Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 76 | Yeqosele Fikir episode 76

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 324

  • @abdoamina6251
    @abdoamina6251 Před 11 měsíci +66

    የማንአድናቂ ናቹ የጄብዴት አድናቂናቹ

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2d Před 11 měsíci +82

    እፍፍፍፍ የሊዮንና ሂላል ፍቅር ለመዳም ቅሞሞችም ይስጠን ያልተኖረ ልጅነታችን ስደት የበላው ማካካሻ😢

  • @user-jv1qq4vn8y
    @user-jv1qq4vn8y Před 11 měsíci +89

    አገሬ ሰላምሺ ይመለስ ማነው ያገሩ ሰላም የናፈቀው ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲🤲

    • @user-qo6yj3gc3o
      @user-qo6yj3gc3o Před 11 měsíci +1

      አሚንንንን❤❤❤

    • @ksakaa1790
      @ksakaa1790 Před 11 měsíci

      አሜንንያረብ❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-ys8qj2uj5k
    @user-ys8qj2uj5k Před 11 měsíci +17

    ላገራችን እንደ ጀብዴት ያለ ጀግና አገር ወዳድ ሰው መሪ ይሰጥን በቃ በለን ጌታዬይ አንድ ታማኝ ሰው ጠፋ ግን ለውነት ሚሰራ ለአገራችን

  • @eyaruseSole
    @eyaruseSole Před 11 měsíci +49

    ቴፊክ ደም ጊፊት የመጣል ሆሆሆ በገዛ ስልኬ ጨጓራዬ ተቃጠለ 😂😂😂😂

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Před 11 měsíci +50

    ይኸ ፊልም ቆጆነው አሁን ያለችበትን የኢትዮጵያ ችግር ይገልጣል በትንሱ😌

    • @AbdallahHabashe-vw3qq
      @AbdallahHabashe-vw3qq Před 11 měsíci +2

      ሰሚራ እህቴ አትሳሳቺ በምንም አይገናኝም አስበሽዋል እኛ አገር እኮ እርስ በርስ ነው ሚጋደሉት አንዱ ቤሄር ስልጣን ሲይዝ ሌላው ቤሄር ይበድላል ወታደሮች ትንሽ ሞራል ከበላይ ከተሰጣቸው ሙስሊሞች ላይ ቀጥታ ይተኩሳሉ ብቻ አላህ ይሁነን😢

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 Před 11 měsíci

      እውነት ነው ግን በትንሹ ሳይሆን በትልቅ

    • @shitayeaboye9622
      @shitayeaboye9622 Před 11 měsíci

      በደንብ እንጂ እያንዳንዱን ሰው ሳይ ያሉትን ጀግኖች እና ባንዳዎች ያሳየናል ትክክል የአሁኗ ኢትዮጵያውያ

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 11 měsíci +23

    ያኩብ ምርጥ ጀግና ነው 😊

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 11 měsíci +23

    ዎውውውው መጨረሻው ሊዮንና ሂላል ሢገናኙ ደሥ አለኝ ማነው እንደኔ ደሥ ያለው የሊዮን እናት አሣዘነችኝ ባልሞተች ለልጇ ብላ ሞትን መረጠች

  • @werkayasemar9483
    @werkayasemar9483 Před 11 měsíci +25

    የያኮፕ አድናቂ የሆናችሁ ስወደው❤😂

  • @user-br7yg4bg2c
    @user-br7yg4bg2c Před 11 měsíci +25

    ፋጥማ በጣም ነው የምታምረው❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nt5tg6hl5k
      @user-nt5tg6hl5k Před 11 měsíci

      በጣም አብሶአይኖ ማሻአላህ

  • @berabero716
    @berabero716 Před 11 měsíci +29

    ፍቅር ግን ምን አይነት ሀያል ነገር ነው ለፍቅር ብሎ ሊዮን መስዋት ሊሆን ነው

    • @eiiieyy8683
      @eiiieyy8683 Před 11 měsíci +3

      አይ ፍቅር ፊልም ላይ ሆኖ ቀር😂😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 11 měsíci

      ​@@eiiieyy8683ሳሕ😢የዛሬ ወንዶች ኣለቅላቂዎች ልባችን ተሰብርዋል በነሱ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 11 měsíci +60

    የኢትዮጵያ ቶፊኮች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @user-pi3og2fc3b
    @user-pi3og2fc3b Před 11 měsíci +9

    ወይዘሮ ቬሮንካ ለልጇ ሁሉም የመጥነዋን መብላት ነው የምታስበው የኔ ውድ እናትነት እድህነው

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 Před 11 měsíci +6

    እንደ ቱርክ አንድነታችን የምናይበት ቀን ሩቅ አደለም
    አይዞሽ ሃገሬ ......አንድ ናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zebibtesfaye9044
    @zebibtesfaye9044 Před 11 měsíci +10

    ጣፋጭ በቀልን ስለ ፈጠራችሁ ብላቹ ቀጥሉልን

  • @medilove1921
    @medilove1921 Před 11 měsíci +14

    ማነው እንደኔ የቴፊክ አዲሱ ስም የተመቸው 👌👌

  • @10birrrrr
    @10birrrrr Před 11 měsíci +22

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል😢እናቴ ከሞተች 1አመት ሆናት ልክ እናት በሞተች በአመቷ ያሳደገችኝ አያቴን አጣሁ😭በሰው አገር ላይ ሀዘን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 Před 11 měsíci +2

      ያርቢ አብሽሪ ማሬ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

    • @lidu3196
      @lidu3196 Před 11 měsíci +2

      ፁናቱን ይሰጠህ😭😭😭

    • @zaidsamid9870
      @zaidsamid9870 Před 11 měsíci +1

      ፈጣሪ ያፅናሽ አይዞሽ ሀዘንሞ ደስታም ሀገርቤት ከሰዉጋር ሲሆን ደስ ይላል ይወጣልሽል ከይ የሰዉ ለገርር

    • @samhanna4766
      @samhanna4766 Před 11 měsíci +1

    • @asteraster4785
      @asteraster4785 Před 11 měsíci +1

      😭😭

  • @NazLi-of1zv
    @NazLi-of1zv Před 11 měsíci +10

    ጄብዴት እና ያኩብ ወላሂ ኢትዮጵያን ቢመሯት ብዬ ተመኘሁ ❤

  • @saadehsaadeh7204
    @saadehsaadeh7204 Před 11 měsíci +36

    ጀብደት የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @gugygg-qj2kc
    @gugygg-qj2kc Před 11 měsíci +35

    የኔ ጄግና ጥቁሩዋ ፋጡሟ ❤

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 11 měsíci +17

    ያክብ ና ጀብዴት የምትወዱት👍

  • @zeharaTareke
    @zeharaTareke Před 11 měsíci +36

    ጀብደት and ያቆብ የኔጀግናዎች❤❤❤❤

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 11 měsíci +19

    ጀግናው ጀብዴት ❤

  • @SeliSeli-um5sk
    @SeliSeli-um5sk Před 11 měsíci +6

    የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ እስኪ ብርታቱ ይስጠን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 11 měsíci +19

    በርጋዴር ቴቭክ አናትክን ነበር መበርገድ 😅

  • @user-nm8bl9tk2x
    @user-nm8bl9tk2x Před 11 měsíci +19

    ሊዮ የኔ አፍቃሪ ሲያስቀኑ😢

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před 11 měsíci +13

    ጀቭደት የኔ ከማንም በላይ❤😢

  • @hhhddd2346
    @hhhddd2346 Před 11 měsíci +16

    ያጀማ ዱአ አድርጉልኝ
    ባለፈ ቤታችን እንደሚፈርስ ነግረውን ነበር ወላሂ ለዚህ ቤት 3 አመት ሙሉ ሰው ሀገር ሆኜ ነው ያሰራሁት በዛላይ 100ሺ እዳነበረበት ከፍዬ ገና ካሳደስኩት እራሱ አመት አልሞላውም 😢😢😢 ከ3 አመት በፊት የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ በ17አመቴ ተሰደድኩ በዛላይ በልጅነታችን በቤት ክራይ ተሰቃይተ ነበር ለዚህ የበቃነው 😢😢😢

    • @workelove3235
      @workelove3235 Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ከለላ ይሁንላችሁ😢

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku Před 11 měsíci

      ፈጣሪ ይድረስልሽ እማ

    • @epjameela461
      @epjameela461 Před 11 měsíci

      አላህ የልፋትሺን አይቶ ይጠብቅልሺ ከባድነው የስደትን ልፋት እናቀዋል እህቴ አይዞሺ

    • @hautiyoutube4860
      @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci

      አላህ ይጠብቅልሺ💔😭

    • @nonon8967
      @nonon8967 Před 11 měsíci

      አላህ ይጠብቅልሽ እህቴዋ❤❤❤❤😢😢😢

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +10

    ያረቢ ፍቅር ሰጠን

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Před 11 měsíci +9

    ውድ የቃና ተከታዮች በሙሉ በዛሬው ቀን ከህይወቴ ነው እግዚአብሔር ያዳነኝ እናም በጣም ከፍቶኛል እባካችሁ ወራሴ እንድመለስ አግዙኝ Please

  • @SamuelMengiste-wb6vw
    @SamuelMengiste-wb6vw Před 11 měsíci +35

    ወገኖቼ ይሄ ፊልም ግን ኢትዮጵያ አሁን ካለቺበት ጋር ይመሳሰላል ።።።።ለእናንተስ ???

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před 11 měsíci +20

    የቴፊክ ፈስ🤭🤭🤭🤭🤭🤭 እዲደገምልን በትህትና እጠይቃለን😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭🤭 😁😁😁🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🏿🤸🏿🤸🏿🤸🏿🤸🏿🤸🏿🤸🏿

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i Před 11 měsíci +1

      አረ አልፈሳም

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v Před 11 měsíci +1

      ​@@user-kx3lb4vr9i🤸🤸🤸🤸🤸🤸እስሩ ነበርሽዲበ🤣🤣😂😂😁😂😁😁😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁😁😂😁😂😁😂😁😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 Před 11 měsíci +1

      😂😂😂ያንችስ ከፋ ትህትናሽ በቃ ከጎንሽ ነኝ

    • @natsanetyafru2842
      @natsanetyafru2842 Před 11 měsíci +1

      ቱ ያንችስከፋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +16

    እኔ ያሰብኩት ይሊዲዝ ባሊዮን የጦቃማች መስሎኝ ናበር 😢😢ይቅርታ ይሊዲዝዬ 😂😂😂ባጣም አስቀይሜ ሽ ናበር ያኔ እራስ ወዳድ 😍😍😍😍😍😍

    • @azigaltigray
      @azigaltigray Před 11 měsíci +3

      😂የምር ግን ቶሎ ኣትፍረድ የሚባለው እውነት ነው😢

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @sarahsaeah3196
      @sarahsaeah3196 Před 11 měsíci

      ​@@azigaltigrayልክነሽ😢😂😂

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 11 měsíci +3

    ኡፍፍ ጨካኝና አረመኔ ሠወች ልክ እንደ ቴፊክ ኢትዮጵያን የሚበጠብጧት

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před 11 měsíci +13

    .ሞት ከገለባ ባላይ ቀላል ነዉ አላለም ሊወን😂

    • @kerimaali1525
      @kerimaali1525 Před 11 měsíci

      ፍቅር አደዝዞት ክክክክ

  • @ftu8418
    @ftu8418 Před 11 měsíci +10

    ይሄ ብርግዳው ነው እሚበረግድ ይበርግደውና 😁😂

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +10

    አቶ ሪዛ ሀገሩን አይከዳም💪

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před 11 měsíci +6

    ጀብደት የእኔ አደኛ❤❤❤

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 11 měsíci +31

    ብርጋዲር ብርግድ ያድርግህ ❤❤😅😂

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 11 měsíci +5

    ኣይ ቴፍክ ኮሪነል ስለው ብሪጌዴል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 11 měsíci +7

    የሊዮን እናቴ በጣም ተሳዛና🤒😒💔

  • @user-oz9mt7yv9f
    @user-oz9mt7yv9f Před 11 měsíci +5

    እነት ሀገር በሰለም ትኑር

  • @gelanebiri6929
    @gelanebiri6929 Před 11 měsíci +8

    ወይ ፍቅር ❤

  • @user-wp9yt5qz2c
    @user-wp9yt5qz2c Před 11 měsíci +6

    ወይዘሮ ቤሮኒካ ስታሣዝን አይ እናትነት 😢

  • @user-ys8qj2uj5k
    @user-ys8qj2uj5k Před 11 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤ቅመ ሞቼ ስትናፈቁ ኮ ብታዪ

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před 11 měsíci +25

    በ2016 ግማሺ ላይ ሀገሬ ኢትዮጲያ ገብቸ ፋኖን ተቀላቅየ እንደ ፋጡማ መሆን አማረኝ በቃ አማረኝ ለፋኖ የሚመጥን አቋም ያለሺ ሴት ተከተይኝ ቦርጫም አያካትትም🐅

    • @DuUd-bz5uh
      @DuUd-bz5uh Před 11 měsíci +1

      ግን ገና መጣሁ 4 ወሬ ሂጀ መቀላቀል ነዉ የምፈልገዉ ዳይ ምራኝ💪💪💪

    • @faer9221
      @faer9221 Před 11 měsíci +1

      እኔም ወገኖቻችን አለቁ😢😢😢ንፁሀን አለቀ😢አማራዬ😢

    • @aar4858
      @aar4858 Před 11 měsíci

      እኔም ሀሳቤ አሱነው 💪ወደፋኖ መቀላቀል

    • @fozisaditube4934
      @fozisaditube4934 Před 11 měsíci

      እኔም እንደሂላል መሆን ነው የምፈልገው

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen Před 11 měsíci

      ዋናው ልብ ነው ቦርጭ ምን ችግር አለው ደግሞም ኢትዩ ስትገባ ቦርጭ የሚባል አይኖርም ክክክክክክ

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před 11 měsíci +21

    ይልድዝ ግን ስታሳዝን😢ያለ ጥፋቷ

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Před 11 měsíci +5

    ፍቅር ❤❤ እንዲህ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍ❤ቅ❤ር❤

  • @MichuMO
    @MichuMO Před 11 měsíci +5

    ትንሹ ባለባት ስለቀረ ይህንን ወደ ሁለት ሰዓት ብታስጠጉልን ደስ ይለናል።
    ምናልባት የተመልካቾችን ሀሳብ የምትቀበሉ ከሆነ...

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂 ከዛስ ባክሽ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 11 měsíci

      ምህረት የሚለዉ ሊለቀቅ ነዉ

    • @tube-om1fc
      @tube-om1fc Před 11 měsíci

      @@Aseya-dc2by ያስተዋወቁትንለቀው አያቁም

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 11 měsíci

      @@tube-om1fc ማስታወቂያ ለቀዋል አሁን ቆየት ብለው እንደሚለቁ ተስፋ አለን

    • @adanichgedefe1601
      @adanichgedefe1601 Před 11 měsíci

      በትንሹ ባላት እኮ አለቀ ተፈጸመ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +22

    ይልዲዝ ግን ሆገባ ተስብሯል መስል ዝም ብላ ሆገቧን ትይዛለች 😂😂😂😂

  • @zdrayamedia8595
    @zdrayamedia8595 Před 11 měsíci +8

    ለያኒ😢,,,😊

  • @shiwayedinku1119
    @shiwayedinku1119 Před 11 měsíci +13

    ብርጋዴል😂😂😂

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před 11 měsíci +6

    ልወን አመለጠ ደስ ይላል❤

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf Před 11 měsíci +4

    ያኩብየኔጀገና

  • @bsratyohne309
    @bsratyohne309 Před 11 měsíci +7

    ጥቁሮ ፋጢማ ስታምር የጎንደር ፋኖ😍
    አዚዚ የፍልስጤም በግ🐏
    ቴፊክ ወሮ በላ ቄሮ😕😕😕

    • @user-hw1gq5yr2w
      @user-hw1gq5yr2w Před 8 měsíci

      የጎደር ፋኖ😂😂😂😂 አህያ

  • @user-pm5fd7pk6r
    @user-pm5fd7pk6r Před 11 měsíci +7

    ዉይ ሊዩን ሲያሳዝን

  • @mlk2819
    @mlk2819 Před 11 měsíci +6

    ጉድ አሊከማል እና ይልድዝ😮😮😮😮

  • @kuki558
    @kuki558 Před 11 měsíci +7

    ስምንት ቀን ሙሉ አላየሁትም ነበር ሶስት ቀን በተከታታይ ስሮጥ ደረስኩባችሁ 😂😂😊

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      ቀነኒሳ ሁነሻል ማለት ነው

    • @kuki558
      @kuki558 Před 11 měsíci

      @@AlMushe-bt6yq አይደል 😂

    • @gigishibabaw6561
      @gigishibabaw6561 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeharaseid8746
      @zeharaseid8746 Před 11 měsíci

      ጉበዝ ክክክክክ

    • @linadamtew2885
      @linadamtew2885 Před 11 měsíci

      የሮጠ ሆሉ አይቀድምም አደል ሚባለው 😊

  • @ZenabEndrs
    @ZenabEndrs Před 11 měsíci +6

    ቴቨክእና ቻልረሥ አረ እሥከሚሞቱ ነው የቸኮልኩት

  • @ZenabEndrs
    @ZenabEndrs Před 11 měsíci +4

    ሂላል እና ሊዮን ደሢሉ ሊወን እና ይልድዝ አያምርባቸውም ሊወን እናሂላል ናቸው ደሥ የሚሉቶ

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před 11 měsíci +3

    ጡሩ ነገር እንደ ሰረ ሰዉ ብርገዴልነኝ ይለል ወይ የመይረበ ቴቪክ

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Před 11 měsíci +4

    መህመት እና እስታብሮስ ግን ምንድነው አላማቸው ወታደር የሆኑት ለበቀለሰ ብለው ብቻ ነው የሚመስለው

  • @kallovekallove
    @kallovekallove Před 11 měsíci +3

    ሞጥፎ ሶዎች መጨረሻቸው ውድቀት ነው ድል ለጄብቴት

  • @enatetube
    @enatetube Před 11 měsíci +3

    🇪🇹enate agere fetare selameshe yemelese🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před 11 měsíci +4

    ጀብደትና ያቆብ የአማራ ፍኖወቺ ናቸዉ

  • @dhheh9433
    @dhheh9433 Před 11 měsíci +4

    ሊዮን😢❤

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před 11 měsíci +6

    ቴፊቅዬ ማነው ብርጋዴልዬ 😂😂

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 11 měsíci +1

    ፋጡማ ጀግናናት

  • @woderederbe6297
    @woderederbe6297 Před 11 měsíci +3

    ቴፊክ ብርግድ ያርግህ ብርጋደል ይላል እንደ ደግሞ አሥቀያሜ

  • @enanujeberu7192
    @enanujeberu7192 Před 11 měsíci +5

    ማነውእንደኔነፃነቱንተገፎእሚኖረውእኔስመረረኚማርያምን
    ሴትዮየምስልክእንዳልጠቀምከለከለችኚካርድግዥልኝእንቢለማንልትደውይበትትለኛለች
    ዋይፋይአጠፋችብኚይሔንንምቁጥሩንስለማቀውነውእሷሳትኖርየምጠቀመውአረመላበሉኚእኔማበደነውጆርዳኖች
    አርኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭🤣🤣😭😭😭😭🤣🤣

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v Před 11 měsíci +1

      ተለቅሶ ወደሳቅ🤣🤣🤣🤸🤸🤸🤸🤸🤲🤲🤲😢

    • @Geesus-ct4zl
      @Geesus-ct4zl Před 11 měsíci

      ያን ያክል የከፋ ችግር ላይ ከሆንሽ ጆርዳን ላለው የኢትዮጵያ ኢንባሲ በፌስቡክ አመልክች ግን ካርድ ካላመጣሽልኝ ብለሽ መሆን የለበትም።

    • @hautiyoutube4860
      @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +1

      አይዞሺ ያልፍል የኔም ሴትዮ ልታሳብደኚ ነው ሰልክ አታውሪ ትላለች ሳወራም ከሰማቺ ዋይፋዩን ትዘጋዋለቺ እኔ ጠፋቼ ነው እምሰራው ግን በጣም ጨካኚ ሴት ናት ያጋጠመኚ አሁን እኔ ሙሉ በሙሉ ሰልክ ማውራት ትቻለሁ 😢ብወጣም ሰራ የለም እና አይዞሺ እህቴ ያልፋል ለአንድ ሰሞን የምቴልሺን ሁሉ እሺ በያት ትሰተካከላለቺ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před 11 měsíci

      እኔም ጆርዳን ነኝ ስልክ አይወዱም ግን የኔ አልሰማትም ያው እኔም ስልክ ማወራት አስጠላኝ ተውኩ

  • @MaryaGeta
    @MaryaGeta Před 11 měsíci +4

    አል ካማል ህልድዝን ❤❤

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Před 11 měsíci +1

    ቴፍክ ምነው በርጋዴል በርጋዴል ብሎ ሞት አናትክ ይበርገድና😁😂

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Před 11 měsíci +8

    ምንድን ነው የአዚዜ ሆድ 😂😂😂

  • @NuradinMohammed-hj1nb
    @NuradinMohammed-hj1nb Před 11 měsíci +1

    Good

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před 11 měsíci

    እህህህህ ጀብደትዋ እንደው መጨረሻህን አይቸው የኔጀግና

  • @A_l_M_A_Z_21
    @A_l_M_A_Z_21 Před 11 měsíci +3

    ብርጋዴ😅😅😅ናዳ ይበርግድክ 😂😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

    ጀብዴት ሊዎን ያኮብ ሂላል ጀግኖች ውድድ💖👌ብርጌደር ነው ገደል የተባልከው ቴፊክ ፈሳም ሙት😀😀😀👎👎ሊዎንን ግን ማን አስመለጠው በማምለጡ ደስ አለኝ

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 11 měsíci +2

    አይ ብርገዴር ብርግድ የርግህ

  • @gugygg-qj2kc
    @gugygg-qj2kc Před 11 měsíci +2

    ልዮንየ የኔ ዉድ😢

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před 11 měsíci +1

    እፍፍፍ ፍቅር ከባድነዉ ሊወን እፍፍ እናቱስ አስለቀሰቺኚ

  • @ZamzmQwerzamzam
    @ZamzmQwerzamzam Před 11 měsíci +2

    አዚዜን የሚደፍራት ይሄ ሰውየ ነው እንደ ማለቴ ቻርልስ የላከው ሰው

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před 11 měsíci +10

    ቸርልና ብርጋደር😅ይበርግዳችሁ

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Před 11 měsíci +3

    ኮሌነሩ ብዙ ጠላቶች አሉት
    😮 ብርጋዴር

  • @user-ln2jd5ks9q
    @user-ln2jd5ks9q Před 11 měsíci +2

    ነዛ ፅሕፍቲ ተንቡቡ ዘለኩም መዓልትኩም ቅድስትን ብርክትን ትኩን።ናብዛ ፕሮፋይለይ አቲኩም ሳብስክራይብ ግበሩለይ በይዛኩም 1000 ክትመልአ 'የቀንየለይ '

  • @ZamzmQwerzamzam
    @ZamzmQwerzamzam Před 11 měsíci +9

    46 ሰው ስራ ፈትቶ ቴፊክን እየተጠባበቀ ነው ጉድ ነው

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @medilove1921
      @medilove1921 Před 11 měsíci +2

      ወይዘሮ ብርጋደር በሚለው ይስተካከል ጋይስ 😂😂😂

    • @ZamzmQwerzamzam
      @ZamzmQwerzamzam Před 11 měsíci

      @@medilove1921 ልል ነበርኮ እኔም

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid Před 11 měsíci

    ለፍኖ ጀብደትን ና ጎደኛዉን ነበር መሰጠት አይ ፍጡማ ጀግና

  • @user-kx3lb4vr9i
    @user-kx3lb4vr9i Před 11 měsíci +1

    ቆየ እኮ ታየነው

  • @habethamkonjo5647
    @habethamkonjo5647 Před 9 měsíci

    ጀግና ደስ ስለኝ ጀብዴት 🥰

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 Před 11 měsíci +3

    ብርጋዴር ቴፊክ😂😂😂😂

  • @AaaBbbb-hk2ee
    @AaaBbbb-hk2ee Před 11 měsíci +6

    ፍቅር ግን የእውነት አለ ወይስ በፊልም ብቻ ነው

  • @aregashasfwa5310
    @aregashasfwa5310 Před 11 měsíci +2

    ይኸ ቻርለስ ምድነው አላማው ግን አልገባኝም

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 11 měsíci

      እኔም ምንም ኣልገባኝም🤗🤗🤗

  • @hayat8148
    @hayat8148 Před 11 měsíci

    ወይ ብርጋደር አሊ ከማል ይናቆራሉ 😂😂😂😂

  • @user-zl6bz5kg7w
    @user-zl6bz5kg7w Před 11 měsíci +1

    ቻርለስሙት

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před 11 měsíci +7

    ቴፊክና ቻልርስ😂😂😂

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 11 měsíci

    ብርጋደል ትርጉሙ ምንድነው ከቴፊክ አፍ አልጠፋ አለ😂😂😂😂😂

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před 11 měsíci +1

    ካፈቀሩ እደሊውን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 11 měsíci +2

    ይህ እስታቭሮስ የሚባል ሠው ደም ነጠማው

  • @user-cz7yd6ix8m
    @user-cz7yd6ix8m Před 11 měsíci

    ጄብዴትየኔጀግና

  • @zarazaraaa4467
    @zarazaraaa4467 Před 11 měsíci +1

    እኔ ስማቸው ምንም እየለየሁት አይደለም እሰሰካሁን የማ ቶፊክ የማ ጀብዴት ወዘተ እደሆነ አለየሁትም😂😂😂😂😂

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci +1

      ጀብዴት የነይሊዲዝ አባት ነው ቴፊክ ደግሞ በቅርቡ አዚዜን ያገባት ነው

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +1

      ጄብዴት የግሪክ ወታደር ነው ቴፊክ ደግሞ የቱርክ ከሀዲው ውታደር ያዚዜ ባል ነው

    • @saedamohammed7711
      @saedamohammed7711 Před 11 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂በቅልፍ ልብሽ ነው እደ የምታይ ከቱ😂😂😂😂

    • @mekdeslove6314
      @mekdeslove6314 Před 11 měsíci

      ​@@saedamohammed7711😂😂😂😂

    • @user-ow4se4ds9h
      @user-ow4se4ds9h Před 11 měsíci

      ​@@saedamohammed7711ሳይሆን አይቀርም 😂🙈

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 11 měsíci

    14:33 really tafik 😂😂