ ወጣ 😂😂😂😂ውሻ ቴፊክ😅

  • @HeheMOME
    @HeheMOME Před 11 měsíci +7

    እልልልል ቴፊክ ተጋለጠ 😂😂

  • @mariyammariyam342
    @mariyammariyam342 Před 11 měsíci +8

    የዝህን ድረማ ማጨረሸውን ለየት እንደኔ የኃዋገ ሰው አሌ እሴ

    • @koketikoketi710
      @koketikoketi710 Před 11 měsíci +1

      ልገርሽ መጨረሻዉን😮😂

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 Před 11 měsíci +2

      እኔ አላስቺለኝ ብሎ
      መጨረሻዉን ባረበኛ አይቸ መልሸ ባማረኛ እያየሁ ነዉ😂😂

    • @mariyammariyam342
      @mariyammariyam342 Před 11 měsíci

      @@koketikoketi710 ከነጋርሽኛማ ምኑን አዬሆት እርግጠኛ ነኝ ማየት ነው የመቆመው

    • @mariyammariyam342
      @mariyammariyam342 Před 11 měsíci

      @@mekiafeker6961 የቺስ የከፈ ነው እዛው አይታሽ አጨርሽውም ነበር እድ😂😂

    • @hadiyaahmd3077
      @hadiyaahmd3077 Před 11 měsíci

      ​@@mekiafeker6961😂😂😊

  • @user-ef9jw1bm7w
    @user-ef9jw1bm7w Před 11 měsíci +5

    ኡፍፍ ኣሁንሰ በቃኝ ልቤ ልትወጣ ነው ተንጠልጥለዋል ኮ💔🥺

  • @hyat31hh32
    @hyat31hh32 Před 11 měsíci +5

    አረ ከሀድው ተፍክ ተዋረደ😂😂

  • @user-tj3kc4no4g
    @user-tj3kc4no4g Před 11 měsíci +1

    የመጨረሻ ተደሰቼ አላዉቅም ቴቪክ ይሄን ህፃን ሊገድለዉ ወራዳሰዉ ተዋረደ እጁን አለዉ😅😅😂😂

  • @gryr173
    @gryr173 Před 11 měsíci +4

    የቫስሊ ንግግር ሲያስጠላ😂😂

  • @user-bb2se9cy3z
    @user-bb2se9cy3z Před 11 měsíci +3

    ቻርለሥ ነው ማነው ግን ሥሙ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ😢😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +2

    ምህራት ያምለው ድራማ ለምን አቆሙ ፈራሀትን አዬችው ደስ ብሎኝ ናበር ❤❤❤ምነው ደስታዬን አጣጥሜ ሳልጨርስ በቡደ ባለቹኝ 😂😂😂🎉መሳለኝ 😢😢😢😢😢

    • @MimoHmariam-vm7mw
      @MimoHmariam-vm7mw Před 11 měsíci

      ሰኞ ማክሰኞ ሮብ ብቻ ነዉ ሚታየው

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +1

      ​@@MimoHmariam-vm7mwእንደዘ ከሆና ገደል ይግቡ እድሜ ላህንድ ሙሰልሰል ❤❤❤😂😂😂😂

  • @fayza5026
    @fayza5026 Před 11 měsíci +3

    ሰህሊ አሰዝኖኝ ናበር ውይ አላህ አታራፋው❤❤❤❤

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 Před 11 měsíci +4

    የቴፊክ ውርደት😂😂

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Před 11 měsíci +5

    ቆይ ይልዲዝ ምን አይነት ደነዝ ድጋይ እራስ ናት ምንም ቢሆን ልጁ ነው እዴት ያለበትን ልገርህ ትላለች አይ ያቃል ያለበትን የኒ ደነዝ ጭቅላት😂😂😂

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 11 měsíci +1

      ልጅቱ ደነዝ ናት ከራሷ ውጭ ስለማንም አታስብም

    • @selamaregawi-fd6ft
      @selamaregawi-fd6ft Před 11 měsíci

      amenk alamenk ye filmu dmket nech@@hayumamu1725

  • @user-wx7ps4dr3s
    @user-wx7ps4dr3s Před 11 měsíci +13

    ለቀቁት ብያለሁ ነገር እዳታመጡ😂😂

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 11 měsíci +2

    ኮማንደር ቫዝሊን በርጋዴር ቴፊክ ቻርለስ የሚሞቱበት ቀን ናፈቀኝ የተረገሙ ሰዎች

    • @fozisaditube4934
      @fozisaditube4934 Před 11 měsíci

      😂😂😂ቴፊክ እና ቻርልስ አይሞቱማ ችግሩ ቻርልስ ወደቱርኮች ይቀላቀላል ቫስሊ ግን መሞቻው እየደረሰ ነው

  • @LadyOman-gj9bq
    @LadyOman-gj9bq Před 11 měsíci +12

    ምህረት ክፍል2 አይለቀቅምዴ

  • @werkayasemar9483
    @werkayasemar9483 Před 11 měsíci +3

    አረ ቴፊክ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው😢😕😠

  • @habethamkonjo5647
    @habethamkonjo5647 Před 9 měsíci +1

    ቴፊክ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ማርያምን😢😢😢

  • @jgghhh6807
    @jgghhh6807 Před 11 měsíci +2

    ሰውቹ ሙስልም ክርስትየን ቀአነ የሚትከተተሉ በጠቀለይ ወደ ፈጠረቹ ተመለሱ እኔ በጠም ቀአነ እከተታል ነበር አሁን አሞኝ ልቤ ደርቆወል እንቅልፍ አልተኝም የቀዥኘል በቀ አአለሀ ይውንበቹ አሁኑን ወደፈጠረቹ በለሱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bafe7625
    @bafe7625 Před 11 měsíci +7

    መልካም ኣድስ ኣመት የፍቅር የሰላም ያሪግልኝ ኣሜን❤👏🙄

  • @ZemzemAhemd
    @ZemzemAhemd Před 11 měsíci +4

    የአዚዜ አነጋገር እዴት እዳሳቀኝ😅ዝብለህ ብላ አላለችም አይ ቴፊክ😮 😂

  • @user-ky8ty1vj2w
    @user-ky8ty1vj2w Před 11 měsíci +6

    ይልዲይዝ😂😂 ድግአረግሸው

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 11 měsíci +2

      ያቃል ልጅ የት እንዳላ የሚያቀውን መረጅ እኮነው. የሰጠችው

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před 11 měsíci +2

    ቅዳሜና እሁድ ልቀቁልን እናተየ ልቤን ባፌ ሳላወጣት😢🙄😂ቴፍክ እመነኝ በጀብዴት እጅ ትጠፋለህ😂😂

  • @user-wb6zm2vi1l
    @user-wb6zm2vi1l Před 11 měsíci +3

    በቴፌክ ምክንያት ልብ ትኩሳት ልሞት ነው

  • @jilmla
    @jilmla Před 11 měsíci +4

    ቴፈቅ አለቀለት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይሄ ብርግድ

  • @haymishiferaw9427
    @haymishiferaw9427 Před 11 měsíci +4

    ከሀዲው ቴፍክ 😅😅😅😅

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Před 11 měsíci +3

    የቴፊቅ ሞት መቸ ይሆን እረ ውይይይይይይይይ

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Před 11 měsíci +5

    አየ ይልዲዝ ደግሞ አሊ ከማልን መከታተል ጀመርሽ🤔🙄

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 11 měsíci +3

    ያዚዜ አስተያየት ቴፊክን😅😅

  • @ugfttiti3848
    @ugfttiti3848 Před 11 měsíci +4

    ተፊክ🤣🤣🤣🤣

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 Před 11 měsíci +4

    ሰሉ አለን ነቢ

    • @Dhgfrt
      @Dhgfrt Před 11 měsíci

      S A W❤❤

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Před 11 měsíci +4

    በርጋዴል አባቃለክ ከግዲህ አንተ አውሬ

  • @user-jl3rk6ot4s
    @user-jl3rk6ot4s Před měsícem +1

    Tefik bayinor filmu aymirim yemil😂

  • @Sara-hg4cd
    @Sara-hg4cd Před 11 měsíci +5

    ለምንድነዉ የማትለቁልን ችግረ አለባችሁ

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 11 měsíci +3

    ልቀቁልን እቅልፌን ትቸ ተቀምጫለሁ🙄🙄

  • @fatumahusen1537
    @fatumahusen1537 Před 11 měsíci +1

    እረ ክፍል 83 ላኩልኝ አላገኘው ብየ ልፈነዳ ነው🌹

  • @freweynimulue28
    @freweynimulue28 Před 11 měsíci +1

    Azizeyyyyyy keytmewuti tray Egzabiher msa ykun😢😢😢

  • @saa1903
    @saa1903 Před 11 měsíci +1

    ምህረት ይለቀቅልን

  • @Bb-nd1bl
    @Bb-nd1bl Před 11 měsíci +4

    ልጅ ሰልህን ይገሉታል ወይ ኡፍፍ ጨነቀኝ

  • @natsi617
    @natsi617 Před 11 měsíci +5

    ኣዝዜ 🥺😭

  • @cgyds2255
    @cgyds2255 Před 11 měsíci +4

    ቴፊክ አፈርብላ😢😢😢😢

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před 11 měsíci +3

    ይልዲዝ ቅርፎ ቀራፎ 😂

  • @NazLi-of1zv
    @NazLi-of1zv Před 11 měsíci +1

    አይይ ቴፊክ 😂😂😂😂😂😂

  • @LijhibaBeatyhome
    @LijhibaBeatyhome Před 11 měsíci +3

    ሰላም ዉዶቼ እንዴት ናቹልኝ

  • @berabero716
    @berabero716 Před 11 měsíci +9

    ቻርልስ ግን ምን አይነት ሴጣን ነው

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 11 měsíci

      እንደሱ አይነቶች እኮ ናቸው ሀገራችንን እያመሱ ያሉት

  • @ZyinEsubalew-ht2om
    @ZyinEsubalew-ht2om Před 11 měsíci +3

    አርብ አርብ ቀን አለ

  • @user-bb2se9cy3z
    @user-bb2se9cy3z Před 11 měsíci +1

    ውይይይ ይህ ሠውዬ

  • @Hyiweti
    @Hyiweti Před 11 měsíci +9

    መልካም አድስ ዓመት 🌹🌹🌹

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 11 měsíci +6

    አይ ብርጋዴል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይበርግድህና

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 Před 11 měsíci +3

    ይልዲዝ ይቺ ዱበርቲ😂😂😂😂ሾከክ እያለች ወሬ ትሰማለቺ😢😢

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 11 měsíci

      ሰው ስንት ነገር ያስጨንቀዋ እሷ

  • @TeringoHabteGudeta
    @TeringoHabteGudeta Před 11 měsíci +4

    Malkem Addis Amat❤❤❤

  • @TsegayHagos-op9yq
    @TsegayHagos-op9yq Před 11 měsíci +2

    እር ቃናዎች ፕሊስ ልቀቁልን🤔

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci

    የኔውዴ ሒላል የኔጅግና❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 11 měsíci

    24:34 tafik ur surrounded 🤣☺️

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 11 měsíci +1

    Arif neaw!!!!!

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 11 měsíci +3

    ቲፍክ እስይ 😂😂😂😂😂

  • @habeshaspace2100
    @habeshaspace2100 Před 11 měsíci +1

    🤔🤔🤔Sasebew komander basil yemotal

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Před 8 měsíci

    ቴፊክ ሲነቃበት እዉነት ያክል የተሰማዉ ማነዉ😢😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk Před 11 měsíci +3

    ዉይ ቴፊቅ የተረገምክ

  • @ErEr-wk3pw
    @ErEr-wk3pw Před 11 měsíci +2

    ውይ ይችአለም በውሸት የተሞላች ቴውፊቅ የስራህን ይስጥህ

  • @barkottesfaye2058
    @barkottesfaye2058 Před 11 měsíci

    Javidate yena jegna Lionee my love hilale yena kemm❤❤ Ali kemale ❤😊

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před 11 měsíci +6

    ቴፌክ አለቀልህ ከሀዲ አብይ

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    ይሀ ቻርሊስ የሚባልዉሻ የተረገመ ጀብዴት አሊከማል አዚዜ ምርጦች ሂላል ኤጪ ሊወንን ዝምብላ ታመናጭቀዋለች ደረቅ ልታስጠላኝነዉ😢

  • @SaraMohamed-kl5nl
    @SaraMohamed-kl5nl Před 11 měsíci +2

    Wayine endet dasilal ayi tefik

  • @nanajjg4571
    @nanajjg4571 Před 11 měsíci +1

    ለተመልካቶች ክብሩ የላቹዉም ቆይ ምን አይነት ሰዎች ናቹ የማይረቡ