Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 81 | Yeqosele Fikir episode 81

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 506

  • @Geti-bz3ci
    @Geti-bz3ci Před 11 měsíci +96

    ኣዚዜ እና ጀብዴት እንኳን ደስ ኣላቹ እወነቱ ሰላወቀች ደስ ብሎኛል ኣዚዜ😢❤

    • @MeylMeyl
      @MeylMeyl Před 11 měsíci

      በጣም እኔም ፌለም መሆኑን እረስቸ አለቀስኩ😢

    • @heyatheyatmohammed7903
      @heyatheyatmohammed7903 Před 9 měsíci

      እኔም እደት ደስእዳለኝ😥 ዉይ እኮን እዉነቱን አወቀች

    • @KalikidanAlemayo-er6sz
      @KalikidanAlemayo-er6sz Před 7 měsíci

      Inem betam nw des yalng❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 11 měsíci +96

    ጄብዴትና አዚዜ በመገናኘታቸው ማነው እደኔ ደስ ያለው❤❤❤

    • @ThoibaKwt
      @ThoibaKwt Před 11 měsíci

      እኔ

    • @emmaemma3207
      @emmaemma3207 Před 11 měsíci +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @ayshaebrahim
      @ayshaebrahim Před 11 měsíci

      እኔም በቴፊክ ብቃጠል አሁን ትንሽ. ደስ ብሎኛል

    • @kedanfantahun7334
      @kedanfantahun7334 Před 11 měsíci +1

      እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጀብዴትየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaheraendris2004
    @zaheraendris2004 Před 11 měsíci +58

    የኔን ጉድ ልገራቹ እነሱ ለብር ፊልም ይሰራሉ እኔ በባዶ እሰቃያለው ማን ሞተ ማን ተወጋ ብዬ እስኪ እደኔ የሆነ ማነው በላይክ አሳዩኝ😂

    • @zeyenbuzeyenb1591
      @zeyenbuzeyenb1591 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂አሣቅሽኝየምር

    • @user-ys8qj2uj5k
      @user-ys8qj2uj5k Před 11 měsíci

      😅😅😅

    • @user-wk8sd7nn9r
      @user-wk8sd7nn9r Před 11 měsíci

      እኔ እራሡ ብቻየን ሁኜ ነገ ምን ይፈጠር ይሆን እላለሁ 😂😂😂

    • @fatumaumer3717
      @fatumaumer3717 Před 11 měsíci

      ትክክል😂😂😂😂

    • @zaheraendris2004
      @zaheraendris2004 Před 11 měsíci

      ክክክክ ከዚ ወዲ ፊልም ማየት ላቆም ነው

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před 11 měsíci +69

    የቆሰለ ፍቅር ብሎ መህመት ጃን አይ ቃናዎች ለካ ሁሉም ተምታቶበታል እኔ ብቻ ይመስለኝነበር😂😂😂

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před 11 měsíci +28

    ሰላማት ተጋሩዋን ሸገ ሓድሽ ዓመት ይግበረልና🌼🌻
    እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላም ያምፀአልና ክብ ንሶንሶና ምንቃት እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላም ፍቅሪ ይልኣከልና
    ዓመተ ሰላም ዓመተ ራህዋ ዓማተ ፍቅር ይግበረልና ፈጣሪ🌻🌻🌻🌻🌼🌼

  • @user-nj7yc9om2g
    @user-nj7yc9om2g Před 11 měsíci +38

    ማነው እንደኔ የተፊክ ክፋት ያስጠላው😢😂

  • @bafe7625
    @bafe7625 Před 11 měsíci +45

    ኣዚዘ እና ጀብዴት እውነተኛ ባልና ምስት ናቸው ❤ደስ ስሉ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +166

    መህመትን ሳይ እኔነኚ እነሱ የተሳሳቱት ብየ ከደገና ርዕሱን አየሁ😅😅

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před 11 měsíci +26

    ያቆብ ና ጀቭደት የምትወዱ❤

  • @alifmidia
    @alifmidia Před 11 měsíci +44

    ማነዉ እንዴኔ ጀግናዉ ጀብደትን አዚዜ, ስላወቀች ደስ ያለዉ

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci

      በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @makasultan3352
      @makasultan3352 Před 11 měsíci

      ግን ይቅርታ ጀብዴት እሱ እያደረገው ያለው ነገር እየገባኝ😢 አደለም ህዝብ እያለቀ እኮነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @balatalatalimissy578
    @balatalatalimissy578 Před 11 měsíci +44

    መልካም አዲሥ አመት ለሁላችሁም🙏🙏🙏❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před 11 měsíci +26

    የአዚዜ ፈገግታ ናፍቆኝ ነበር ከምር እፍፍፍፍ አስለቀሱኝ😢😢😢

    • @selamwureta6170
      @selamwureta6170 Před 11 měsíci

      እኔም😂 ጀብዴት እኳን ደስ አለ❤😂😂

    • @leylamohammed4201
      @leylamohammed4201 Před 11 měsíci

      ​@@selamwureta6170ያንቺ ጄብዴት😂

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d Před 11 měsíci +9

    አዚዜ እውነቱን ስላወቀች በጣም ነው ደስያለኝ ቢያስ አንዱ ጭቀት ተላቀቀለት እፍ ጀብዴት💚💚💚💚💛💜💜💝💝💝💝

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 11 měsíci +112

    አይገርምም አዚዜ እና ጀብደት የምር ባልና ሚስት ናቸው አሉ ልጆች አሉዋቸው አሉ

    • @KpNc-uq1ml
      @KpNc-uq1ml Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 11 měsíci +1

      አሉ አሉ አሉ ጉድ 😁😁😁

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 Před 11 měsíci

      kkkkk

    • @meaza2509
      @meaza2509 Před 11 měsíci

      አዎ

    • @tibaremu1357
      @tibaremu1357 Před 11 měsíci +1

      እውነት ነው ?😂😂😂 ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 Před 11 měsíci +19

    ጀብዴት እና አዚዜ አንድላይ ሁኖው ስላየሁ ደስብሎኛል 🎉🎉

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 Před 9 měsíci +3

    የሁሉም ሠው ፍቅር እደ ጀብዴትና እዴ አዚዜ ብሆን ብየ ተመኘሁ

  • @dinku4695
    @dinku4695 Před 11 měsíci +24

    መመትጃን ናፍቆኝ ነበረ እዚህ ካለ ደስ ይላል 😂

  • @fugi7821
    @fugi7821 Před 11 měsíci +24

    መስቅሉ ድስስ ሲለ ብማርያም ኣስይይይ✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤

  • @Zaytunahassen
    @Zaytunahassen Před 11 měsíci +7

    ኤስታፍሮስ በመሞቱ እንደኔ ደስ የለው

  • @Geti-bz3ci
    @Geti-bz3ci Před 11 měsíci +18

    መህመት ጃን ሳይ ተሳስቻለው ብየ ነበር አረ ልቀቁልን ጋጉቻለው በፈጣሪ😢❤

  • @ahgshsshgdhs6790
    @ahgshsshgdhs6790 Před 11 měsíci +17

    አዚዜ በብርጋደለር ላይ ማገጠች😂😂😂

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 11 měsíci +27

    አይ ቴፊክ ጉድህን አላየህ ጀብደት እና አዚዜ ሲሳሳሙ 😂😂😂😂 ❤❤❤

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před 11 měsíci +15

    በስደት የምት ኖሩሁሉ ድአ አድርጉ ልኝ ጤናእርቆኛል😢😢😢

    • @mohammedaadm8308
      @mohammedaadm8308 Před 11 měsíci +1

      አላህ ይሺርሺ

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @TiDy-ye9xd
      @TiDy-ye9xd Před 11 měsíci +1

      አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 11 měsíci +1

      አይዞሽ 😢

    • @hadeyaahmad1054
      @hadeyaahmad1054 Před 11 měsíci +1

      ጤናሽን አላህ ይመልስልሺ

  • @gazubelete1702
    @gazubelete1702 Před 11 měsíci +6

    ዉድ የሀጋሬ ልጆች ሠለም ለእነቴ ይሁን እኔ አንዴምመሰለኝ አልከመል የልኦን ተለቅ ዎንድም ነዉ ጀቨዴት አልከመልን ከታቃጠለ ቤት ነዉ የገኛዉ

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Před 11 měsíci +30

    ደሞዜን እራሱ እዲህ አልጠብቀውም😁 ልቤን እያጠለጠሉ ሚያሳልቁት ነገር 😔

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 11 měsíci +11

    መርፌውን መልስ ደብዳቤውን ያስተላልፉበት ሊወን ለሂላል እነግርብህ አለሁ 😂😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @tube-om1fc
      @tube-om1fc Před 11 měsíci +2

      አባቱ መረጃ ታላመጣህ ሂላልን እገላታለሁ ስላለውነው

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před 11 měsíci +5

    የኔ ሀሊቲክባል ሂላልዬ 🥰🥰😂

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Před 11 měsíci +18

    መህመት ጃን አለበት ኡፍ ተመስገን በቃ ኑ የመህመት ወዳጆች❤❤❤❤

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 11 měsíci +14

    የቆሰለ ፍቅር ብሎ መህመት ጃን🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @YdbHxb
    @YdbHxb Před 11 měsíci +14

    አዚዜ ጄቭዴትን ዛሬ ብቻ ስመ ጨረሰችው😂😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci

      ጨረሰችው😂😂😂😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před 11 měsíci

      ለኛም አላሠቡልንም እኮ 😮😂😂😂😂

    • @YdbHxb
      @YdbHxb Před 11 měsíci

      @@bahria1927 ደግሞ እኮ እድሚያችን አይፈቅደውም😜😜😂

    • @MeylMeyl
      @MeylMeyl Před 11 měsíci

      😂😂

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před 11 měsíci

      @@bahria1927 ፂሙ ዴስ አይለኝም

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 11 měsíci +8

    የኔጀግና ጀቭዴትና ያቁብ ስወዳቸው ♥️♥️ የኔጀግና አዚዜ እንኳን ደስ አለሽ 🥺🥺🥰🥰

    • @makasultan3352
      @makasultan3352 Před 11 měsíci +1

      እኔ ግን ምህመት ጃን እዚህ ፊልም ላይ የሚሳተፍ መስሎኝ😂😂😂ደስብሎኝ ነበር ቃናዎች ሰሩልኝ😂😂😂😂😂

    • @fshdfsvx2071
      @fshdfsvx2071 Před 11 měsíci

      @@makasultan3352 እኔም መጀመሪያ መህመት ጃንን ሣየው የሚሣተፍ መስሎኝ ነበር 🥺😂

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před 11 měsíci +18

    ትንሹ ባላባት ሊቀጥል መስሎኝ በደስታ ልጨልል ነበረ ወላሂ😂😂😂😂😂😂🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️😂😂😂😂

  • @rozaaliy
    @rozaaliy Před 11 měsíci +5

    ብርጋዴን ተበላህ አዚዜ ፍቅሯን እየቀጨች ነዉ😅😅

  • @Tube-br3gu
    @Tube-br3gu Před 11 měsíci +10

    ተመስገን ያዚዜና የጀብዴት ነገር አስጨንቆኝ ነበር አወቀች ደስስ ብሎኛል😥

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 Před 11 měsíci +6

    ፎቶ ጠፍ በትንሽ 🤔🤔🤔🤔መጣችሁ😂😂😂😂😂

  • @Aman-zi8hx
    @Aman-zi8hx Před 11 měsíci +8

    ዋውው በመጨረሻ ዓዚዜ ሓቁ ፈሊጣ ❤❤❤❤

    • @Merry-wf7ib
      @Merry-wf7ib Před 11 měsíci

      ሃማዓልኺ❤

    • @user-ln2jd5ks9q
      @user-ln2jd5ks9q Před 11 měsíci +1

      ሳብስክራይብ ግበሩለይ አሕዋተይ

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Před 11 měsíci +5

    አዚዜ እና ጀብዴት ሲሳሳሙ ማነው እደኔ የተሽኮረመመው😂😁

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 11 měsíci +6

    የኔ ጀብዴት የኔ የቆብ ጀግናወች ሥወዳችሁ

    • @user-pn1pk6ht3v
      @user-pn1pk6ht3v Před 9 měsíci

      አረ ያዚዜ ጀቭዴት ነው 😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @YiteTube111
    @YiteTube111 Před 11 měsíci +18

    ተፊክን የምጠሉ በሰብስክራይብ አሳዩኝ

  • @etietenesh1424
    @etietenesh1424 Před 11 měsíci +1

    ሰላዩ የናፈቃችሁ በደስታ ዘልዬ ነበር ርእሱን ሳላነብ ዘንድሮ ሰው ብቻ አይደለም የጨለለው ቃናዎችም ናቸው😊

  • @fhgrhh7228
    @fhgrhh7228 Před 3 měsíci

    የኔእዚህ መሽኮርመም ምን ይሉታል እነሱ ሲሳሳሙ ሲተቃቀፉ 😊😊😊🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před 11 měsíci +6

    እኔ ብቻ መስሎኝ ነው እንጂ ለኻ ሁሉም ሰው ግራ ገብቶታል😂መህመት ጃን ምን ይሰራል ኢዚ ጋር😂🤣🤣

    • @hhamdiyawatero3106
      @hhamdiyawatero3106 Před 11 měsíci +1

      😂😂😂 እኔስ ብትይ ኤጭ አይለቀቅም ብዬ ስቴ ገብቼወጣሁ

    • @yebitgraweyti8489
      @yebitgraweyti8489 Před 11 měsíci

      @@hhamdiyawatero3106 😂😂😂

  • @FatmaMuhammed-jr5os
    @FatmaMuhammed-jr5os Před 11 měsíci +3

    የተሠረቀ ነገርኮ ይጣፍጣል አዚዜና ጀብደት ባልና ሚስት ቢሆኑም ላሁን ተሰራርቀው ነው😅😅😅😅❤

    • @RahmtHussen
      @RahmtHussen Před 11 měsíci

      ቀምሠሻልደ😂😂😂😂😂😂😂

    • @jamisweet6787
      @jamisweet6787 Před 11 měsíci +1

      ክክ😂 ኧረ ተው እየቆጠባችሁ ተናገሩ

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt Před 8 měsíci

      በጣምአንጅ

  • @zeharaTareke
    @zeharaTareke Před 11 měsíci +8

    በለው አዚዜ ሞጨሞጫ ጨረሰችክ ጀቭደት ቻለው እንግድህ😂😂😂😂😂

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před 11 měsíci +1

      ሞጨሞጨችዉ አላልሽም😂😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-pm5fd7pk6r
      @user-pm5fd7pk6r Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ክክክክክክክክክ

    • @AishaAisha-kg7xu
      @AishaAisha-kg7xu Před 11 měsíci

      😅😅😅

  • @zeharaseid8746
    @zeharaseid8746 Před 11 měsíci +3

    ትላትና ያቁብንና ጀቭደትን እራት የጋበሻቸው ልጅ እራት እደት ነበር

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 11 měsíci +1

    አዚዜ እንኳንም ገደለችው ያ ኮሮኔል ይሰታህል ወይ ለራሱ አልሆነ ወይ ለሐገሩ 😂

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 Před 11 měsíci +7

    ምህመት ጃን እዴት ነህ እጅጉን ብታይ ናፍቀኸኛል😂😂😂😂

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Před 11 měsíci +1

    ለምድነው ምህረትን ያለቀቃችሁት ዛሬ ኧረተው ቃናወች ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🤔

  • @user-hn7qv9vw7s
    @user-hn7qv9vw7s Před 11 měsíci +3

    ወይ አዚዜ ጀብደትን ዛሬው ገምጭጫ ልጨርሰው ነው እንደ 😂😂😂

    • @RahmtHussen
      @RahmtHussen Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ቅቅ

    • @user-pm5fd7pk6r
      @user-pm5fd7pk6r Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክ

  • @user-lq9um4ki2t
    @user-lq9um4ki2t Před 11 měsíci +4

    የጀቭዴት እና አዚዜ ፍቅር ያስቀናል ለኔም እንደ ጀቭዴት አይነት ባል ይወፍቀኝ

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před 11 měsíci +1

      ይስጥሽ🎉🎉

    • @user-xb2ct2hj7p
      @user-xb2ct2hj7p Před 10 měsíci

      አሜን እኔም የጀግና ጥማት አለብኝ

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Před 11 měsíci +2

    ብርጋዴል ተብየው ተበላህ ዛሬ ሞት ይሻልሀል😂😂😂😂😂😂

  • @zuzu95_ot7
    @zuzu95_ot7 Před 11 měsíci +4

    እንደጁስ ተማጠጡኮ😢😂😂😂❤

  • @user-st9vu9fx1j
    @user-st9vu9fx1j Před 11 měsíci

    እንደጀብደት እና እንዳአዚዛ አገራችንሰላም ሁኖ ቤተሰቦቸጋርእና ባሌጋር በተገናኘሁ

  • @FikriHager
    @FikriHager Před 11 měsíci +1

    THIS IS THE BEST MOVIE I HAVE EVER WATCHED...TURKISH.....GREAT JOB GUYS.....

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 11 měsíci +2

    ቴፈክ እሚሞትብት ቀን ናፍቀኝ

  • @solinagalkeshi9742
    @solinagalkeshi9742 Před 11 měsíci +5

    ጀብዴት እና ኣዝዜ ሲሳሙ እኔ ኣፈርኩ 😅😅😢

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    አዚዜ በደብ አወቀች ጀብዴት የስተዛሬዋን ሁላ ነዉዴ ጨምጭማ ልጨርስህ ነዉ ጀብዴት ደስይላል😂

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci

    ብርጋዴሎ ተብየው ተበላህ ዛሬ ሞት ይሼልሀል😂😅😅

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 Před 11 měsíci +1

    አዚዜና ጄብጄት የእውነት ባልናሚሥት ትወናቸውም መሥለውሣይሆን ሆነው የተወኑት ሲያምሩ❤❤

  • @yifdheg2368
    @yifdheg2368 Před 11 měsíci +2

    አይ ዘድሮ ሁሉም ጨለለ ሰላዩ አመጣችሁት😂😂

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před 11 měsíci +1

    ተመስገን ጀብዴት እና አዚዜ በስተመጨረሻ❤

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Před 11 měsíci +4

    ሳህሊ ሆኖ የሚተውነውን ነው መህመት ጃን ያስመሰሉት😊😊😊

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 Před 11 měsíci +3

    ሰሉ አለን ነቢ

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b Před 11 měsíci

    የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ ጀብደት የኔ ጀግና

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 11 měsíci +2

    ጀብዴት ነበር ኢትዮን መምራት ያለበት ግን ምን ይሆናል ዋይ 😢

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 11 měsíci +1

    የሚያናድደኝ ምን እደሁ ታቃላችሁ የእምነት አባቶች መስቀላቸውን አድርገው ለአረመኔዎች መቆማቸው በባለፈው ክፍልም አባቶች ቆመው ሲያስገድሉ አይተናል የምር ግን የግሪክ ክርስቲያኖች እዲህ ናቸው ወይስ ድራማ ሰሪዎች እየነገዱባቸውነው ! የእውነት በእምነት ንግድነው የያዙት ! አሁን እስታብሮስ በእነዚህ አባቶች የሚፀለይለትነው ! እዲህ አረመኔ ተደርገው ተወስደው ድራማ እደተሰራባቸው ክሪኮች ያውቁ ይሆን መቼስ እኒህ የግሪክ መለዮ ያደረጉት ግሪኮች ናቸው እደማትሉ ተስፋ አለኝ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 11 měsíci

      እኔም አቃጥለዉ ገደሉኝ እኮ

    • @OureFui
      @OureFui Před 8 měsíci

      ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂

  • @AsEr-yb5sh
    @AsEr-yb5sh Před 11 měsíci +1

    አሁን መጣም ደስብሎኛል አዝዜ አወቀች

  • @user-rt3ol4rf7s
    @user-rt3ol4rf7s Před 11 měsíci

    ማነዉ እንደኔ ቴፊክ ቢሞት ደስ የሚለዉ

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 Před 11 měsíci +3

    እሥታብሮስ ሞትህ በአዚዜ እጅ 😂😂😂

  • @user-xb2ct2hj7p
    @user-xb2ct2hj7p Před 10 měsíci

    አዚዜ እና ጀብደት ተጫረሱ አረ የመግስት ያለህ😅😅😅😅

  • @hanan858
    @hanan858 Před 11 měsíci +2

    እኔ ነኝ ወይስ ስልኩ ወይስ ቃናዎች የተምታታብን ስክሪኑ እኮ መህመት ጃን ነው🙉🙉

    • @SamuelMengiste-wb6vw
      @SamuelMengiste-wb6vw Před 11 měsíci

      አረ ምድነው የተፈጠረው ችግር ንገሩች እስኪ

  • @saidasiada8818
    @saidasiada8818 Před 11 měsíci +2

    ጀብደትና. ያቆብ. ጀግኖቺ

  • @user-jf3gp4sy5s
    @user-jf3gp4sy5s Před 11 měsíci +1

    መህመት ጃን ምን አመጣዉ ነዉ አይኔ ይሆን😂😂😂

  • @user-ul3we4co8t
    @user-ul3we4co8t Před 11 měsíci +1

    ልጅ ይሞት ይሁን ፈራሁ😢

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 10 měsíci

    የዚህ ድራማ ደራሲን ያለማድነቅ አይቻልም ጭራሽ ድራማም አይመስልም

    • @Zinet-hq8zj
      @Zinet-hq8zj Před 7 měsíci

      ይሄኩ ያለፈ ታሬካቸውነወ ለቱርክ

  • @LijhibaBeatyhome
    @LijhibaBeatyhome Před 11 měsíci +1

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou Před 10 měsíci

    እኔም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 11 měsíci +1

    እኔም እባሌጋር ልክ እዳዚዜ😂😂😂😂

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 Před 11 měsíci +3

    የኒ ጀብዴት😮😂😂😂

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před 11 měsíci +2

    ኣረ ጀብደት ፈዘዘ የኔ ሚሰኪን

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Před 11 měsíci +1

    ሀሊቲክባል የኔ ጀግና ሂላል ስወዳት❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 11 měsíci

    ጀብደት እውነት ሰለ አወቀች ደሰ ብሎኛል

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 11 měsíci +1

    ኣዚዘና ጀቬዴት በጣም ደስ በልኝል🥵💙

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    የኔ ዉድ ሃሊቲክባል ሂላልየ ሰወድሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 11 měsíci +1

    እዲህ ልቀቁልን 😘

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 11 měsíci +1

    እረ ተው አዚዜ እና ጄብዴት😂😂😂

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Před 11 měsíci +1

    የመህመት ጃን ፈቶ ሳይ ልቤ ትር አለች አይ ቃናዎች😀😀

  • @balatalatalimissy578
    @balatalatalimissy578 Před 11 měsíci +2

    37...tega wow eyashshleku nw።

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 11 měsíci +2

    አዚዜ ጀብዴትን ስትስመዉ አፍራለሁ በጀ ሸፉኘ እያጮለኩ አያቸዋለሁ 😁😁😁😁ወይኔ ጉዴ

  • @user-lk2bl3hw8w
    @user-lk2bl3hw8w Před 7 měsíci

    እኔም በጣምነዉ ደስያለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainpnoor1948
    @zainpnoor1948 Před 7 měsíci

    አዚዜና ጀብደት ደስ ሲሉ❤

  • @hhhddd2346
    @hhhddd2346 Před 11 měsíci +5

    ወይ አዚዜና ደብጄት ኤብ😅 ለምን ብርጋዴኑ ላይ ትማግጣላቹ😂😂😂😂

    • @zizu142
      @zizu142 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci

      ይበርግደውና ይገባዋል

    • @amlakehooy847
      @amlakehooy847 Před 11 měsíci

      😂😂😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci +1

      😂😂😂😂😂 እረ በድንጋይ ይበርግደው

    • @Samrawiet
      @Samrawiet Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-ot6lp6jj2u
    @user-ot6lp6jj2u Před 11 měsíci +2

    😢😢😢,tiviyemutyemtlu🙏🙏🙏

  • @binthussen
    @binthussen Před 11 měsíci +2

    እንዳደናገራችሁኝ ያደናግራችሁ😂😂

  • @marifaendrisahmed
    @marifaendrisahmed Před 11 měsíci +2

    ህፃኑ ምደነወ የሜሆነወ ልቤ ሌፈነዳ ነወ

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Před 11 měsíci

      ምንም አይሆን ቴፊክ ሊያስወስደው ይሞክራል የመርዝ ከረሜላ በሰው እንዲበላ ይሰጡታል አይበላውም በስተመጨረሻም ቴፊክ ያስወስደዋል ግን መጨረሻላይ ተሠብስበው ቴፊክን ያዋርዱታል አዚዜን ያግታታል ቴፊክ .....

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Před 11 měsíci +1

    አዚዜ ቴፊክ ጉድህን አላየህ አተ የውሽት አባት

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤ዋውውውውውውጅብድትናአዝዚ፣ፍቅራችድሲስሉ

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 Před 11 měsíci +1

    ወጣት ቴፊክ ግን ስራሽን በአግባቡ ብትሰሪ ጥሩ ነበር በኃላ እኔ የለሁበትም 😐😐😐😐😐😐😐😐😐አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይ 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️

  • @user-xc2iz7lw9n
    @user-xc2iz7lw9n Před 11 měsíci

    ቃናዎች ለትዉስታ ያክል መህመት ጃንን ይዘዉ ብቅ ብለዋል

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 11 měsíci +1

    ስታብሮስ ባይይ በድጋሜ ቴፊክንም ጥራው እባክህ😂😂😂