የቆሰለ ፍቅር ክፍል 73 | Yeqosele Fikir episode 73

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 753

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +199

    ቁድስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን💒🕯🕯🕯🕯🕯🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @mohammedseid2816
    @mohammedseid2816 Před rokem +121

    አሁንስ አበዙት ነገ የትላንቱንም የዛሬውንም አርገው ይልቀቁ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @hawabentbaba9587
    @hawabentbaba9587 Před rokem +58

    ቴቪክ ከሀድ መሆኑን አዚዜ ስላወቀች ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ🎉🎉🎉🎉

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +323

    ቃና ቴፊክ አስፈራርቶዋችሁ መሆን አለበት 😂😂😂😂 ያቻርልስ የወርቅ ሳጥን ሳይልክላችሁማ አልቀረም 😂😂😂😂

  • @MichuMO
    @MichuMO Před rokem +126

    በዚህ ደረጃ ለተመልካቾች ክብር አለመኖራቸው ይገርማል

    • @hayathayat6898
      @hayathayat6898 Před rokem +7

      ዉዶቸ እንዳትሰድቡኝ ግን እኛምንእያደረግንነዉ እሥኪላገራችንለወገናችንጭፍጨፋ በየ ሀይማኖታችን እጃችንንእንዘረጋየኸ እኮ ለኛአይደለም ለነሱ ሀብትማድለቢያነዉ ለም ለጭራሹ አይዘጉትምእኛምንቸገረንእምናየዉመቸአጣንጧትማታ የቤተሰብሥቀቀንገብተንየለምድኧረዉዶቸከዉነታችንዱአ እናድርየነሱ ድራማለነሱነዉ

    • @hanitadese4011
      @hanitadese4011 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @missnagewo1630
      @missnagewo1630 Před rokem

      እውነት ነው

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před rokem

      ​@@hayathayat6898ሳህ በዚህ ልክ ቦታ መስጠት ተገቢ አደለም እውነት ለም ጥቅር አያደርጉትም ከነጭራሹ

    • @afirahafirah5131
      @afirahafirah5131 Před rokem

      😂😂😂

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Před rokem +66

    አቦ ጀብዲት ናፍቆኛል ❤ እሄ ቀጣፊ ቴፊክን ደግሞ አዚዜ ፊት ጀብዲት ቅጠቱን ሲሰጠው ሲገርፍ ማየት እፈልጋለሁ 💪👍

    • @LOVELOVE-hi4fj
      @LOVELOVE-hi4fj Před rokem +1

      😂😂😂እሺ መዳም ይገረፋል

  • @herodsamuel8835
    @herodsamuel8835 Před rokem +49

    ይችን ኮሜት የሚያነብ ሁሉ በህይወቱ ደስታን ብቻ ይስማ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 Před rokem +100

    ይችንን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን አላህ ሰላም አድርጎ የሰላም ደስታ እንስማ ያረብ ❤❤❤

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před rokem +25

    እሽ አሁን ክፍል 75 መድረስ ነበረበት ስለዚህ ቅዳሜ እና እሁድ 74&75 ይለቀቅልን በእውነት

  • @msrhabrhh5351
    @msrhabrhh5351 Před rokem +33

    ሊዮንን የሚወደው❤❤❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +12

    የምወደው አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před rokem +26

    ቃናዎች ሥረኣትያዙ ከፈለጋችሁ የኣድሠኣትና የሁለት ሠኣቱን አቋርጡት እጂ የ3ሠኣቱ የቆሠለፍቅር ኣዳታሥቡት😭😭😭😭😭ተዉ በጉልበትኣምላክ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +40

    እረ ልቀቁ የሁለት ቀን ሰው ንቀት😢😢

  • @user-jp6qb1sk8t
    @user-jp6qb1sk8t Před rokem +20

    ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jaharahhill5485
    @jaharahhill5485 Před rokem +29

    ዛሬ የለቀቅ የምቱሉ🙋‍♀️

  • @iloveyoumamiy
    @iloveyoumamiy Před rokem +9

    ምን አስባችሁነው ግን 2ቀን ሙሉ ያለቀቃችሁት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እጅ ቃናወች

  • @Paris-sh3qm
    @Paris-sh3qm Před rokem +52

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ 😊❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Před rokem +16

    አስተማሪ አስተማሪ ድራማዎችን መልቀቅ አትፈልጉም ሌላውን በቀን ሁለትም ትለቃላችሁ ቴሌግራምላይ የምትገርሙናችሁ

  • @assefatsige6062
    @assefatsige6062 Před rokem +8

    ቃናዎች እባካችሁ የቆሰለ ፍቅር በቲቪ እና በyoutube ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zezu9687
    @zezu9687 Před rokem +8

    ቴፊክ የጀብደትን ድምፅ ሲሰማ ይበረግጋል

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 Před rokem +22

    አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም ሰጣት

  • @user-cm2yr6bp8d
    @user-cm2yr6bp8d Před rokem +40

    ኧረ በፈጠራችው ልቀቁልንን

  • @vopeesan88
    @vopeesan88 Před rokem +9

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እጂ 🤔🤔😔😔

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Před rokem +6

    ምናለ በስአቱ ብለቁልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🙄😒🤔

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +4

    ፋጡማ ትብለሽ ጀግና ባትሆኝ ይገርመኝ ነበር የኔ ጀግና💪🥰

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Před rokem +8

    ልቀ ቁት እጅ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😮😊😊

  • @tazma946
    @tazma946 Před rokem +14

    ለተመልካቻችሁ ያላችሁን ንቀት ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +30

    ሙስጣፈ ከማል ምባለው ሂላል ናት እኮ ❤❤የኒ ጀግና ሂላልዬ ❤💪❤

    • @anatal-vb8nm
      @anatal-vb8nm Před rokem +2

      ከምር ቨይ ኧረ አይሆንም...🙄

    • @hikma7243
      @hikma7243 Před rokem +21

      አረ እሷ አይደለችም😂😂 እሷ ጸሀፊዋ ሀሊት ይክባል ናት

    • @asi3396
      @asi3396 Před rokem +10

      እስዋ አሊቲክባል ናት ጣሀፊ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před rokem +3

      @@hikma7243 እናስዝ እራሷ ሂላል ናት አሊ ከማል 😂😂😂😂😂

    • @abshiroirshad2194
      @abshiroirshad2194 Před rokem +2

      Hilal halik tikbal nat

  • @user-rr8yn6ut1d
    @user-rr8yn6ut1d Před rokem +8

    ቅዳሜና እሁዲን ይለቀቅልን ይተካካልን😊

  • @user-lj3gr3kc4n
    @user-lj3gr3kc4n Před rokem +7

    omg የጄነራል ቫስሊ ትእዛዝ መሆን ኣለበት ልጁን ስለ ከዳው ብየ ነው😂😂😂

  • @frebrhane5527
    @frebrhane5527 Před rokem +22

    ሕጂስ ይሓርቅ ኣለኹ ዘይለቅዎ ዮም😎

  • @zeharaTareke
    @zeharaTareke Před rokem +6

    የኔጀግና ፋጡማ መጣች የትፊክ እራስ ምታት❤❤❤

  • @menkemado6853
    @menkemado6853 Před rokem +67

    ያ ምንድን ነው? ዛሬ የለም ማለት ነው? እናንተ ሰዎች የተረገማችሁ ናችሁ

    • @user-bh3sd1jc9z
      @user-bh3sd1jc9z Před rokem +3

      ስድቡን ምን አመጣው😂

    • @thfhghdh2730
      @thfhghdh2730 Před rokem +1

      😂😅

    • @menkemado6853
      @menkemado6853 Před rokem +5

      ​@@user-bh3sd1jc9zትናትና ኣልነበረም። እና ዛሬ የለም። ምን ኣይነት ናቸው ገደል ይግቡ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂 እሰይ

    • @siedsuletan7208
      @siedsuletan7208 Před rokem +1

      😂😂

  • @user-bi6wh2tv6l
    @user-bi6wh2tv6l Před rokem +9

    ደስይላል የኔውዶች ስጠፉ ጨቆኝነበር በርቱልኝ❤❤❤🎉

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před rokem +6

    ወላሂ ቀልብ ያገኛችኋል እኔግ ቴፈክ እስከሚሞት ዲረስ ብቻነበር 😢😢😢የማየዉ

  • @afewerkitesfatsion3734
    @afewerkitesfatsion3734 Před rokem +6

    በጣም ተናድዳላቹ እባቦች😢😢😢

  • @ሂወትየማርያምልጅ

    አይይይይይ ዛሬስ ይነጋ አይመስለኝም አረ ልቁልኝ 😢😢 ማነው እንደኔ የቆሰለ ፍቅርን የሚወድ ❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +4

    ቃናዎች ግን ቴፊክና ቻርለስ እያስፈሯሯቸው ነው መሰለኝ ሰሞኑን ያለቀቁት😅😅😅😅

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f Před rokem +28

    ስታናድዱ ትናትናም ዛሬም አትለቁም ማለትነው 🤕

  • @testafekir9507
    @testafekir9507 Před rokem +5

    የቆሰለ ፍቅር ይለቀቅልን 73❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +3

    ቅዳሜና እሁድን ማነው ተሸክሞ ወደሰኞ እሚያደርስልን😁😂 ሰኞ የኔ ውድ ቶለ ብለህ ናልን 😍

  • @taiba2868
    @taiba2868 Před rokem +5

    በስተመጨረሻ ለቀቁት ኑ የመዳም ቅመመች እንሹፍ

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +3

    ዉይ ቃናወች የስራችሁን ይስጣችሁ ለምድነዉ በስረአት የማትለቁልን በጥበቃ እዳገባንኮ😂😂

  • @ማርያምአማላጀ

    ዋዉ ሴቱ ፊት ለፊት ተጋጠመችኮ እኔም ሙኞቴ ነዉ ወድሞቸን እቀላቀላለሁ ሙስጠፋ ከማልን ቶለ መጥቶ

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před rokem +7

    የኔጀግና ጀቭዴት ♥️♥️😘

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 Před rokem +1

    ቱርኮችን በጣም ከፊቱ ይልቅ እየወደድኮቸው ነው ለምን አትሉኝም ? ጥቁሮ ፋጡማ የምትባል ሴት አመጡልኛ ጥቁር የሚባለውን ነገር ስሰማ. አርበኛ ሴት እወዳለው
    ይሄ ፊልም ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው ❤ የአውሮፓውያን ስትራቴጂ እኛ እርስ በርሳችን እንድንጫረስ ነው😢😢😢😢😢 ንቃ. ያገሬ ልጅ ❤❤❤

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs Před rokem +5

    ክፍል 74 እና ክፍል 75 ልቀቁልን

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Před 5 měsíci +1

    የቴፊክ አወዳደቅ ማነዉ እንደኔ ያሳቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xh2yb5ru8f
    @user-xh2yb5ru8f Před rokem +3

    ተመሥገን መጣችሁልኝ ልታቃጥሉኝ😅😅😅😅😅

  • @user-uc1jg6hk2b
    @user-uc1jg6hk2b Před rokem +1

    ልቤ ድዉ ድዉ እያለ ነዉ መቶ አለቃ ሊወንን አፈቀርኩት መሰለኝ😊😊😊😌😌😌😌😌

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +16

    አረ ሁለት ቀን ቀጣሹን የቴፍክን መጨረሻ ማይት ፈልህጌ ነበር 😢😢😅😅

    • @seadaseid7151
      @seadaseid7151 Před rokem +1

      በትርጉም አለልሽ በዛ ተከታተይ እነይህን ተያቸው እየተጫወቱብነ ነው ቃናወች 😅😂

    • @selamwureta6170
      @selamwureta6170 Před rokem +1

      ​@@seadaseid7151መጣአን🥰💃😅😅

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

    ሂላልዬ የኒ ዉድ ስለምወደዉነዉ አለች ሊወንን አስደሰተቺኝ ከማልም ጀግና ሊወን ምስጊን❤

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 Před rokem +4

    ምን ጉድ ነው ለምንድነው ያቆማችሁት ትገርማላችሁ 😂😂😂

  • @eremet
    @eremet Před rokem +5

    ትናት እና ዛሬ ለምደነው የቀለዳችሁት አሁንሰ በዛ😳😳😳

  • @getezelek367
    @getezelek367 Před rokem +5

    የኒ ጀቭዴት ጀግና

  • @teferaabebe6423
    @teferaabebe6423 Před rokem +3

    እኔ የሚመቹኝ እናት ሐሲቤ ናቸው በዛ ላይ ግልፅ ናቸው እንደ ሐረር ሰው አቦ ይመቻቸው

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +2

    ፋቱማ መጣችለት ቴፊክ የኔ ቦቅባቃ አለቀለት😅😅

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Před rokem +7

    የምር ግን ቃናዎች እንደዝህ ለማድረጋቸውማ የቴፊቅና የቻርልስ እጅ አለበትመሰለኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅የምርግን አስፈራሩችሁዴ😅😅😅😅

    • @emanadane
      @emanadane Před rokem

      😂😂😂😂ወየዉ

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před rokem

      አይ ቴፊክ እና አብይ አንድ ናቸዉ ስለምንል ብዙ ጊዜ እና አቶ አብይ ኮሜንት አንብበዉ ከዛ አስፈራሯቸዉ ያዉ ከዉቀቴ አንፃር ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před rokem +2

    ደስ ሲል ከማል ወንድሙን እረዳው

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 Před rokem +4

    እባካችሁን ክፍል ሰባ ሦስት ልቀቁልን

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Před rokem +4

    ቃናዉች ተዉት በአረብኛ እንከታታ ላልን

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Před rokem +5

    ጀብደትየ ናፍቆኛል ልቀቁት

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před rokem +2

    ፋጡማ ጀግና ሴቶች እንደ ፋጡማ ጀግና እንሁን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +5

    ለተመልካች ክብር የላችሁም የምር 😡

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Před rokem +13

    የተመልካች ስዓት ይከበር 😏👍👍👍👍

  • @user-iz8zj4wt9f
    @user-iz8zj4wt9f Před rokem +3

    እውነት በጣም ያስጠላል ልቀቁጂ

  • @user-ew6ld4sf6u
    @user-ew6ld4sf6u Před rokem +4

    ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Před 10 měsíci +1

    ትሄ ፊልም በትክክለኛው ግዜ ነው የመጣው ጀብዴት ፋኖ ነው አይደል❤❤

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp Před rokem +1

    ነገሩ አገሩባንዳሰለበዛ😢በፈጣሪቹሁ የተቀረእኔእሞታለሁ

  • @jossyalexander-ro2sb
    @jossyalexander-ro2sb Před rokem +3

    ሀበሻ ድሮም ለ customer ክብር የለውም

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Před rokem +11

    ምን እያሠሩ ነው እነዚህ ደነዞች በቅደም ተከተል የማይለቁት ይሔንን ድራማ ስንት ሰው እንደሚከታተል አያውቀውም እንዴ !

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 4 měsíci +1

    አሁን ገና አዚዜ አይኗን እየገለጠች ነው😂😂

  • @user-nq6lh5du7k
    @user-nq6lh5du7k Před rokem +12

    እማትረቡ ለምን አለቁትም ጀቭዴት ናፍቆኛል😢

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    ኧረ ልቀቁልንንንንን😢😢

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před rokem +3

    አረጉዲ አቶ ከናአን እሪዛ አልሞትክም እንደ አሊ አካርሱ ከነጀልባዉ አንዲዶት 😂😂😂

    • @mekdeslove6314
      @mekdeslove6314 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před rokem

      እኛም ደግጠናል 😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před rokem

      ሞቶ ተመጣ ቡሀላ ደህና ይመስላል አገር ወዳድ ሳይሆን አይቀርም

    • @user-yo4pc3ft4u
      @user-yo4pc3ft4u Před rokem

      እኔ ደግሞ የት ነው ያየሁት እያልኩኝ ነበር😂😂😂😂 ለካ ማዕበል ላይ የሞተው ነው😂😂😂

  • @yordanosmengistu3996
    @yordanosmengistu3996 Před rokem +2

    Ere kana TV semonun mndinew zare ye 3 seatun sintebik yihew football eyayen yalenibet huneta new yalew😢😢😢

  • @bani9998
    @bani9998 Před rokem +4

    We need both part pls😢

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +2

    ግርም ሚለኝ ነገር ሴት ልጅ ስተኩስ ነው 😂እንኳን ልተኩስ ይቅር እና መያዝ እንኳን እፍራለሁ 😢😅

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před rokem

      ከሰለጠኑ ምንያስፈራል የኔናት ትተኩሳለች ፈታታትገጣጥመዋለች የኔ ጀግና እናት❤

  • @user-zl6bz5kg7w
    @user-zl6bz5kg7w Před rokem +1

    እወድሀለሁ አሳቢዬ

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před rokem +8

    አሁንስ አበዛችሁት 😢

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před rokem +1

    እህእህእህ ዛሬም ስታናዱ ኢትዮጵያ ገብቶ ቢኖርም እደዚሁ ሲቃጠሉ መኖር ነው አላደርገውም ።

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před rokem +2

    እደሊኦም አይነ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @ሂወትየማርያምልጅ

    አረ በእግዚአብሔር ለምንድነው ያለቀቃችሁት 😥😥😥😥😥😥😥

  • @danieltasew.co9
    @danieltasew.co9 Před rokem +3

    የለም እየተባለ ነው TV ላይ ኳስ ነው ምናየው

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +3

    ምን ተፈጥሮ ነው ቆይ እንዴ ማየት እንፈልጋለን ልቀቁት

  • @ChalaMegersaCharli
    @ChalaMegersaCharli Před rokem +3

    #እሄኔ ሌላ ነገር ቢሆንኖሮ ...

  • @user-qb4ub6yo8v
    @user-qb4ub6yo8v Před rokem +4

    ፋኖ ማረካችሁ እዲ

    • @AaSs-gx6nj
      @AaSs-gx6nj Před rokem

      ፋኖ ዶማ ማነው 😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +1

    ፍተሓ ልሊዮን የኔ መስክን😢🤕🥺💙

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +6

    ለተመልካች ክብር የለላችሁ እኛ በስደት መዝናኛችን ቃና ነዉ ለምድነዉ እምታቃጥሉን እፍፍፍፍ ስታናድዱ ምናለ በስርአት ብትለቁ እኔማሰብስክራይቤን አስቸ ዉልቅ ነዉ የምለዉ ለምን ልናደድ መዳም እምታቃጥለኝ ይበቃኛል ቢቀርስ ሆ

  • @yemariyam7070
    @yemariyam7070 Před rokem +4

    ሰአታችን ይከበርልን ደግሞ ትናንት ለምን አልተለቀቀም😡

  • @user-jy4qk6yb5v
    @user-jy4qk6yb5v Před rokem +17

    ኧረ በፈጠራችዉ ልቀቁልንን❤❤❤❤❤

  • @user-dl4ce9ck6e
    @user-dl4ce9ck6e Před rokem +1

    ቴፊክ ነው እደዚህ ያደረገው የሱ እጅ አለበት😂😂😂😂😂😂

    • @filmontseghans4334
      @filmontseghans4334 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🙆

    • @slamgebre3582
      @slamgebre3582 Před rokem +1

      የማትረቡ ዱባዎች እርግጠኛ ነኝ ይሄ ስራ የቻርልስ ተብየው እና የቶፎክ ስምምነት ነው ሂይ ሲያስጠሉ ኦክታይ ሁላ ደነዞች 😢😮😢😮😮

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před rokem

    የዛሬው ደስ ይላል ባያልቅ ብየ ተመኘሁ 😫አሊ ከማል የኔ አንድ ልባ ስወድህ 😊❤የልዲዝ አንች ደነዝ አርፈሽ እረፊ 🙄🥴😂😂

  • @hsiegjeish2454
    @hsiegjeish2454 Před 9 měsíci

    ለኻኽቶ ያባቴ አምላክ ይድፋህ ቸፊክ😊😊

  • @sdtt8603
    @sdtt8603 Před rokem +1

    74 ብፈጣራቹ ኣምላኽ 🤲💔

  • @ziizezomali
    @ziizezomali Před rokem +1

    ኧርልቀቁልንአይይይይእቅልፍአልወስደኝአለ

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před rokem +2

    ዝብርቅርቅ ያለ ሂወት

  • @user-ii1te5ic9r
    @user-ii1te5ic9r Před rokem

    መደሀን ያለም ሀገራ ችንን ይጠብ ቅልን

  • @JosephLambebo-pc1qo
    @JosephLambebo-pc1qo Před rokem +2

    Huletunim part zare newu minfeligewu ere yidebiral😭😭

  • @user-nz3wv3hr5p
    @user-nz3wv3hr5p Před rokem +1

    ዛሬም ይለቀቃል ብዬ መጠበቄ🙄🙄🙄🙄