የቆሰለ ፍቅር ክፍል 114 | Yeqosele Fikir episode 114

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 349

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k Před 10 měsíci +178

    ውዶችየ አሳድሮ ላዋለን ለዚች ስአት ላደረሰን ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይገባው🥰🥰🥰

  • @Saraha2459
    @Saraha2459 Před 10 měsíci +94

    የድንግልማሪያም ልጅ በጭንቀት ላይ ያለንዉን ጭንቀታችንን በቃ ይበለን😢😢😢

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před 10 měsíci +24

    እሩጨ እሩጨ ደረሥኩባችሁ ላይክ በደንብ አምሮኛል እየለየካችሁ የጀግናዋ ጀቭዴት እና ያኩብ አድናቂዎች በነገራችን ላይ እረስታችሁኛል እስኪ እምታሥታዉሱኝ አለን በሉኝ ዘ መናፈቅ👍👍 😮🥰🥰👈

  • @ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ
    @ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ Před 10 měsíci +44

    እንካን ለፃድቁ አብነ አረጋዊ
    አመታዊ በአል በሰላም ኣደረሰን
    ውዶቼ😘

  • @shakirakiez2976
    @shakirakiez2976 Před 10 měsíci +109

    የኔ ለዕልቶች አለህ ከመደም ቤት አዉጥቶ በረሰቹ ቤት የኑረቹ ጉሉ አሚንንን❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +39

    ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ሀገራችንን ሰላም ያራግልን በእውነት በጣም ነው የናፍቅኛ እናተስ ውዶቼ😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +33

    ዮልዲዝ ከያኩብ ፍቅር ኢዬያዘት ነው ❤❤❤❤

  • @ssxc9688
    @ssxc9688 Před 10 měsíci +37

    ማነዉ እደኔ አሊ ከማል የናፈቀዉ 😢❤❤❤❤

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 Před 10 měsíci +9

    እንዴት ናቹ የቆሰለ ፍቅር ተካታታይዎች ❤❤
    እቺ ኮሜት ምታነበውን ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ
    ይስጣቸው👏እወዳቸዋለሁ❤

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 10 měsíci +7

    የኔ ሚሲኪን ሊዎን ስወደው አሳዘነኝ 🥺😢♥️♥️ አንዳዴ ሂላል በጣም ታበዛዋለች ለአባቷም ለሊዎንም ስትናገር ክብር የላትም 😏😏

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +24

    እስኪ ለዛች የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን ዱአርጉላት ለናት ላባቷ ሲል አላህ ነጃ ያዉጣት አይ ስደት😢😢

  • @user-pt6ft2oh8c
    @user-pt6ft2oh8c Před 10 měsíci +11

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጅ ች ለፀ ድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ አ መታዊ ክብር በአል❤❤❤❤

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 Před 10 měsíci

      አሜን3 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 10 měsíci +5

    አይ ቴፊቅ መቼም ክፋት ለመስራት አንደኛነህ❤❤❤የኔ ውድ አዚዜ እና ጄቭደት የሚገናኙበት ወቅት የይልድዝና የያኩብ የትዳር ማማር ማየት ናፈቀኝ

  • @user-ny7bc4yl9v
    @user-ny7bc4yl9v Před 10 měsíci +19

    የላይክ እቁብ ብንገባ ምን ይመሥላችኋል ባይሆን ከኔ ጀምሩ😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před 10 měsíci +3

      😂😂😂ሀሀሀ እኮ እኔን አያካትተኝም ወላሂ አንድ ቀን ላይክ አድርጉኝ ብዬ አላውቅም ምን ጥቅም አለው😂😂

    • @rozenamd2084
      @rozenamd2084 Před 10 měsíci +1

      Tebab eytrachesh nw ppp🤣🤣🤣

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před 10 měsíci +17

    ወላሂ ይህ ፊልም በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ላይ ያለውን እውን እያሳየን ነው ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Před 10 měsíci +1

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před 10 měsíci

      @@genetnegasa9811
      አሏህመ አሚንን ያረብ😘❤

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt Před 9 měsíci

      ሣህ ያሣዝናል

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před 10 měsíci +18

    .ሰህር በአዚዜ ትቀናለይ እኔ ልገርሽ አዚዜ ጀግና ባል አላት😂😂

    • @gryr173
      @gryr173 Před 10 měsíci +1

      😂😂😂ደዉለሽ ንገሪያት

    • @user-ob4yo7ez6d
      @user-ob4yo7ez6d Před 10 měsíci +2

      እኔም ለነግራት እያስቡኩ ነብሪ😂😂😂

    • @linamohammed9157
      @linamohammed9157 Před 10 měsíci +1

      አረ ንገሪልኝ እቺ ዠልጥ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před 10 měsíci +1

      @@gryr173 ኮሜቱን ታየዉ ይሆናል😂

    • @user-yo4ti3uj7d
      @user-yo4ti3uj7d Před 10 měsíci

      ​@@user-ob4yo7ez6dዘና አረጋችሁኝ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před 10 měsíci +14

    ወላሂ ሊወንን ስወደው❤❤እባክሽ ሂላል ሊወንዬን አታመናጭቂብኝ እኔ ይከፋኛል😂😂

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 10 měsíci +12

    እዉይ ይልዲዝ ምረጥ የቤት እመቤት ወቷት የለ እንዴ የኔ ቆንጆ ❤❤❤😂😂😂

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 Před 10 měsíci +2

      በጣምጂ😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 Před 10 měsíci +1

      በጣም ፍቅር እማያረገዉ ነገር የለ😂😂😂😂😂😂

    • @Mili47998
      @Mili47998 Před 10 měsíci +1

      ባሏን ተከትላ ሄደችኮ😂😂😂

    • @amenak9064
      @amenak9064 Před 10 měsíci

      ​@@FjhShj5ወደደችዉ እንዴ😅😅😅😊

  • @kidestalemu6876
    @kidestalemu6876 Před 10 měsíci +6

    ከእርስ በርስ ጦርነት በቀር ምንም ነገር አደገኛ አይደለም። ምርጥ ንግግር።

  • @Mhirtabb
    @Mhirtabb Před 10 měsíci +19

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን❤❤

  • @user-jr2yc3ut1b
    @user-jr2yc3ut1b Před 10 měsíci +15

    ቻርልስ ጨካኛ ሰዉ ነዉ እንደዝህ አያነት ስዉ ፈጣሬ ያጥፍልን 11:01

  • @user-kl9rr6sj2z
    @user-kl9rr6sj2z Před 10 měsíci +14

    አዝዜ እና ጀቭት መቼ ነዉ የሚገናኙቱ😥😥😥😥😥

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +9

    ሂላል አሁንስ ተጨማለቅሽ የሚችለውን እያረገነው ግን አች እራስወዳዲነሽ🤨

  • @user-vd5sf7wq5o
    @user-vd5sf7wq5o Před 10 měsíci +10

    ጄብዴት ጀግና ነው ክህሉ ም ምርጥ ነው❤❤❤

  • @zuzuyoutube7305
    @zuzuyoutube7305 Před 10 měsíci +10

    ምህመት ሚስኪን አጥፍቶ ሊጠፋ ነው😢

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 10 měsíci +6

    የቴፍክ ስራ. ያስቃልም ያናድድዳልም😂😂😂😂

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i Před 10 měsíci +45

    ላይካ አድርጉኝ ፈልጌው ነው 😢😢

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 10 měsíci +19

    44ኛ ነኝ ሸልሙኝ😅ላይክ🙄ሲግሎች ብቻ😂😂😂😂😂😂

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před 10 měsíci +5

    ሊወንዬ ሳቁ አሳቀኝ ደስ ሲል አይ ልቤን አደራ

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 10 měsíci +11

    አጎታችን ዳይስታን ከሀዲ ነውደ ደስ እማላለኝ ዲምፁን ግን ወዲጀው አለሁ 😂😂😂😂

    • @ahgshsshgdhs6790
      @ahgshsshgdhs6790 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

    • @ahgshsshgdhs6790
      @ahgshsshgdhs6790 Před 10 měsíci +2

      ግንኮ ብርጋደር ከበፊተ አሁን መልኩ ዋዉ ነዉ😂😂😂😂

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před 10 měsíci

      @@ahgshsshgdhs6790 😂😂😂😂

    • @yena3093
      @yena3093 Před 10 měsíci +7

      ከሃዲ ሳይሆን እርቢተኛ ነው እሱ በፈለገው መንገድ ብቻ ነው መሄድ የሚፈልገው መታዘዝ አይወድም። ስህተት ላይ ሆኖ እንኳን የሰዎችን ሃሳብ መቀበል አይፈልግም። መጨረሻውን ያሳዬን😂😂

    • @iigg9749
      @iigg9749 Před 10 měsíci +3

      ​@@yena3093የኔ ጀቭዴት ይገለዋል❤

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 10 měsíci +2

    ጦርነት በጣም ከባድ ነው የኛ ህዝብ በጣም ብዙ ችግር እያሳለፈ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 10 měsíci +5

    ምህመት የኔ ፍቅሊ ይት ይህዳ ነው የሷንበትል😢😮😒😂

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 10 měsíci +7

    ሰላም ለናንተ ይሁን የቆሰለ ፍቅረ ተከታታይዎች❤

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 10 měsíci +3

    ሰሀር እዚህ ላይ ደስም አትል የሆነይ ቋቋቴ ነገር ነይ ስም ላይ ቆጆ ነበረይ😂😂😂😂😂

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +6

    ዳይስታን ከመጣጀምሮ ፊልሙን አስደበረው🤨ምንምአላረገም ጀነንከማለቱውጭ😂😂

    • @wezamaregawi2394
      @wezamaregawi2394 Před 10 měsíci +1

      😅😅

    • @SarahSarah-rc4lj
      @SarahSarah-rc4lj Před 10 měsíci +3

      እረ ተይ እዴዉም ደስ ነዉ ያለዉ❤

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 10 měsíci +1

      @@SarahSarah-rc4lj ምኑደስይላል እስኪንገሪኚ ወሬብቻ

  • @user-jr2yc3ut1b
    @user-jr2yc3ut1b Před 10 měsíci +14

    ሰላም የቆስል ፍቅር ተከታታየች ።

  • @fafitud
    @fafitud Před 10 měsíci +6

    ይሆ ፊልም ልክ ኢቶቢያ ውስጥ እንደሚፈጠረው ነው አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያልን እርስ በራሳችን እንገዳደላለን የውጭ ጠላቶ እንዲያጠቃን መንገድ እየከፈትንላቸዋለን

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 Před 10 měsíci

      እኔ ሁሌ ሳየው የኛ አገር ታሪክ ነው የሚመስለው አንድ ቱረክ ነች ግን አንካራ ምን ምን እያሉ ይጋጫሉ ልክ እንደኛ ጌታ ይርዳን

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 10 měsíci +9

    ኣዝዜየ እና ጀቭደት ምቸ ነው ምጋናኝት.

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 4 měsíci

    የታባሽ ይቺ ሹላፍ ሾልሾል ስትል ክምአረጋት ዳይስታን ይመችህ አዚዜ ጀግና እደጀብዴት ናት ኤጭ ይቺ ሂላል ደሞ ንግግሯ ጦራፍ ሊወን ስትነገር እየሆነላት ኳኳቲያም አስጠላቺኝ ሊወን ምስጊን😢

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před 10 měsíci +1

    ክርስበርስጦርነት በላይ አደጋ የለም አለ ጀብደትእውነቱን እኮ ነው😢

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 10 měsíci +5

    ምን አለበት ኣዝዜን እና ጅቭዴትን አገናኝታቹህ ብተገላግሉን😬

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Před 10 měsíci +5

    ይሄ ፊልም ማብቂያው ደረሰ

  • @mdkhasem8223
    @mdkhasem8223 Před 10 měsíci +16

    😂😂ቴፊክ ግን ፊቱ ከተቃጠለ ወደዚህ አመረበት😂😂

  • @dubaisharjah6912
    @dubaisharjah6912 Před 10 měsíci +5

    ደይስታን ካዲ ነው 😊😊😊😊

  • @DjxjDkxjx-kn6hx
    @DjxjDkxjx-kn6hx Před 10 měsíci +3

    ገና እየጀመርኩ ስሙ ጋይስ እስክጨርስ በኮሜት እናውጋ በስደት ስት ግዜ አደረጋችሁ እንተዋወቅማ ሀገራችሁስ የት ነው እኔ 9 አመቴ ትውልዴ ራያ☺️

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Před 10 měsíci +1

      እኔ ስሜ ሀውለት መሀመድ እባላለሁ ስደት እማ አስረጀኝ ወጣትነቴን በስደት ጨረስኩ😥😥

    • @DjxjDkxjx-kn6hx
      @DjxjDkxjx-kn6hx Před 10 měsíci

      @@hawuathawuat6164
      አይዞን

    • @zuzubintebaba1954
      @zuzubintebaba1954 Před 10 měsíci +3

      የስልጤ ልጅ ነኝ ስድት ለይ አሁን አራት አማቴ ነው እና አብሽሩ ❤💙እንሻዓሏህ አሏህ የምንፈልገውን የሳካልናል

  • @dubaisharjah6912
    @dubaisharjah6912 Před 10 měsíci +5

    ሀዝዜ ዎታደር ልትሆን ነው ሰሃር በቅነት አበዴች

  • @kuki558
    @kuki558 Před 10 měsíci +5

    ይልድዝና ያቆፕ😂😂

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቴፊክ በሣቅገደልከኝ የተረገምክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Před 10 měsíci +2

    ሂላልዬ የኔ ቦርቧራ😂😂😂አልቃሻ❤❤❤❤

  • @serkalemselemon6961
    @serkalemselemon6961 Před 10 měsíci +4

    ሰላም አንደምን እልቻሁ ውዲች እይ በትሬፌ ሰዐት ስራ መስራት አመተፈሌገ እዉሩኝ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 10 měsíci +1

    ሂላል በጣም አበዛሽው መንጨቃ ልዮን ምን ያድርግሽ ሆን ብሎ አይደለም ያስያዘው የፌሊፓስ ልጅ ነው

  • @user-yu1ll5dd7b
    @user-yu1ll5dd7b Před 10 měsíci +4

    እኔም በጣም ነው የናፈቀኛ ዊዶ

  • @user-hb3bz8cs7x
    @user-hb3bz8cs7x Před 10 měsíci +3

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በሙሉ ❤❤❤❤

  • @user-jr2yc3ut1b
    @user-jr2yc3ut1b Před 10 měsíci +5

    ቻርልስ ጨካኛ ሰዉ ነዉ እንደዝህ አያነት ስዉ ፈጣሬ ያጥፍልን

    • @user-kx3lb4vr9i
      @user-kx3lb4vr9i Před 10 měsíci

      እሱኮ ለጀብዴት ብሎ ነው ሲያውቅ ሁሉንም ያጠራምሰዋል

  • @user-xl7zt9qm3r
    @user-xl7zt9qm3r Před 10 měsíci +2

    አዚዜ ሰወዳት ፋልሟን

  • @user-vf1dx8nf6y
    @user-vf1dx8nf6y Před 10 měsíci +3

    እኔ ግርም እሚለኝ ኮሜታቱች ለምንድነው ላይክ እምትለምኑት 😂😂😂

  • @user-is7no2uo7x
    @user-is7no2uo7x Před 10 měsíci +7

    ቻርለስ ጨካኝ ነህ😥

  • @user-ok6ce3kk8g
    @user-ok6ce3kk8g Před 10 měsíci +2

    አሁን ቴፊክ ጥሩ እየሰራ ይመስላል ስለተገረፈ😂😂😂😂

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci +5

    ቆይ ግን ሙስጠፋ ከማልን መቼ ነው የምናየው

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 10 měsíci

      መንፈስ ነው መሰል 😅😅

    • @AfahahBibi
      @AfahahBibi Před 10 měsíci +1

      ሞቷል ታሪኩን እየሰሩለት ነዉ እሱ ቱርክን ነፃ ያወጣ ጀግና ነዉ 1921 አመተ ምህረት

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 10 měsíci

      @@AfahahBibi አውቃለሁ ግን ድራማው ላይ ያለውን ለምን አያሳዩንም ነው ያልኩት

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před 10 měsíci

      የሚመስለዉ የለም ለዛ ነዉ ከዉቀቴ አንፃር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +2

    አይ ቴፊክ እደዛሬ አስቆኝ አያዉቅም😅😅😅

    • @user-pe2wv
      @user-pe2wv Před 7 měsíci

      iswu. Hulemi yaseqli😅😅😅😅

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Před 10 měsíci +4

    እኔምለው ቻርለስ ምን አስቦነው ሲቀጥል ጀቭደት እናአዚዜ የሚገናኙበት ቀን ናፈቀኝ

    • @user-pf3sl6gq6p
      @user-pf3sl6gq6p Před 10 měsíci +1

      እኔም ጭቆኛል የቻርለስ ነገር😢

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 Před 10 měsíci +1

      ቻርለስ እኮ ያንን ሰዉየ ስለገደለ እዳይታወቅበት ነዉ እድህ የሚሆነዉ

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před 10 měsíci +1

      ​@@user-pf3sl6gq6pአዚዜ ስትደፈር ነበረ 😢

  • @user-nq1tj9xv5s
    @user-nq1tj9xv5s Před 10 měsíci +4

    Liqau mino ba salmino🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 10 měsíci +2

    ቴፊክ😂😂ማኖያሣቀዉኢደኔ😂😂😂

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Před 10 měsíci +3

    ቆይ ቻርልስ ልምድ ነው አዚዝና ጀብዴት እዲገናኙ የማይፈልገው መደፈሯን ሰትናገርኮ ከቤተሰቦችጋ መገናኘት ትችል ነበር

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 10 měsíci

      ከሀዲነውእኮ ለዚያነው እያወቀ እዳለወቀ የሚሆነው

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Před 10 měsíci

      ​@@user-xk1bz5rv6dበጀብደት እጂይሞታልበሗላ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      እሱ ነው ያስደፈራት😢😢

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Před 10 měsíci

      @@Aseya-dc2by አወ አስመሳይነው የጁን ያገኛል ወደፊት

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 10 měsíci

      አሆን የምሰራው ለቱራክ ነው ጀብድት ግሪክችን አንደበቀለ የፈልገል ቻራሲ ምክንቱው የቻርሲን ፍቅርንኝ የገዱልት እንግሊዙች ናቸው ሲሊዚህ ለመበቀል ጀብድት አዙዚ ዱክመቱውናት ብልው ሲለማሲብ አዚዚሲትደፈራ ሲሊማወቅ ቻራሲ ይህ እንድማወቅ ከወቅ ጀብደት የገለዋል ለዛነው የምደብቃት

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 10 měsíci

    ይሄ ሙሰጠፍ የተባለ ሰዉዬ መቼ ነው የሚታየዉ በዝና በስም ብቻ

  • @user-is7no2uo7x
    @user-is7no2uo7x Před 10 měsíci +5

    ሠህር ትቀናለይ በአዚዜ

  • @user-lg4gk6jx1e
    @user-lg4gk6jx1e Před 10 měsíci +2

    ኣይ ቴፊክ😂😂😂

  • @user-zl5fj4xu3x
    @user-zl5fj4xu3x Před 10 měsíci

    እቺ የተረገመች ሰሕር አዚዜን አለቀም በብለሸል አንቺ የመተረቢ

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +3

    ደይስታን አዝዜ ለይ ጆፌውን ጢሎወል ሰሀር ኢየአበዴች ነው

    • @user-od1fh3wi9s
      @user-od1fh3wi9s Před 10 měsíci

      ጆፌው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-np5vt1ib4w
      @user-np5vt1ib4w Před 10 měsíci

      ጆፌውን እደውኮ ኮሜቶች ስታስቁኝ

  • @user-pt6ft2oh8c
    @user-pt6ft2oh8c Před 10 měsíci +1

    መህ መት😢😢😢

  • @user-zl5fj4xu3x
    @user-zl5fj4xu3x Před 10 měsíci

    አየፍርም እዚ ደብደቤ ለይ የወጠበት ገልፂ አለ ወይ ይለልወይ ኤሄ ከዲ ቸርሊሰን በጄብዴት እንደ አሸንጉሊት ይጨወትበተል ወይ የመይረበ ለትንሽ ግዜነዉ ጄብዴት የገኚሀል ቸርሊሰን የተረገምከ

  • @tiruyetadesse8959
    @tiruyetadesse8959 Před 10 měsíci +1

    ድርባብር አበሳያስርአሉ ዳይታን ምንአስቦነዉ በአንድሁነዉሀገራቸዉንአያድኑም

  • @Kal-yk9sh
    @Kal-yk9sh Před 10 měsíci +5

    🥰🥰😘ሰላም ቤተሰብ

  • @hanibelay3541
    @hanibelay3541 Před 10 měsíci +2

    በሞቴ መህመት ይሞታን እንደ😢😢😢

  • @hanibelay3541
    @hanibelay3541 Před 10 měsíci +1

    ፎጣ ለባሹ የዳይስታን ግሮፐ😂😂😂

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +3

    ራሞ በዚህጋር ይለቀቅልን

  • @yena3093
    @yena3093 Před 10 měsíci +4

    ሂላል ደሞ አበዛችሁ ሊዎን ምን ያድርግ

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 Před 10 měsíci +2

      እሱ አይደልዴ መህመት እዛ ነው ያለው ሂላልን ያዮታል ብሎ ፈርጣ ቢሆንም መህመትንም አይወደም ነበር የመህመትን ወንድም ሀሰንን የገደለውም ሊወን ነው በዛ መህመት ሊወንን አይወደውም ሂላልን ላግባት ብሎ ጠይቆበትም ነበር መህመትንም ማዳን ነበረበት ሊወን ቸኮለጂ

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 10 měsíci +2

    ዮልደዝ ካዮቆወ ጋር ፍቅር ሓዘዊ ምስልን☺️🤲😉😄

  • @afff1569
    @afff1569 Před 10 měsíci +3

    ሰባት ሰአት ሊቀቁት

  • @user-zp7gv7rb9m
    @user-zp7gv7rb9m Před 10 měsíci +2

    Like amarge ebakachu❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 10 měsíci +2

    welcome

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci

    የኔሚሲክን ሊዋን ሰውድው አሳዘነኝ 😢😢❤

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +2

    አርፎ መቀመጢ የመይችል ቴፍክ😮😮😮😮😮😮

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115 Před 10 měsíci +3

    ያቆብን አፈቀርኩት😋😋

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 10 měsíci

    4:38 really Hamilton 😂😂

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před 10 měsíci +1

    ምን አይነት ሄሊ ግራፈ ነዉ ክክክክ እዴት ነዉ የሜግባቡ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      የወታደራዊቋቋነዉሌላዉ እጅ ከገባ ኣይፈታም

  • @user-kl9rr6sj2z
    @user-kl9rr6sj2z Před 10 měsíci +2

    ሠላምቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Před 10 měsíci +2

    እኔምለው ዳይስታን ለማን እደሚሠራ አልገባኝም ከሀድነው ማለትነው እግዳ አሎደድኩትም ከመጀመሬው ድምፁ ግን ያምራል ለምን ይዋሻል

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 10 měsíci +4

      ከሀዲሳይሆን እብሪተኛ ነዉ አይታዘዝም እደሽፍታ እሱ በፈለገዉ መገድ ብቻ ነዉ የሚሄድ ለዛነዉ

    • @AbdallahHabashe-vw3qq
      @AbdallahHabashe-vw3qq Před 10 měsíci +5

      ​​​@@ryhxgyበትክክል ዳይስታን አርቆ ባለማሰቡ ነው የነቀፉት ክፍፍል ካለ ሁሌም የርስ በርስ ግጭት ይኖራል አገራችን እንመልከት የኦሮሞ ባንዲራ ያማራ ባድራ የትግሬ ባድራ ወዘተ ተከፋፍለናል በመከፋፈላችን ሁሌም የርስ በርስ ጦርነት ወደሀላ አስቀርቶናል 💔

    • @user-od1fh3wi9s
      @user-od1fh3wi9s Před 10 měsíci

      😂😂😂😂

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 10 měsíci

      ጦርነቱው ከበቅ ገበራ ሊሆንነውያእያለነበር

    • @Rahma-dz2sj
      @Rahma-dz2sj Před 10 měsíci +1

      Awo kahadi naw bamacarasham jebdet yigalawal

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 10 měsíci +1

    ውይ ቲቨክ አሁን ሴጣኑ ጀመረው

  • @user-kx3lb4vr9i
    @user-kx3lb4vr9i Před 10 měsíci +3

    ይይ መላጣ እኮነው አዚዜን የደፈራት

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 10 měsíci

      አዎ ይሄ ነዉ ግን ግዜዉን ይጠብቅ ጀብዴት ይገለዋል

    • @Mili47998
      @Mili47998 Před 10 měsíci

      ያቆንጅየው መላጣ ነውንዴ😮

  • @YosefergogoAnose
    @YosefergogoAnose Před měsícem

    🙏

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f Před 10 měsíci +4

    ሊወን ጠላሁህ ሂላልን ለማዳን መህመትን አሣልፈህ ሠጠኸዉ 😢😮የኔ ምርጥ መህመት አይዞህ እኔ አለሁህ 😭

    • @user-pf3sl6gq6p
      @user-pf3sl6gq6p Před 10 měsíci +4

      ምንም ሊረግ አይችልም ነበር😢😢😢

    • @user-lt8pn7ef2g
      @user-lt8pn7ef2g Před 10 měsíci +5

      ምንም ጥፋት የለበትም ምርጫውን ነው የመረጠው ሁሉም ሰው በሱ ቦታ ቢሆን እሱ ያደረገውን ነው የሚያደርገው አንቺ ባልሽና የባልሽ ጓደኛ የሆነ ችግር ቢገጥማቸውና ምረጭ ብትባይ ምንም ሳታገራግሪ ባልሽን ነው የምትመርጭው ስለዚህ ሊዮን ጥፋት የለበትም

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci +5

      ​@@user-lt8pn7ef2gበትክክል ሊዮን በመህመት ቦታ ቢሆን መህመት ሳያቅማማ ይገለው ነበር ሊዮን ትክክል ነው 😢😢

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Před 10 měsíci +2

    ዉይ ቴፊክ ሁሌ አደተሿከከ ሾካካ

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk Před 10 měsíci +1

    ቴፊቅ😂😂😂

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 10 měsíci +1

    ሰኸር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @brhaneteklay704
    @brhaneteklay704 Před 10 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu2ou4lp3g
    @user-mu2ou4lp3g Před 10 měsíci

    Tefiik tekolo agershek tekolek

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jp5nj8zb8v
    @user-jp5nj8zb8v Před 10 měsíci

    አሚን

  • @AlanAdams-w2w
    @AlanAdams-w2w Před 16 hodinami

    Jackson Nancy Johnson Christopher Allen Barbara