Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 108 | Yeqosele Fikir episode 108

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 10. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 316

  • @uddhhhhshdh3614
    @uddhhhhshdh3614 Před 10 měsíci +380

    ግን ለምድነው ላይክ የማታደርጉኝ ምን አርጌነው😢

    • @TigestMolla-py6zz
      @TigestMolla-py6zz Před 10 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rejoicejedidiah2049
      @rejoicejedidiah2049 Před 10 měsíci +1

      ምንም! በግድ ምንነትህን/ሽን ሳናውቅ ላይክ ማድረግ ኣይሸምም?

    • @MuhammadHossain-jq1lf
      @MuhammadHossain-jq1lf Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤ይኸወ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      ቢቻል 1 ሚሌን አገርሽ ነበር ግን አይቻልም

    • @uddhhhhshdh3614
      @uddhhhhshdh3614 Před 10 měsíci

      ​@@rejoicejedidiah2049እኔ የመዳም ታክሲ ሴት ነኝ😅

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +68

    እንኳን አደረሳችሁ ለፃድቁ አባታችን ገብር መንፈሰ ቅድስ ለሀገራችን ሰላም ያዉርድልን አሜን (3)🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @selamawittesfaye8873
    @selamawittesfaye8873 Před 10 měsíci +35

    ቻርለስ ከጄቨዴት ጋር አንድ ወገን መሆኑ እንደኔ ያስደሰተው ላይክክክክክክ

    • @hshsg3751
      @hshsg3751 Před 10 měsíci +1

      አንተ እንደ መንከ እኔ አለምነዉም ቻረሊስን አይተመንም

    • @user-pz1mk4kk9h
      @user-pz1mk4kk9h Před 10 měsíci

      በቅርቡ ይገድለዋል😅😅😅

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 10 měsíci

      በሃላ ይከዳል ኣሉ ኮሜታተሮች እኔም ኣላምነውም

    • @mimiyohanes1704
      @mimiyohanes1704 Před 9 měsíci

      እኔ ደስ አላለኝም አንድ ነገር እየጠነሰሰ ያለ ይመስለኛል ብቻ አላምነውም

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt Před 8 měsíci

      እኔግንደስአይለኝም

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Před 10 měsíci +59

    ሊዮን አና ጀቭደት የኔ ጀግኖች ስወዳቸው🎉❤

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 10 měsíci

      ሊወን ያለበት ግሩፕ የምንድነው የነጀብደት ግሩፕ ነው ወይስ ሌላ

    • @user-bt5oh9dj1k
      @user-bt5oh9dj1k Před 10 měsíci

      @@emuyasmin5283 እነ ጀቭደች ጋነው

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 10 měsíci +71

    እንደኔ አሊ ከማል የናፈቀው ማነው😢😢አሊ ከማል ፍቅሬ❤

    • @madinakonjo9807
      @madinakonjo9807 Před 10 měsíci +2

      እኔ እራሱ ናፍቆኛል ያ አለኬፉ የሚሆነው ነገር😅

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci +2

      እኔ ንፍቅ ብሎኛል የኔ ሰካራም

    • @hadramoussa837
      @hadramoussa837 Před 10 měsíci +1

      እኔም ይመቼኝ ነበር በጣም

    • @mersilove7752
      @mersilove7752 Před 10 měsíci +2

      ካሁን በዋላ ሚመጣ አይመስለኝም😢 አሊ ከማል ❤ ናፋቆቴ😢

    • @mili_Tube23
      @mili_Tube23 Před 10 měsíci +1

      እኔም ናፍቆኛል😢

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +85

    እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 10 měsíci +13

    ዛሬ ላአዝዘ👍አድርጉላት❤

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +34

    ሳሄር አለቃዋን ታፈቅረዋለች እሱደሞ አዚዜላይ አይኑጥሎል😂😂❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +4

      ሣኸር ዳይሥታንንትወደዋለች ዳይሥታን ደሞ ኣዚዜንነዉየሚያፈቅረዉ እኔደሞ ዳይሥታንን ነዉ የማፈቅረዉ ሥወደዉ

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Před 10 měsíci

      ​@@mengsteabteklit-lm3xm😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-gx7ly4ig6x
      @user-gx7ly4ig6x Před 10 měsíci

      ​@@mengsteabteklit-lm3xmእኔም አፈቅረዋለሁ😮😢😂😂

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 10 měsíci

      @@user-gx7ly4ig6x እኔቴፊክን🥰🥰🤜😀

    • @Medina-xu8lm
      @Medina-xu8lm Před 10 měsíci

      ​@@mengsteabteklit-lm3xm😂😂😂😂😂😂

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 10 měsíci +20

    አዚዜ እረፈረፈቻቸው ጎበዝ❤❤❤❤

  • @user-re3gb9gk8i
    @user-re3gb9gk8i Před 10 měsíci +32

    8ኛ ነኝ እባካችሁ 800 ላይክ እፈልጋለሁ ጋይስ 🤲🥺 ደሞ እወዳችኋለሁ በተሰብ 😍😍

    • @user-gv2vw4jw3w
      @user-gv2vw4jw3w Před 10 měsíci

      😂😂😂

    • @jddjdjdj8609
      @jddjdjdj8609 Před 10 měsíci

      ​@@user-gv2vw4jw3w😂😂😂

    • @zeee1852
      @zeee1852 Před 10 měsíci

      የልመና ጥግ😂😂😂 ቱ ከሽቃላነት ካውጣ አርጌሻለሁ

    • @user-re3gb9gk8i
      @user-re3gb9gk8i Před 10 měsíci

      @@zeee1852 ያንችስ ከፋ🥺

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 10 měsíci +6

    አዚዜ ሰሞኑን በቀሏን ጀምራለች እረፈረፋቸዉ እኮ የኔ አንበሳ😁🤗♥️♥️

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před 10 měsíci +9

    የሴት ጀግና እፍፍፍፍ ልቤ ተነካ ምናለ ላገሬ እኔምጥላትን ባጠፍ ብቺል

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před 10 měsíci +5

    አዚዜ ጀግና ሴቶቹም ከጠነከሩ ከወንደ በለይ እንደ ሆኑ አሰዬሽ ጀግና ምርጥ በዱነዉ የሰበሰብሸዉ

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 10 měsíci +20

    ፅንዓት ይሃብኩም ይሃበና ተጋሩ ኣሕዋተይ በተለይ ኣብ ዓረብ ሃገራት ዘለክን ኣጆክን ፅንዓ ንፅናዕ❤💛😭😭😭

    • @mulukaksay1803
      @mulukaksay1803 Před 10 měsíci +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ባዕሉ የክእለና ልዑል ፈጣሪ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +4

      አብሺሩ ቋቋችሁንም ባላቀዉ አዘን ይመስለኛል 😢

    • @best-cx8yv
      @best-cx8yv Před 10 měsíci +1

      💔💔💔

    • @ngstihaylay6002
      @ngstihaylay6002 Před 10 měsíci

      ​@@user-xd2nc1pz1o❤❤

  • @mknl1888
    @mknl1888 Před 10 měsíci +18

    ዋው አዝዜተመቸችኝ🥰😭😭😭

  • @Ethiocelebrity1
    @Ethiocelebrity1 Před 10 měsíci +21

    👈የቆሰለ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ አስቂኝ ትዕይንቶች 😅

  • @user-gp5wm3uh5v
    @user-gp5wm3uh5v Před 10 měsíci +13

    አዚዜ የባላ ቤጤ እውነትም ካንድ ወንዝ ይቀዳል ❤❤❤ ጀግና ዎች

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Před 10 měsíci +15

    አዝዜና የሴቶቹ ጎደኞቾ ጀግናናቸው
    እነ አዚዜን ሲተኩሱ ሳያቸው
    መተኮስ አማረኝ አባቴ መተኮስ አስለምዶኛል
    ወታደር ስለሆነ የኔውድ አባት አላህ ይጠብቅህ
    የሀዪ አባት❤❤

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      እኔም መተኮስ ደስ ይለኛል

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 10 měsíci

      እኔም መተኮስ ብለመድ ደስ ይለኛል ግን ማን ያስለምደኛል

    • @user-kc8hn5so1d
      @user-kc8hn5so1d Před 10 měsíci

      @@user-fi2yu8yr1z አሚን ውዴ❤❤❤❤

    • @user-kc8hn5so1d
      @user-kc8hn5so1d Před 10 měsíci

      @@HeluuSeee እኔ አስለምድሻለሁ አታስቢ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 10 měsíci +14

    አል ከማል ናፈቀኝ ፈገግታው ደሰ ይላል አዝዜ ዋው ልዩ ነሸ አሰደመምሻቸው ❤

  • @user-jo7yz8zz3m
    @user-jo7yz8zz3m Před 10 měsíci +17

    አልከማል አመጣም እንዶ ናፈቀኝ እኮ ❤❤😂😂

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 Před 10 měsíci +12

    ይሄንን፡ድራማ፡የምወደው፡ነው፡በሰአቱ፡አቅርቡልን

  • @abosayeed9827
    @abosayeed9827 Před 10 měsíci +11

    አሊ ከማል ናፍቆኛል የኔ እልካም😢

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Před 10 měsíci +9

    ተደስቸ አበቃሁ ስል ህፃኖቹ ልጆች እስርቤት😢😢😢😢😢

    • @hanibelay3541
      @hanibelay3541 Před 10 měsíci +2

      እኔ እራሱ😢😢😢😊

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +2

      የጦርነት ክፋቱ እሄነዉ መቼ ምንእደሚፈጠር ኣይታወቅም

  • @Tsehay11
    @Tsehay11 Před 10 měsíci +13

    ግን ለምንድን ነው ስብስክራይብ የማታደርጉኝ እኔስ ወገን አይደለሁ ያውም ልጄን ይዜ እየስራሁ ነው አበርታቱኝ 😢😢😢❤❤❤🎉ተው ተው ግን

    • @LaylaLayla-vs2wo
      @LaylaLayla-vs2wo Před 10 měsíci +1

      አርገሽ አለዉ አይዞሽ እንየም እንደአንች ልጅ እየሰራሁ ነዉ

    • @Tsehay11
      @Tsehay11 Před 10 měsíci

      @@LaylaLayla-vs2wo አመስግነለሁ አይዞን ፈጣር ያግዘን ያልፋል አብሽርርር ውዴ

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg Před 10 měsíci +10

    አዚዜ ተመቸችኝ ዋው😮❤

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 10 měsíci +12

    የያቆብን አድራሻ ብጠይቅ ማንም እርገጠኘውን አልሰጠኚም 😅😅😅😅😅😋😋😋

    • @rejoicejedidiah2049
      @rejoicejedidiah2049 Před 10 měsíci

      ያቆብ የቱ? ላይ ሰፈር ወይስ ታች ሰፈር ያለው ያቆብ ነው? ወይስ የያኩብን ኣድራሻ ማለትሽ ነው?

    • @Mastewal-ye8zf
      @Mastewal-ye8zf Před 10 měsíci +1

      @@rejoicejedidiah2049 😅😅😅ሰፈሩን

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Před 10 měsíci +7

    ኮማንደር ፊሊጶስ 97 ወታደሮች አተናል አላለም ለ97 ይቁረጠውና😂😂😂

  • @Susu079
    @Susu079 Před 10 měsíci +3

    የሆነ ነገር አማረኝ ማነው በስድብ አጥቦ የሚያሠጣኝ እደጅብደት ጀግና የሆነ😮

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ፈጣሪይቅር ይበልሽ ጀግናኣይሣደብም

  • @HAYAT-yb8rm
    @HAYAT-yb8rm Před 10 měsíci +5

    መዝፈንታቆማለች አላለም😂😂😂😂አሌክስ አይሞቀው አይበርዴው😂

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 10 měsíci +10

    አዚዜ የባሉዋ ሚስት ጀግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wondutadesse8220
    @wondutadesse8220 Před 10 měsíci +9

    የቱርክ ፊልም ችግሩ ጥሩ ሆኖ ይጀምርና ሲጨረስ የልጅች ግዜ ይሆናል

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Před 10 měsíci +8

    አዚዜ ጋር አለችዉ ልጂ አባዉደ ትመሥላለች ክክክክ ትግሬን ወሎ ሢመጡ እደዝህነዉ የወሎልጂነኝ ያዉም የወግዲ እማኛዉ ሀገር

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i Před 10 měsíci +12

    ማርያምን በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢

    • @zdrayamedia8595
      @zdrayamedia8595 Před 10 měsíci

      አይዚሸ አህት😢😢😊

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

      አይዞሽ

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 Před 10 měsíci

      አይዞሺ እህቴዋ😢

    • @user-ds3yz8th5h
      @user-ds3yz8th5h Před 10 měsíci

      አይዞሽ የኔ ውድ😢

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci

      አብሽር እህቴ አይክፋሽ አላህ ሰላም ያርግሽ አትጨነቂ ስንጨነቅ ነው የሚከፋን እቤተሰብ ጋር ደውይ ትረጋጊያለሺ እማ ❤

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 10 měsíci +2

    ቱርኪ ነፃ እንደወጣችሁሉው ፍሊሲጢምም ነፃ ተወጠለች ይዘገይልእንጂ መቼም አይቀራም

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +11

    ምን አለ ኢትዮ እደአዚዜ ያለች ጀግና መሪኳን ብታገኝ ዋይ ነዶ አለ መብሬ 😢

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 10 měsíci +10

    ዮጊት ከነ ድምፁ መጣ ደስ ሲል 😊

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 10 měsíci +1

      እኔ እራሱ የት የማውቀው እያልኩኝ ነበር የፀሀይ ልጆች ላይ ይሰራ ነበር አደል

    • @tsehay8941
      @tsehay8941 Před 10 měsíci

      @@fetihajilalutube6339 አዎ

    • @የማይገኝ
      @የማይገኝ Před 9 měsíci

      አዎ የናዝል ሁለተኛ ፍቅረኛዋ ነበር

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 10 měsíci +7

    አዚዜ ጀግና ሆነችስ😂😂😂😂😂😂

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 Před 10 měsíci +7

    ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ😂😂😂

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před 10 měsíci +3

    አዚዜ ምርጥ ግልፅ የሆነች ጓደኛ አጊኚተሸል ጡሩ ጥንደነቹ ፈጠሪ የግዘቹ

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +6

    ኢትዮጲያኖችም እዲህ ካልተዋጋን መቼም ነፃነት እናገኝም መቼም

  • @user-lz4oi5vy1k
    @user-lz4oi5vy1k Před 10 měsíci +5

    አለክስ የሳቅ ምንጬን😂😂😂

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 Před 10 měsíci +3

    አሌቅስ እንደት እንዳሳቀኝ ሲያሲቃብጥ😂😂😂😂😂

  • @geja2809
    @geja2809 Před 10 měsíci +9

    ቤተሰብ ብንሆን ምን ይመስላቹል😍😍🙏🙏🙏

    • @tsehay8941
      @tsehay8941 Před 10 měsíci

      ምንም 😂

    • @geja2809
      @geja2809 Před 10 měsíci

      @@tsehay8941 🙏🙏

    • @YcalalYouTube
      @YcalalYouTube Před 10 měsíci

      ደምሪኝ እደምርሻለው❤😊

  • @user-zr9fr7nf6b
    @user-zr9fr7nf6b Před 10 měsíci +8

    ኧረ.አሊከማል..አምጡት❤❤

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl Před 10 měsíci +3

    ፍሊጾስን ተጫወቱበት😂

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před 10 měsíci +12

    አሊ ከማል ናፈቀኝ መሸ ነው የሚመጣው እኔ እኮ ፍቅር ይዞይ ነበር ምን ላርግ😢😅😅😅

    • @habibahabiba44
      @habibahabiba44 Před 10 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😅😂

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +1

      እኔደሞ አይመቸኝም

    • @EndrisMehamed-cf7wj
      @EndrisMehamed-cf7wj Před 10 měsíci

      አይመጣም እስከመጨረሻው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      😌እኔ ከዳጊሥታን በእዉነት

    • @selamwureta6170
      @selamwureta6170 Před 10 měsíci +2

      @@mengsteabteklit-lm3xm እሽ እኔ ከዳይስታን ላጣብሳሹ አሊ ከማልን አደምነም ብለሽ አምጭልይ ዛሪ ማታ 🙈😅😅

  • @user-bx2yl4nm9m
    @user-bx2yl4nm9m Před 10 měsíci +4

    አሌክስ ንግግሩ በጣም ነዉ የሳቀኝ እና መዚፈን ተቆመለች አለላም

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před 10 měsíci +3

    ጀብዴት ወታደሩን ሲያንቀው ቻርለስ አሳቀኝ አሰተያየቱ

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 10 měsíci +17

    አሊከማል እደት ነህ ቬሮኒካን ሠላም በልልኝ 😂😂😂

    • @user-wu6rp3nc9j
      @user-wu6rp3nc9j Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😢😢😢

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂ይልልሻል ኧረ እኔ እሱ ናፍቆኛል

    • @HadiyaYimam
      @HadiyaYimam Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ghb333
      @ghb333 Před 10 měsíci

      😮😮😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Před 10 měsíci +6

    አይ ጄብዳት የእውነት አንበሳ ነህ

  • @Mesak-
    @Mesak- Před 10 měsíci +1

    ዋው አዚዜ የኔ ጀግና ሴት እንደሷ ነበር ጀግና መሆን❤

  • @user-sb9vt4sx4i
    @user-sb9vt4sx4i Před 10 měsíci +3

    የዘፈኑ ነገርወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před 10 měsíci +4

    የኩማደሩ ልጅ ደስ ሲል አባቱን እያናደደ 😅😅😅

  • @user-ll5bq8oy7f
    @user-ll5bq8oy7f Před 10 měsíci +3

    ዛሬ ልደቴነው 🎉🎉🎉

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 10 měsíci +6

    Enkuane adersachu le abune aregawey❤❤❤❤❤

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw Před 10 měsíci +2

    ጀግናይቱ አዚዜ

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 10 měsíci +2

    የኔጀግና ጀቭዴትና ሊዎን የጀግና ሚስት አዚዜ አቺም እንደ ባልሽ ጀግናነሽ 🥰🥰🥰

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h Před 10 měsíci +2

    እንኩንደህናመጣቺሁ

  • @natsanetyafru2842
    @natsanetyafru2842 Před 10 měsíci +2

    ዩጊት በዚህ ስላየሁት ደስብሎኛል የኔውድ❤

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 10 měsíci

      ዩጊት ሳይሆን የፀሀይልጆችላይ የሚሰራው ናዝሊን የሚወዳት ልጅ ማነበር ስሙ ጠፋብኝ

    • @NaniNani-xj5fd
      @NaniNani-xj5fd Před 10 měsíci

      ​​@@user-xk1bz5rv6d ስሙ ዩጊት ነው ናዝሊን የሚያፈቅራት

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    አዚዜ ይመችሺ ከነቤተሰብሽ ጀብዴት ሂላል ሊወን አሊ ከማል ጀግኖች ስወዳችሁ😂

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci +1

    ሊዮን እና ጀብደት የኔ ጀግኖች ❤

  • @user-pu3tt3bc4i
    @user-pu3tt3bc4i Před 10 měsíci +3

    Ande sawoch ye ramo film tikikilagn Chanel linkun lakulign

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 10 měsíci +4

    ኣዛዘ የኔ ጀግና💞💙💫🎇👊

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před 10 měsíci +1

    አዚዜ ጀግና የጀግና ሚሥት 💪💪💪💪 ጨረሠቻቸው እኮ ግሪኮችን😂😂😂 ዳይሥታን ሊወዳት ነዉ መሠል 😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      ይወዳታል እኮ ጌታን ፍቅር ኣለበት ከኣዚዜ ዳይሥታን

  • @dinbushdinbush3737
    @dinbushdinbush3737 Před 10 měsíci +7

    አቤት ሴቶቹ ሲዋጉ ሲያስቀኑ

  • @obseeoromoo5480
    @obseeoromoo5480 Před 10 měsíci +3

    I love ilal and Azize ❤

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Před 10 měsíci +2

    ወላህዛሬተኩሡተመችቶኛል😂😂😂

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před 10 měsíci +1

    አሌክስ መዝፈን ታቆማለች አለ እዳ የለውም 😂😂😂

  • @balatalatalimissy578
    @balatalatalimissy578 Před 10 měsíci +4

    23 wow ❤❤❤ lirasa..🎉

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Před 10 měsíci +3

    31:56 ልጅነቴ😢❤

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před 10 měsíci +3

    ቢሊቦስ ተሰራተኛዉ ፍቅርሳይዘዉአይቀርም

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 10 měsíci +1

    ዋዉዉዉዉ አዚዜ ከነርስ ወደ ተኩውሽ

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 10 měsíci +2

    ኣሌክስና ኣባቱ ሁለቱ ግሪክ ና ቱሪክ ሆኑብን እኮ😂😮የኣሌክስ ድምፅ የምተረጉመው ልጄ እፍፍፍፍፍፍ ዱምፁ እኮ😢

  • @zdrayamedia8595
    @zdrayamedia8595 Před 10 měsíci +4

    ጠርነት እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @hayat8148
    @hayat8148 Před 10 měsíci +2

    አሌክስ 😅😅😅

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před 10 měsíci +1

    አዚዜ ጀግና ቡዱኒሽ የሚገርም ጦርነት ነበር የን ሁሉ የጊሪክ ወተደሮች በጠት በሚቆጠሩ ሴቶች አለቁ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 4 měsíci

    አይ አሌክስ አይበርደዉ አይሞቀዉ😂😂😂😂😂😂

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 10 měsíci +3

    አሌክስ ግን እስከመቸ ነው ነገር የሚያቀጣጥለው

  • @mahartame9422
    @mahartame9422 Před 10 měsíci +2

    ድምፅ

  • @HanuniLove
    @HanuniLove Před 10 měsíci +1

    Yane efsun 😘😘😊

  • @user-mt7fz8jz8m
    @user-mt7fz8jz8m Před 10 měsíci +2

    Television ላይ ለምንድነው የ ጠፋው😪😪🤔

  • @user-ob4yo7ez6d
    @user-ob4yo7ez6d Před 10 měsíci +3

    ሰላምምምም❤🎉

  • @user-bo5yi7so1e
    @user-bo5yi7so1e Před 10 měsíci +1

    😂 ewenet new gen kehulum li yone yenemar endet endemewedew❤❤❤

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +5

    የባሎ ሚስት አዚዜ 🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫

  • @hgyg285
    @hgyg285 Před měsícem

    ሊዉን የኔ ፍቅር😢💔

  • @ZenabEndrs
    @ZenabEndrs Před 10 měsíci +1

    ጀግና።ሴቶች

  • @user-yr2nn3hj9f
    @user-yr2nn3hj9f Před 10 měsíci +1

    Enes Ali kemal wude❤❤❤

  • @MuhammadHossain-jq1lf
    @MuhammadHossain-jq1lf Před 10 měsíci +6

    ግን አሊ ከማል አይመጢም እደ

  • @danman7135
    @danman7135 Před 10 měsíci

    ere azize kebad sew ere lash

  • @gelilaseid7531
    @gelilaseid7531 Před 10 měsíci +1

    የኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል😢😢😢😢😢

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +2

    ስህር በአዚዜ ትቀናለች

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Před 10 měsíci +5

    ደስ ሲል ሁሉም ፍቅር ይዞታል

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      እኔም ይዞኛል ከማደው ባላውቀው 😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      ፍቅር ሥቃይን ይቀንሣል

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂በጣም

    • @fhhghhg1179
      @fhhghhg1179 Před 9 měsíci

      😂እንኳንተዋኒያዎቹ እኔስ ይዞኝ የለ እመዳም ኩሽና ያልሁት😂

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 10 měsíci +2

    97 ሠው አተሀል ሥንት ቀረህ ሀዳ ባዝሊት ነው ፊሊት 😂😂😂😂

  • @anamesalokedir1031
    @anamesalokedir1031 Před 10 měsíci +1

    ጄብዴት ትችለሌህ

  • @Lamlam-mx7wq
    @Lamlam-mx7wq Před 8 měsíci

    አዚዚ አልተቻለችም😂😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +1

    እኔ ያልጣምኚነገር የቻርልስ ነገርነው እዴትስጀብዴት አመነው በቦብ ቱርኮችን ገሎ ወይስ ሉሲን ደብቆበትነው ያቆብ

    • @hamretv6101
      @hamretv6101 Před 10 měsíci

      Ay lelusi sili newe turu sewe yehenwe

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 10 měsíci +3

    አይ ሠኸር ቅናት ወንድ አዚዜ❤❤❤❤❤❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @MarciBraun-vg8rh
    @MarciBraun-vg8rh Před 10 měsíci +5

    ቆይ ትላት መለቀቅ ነበረበት ተበላሻቹ ቃናውች

    • @user-ui5ju9wp6n
      @user-ui5ju9wp6n Před 10 měsíci +2

      ትላት እኮ እሁዲ ነው

    • @user-jr4jt6pn1l
      @user-jr4jt6pn1l Před 10 měsíci

      😂😂 ትናት እሁድ ነበረ

    • @user-ec7sv6ei1x
      @user-ec7sv6ei1x Před 10 měsíci

      እሁድ ከመቸ ጀምሮ ነው እሚለቀቀው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 10 měsíci +1

      ጠላ ጠጥተሻልዴ😅😅

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 10 měsíci

      ​@@user-zc5cv2jg5s😂😂😂😂ሳይሆንአይቀርም

  • @Ethiocelebrity1
    @Ethiocelebrity1 Před 10 měsíci +5

    👈ስለ ሊዮን ይህን ብትሰሙ ትገረማላቹ

    • @zeee1852
      @zeee1852 Před 10 měsíci

      😂😂አፍልግም