የቆሰለ ፍቅር ክፍል 68 | Yeqosele Fikir episode 68

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 375

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k Před rokem +288

    ዛሬ ልደቴ ነው ማርያምን ሳላስበው ከእቅልፌ ስነሳ እህቴ ሰርፕራይዝ አረገችኝ ሂወትየ በጣም አመሰግናለሁ ❤እንኳንም ተወለድኩ ደስ እዳለኝ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤❤ ለራሴም መልካም ልደት🎂💜

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem +49

    አዚዜ በቀቀን ዛሬ ምርጥ አባባል ተናገረች የሚሰጥ እጅ ሁሌ ከሚቀማ ይበልጣል እሄ አባባል የተመቸው እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ

    ዛሬ በጣም ከባድ ጭቀት ላይ ነኝ ሙስሊሞች በዱቃችሁ ክርስትያኖች በፅሎታችሁ አስቡኝ😢

    • @zeharaTareke
      @zeharaTareke Před rokem +1

      ፈጣሪ ጭንቀትሽን ይፍታልሽ አብሺሪ ማሬ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před rokem +2

      .አሏህ በጭንቅ ያዉጣሽ ያሰብዉን ያሳካልሽ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před rokem

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከጭንቀት ያውጣሽ❤❤❤❤❤

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Před rokem

      እግዚአብሔር ካቺጋ ይሁን አብሽሪ እማ

    • @user-ys8qj2uj5k
      @user-ys8qj2uj5k Před rokem

      Fetri caenci ger yewun

  • @Geti-bz3ci
    @Geti-bz3ci Před rokem +26

    የጀብዴት ና የያቆብ ኣድናቂ ነኝ የኔ ጅግኖች❤

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před rokem +55

    ሀይ ጋይስ እንዴት ናችሁ እስኪ ላይክ ብሉኝ 🙄ቆይ እናተ እድትለይኩኝ የ5ወር እርጉዝ ነኝ ማለት አለብኝ እዴ 😅

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před rokem +8

    ማነው እንደእኔ ከፉቅ የወደቀችው ልጅ ልቡን የሰበረችው እፍፍፍ ልቤ ተሰበረ የመዳም ቆመሞች ተጠንቀቁ እባካችሁ እህቶቼ የቀረው ይቅር😢😢😢🙏

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před rokem +35

    ፍቅር በምድር ላይ ያሉትን ነገሮች ሁሉ ይበልጣል❤ፍቅር

    • @ksakaa1790
      @ksakaa1790 Před rokem +1

      አይ ፍቅርም❎

    • @tamema8928
      @tamema8928 Před rokem +2

      ይበልጥ ነበር ፍቅር ፊልምላይ ብቻ ሆነጅ

    • @asteraster4785
      @asteraster4785 Před rokem

      እረ የት ነው ያለው እሄ ፍቅር😳😍

  • @SamrawitWedage-bh4ye
    @SamrawitWedage-bh4ye Před rokem +30

    ሊወንና ሂላል አብረው በሆኑ የምትሉ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před rokem +24

    ከጀቭድትም በላይ ያቆብ ጀግና ነዉ ጀቪድት በመጨረሻ ደስተኛ ሆኖ ማለቅ ነበረበት

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 Před rokem +15

    የሊዎንን ገፀ-ባህሪይ በፃፈው ሰው እጅ ምርኮኛ ሆኛለው ❤😊

  • @ftu8418
    @ftu8418 Před rokem +26

    ከያቆብ ፍቅር ይዞኛል ወይኔ ❤😢😂

  • @fugi7821
    @fugi7821 Před rokem +95

    የበሮኔካ መስቅል ድስስ ሲለ✝️✝️✝️🙏🙏🙏❤❤

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před rokem +17

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን አላህየ በቃ በለን

  • @saa1903
    @saa1903 Před rokem +19

    ቴፊክ ጀብደትን ሲያይ የሚደነግጠዉ ነገር😂😂😂😂😂😂😂

  • @hsiegjeish2454
    @hsiegjeish2454 Před 9 měsíci +2

    ደግነት ለራስ ነዉ መልካም ስራ ለነጌ ስንቅ ነዉ የምባል አባባል አዝዝየ ላይ አየሁ ምንም እኳን የራሷ ባይሆንም አተሳሰብዋ❤❤

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před rokem +17

    ያቁብ የኔ ጀግና ስወደው

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před rokem +9

    ነርሥ አዚዜ ልክ አደ አማራ እዝብ ለአገሯ ሟች ጀግና ፋኖ ነች አገሯን አሣልፋ ልከ አደ አበይ ሚሥት አትሸጥም አዚዜ ጀግና ፋኖ 😍💓🙏

    • @21MarYam
      @21MarYam Před rokem

      ኪኪኪ ምንና ምን መሬቱ የግሪክ ነው እኮ ሰፋሪ አስቸግሯቸው ነው
      ተሰሎንቄ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ማለት ነው

    • @bazatube2270
      @bazatube2270 Před rokem

      ​@@21MarYamተሰሎቄ ማለት ቱርክ ነች

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před rokem

      ውይ ሳራ የአብይ ሚስትማ እንኩዋን አትፍረጅባት እሱ ምላሱ አለምን ያደናብራል እንኩዋን ሚስትን

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před rokem

      @21Maryam ተሰሎኒኪ እማ አሁንም የግሪክ ሁለተኛ ከተማ ናት አሁን እነ አዚዜ ያሉት ኢዝሚር ነው ፊልሙ ላይ በእውነተኛው ላይ ጎግል ማፕ ላይ ብታይው የቱርክ ናት ኢዝሚር

    • @maheletmulugeta3758
      @maheletmulugeta3758 Před rokem

      ልክ ነሽ ቴፊክ ደሞ ዘመነ ካሴ ነው😋😋😋😋

  • @uddhhhhshdh3614
    @uddhhhhshdh3614 Před rokem +12

    ሊዎን ግን ሚስኪን ልጅ ነው ሂላል ደግሞ ጀግናናት ግን በሊዎን ፍቅር እጀማመራትነው😅

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +32

    ከመቶ አለቃ ሊዮን ፍቅር ይዞኛል😅😅😅😅 መላ በሉኝ ሂላል ከሱ ራቂ😂

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +17

    ሆስፒታል ውስጥ ልጅ ይዛ የመጣችውን ልጅ አስታወስኳት 😂የድንጋይ እራስ እና ኮርኩት ላይ ነበርች 🙄

    • @Tigst-mh4fd
      @Tigst-mh4fd Před rokem +4

      አወ የኮርኩት እህት ነበረች

    • @asteralemo5384
      @asteralemo5384 Před rokem

      አወ ግንለምን ተቆርጠ ያድራማ

    • @Rich3344-p8f
      @Rich3344-p8f Před 11 měsíci

      በረካ ሁኚ የት ነዉ የተወነችዉ እያልኩ እየፈለኩ ነበር ኤሚን ናት ለካ😅😅😅😅😮

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +7

    አንይምብል ይሀ ፈልመ ልክዕ አብ ተጋርይ ዘካይዶል ፃግም ይኡ ድምሳስል😭🖤💔

  • @user-gj9dm6ml4f
    @user-gj9dm6ml4f Před rokem +12

    ሰላም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ያሰብነዉን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢

  • @haliemahaliema1748
    @haliemahaliema1748 Před rokem +11

    ጀብደት አይዞህ👍👍👍👍👍👍

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před rokem +17

    አዚዜ ደግሞ የተፈሳም አይቀራት እንደ ለቴፊክ የምታቃጥረው ሰው አግኝታ ሙታለች ድንቄም ባል

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před rokem +7

    ቲፌክ ጂብዴት ሲይ ከንፋ የተሰበረች እረግብ ይመሰላል😂😂😂😂

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +12

    ቴፊክ ፈሪ🤣🤣🤣 ጄብዴት ጀግናው

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před rokem +12

    ሊወንንና ሂላል ይፍቀራሉ 😘😘

  • @user-qs5er7vj6b
    @user-qs5er7vj6b Před 9 měsíci +2

    ሂላል የልቧን ካደረስች ቡሃላ ከኔ ራቀ አላለችም🤣😛😛😛😛

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +4

    ሁልሽም ከሊወን እራቂ እሱ የኔ ነው የቀረ የአለም ጦርነት እዳይፈጠር💖የኔ ጀቭዴት በርታ💪እርጉዝ ነኝ 👍አድርጉኝ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před rokem +8

    አምላኬ ሆይ ፀሎቴን ከስማህ የቴፊኪን ታላቅ ወድም ከኢትዮጵያ የአብይን ታናሽ ውድም ከዚህ ዲራማ አጥፋልን ተቃጠልን እኮ😬😬😬😬

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před rokem +1

    የጦርነት ትርፉ ድህነትና እና ሞት ብቻ ነው የአላህ ሀገራችንን እድ እርግልን ሀገራችንን ሠላም አርግልን ለኛ ሚጠቅመውን አተ ታቃለህ እና መልከሙን ነገር አተ ወፍቀን ያረብ ያረብ እፍፍፍፍ

  • @Mona-si9jz
    @Mona-si9jz Před rokem +3

    አይ የከማልን እና የኢልዲዝን መጨረሻ ማይት ናፈቀኝ😊❤❤

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +10

    እደዉ ቴፊክ ጀብዴትን ሲያይ እዴት እደሚደነግጥ😂😂

    • @nuhamin
      @nuhamin Před rokem

      ልክ ጋሎ ፋኖን ሲያይ ክው እንደሚለው

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před rokem

      አይ ዛሬስ እኔም ደንግጫለሁ

    • @askask-vi7rf
      @askask-vi7rf Před rokem +1

      @@hanaabate8796 😁😁

    • @askask-vi7rf
      @askask-vi7rf Před rokem

      @@nuhamin 👌😂😂

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před rokem +3

    አሊ ከማል የኔ ፍቅር 😊እኔ ደሞ እሱን ወድጀው ልሞት ነው 💘የልዲዝ ገደል ግቢ 😏አንችን ያፈቅርሻል ጎባኔ ነሽ አልወድሽም 😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Před rokem +4

    ፍቅር ግን ምናለ በፊልም ብቻ ባይሆን

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Před rokem +9

    ይቺ ይልዲስ ምን አይነት መሀይም ናት ከሀዲ መረጃ አመጣልሀለሁ አላለችም

  • @alemyoubube
    @alemyoubube Před rokem +3

    ይህ ፊልም የ ኣማራ ፋኖ ብትግራይ ራያና ሑሞራ የምያደርጉት መከራ ነዉ የምያስታዉሰኝ እግዚአብሔር የዚ ፍልም መጨረሻ መከራ ለሚደርሰዉ ህዝቤን ይድረስለት ብጣም ያማል😢

    • @bazatube2270
      @bazatube2270 Před rokem +1

      አይደል የ27አመት የራይን እና የወልቃይትን ህዝብ አላስተወሰሽም

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před rokem +1

    የሚሰጥ እጅ ሁሌም ከሚቀመ እጅ ይበልጠል አለለችም አዚዜ ከበደ ኒግግር

  • @hfddgh1811
    @hfddgh1811 Před rokem +8

    አዝዜ ጀግና ትመስላለይ ግን ምንም እውቀት የላትም አይ የቱርክ ሴት

  • @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር

    አዚዜ ጀቭዴት ከሀዲ እዳልሆነ እምታውቅበት ደረሠ ተመስገን 😊

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před rokem +1

    ይሄድራማ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን ፍትዉ አድርጎ ያሣያል😢😢😢

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Před rokem +14

    ስሙኝማ ስዎች የሆነ ቀን ቴፊኪ አዚዜን አንቀቷን አንቋት ያስፈራራታል ያን ቀን ለማየት ያብቃችሁ 😅

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Před rokem +3

    እደዚህ እደመርማሪ ቴፊክን የተርዳው ስሙን ስሰማ ትፈራዋለህብሎ ነገርልኝ

  • @user-en9rb2kq3t
    @user-en9rb2kq3t Před rokem +1

    የመዳመ ቀመምች ኣምላክ ይጥብቃች ራሳቺ ጠብቁት ➶💚

  • @meemi6324
    @meemi6324 Před rokem +2

    አረ ቴፊክ ቆንጂየዋ ሚስት አላለም😂😂😂😂 ጄብዴት እንዳይሰማክ😊😊

  • @saraall7246
    @saraall7246 Před 10 měsíci +1

    እረ ፈጣሪ ቱፊቅን አጥፊልኝ😂😂አቃጥሉ ሊደፋኝ ነው😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +5

    እኔ ምላቹሕ ተመልካቾች በየ ፍልሙ ነው እንዴ ፍቅር ሚይዛቹህ 😂

    • @sadakhan7925
      @sadakhan7925 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @sadakhan7925
      @sadakhan7925 Před rokem

      እኔ እራሱ ገርሞኛል😂😂😂

    • @natsanetyafru2842
      @natsanetyafru2842 Před rokem

      ለኔም ጥያቄየነው እኔም አዷነኝ እኔ አላልኩም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před rokem +1

    ማርያምን ቶፊክ ሃታ ድምፁ ያስጠለኛል😊😮

  • @user-uv8cg3wt8q
    @user-uv8cg3wt8q Před rokem +1

    ስሙን እኳን ስሠማ ትደነግጠለሁ አላለም 😂😂😂😂😂😂

  • @medilove1921
    @medilove1921 Před rokem +7

    ያኮብ ፎንቃዬዬ ባትጋሩኝ ጋይስ

    • @hhhddd2346
      @hhhddd2346 Před rokem

      አረ መጀመሪያ ነው ባትጋሩኝ ያልኩት😏

  • @edelawitbelete3203
    @edelawitbelete3203 Před rokem +7

    Are like argulgn please 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-iy9yi7et8q
    @user-iy9yi7et8q Před rokem +4

    ስልኬ ነው ጥላቴ

  • @user-tw5dh2nt7y
    @user-tw5dh2nt7y Před rokem +11

    ይልድዝ አሊ ከማልን ትወደዋለች ልበል ሰዎች 🙄

  • @user-us7xo5do3l
    @user-us7xo5do3l Před rokem +7

    ሆስፒታል ህፀን ታሞባት የመጣችዉ
    ማዕበል ላይስሰራ የነበርችዉ ጉላይ
    እናየፍቅርነገር የሜትሰራዉ የኳርኩት
    እህት ኢሜኔ ነች አይደል🥺🥺🥺

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +6

    ውዶችየ ሙስጠፍ ከማል ማነው የይልዲዝ እጮኛ የነበረው ነው ያስገደለችው መስሎኝ ነበር 😂😂😂

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed Před rokem +2

    እስኪ ባህሬኖች ሥራ ፈልጉልኝ ወላሂ ሥራ ካጣሁ ሶስት ወር ሞላኝ

    • @marigkfy9738
      @marigkfy9738 Před rokem

      ባህረኛ ተሆሸ እዝ ምን ትሰርያለሸ ውዴ🙄🤔?

  • @fayza5026
    @fayza5026 Před rokem +1

    በቅርቡ አጃሌ😂😂😂 ወይም ኤፍታልያ ለዚዜ ትናግራታለች በጄብዴት እንዳቶካሰበት

  • @የማይገኝ
    @የማይገኝ Před rokem +3

    የኮርኩት እህት ሁሉም ግዜ ችግረኛ ሁና ነዉ ምትሰራዉ😢

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 5 měsíci

    ሊወን ምስጌን ፈቅር በጀመሩ ከሂላል ጋር😂

  • @netsantenetsante5571
    @netsantenetsante5571 Před rokem +2

    ከሊዎን ፍቅር ይዞኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Před rokem +3

    አየቴፊክ ህልምህ መቼነው የሚፈታው😂😂😂😂😂😂😂ሙጄሊል

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +1

    ውይ ጅብዴትዬ ዛሬስ እኔ ራሴ ከቴፊክ ከሁዋላው ሳይህ ብርግግ ነው ያልኩት

  • @seniseni5631
    @seniseni5631 Před 7 měsíci

    አቦ ያቆብ ብልህ እና ጀብዴት ቲፍቅ ይድፍህ ጨጓሬዬ አረረ😢😢😂😂

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +2

    ጀብድት አይዞክ የኔ ጀግና

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Před rokem +3

    የዝህ ፍልም መጨረሻ ምን ይሆን

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Před rokem

      ሞትነው አዚዜና ጀብደት ለሀገራቸው ነፀ አወጥተው ይሞታሉ ተሰቅለው ተገረፈው በስቃይ ሂላልና ሊወንብቻይቀራሉ

  • @tube2790
    @tube2790 Před rokem +3

    የኔ ውድ ባል ጀብዴት❤😢 እወድሀለሁ😮😢😂😂😂😂

  • @user-iu1ci1sw5d
    @user-iu1ci1sw5d Před rokem +3

    የኮርኩት እህት አየኋት ልበል❤

    • @Shewit-ue8qj
      @Shewit-ue8qj Před rokem

      ኣዎ ሁሌም ምስክን ሆና ነው የምትሰራው

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Před rokem +3

    አሁን አሁንስ አዚዜ በጣም አስጠላችኝ የማይገመት ደነዝ ነች

  • @ZainabSarah-um4gq
    @ZainabSarah-um4gq Před rokem +1

    ልዮን የኔ ፍቅር🥺💙

  • @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር

    የሊወን ፍቅር አገላለፅ 🥰🥰🥺😜

    • @user-vu5vd2ij1n
      @user-vu5vd2ij1n Před rokem

      🤭😂ሁሉን ነገር እቱወው አለሁ ላች ስል አለኮ 😮😃

  • @user-qs5er7vj6b
    @user-qs5er7vj6b Před 9 měsíci +1

    ቆንጅዬዋ ሚስቴ አለለም😂😂😂አቦ ይደፍክ ቴፊክ

  • @mf-gq2js
    @mf-gq2js Před rokem +2

    እረ የሊወን የፍቅር አገላለጡ ዴስ ሲል ፎቃ ገባልኝ ሆሆሆሆሆሆሆ

    • @fhhghhg1179
      @fhhghhg1179 Před 11 měsíci

      😂😂አይዞን😂😂😂😂

  • @user-qy3dn4th8z
    @user-qy3dn4th8z Před rokem +3

    በተፊክ ምክናት ሰልከንም ሊሰበራው ናው

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 Před rokem +3

    ሊወን በሂላልተማረከ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @YeshiMengesha
      @YeshiMengesha Před rokem +2

      አወ እጅ ሰጠ😂😂ፍቅር የሥራህን

  • @user-og5le5sg8d
    @user-og5le5sg8d Před rokem +2

    ጀብዴት ና ሊዮን ያሳዙኑኛል የሂላል ተርጎሚ ዶምፅዋ በጣም ያምራል

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před rokem +3

    በቃ ጦርነቱ ተጀመረ ቀጣዩ ከባድ ነው አይ ሺጉጥ ማጣት ቴፊክ😣

  • @SoretiSoreti-o1l
    @SoretiSoreti-o1l Před rokem +1

    ጄቭዴት ❤ የኔ ጀግና ❤❤

  • @rozaaliy
    @rozaaliy Před rokem +2

    ልጅ ታቅፋ ሆስፒታል የመጣችዉን የወቀ እጅ ወደላይ ምን ፊልም ላይ ነበረ የተወነችዉ መልሱ😅

    • @user-cc8sj6ws4x
      @user-cc8sj6ws4x Před rokem

      የፍቅር ነገር የኮርኩት እህት ሁና የሰራችው 😂😂 መሰለይኝ

  • @cbcbbrdhh9784
    @cbcbbrdhh9784 Před rokem +2

    ነገ ያልቃሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አዝዜ ምስክን😊

    • @mindaamindaa1579
      @mindaamindaa1579 Před rokem

      ማለት ያልቅነው

    • @cbcbbrdhh9784
      @cbcbbrdhh9784 Před rokem

      @@mindaamindaa1579 አደለም ታማምዎች ያልቃሉ ይገደላሉ ጀብዴት ክሀድ እዳልሆነ አዝዜ ታቃለች

  • @Hopeofsammy
    @Hopeofsammy Před rokem +1

    ቴፊክ ጅብዴትን እንደሚፈራው ፈጣሪውን ቢፈራ የት በደረሰ😂

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před rokem +2

    ጀብዴት ነበር አዚዜ የሚጠብቅሽኮ ቴቨክ አንድቀንኳን ከስሯ አልነበረም ሂላልን ከሞት ቢያድናት ጀብዴት አሊከማልን ያዳነ ጄብዴት ከምር ከስራቸውኮ አራቀም ተከብራ ነበር የምኖር አሁን የቴቨክ ባለቤት ሥትባል እኔም አቀለልኳት 😀😀😀😀

  • @user-ku4id6yj9b
    @user-ku4id6yj9b Před rokem

    ያቆብ የኔ ፍቅር💘💞

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf Před rokem +2

    አሚኒመጣች😮

  • @tube-ck9kw
    @tube-ck9kw Před rokem +1

    የቴፊክ 😂😂😂 ፍረሀት

  • @user-kg7lz5bq8k
    @user-kg7lz5bq8k Před 8 měsíci +1

    እር ግጠኛንኝ አብይ እሔንን ፊልም እያየነዉ ህዝብን የሚጨርስ እናተስ ምንትላላችዉ

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci

    ጀብዴት ናያቆብ ጅግነኖች ❤❤

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    በቃ አላይም ድራማዉ አዚዜ እዉነቱን እስክተዉቅ ድራሥ

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před rokem

    ኢቶጽያ ያለቺበት ሁኔታ ይገልፃታል ይሄፊልም💔💔💔እፍፍፍ

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před rokem +5

    ኣዝዜ ነጌ ወይደሞ ከነጌ ወድ ታውቃለች ጀቭደት ካሃድ እንዳልሆነ😮

  • @user-st7wj7or9v
    @user-st7wj7or9v Před rokem

    ያቆብ ጀግና❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Před rokem +7

    ቴፊክ አዚዜ ስትመጣ ፂሙን አስተካከለ ምኑ ጅል ነው ቱ😜🙈

  • @user-ef9jw1bm7w
    @user-ef9jw1bm7w Před rokem +1

    የኮርኩት እህት አየኋት ልበል 🥺

  • @user-ho8oi3fb3m
    @user-ho8oi3fb3m Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wayiniyemane1639
    @wayiniyemane1639 Před rokem +3

  • @user-mx4uz5kq3g
    @user-mx4uz5kq3g Před 9 měsíci

    ያኩብ የእኔውድ😊❤

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před rokem

    ቴቪክ አንተ የመትረበ የን የክልል ምትፈረከሆነ ለምን ከጄብዴት ትጠለለ ፊትለፊት አተይም ወይ በጎኒ ቲሄደለ ወይ ሰዎችን እግራቸዉን ደረደረቸዉ ኡኮ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem

    7:20 oh Hamilton 😂😂

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 Před rokem +2

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @getrstuy
    @getrstuy Před rokem +1

    የቻርለስ እላማ ግን ምንድነዉ?

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před rokem +3

      ግሪክንም ቱርክንም ማጥፋት

  • @SuSu-vc4nm
    @SuSu-vc4nm Před rokem +2

    ሠወቸዋ ከሙስጠፋ ከማል ፍቅር ያዘኝ😢🙈ግን የት ነው