የቆሰለ ፍቅር ክፍል 92 | Yeqosele Fikir episode 92

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 610

  • @Shewit-ue8qj
    @Shewit-ue8qj Před 11 měsíci +728

    እኔ ቃና መከታተል ከጀመርኩ ድፍን5ዓመት ሆነኛል ግን ኣንድሰው ላይክ ኣያርግኝም ላይክ ለማግኘት የግድ ኡርጉዝ ነኝ ማለት ኣለብኝ እንዴ🙄

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před 11 měsíci +137

    ነገ ሊቀ መላእክት ቅድስ ሚካኤል ነው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏❤

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Před 11 měsíci +1

      Amen Amen Amen 💖🙏 keduse mikale hagerachenen yetebekelen

    • @gggrvheve
      @gggrvheve Před 11 měsíci +1

      አሜን❤

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 Před 11 měsíci

      @@selambelay-hp2hi ኣሜን🙏🙏🙏❤

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 Před 11 měsíci

      😢

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c Před 11 měsíci +1

      አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci +84

    12 የነገው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንን ከጦርነት ያድንልን አሜን❤❤

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před 11 měsíci +104

    ኢስት ጀቭደት የምትወዱ ስንቶች ናችሁ በላይክ ኣሳዩኝ😢❤

    • @MaMa-ee8is
      @MaMa-ee8is Před 11 měsíci

      ቀለት የለኝም ለሱ

  • @getudereja9731
    @getudereja9731 Před 11 měsíci +42

    ኢትዮጵያ ሰላም ልትሆን ከተፈለገ ሁላችንም ከዘረይነት እንውጣ በሀገራችን ፍትህ ይስፈን የምስኪን ደም በከቱ አይፍሰስ ሁላቹም ለፍትህ ለኩልነት. ላድነት ጩሁ ውድ ያአገሬ ልጆች

  • @user-en9rb2kq3t
    @user-en9rb2kq3t Před 11 měsíci +30

    ኡርጉዝ ነኝ😊 ባካቹ like ደስ ብሎኛል

  • @Semri414
    @Semri414 Před 11 měsíci +87

    ለኔ ዛሬ የተረገመች ቀን ነው የልጅነት ጓደኛየ ሞተችብኝ😢😢😢ነብስ ይማር በሉ🥺🙏🙏

    • @ghb333
      @ghb333 Před 11 měsíci +1

      ነፍስ ይማር😢😢

    • @s3s3aas6
      @s3s3aas6 Před 11 měsíci

      ነብስ ይማር😢😢😢

    • @genziengid5661
      @genziengid5661 Před 11 měsíci

      ነብስ ይማር

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 Před 11 měsíci

      ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ፈጣሪ ያፅናሺ ማማየ

    • @meseretewunu2894
      @meseretewunu2894 Před 11 měsíci

      ነፍስ ይማር😥😥😥

  • @SamriSamri-uc5kr
    @SamriSamri-uc5kr Před 11 měsíci +50

    ይሄ ፊልም አድካሚ ነው ልቤን አጠለጠሉትኮ😊

    • @makasultan3352
      @makasultan3352 Před 11 měsíci

      ፊልም እንደዚ❤ልብ ሲያንጠለጥል ነው ጥሩ 😂

    • @user-xt8bh2vg6o
      @user-xt8bh2vg6o Před 11 měsíci

      እነደሞ በዚህ ፊልም ውስጥ ሀገሬን ስለማይ ሁሌም ልቤ በሀዘን ይደማል

  • @user-gv8yl8wh8i
    @user-gv8yl8wh8i Před 11 měsíci +27

    ማነው አዝዜ መሞታን ስሰማ የደነገጠው😢😢😢😢❤❤❤

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci +2

      አለች እኮ

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 11 měsíci +1

      እንዳለች ስለማዉቅ ኣልደነገጥኩም😂😂😂😂

    • @AminatMohammad
      @AminatMohammad Před 11 měsíci

      ኢኔ😢😢😢

    • @BezaWit-vw1wz
      @BezaWit-vw1wz Před 11 měsíci

      ደንግጫለው

    • @zulefasheycho
      @zulefasheycho Před 11 měsíci

      አረ መልቀሴስ ምን መደንገጥ ብቸ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +29

    ግን ሙስጣፈ ከማልን መቼ ነው መያው 😢😢😢እኔ ሀገር ልገበ /5/ቀን ቃርቶኛል እነም በቃ ለሙሰጠፈ ከማል ሠላም ታዬን አድርሡሉኝ 😢😢😔😔😔😔ሀገር ካገበው ቃና ሚባል ናገር ዞር ብዬ አላየውም 😂😂😂ብቻ አሏህ በሳላም ላሀገሬ ያብቃኝ 😢😢😢🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @user-ph6ss1os5q
    @user-ph6ss1os5q Před 11 měsíci +13

    አዚዜን ለምፈልጉ በሙሉ አዚዜ አለሽ አልሞተችም ታፍና ተደፍራ ወታደር ሆና ልጆቿ ሲናፍቋት በራሷ ግዜ ትመጣለሽ ስትመጣ ጀብዴት በህይወት እንዳለ ስታውቅ ትደሰታለሽ

    • @hananhanihanan4465
      @hananhanihanan4465 Před 11 měsíci +2

      ብዙ ሰው በጉጉት ማየት ነው የሚፈልገው ባትናገሪ ጥሩ ነው

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      እስከመች እንጠብቅ

    • @linamohammed9157
      @linamohammed9157 Před 11 měsíci

      ከዛ ፊልሙ ይፈፀማል

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Před 11 měsíci +19

    ይሄ ድራማ ምስቅልቅሉ ወጣ ሌላ ድራማ የጀመረኩነው የመሠለኝ

    • @ududyehe5325
      @ududyehe5325 Před 11 měsíci

      እንየም ልኪ እንዳቺ

    • @user-wr5pi2gk3c
      @user-wr5pi2gk3c Před 11 měsíci

      Bewunet enais bty awezegagebugn eko yalemnm fnch hoho

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Před 11 měsíci +10

    ያኮብ ምርጥ ሰው ያኮብ ጀብዴት ለሀገራቸው ሞቺ ጀግኖቺ❤❤❤❤❤❤

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před 11 měsíci +19

    ፍትህ ለአማራ ንፁሀን ፍትህህህህህህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ሚስኪኑ ገበሬ ፍትህህህህህ ኧረ ወደየት እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 5 měsíci +1

    ዉይ ማስጠላት ምነዉ ድብልቅልቁ ወጣ አዚዜዬ ሞተሽ ምርጥ ሰዉ እህ አዚዜዬ ድምቅ ታረገዉነበር ፊልሙን ጀብዴት ሂላል ይልዲዝ ሳያሳዝኑ አሊከማልና ሊወን ናፈቁኝ ይልዲዝን አሰቃያት ከማል ኤጪ ሊያስጠላኝነዉ ሁሉም ተተረማመሰ😢

  • @geja2809
    @geja2809 Před 11 měsíci +59

    በማሪያም እባካችሁ ቤተሰብ ሁኑልኝ ለወቅታዊ መረጃ 💚💛❤ሰለም ለወገኖቻችን
    ሰለም ለሀገራችን
    ፍትህ ለተጨቋኙ 💚💛❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰለም ትሁን🙏🙏🙏

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci +7

    የኔ ሰካራም አሊ ከማል ይናፍቀኛል 😢😢አዚዜ ከሌለች ደስ አይልም ፊልሙ

  • @user-ep1ch3ui5e
    @user-ep1ch3ui5e Před 11 měsíci +18

    በሰደት ላይ እኔትን አጣኀት 😢😢💔አይ ስደት ኡፍፍ መቃጠል እስኪ ነፍስ ይማራ በሉልኝ😢😢😢😢

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Před 11 měsíci +14

    እዳድስ ሁኖነው የመጣው ጀነራል ጀብደት አደዛ ሁኖ አገራቸው የተሻለ ሁኖነበር መታየት ያለበት😢

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 11 měsíci

      አዲሱ የመጣዉ ጀኔራል መጥፎ ነዉ

    • @ruhamamoke623
      @ruhamamoke623 Před 11 měsíci +1

      Hah filmu aleke malet ekonew🤣

    • @user-bt5oh9dj1k
      @user-bt5oh9dj1k Před 11 měsíci +1

      @@user-zc5cv2jg5s የዛጡር ፈልቸዋለሁ እኔ መቸም 😂🤣

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 Před 11 měsíci +5

    እውነተኛ የቱርክ ታሪክ ነው ባይዘዌ ይህ ፊልም ግርክና ቱርክ አሁንም እኮ ከግሪክ ጋር አይጥና ድመት ናቸው

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 11 měsíci +24

    ፈጣሪ ሆይ አገራቸንን ሠላም አርግልን 😢😢😢

  • @mebrhitm5810
    @mebrhitm5810 Před 11 měsíci +26

    ልዮን እና ኣሊ ከማል ናፈቁኝ😊

  • @user-yf4sk1wf4l
    @user-yf4sk1wf4l Před 11 měsíci +1

    ይሄ ድራማ አልገባኝም የምትሉ ሰዎች ግን ሳይገባችሁ ለምን ታያላችሁ ከ1921_1934 የነበረ እውነተኛ ታሪክ እኮ ነው የምታዩት ሙስጠፋ ከማል የመራበት ዘመን ነፃነታቸውን ያወጁበት ዘመን በቀኝ ግዛት የተገዙበት ዘመን
    በመሃል በመሃል የምታዩአቸው ።😊

  • @MonetTube
    @MonetTube Před 11 měsíci +10

    ምንድኖ ባንዴ ድብልቅልቁ ዋጣ እኮ የዛሬው ዳግሞ አዝዘ የት ናት ያኩብስ የት ነው ❤❤

  • @bsbhzzg73
    @bsbhzzg73 Před 11 měsíci +5

    ይልዲዝ ላባቷ ያላት ፍቅር ❤

  • @hiyabesayas2109
    @hiyabesayas2109 Před 11 měsíci +18

    ያለኣዝዜ ፍልሙ ኣይጣፍጥም እፍፍፍ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před 11 měsíci

      .አሊ ከማልስ

  • @user-oh6gw2hm4w
    @user-oh6gw2hm4w Před 11 měsíci +6

    እንዴ ወገን ይሄ ፊልም ግን አየገባችሁ ነው እኔ ግን ግራ ተጋባሁ እኮ ከዚህ በኋላ የሚያስደስት ነገር ነው የማየው ብዬ ተስፋ ሳደርግ ጭራሽ ሌላ ታሪክ ሆኖ መታየት ጀመረ ምን ጉድ ነው🤔🤔🤔🤔እርእሱን የቆሰለ ፍቅር ብለው ሰይመውት ልባችንን አቆሰሉት እኮ💔💔💔

    • @sadahsoso943
      @sadahsoso943 Před 11 měsíci

      ልክ ብለሻል😂😂😢

    • @የsozዎችወዳጅ
      @የsozዎችወዳጅ Před 11 měsíci +3

      ይህ ፍልም ሳይሆን እውነተኛ ታርክ ነው😢😢

  • @wde6590
    @wde6590 Před 11 měsíci +13

    የቆሰለ ፍቅር ከትናንት ጀምሮ ምዕራፍ ሁለትን ነው እየታየ ያለው

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 11 měsíci +10

    አዚዜ ስትሞት ሳልሰማ 😳😳 አልሰማሁም አልሰማሁም 😭😭😭😭 አዚዜ የኔ ጠበለል 😭😭😭😭 አልሰማሁም እኮ አልሰማሁም እኮ😭😭😭

    • @ArsemaNani
      @ArsemaNani Před 11 měsíci

      አሁን አትሞትም

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 Před 11 měsíci +1

      ይኸዉ ሰማሽ😂😂😂

    • @Rabia-hf9uf6ng2y
      @Rabia-hf9uf6ng2y Před 11 měsíci

      ክክክክክክ😂 ወየው እኔም አልሰማሁም ነበር አሁን ሰማሁ ግን አትሞትም አሁን

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 Před 11 měsíci

      አሁን አትሞትም ማለት ፈደፊትማ ቀኗ ሲደርስ ነው 😅😅😅😅

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Před 11 měsíci

      Alhu almotekum eko😢😂😂😂😂😂❤

  • @user-dc6yw4cv2d
    @user-dc6yw4cv2d Před 11 měsíci +10

    እፍፍ መየት አስጠላኝ አሁንስ😭

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před 11 měsíci +15

    እኔ ግን ፊልሙ ድብልቅልቅ ነው ያለብኝ ምንም ልረዳው አልቻልኩም

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 11 měsíci +6

    Lemendenew yene comment like yelelew 😢😢Besedet yalchu ehet wendemochi fetare lehagerachen yabekane❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu6um5oq1g
    @user-xu6um5oq1g Před 11 měsíci +7

    ላክ አምሮኛል. 😂😂😂😂😂😂😂

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 11 měsíci +2

    ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን😢😢😢እግዚአቤሔር ሆይ አገሬን ጠብቅልኝ ፈከረሽ ይብቀ 😢😢😢

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Před 11 měsíci +12

    አዚዜ ሥሞት አላየንም እኮ አሊ ከማል እና ሊወን ግን ጨካኞች ናቸው 😏😏😥

    • @kadejaabdullahii
      @kadejaabdullahii Před 11 měsíci +1

      አዚዜ አትሞትም በህወት ተመልሳ መታ ይገና ኛሉ

    • @AbshiroIrshaad
      @AbshiroIrshaad Před 11 měsíci

      Almotachim eyasayaqat new

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      ምን አደረጉ😂😂😂😂

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm Před 11 měsíci +1

      Demachew Grikawi sihon chekagn mehon alebachew

  • @wde6590
    @wde6590 Před 11 měsíci +8

    እስቲ ለይኩኝ🤲🥺

  • @user-susuHussenu
    @user-susuHussenu Před 11 měsíci +9

    ምነዉ ቅጥ አሳጣችሁት ምንም እየገባኝአይደለም አሳረራችሁኝኝኝኝኝ😂😂😂😂😂😂

    • @user-dt2ol7mz4u
      @user-dt2ol7mz4u Před 11 měsíci

      እኔ እራሱ ምንም እየገባኝ አይደለም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      ምዕራፍ ሁለት እኮነው

    • @Hdjejeojee-uo4yh
      @Hdjejeojee-uo4yh Před 11 měsíci

      እኔ ራሡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genikiya4044
    @genikiya4044 Před 11 měsíci +1

    ጀግንነት በደምህ ካለ ምንም ነገር ላይ ሆነህ አትፈራም ሂላል💪

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Před 10 měsíci +1

    አዝዜ ሞታለች ብዬ ደንግጬ ነበር ግን በኮመንት እንዳልሞተች ሳውቅ ደስ አለን 😢😢

  • @beteamhara6858
    @beteamhara6858 Před 11 měsíci +7

    የጀቭዴት ስቃይ መች ይሆን የሚያበቃው😭

  • @بتتت-ع1ق
    @بتتت-ع1ق Před 2 dny

    የአዚዜን መሞት ሢሠማ ማነዉ እንደኔ የደነገጠዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před 11 měsíci +4

    ከዚ ሰውየ ኮማንደር ቫስሊ ይሻለን ነበር በምን ጣእሙ 😂

  • @FilaodYear-dr1pf
    @FilaodYear-dr1pf Před 11 měsíci +3

    Inde jevdet aynet tagay le ethiophia yasfeligal yemil kale like yadirgilign

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před 11 měsíci +9

    ይልድዝ ሴት ሆነች ክሽነ ውስጢ ገባች😅

  • @martatesfaye3927
    @martatesfaye3927 Před 11 měsíci +4

    ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před 11 měsíci +3

    ውይ ዛሬስ በጣም ነው ጅብዴት ያሳዘነኝ በጣም የአሊከማል አጎት እንደው ሊዪንዬ❤ ደና ነው ,???ሂላል ዝም ብትልም እኔ ልጠይቆት እንጂ 😅😅

    • @sadasada5519
      @sadasada5519 Před 11 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před 11 měsíci

      .አልሰማሽዉም የግሪክ ቆነጃጅቶች ጋር ህይወት ቀጥሏል አለኮ አልቅሺ

    • @ErEr-wk3pw
      @ErEr-wk3pw Před měsícem

      ደህና ናቸው አሊ ከማል አግብቷል ሊወን ይመጣል በቅርብ😅😅😮😮

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh Před 11 měsíci +2

    እንዴ ያኮብ ለምን ጄብዴትን መግደል ፈለገ ቀፋፊ እወደዉ ነበር ልጠላዉ ትንሽ ብቻ ቀረኝ😂😂

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c Před 11 měsíci

      እዳትጠይው ምርጥ ለሀገሩ ሟች ነው ታዞነው😂

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 11 měsíci +9

    አዚዜ በሂወት አለች አልሞተችም በአረበኛዉ አይቸዋለሁ የኔ ጀብዴት ጀግና

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 11 měsíci

      ስሞትልሽ ንገሪኝ ስሙን ግድ ሁኖብኝ እንጅ በአረበኛ ነው ማየት የምወደው ፊልም❤

    • @emanlastqueen8179
      @emanlastqueen8179 Před 11 měsíci

      እንት በለዲ & ዋጠኒ

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Před 11 měsíci +1

    ይህ ሙስጠፋ ከማል የሚባልሰው አላማረኝ በህይወት ያለ አይመስለኝም ጀቪዲት ያን ሁሉ መስዋት ከፍሎ እንደት ነፃ አልወጡም 😢ልፋት ብቻ😢 ያቆብ እንደት ጀቭድትን ሊገለው ሞከረ ቻርስ እንደት ተቀየረ ዝብርቅርቁን አወጡት ዝብዬ ነው የማየው እየገባኝ አይደለም

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 11 měsíci +5

    ዊይ ሂላል የምርዋን ነን የምትተዉነዉ 😢😢😢

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 11 měsíci +2

    እጭ ከዚህ ጨካኝ ኮመንዳር ኮመዳር በስሊ ይሻለው ናበር😢😢😣😣😣🤧🤧🤧😏😏😏

  • @milli12354
    @milli12354 Před 11 měsíci +1

    ያ ከጀብዴት ጋ የተኛው ቁስለኛ ከጥቃቱ የተረፈው ወታደር ግን ኣስፈርቶኛል ጀብዴትን ይጠቁሞዋል ብዬ😢 እሱ ብቻ ነው የምያውቀው ጀብዴት ከሀዲ መሆኑን ፣ 😢ወይኔ የጀብዴት ሂወት ስያሳዝን ምስኪኑ ቫስሊ ከሞተ ቦሃላ ጀብዴት ሂወቱ የሚስተካከል መስሎኝ ነበረ ግን ባሰበት😢😢

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 11 měsíci +3

    እኔ ምላቹሕ በየ ፊልሙ እርጉዝ ነኝ የምትሉት ሴቶች በውስጥ አውሩ ምን አልባት አንድ ስው ይሆናል ያስርገዛቹህ 😂😂

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn Před 11 měsíci +2

    ይመስለኛል አንድ ሰው ተኝቶ እያለመ ነው እንድህ ቢሆንስ ብሎ ምክናቱም አልገባነም ሰወች😂😂😂😂

    • @MaMa-mb5iq
      @MaMa-mb5iq Před 11 měsíci

      😂😂😂ኡኮ መሆን አለበት😮😅

    • @TgTg-ob5wn
      @TgTg-ob5wn Před 11 měsíci

      @@MaMa-mb5iq በቃ እስከ ሶሶት ቀን እጠብቅ በቃ😂😂😂😂

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 11 měsíci

      እውነት ብለሻል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      😅😅😅😅

  • @terefechbale
    @terefechbale Před 11 měsíci +3

    ይልደዝ አሁን ጥሩ ልጅ ሆናለች😊

  • @user-ci2mp3mz3s
    @user-ci2mp3mz3s Před 11 měsíci +2

    ማነውእ ዴኔ አሊከማል የናፈቀ ው ቆይአዚዜ ስትሞት አናያትም እዴ😢😢😢

  • @user-ii1te5ic9r
    @user-ii1te5ic9r Před 11 měsíci +1

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Před 11 měsíci +1

    እኔ ምነም ነው ያልገባኝ ለምንድነው እነ ሂላል ኣባታቸው ካሃዲ እንዳልሆነ ያላወቁት 😢ጀብዴት ዬ❤

  • @user-gp5wm3uh5v
    @user-gp5wm3uh5v Před 11 měsíci +4

    ይልዲዝ አባታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TyTy-yg8ul
    @TyTy-yg8ul Před 11 měsíci +1

    ኣይ ቃናዉችበቃ በስነስርዓት ኣታሳዮንም ምንድነዉ ዝብርቅርቅ ያለዉ

  • @duma3773
    @duma3773 Před 11 měsíci +4

    የሆነማ የዘለሉት ነገር አለ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 11 měsíci +3

    አልገባኚም አልገባኚም የምትሉ እዴትአይገባችሁም የምታዩት ለመረዳት አደል🤨😏

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i Před 11 měsíci

      ከገባሽ አዚዜን አምጭልን 🤕 እና ጀቭዴት እንዴት ከፍንዳታው እንደተረፈና መቸ ወዴ ግሪክ እንደሄዴ አስረጅኝ🙄 ቶሎ በይ ወሸላ 🙄

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @hyat31hh32
      @hyat31hh32 Před 11 měsíci

      @@user-ro7bu8lg7iበትእግስት ጠብቂ ብቻ ይመጣል❤

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 11 měsíci

      ​@@user-ro7bu8lg7iቱ ወሸላ😂😂😂😂😂

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i Před 11 měsíci

      @@AlMushe-bt6yq አወ ታስረዳን 😂😂😂😂😂

  • @gggu5782
    @gggu5782 Před 11 měsíci +2

    የይስረፍን ድምፅየያዘ አለ

  • @Burka321
    @Burka321 Před 11 měsíci +3

    Koranel jebdet gn Tadanyu layi alseram endee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 11 měsíci +3

    አይበገሬ ሓሰን ተመልሶ መጣ ሞቶ አልነበር እንዴ😂😂😂

  • @user-jv1qq4vn8y
    @user-jv1qq4vn8y Před 11 měsíci +2

    የጀብደት ፈተና መብዛቱ

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Před 11 měsíci +2

    ወይ ቻርለስ ምን አስቦ ነዉ ደሞ ቱርክን የደገፈዉ

  • @HawaSeid-sz3dv
    @HawaSeid-sz3dv Před 11 měsíci +2

    ምን ተፈጥሮነው በጭራሽ አልገባኝም

  • @HawaSeid-sz3dv
    @HawaSeid-sz3dv Před 11 měsíci +2

    ወየው በጭቀት ጨረስኩት

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 4 měsíci +1

    ማነው እደኔ ሊወን የናፈቀው😢

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ Před 11 měsíci +6

    አራ ይሄ ፊልም ልብን አንጠለጠላኝ እኮ እዉነት ም አዝዜ ሞተለች ወይ ቅመሞች ሹክ በሉልኝ😢😢😢

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +1

      አልሞተችም

    • @serkeserke2786
      @serkeserke2786 Před 11 měsíci

      አትሞትም አለች መጨረሻ አብረው ነው እሚሞቱት

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa Před 11 měsíci +3

    የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ አሉ ጀነራል ባዝሊን ማረን😂

  • @BezaWit-vw1wz
    @BezaWit-vw1wz Před 11 měsíci

    እውነት ያኩብ ጄብዴትን ሊገለው ተስማምቶ ነው እረ ይሄ ፊልም አወዛገበን ማንን እንመን

  • @aar4858
    @aar4858 Před 11 měsíci +5

    ትልቅህትኮ የናት ምትክናት አስለቀሱኝ ሂላልና ይልድዝ😢😢😢

  • @ZamzmQwerzamzam
    @ZamzmQwerzamzam Před 11 měsíci +3

    ግንኮ እንደ አድስ ቢገናኙ ሀገራቸው ነፃ ወጥታ ሁላቸውም ተሰብስበው ደስተኛ ሁነው ቢጠናቀቅ ፈለኩ እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 11 měsíci

      አይ ገና መቸ ረዥም ነዉ መጨረሻዉ😮

    • @lifeisshort9891
      @lifeisshort9891 Před 11 měsíci

      ይሄ እኮ ልብወለድ አደለም እዉነተኛ ታሪክ ነዉ

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 11 měsíci +14

    የምርም የቆሰለ ፍቅር😭😭😭😭😭

  • @madimedia4384
    @madimedia4384 Před 11 měsíci +1

    አዲስ ኮማንደር ምነው ቁሎኛ ውቃጥኝ አለው😂😂😂

  • @bafe7625
    @bafe7625 Před 11 měsíci +1

    ኣዝዜ በህወት ኣለች😊

  • @pollj4187
    @pollj4187 Před 11 měsíci +6

    አላሕ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před 11 měsíci +7

    እደኔ ግራ የተጋባ አለ🤔

  • @MonetTube
    @MonetTube Před 11 měsíci

    ላአዝዜ ሞት አይጋብትም የኔ የዉሃ ካልሷ ፊልሙ ዳስ አይልም 😢😢😢

    • @fozisaditube4934
      @fozisaditube4934 Před 11 měsíci

      ኧረ አልሞተችም ቤተሰብ ተረጋጉ

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 Před 4 měsíci

    አዚዜ ሞታለች እደ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 4 měsíci +1

    ቴፊቅ ሞቷል ማለት ነው😂😮

  • @destayemariyamlij7298
    @destayemariyamlij7298 Před 11 měsíci +1

    Yene jefdet siwedk yene jegna ❤❤️❤️❤️

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 11 měsíci +1

    ቆይ እንዴት ነው እየሆነ ያለው🥺🥺

  • @AminatHussein-ry4fi
    @AminatHussein-ry4fi Před 11 měsíci +1

    ይሂ ፊልም ከየት ወደየት ነውየተገለበጠው

  • @user-ro7bu8lg7i
    @user-ro7bu8lg7i Před 11 měsíci +1

    ቻርለስ አላማረኝም ደሞ ምን እየጠነሰስክ ይሆን🤔🤔

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před 11 měsíci +3

    ብርጋዴርን ያያቹ ኡኡኡኡ ቸርልስ በህይወት አለ😮😮😂

    • @user-mg9uq6yn3u
      @user-mg9uq6yn3u Před 11 měsíci

      ብርገዴር ሞተ እኮ😅😅

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 11 měsíci

      ​@@user-mg9uq6yn3uአይሞትም ቻርልስ ና ቴፊቅን ጀቪድት ነው የሚገላቸው😂😂😂

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před 11 měsíci

      አዜዜን ይዞ ይሆናል ክክክ

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před 11 měsíci

      @@user-mg9uq6yn3u አልሞተም ይመጣል

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr Před 11 měsíci

      😂😂😄

  • @SeliSeli-um5sk
    @SeliSeli-um5sk Před 11 měsíci +1

    ጄብዴት ኣሳዘነኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢

  • @mf-gq2js
    @mf-gq2js Před 11 měsíci

    ወይኔ ቫስሊ ሙተህኳን ማርፊያ አጣህ እርሜ ለጄብዴት

  • @Hyiweti
    @Hyiweti Před 11 měsíci +9

    ራሞ ተከታታይ የቱርክ ድራማ ማየት ለምፈልጉ ፕሮፋይል ይጫኑና ይመልከቱ

  • @AnshlemAnshlem
    @AnshlemAnshlem Před 11 měsíci +1

    ሰላም ለሀግርችን😢🎉

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 11 měsíci

    እግዲህ ወገን መቀየርህ እርግማን ይሁን ምርቃት እርግጠኛ አደለሁም 😂😂 የጀብዴት አባባል በጣምኮነው የሚያስቀኝ ! አሊከማል የሚባለው ጨካኝ እዴትነው ባዴ እደዛ የምትሰፈሰፍለትን ሂወቷን ለመስጠት የማሰስትለትን አዚዜንና ቤተሰቡን እረስቶ ግሪክ መኖር የጀመረው አይ የሰው ልጅ ማሳደግ አዳዴኮ እዲህ ያጋጥማል 😢😢 ቻርለስ ግን ምድነው እቅዱ ወጣም ወረደም ላሁን ጄብዴትን አድነኸዋል መጨረሻህ በሱ እጅ ይሆናል

  • @ErEr-wk3pw
    @ErEr-wk3pw Před 11 měsíci +1

    ውይ ይደብራል ፈልሙ

  • @marrr-lf7lm
    @marrr-lf7lm Před 11 měsíci +10

    የዛሬዉ ደሞ ምንም አልገባኝ😢😮😂😂😂

    • @meadmead8535
      @meadmead8535 Před 11 měsíci

      እኔም😮😮😮😮😢😅😅😅😂😂😂

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před 11 měsíci +2

    የጀብደት ለሰፋት ይሄ ወጣው😢

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 Před 11 měsíci +1

    ሙስጠፉ ከማል ለምን ጀብደት እድገደል አዘዘ ያቆብ ሞተ😢😢
    አልገባኝም

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w Před 11 měsíci +1

    ሳየገባኝ አለቀ😢

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před 11 měsíci +3

    ቻርልስ ከጀቭደትጋ ሆነ ቄሮ ተማርኮ ፋኖ ሲሆን😳

  • @user-gi2zn9fu6y
    @user-gi2zn9fu6y Před 11 měsíci +1

    ወይኔ አዚዜ😢😢😢😢😢