Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - የጠቅላይ ሚንስትሩ የጎንደር ጉዞና ውጊያው፣ የኤርትራ ጦር በተጠንቀቅ፣ የአቡሽ ዘለቀ አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ዘፈን፣ የትግራዩ ወርቅ ማውጫ ትርምስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 193

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp Před měsícem +17

    ቡሼ የኔ ማር ምላርግህ ተባረክ እ/ር ይጠብቅህ ከድሬድዋ ሱራፌል።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před měsícem +15

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @User_19967
    @User_19967 Před měsícem +2

    ውይ አምላኬ እባክህን ጦርነትን ከሀገራችን ላይ አጥፋው አምላኬ ጌታዬ አባቴ እባክህን ያገሬ ሰዎች በሰላም ወጥተው በሰላም ይግቡ ክፉዎችን ከሀገራችን አውጣልን አሜን

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před měsícem +3

    ኢትዮጵያ ለዘመናት ሰትላላክ ሰራ ሰታሰፈጽም የዘለቀች ሀገር ናት ጠ/ሚ ወደስልጣን ከመጡ በሗላ ተላላኪ ከምሗን አንገቴን ለቢላ ብለው ነበር በተወስነ መንገድ ላለመላላክ ጥረው ነበር ነገር ግን የ ኢትዮጵያ መዋቅር የተገነባው በተላላኪነት ሰለሗነ የውሀ ሽታ ሗኖ ቀረ ::
    እራስህን መሰለሕ መኖር እና ማስተዳደረ መተዳደረ ከነጻነት በላይ ነጻ ያደርገሀል ::

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před měsícem +7

    አፌ ቁርጥ ይበልለት እደናተ ለሆዱ ያደረ አይደለም እናተ ሆዳም

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 Před měsícem +7

    ፋኖ ምን እያላችሁ ነበር ጎንደር ከመጣ ማርከን እናስቀረዋለን ብለው አልተቦተረፉም እንዴ?

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před měsícem

      ጎርጎራ ጎንደር ሳይሆን ከባህር ዳር 98 ኪሎ ሜትር ላይ ያለ ነው

    • @teka1528
      @teka1528 Před měsícem

      Ante denkoro, gonder bihonesa!! Fokare , hodam , sebseb!

    • @planettube23
      @planettube23 Před měsícem

      ​@@teka1528 poop poop aleh aydel

    • @Biftuu.wara.walloo
      @Biftuu.wara.walloo Před měsícem +1

      😂😂😂ፋኖ ወሬ እና ፉከራ ብቻ ነው

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      Qizenun nw YeLeqeqew‼️

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Před měsícem +6

    ድሮም ኢትዮጵያ የምዕራባውያ ባርያ ናት የሄ ሁሉ ትርምስ በማይክ ሃመር የመጣ ነው የኢዮ ህዝብ ቀናህ በል ❤❤

  • @WXY7007
    @WXY7007 Před měsícem +5

    የምተስተለልፉት ዜናዎች ቀኑ ብጣቀስባት ቆንጆ ይሆነል አስቡበት

  • @badhesaabduraman
    @badhesaabduraman Před měsícem +5

    One

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před měsícem

    አቡሸ በርታ እነመሰግናለን

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu Před měsícem +6

    Abichu Jegna

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      Duryew❓️

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g Před měsícem

      @JemalZeynu-lz3yu ye jegnam jegna new, atayim inde wela fanon ,weyanen, shenen etc sayley hulunim be dur be gedelu abaro ina be findid akumoachew irsu Gonder ina gorgora gebto ke amara hizb gar sle limat yiweyayal.

    • @JemalZeynu-lz3yu
      @JemalZeynu-lz3yu Před měsícem

      @@user-sv3ev6ee3g erasu Jegna wetader nw manenem aysemam 1000 (shi) amet yinges

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před měsícem +1

    #ከንቲባ ዓብይ አህመድ እመኑኝ በቅርቡ ከስልጣኑ ይለቃል!! ይወርዳል። ❤❤❤ አሜን።

  • @AshagriaTekle
    @AshagriaTekle Před měsícem

    አቡሽ ዘለቀ ምርጥ አፍሪካዊ ኢትዮጵያዊ በመንደርና በጎሳ ጥበት ያልተጨማለቀ ጥልቅ እውቀት ያለው ጀግና የኦሮሞ ልጅ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před měsícem +9

    የኛወጀል ብዙያሳየናል አላህይማርን

  • @sultanbushira7786
    @sultanbushira7786 Před měsícem +6

    ፋኖ እኮ ምድር ላይ የለም ምድር ላይ ቢኖርም እናየው ነበር ፈታ ዴይሊ Ems ላይ ብቻ ነው ሽለላሰውን የሚያሰሙን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem +1

    ትክክል !!!!!

  • @adgolignfanta7289
    @adgolignfanta7289 Před měsícem +2

    ።እኔ የምለው ሰበር ዜና ይላል ሁሉም የምታቀርቡት ዜና ላይ ግን ምንም ሰበር ዜና የለውም ኖርማል ነው ምንድነው ነገሩ ፋና መሰለኝ እኮ በቃ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +2

    የሶማሌ ወታደር ወደ ኤርትራ ሄደው መሰልጠን ፅድቅ የሶማሌ ላንድ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ሀጢያት የሚሆነው እንዴት ነው?

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Před měsícem

      እኔ የሚገርመኒ የሳማሊያ ወታደሮች ኤርትራየሚሰለጡንት ኤርትራ ሳማሊያ ኢትዮጵያ መንግስታት የዛሬ 5አመት የተፈራረሙት ነው ኤርትራና ሳማል በውሉ መሰረት ፀንተው እየሰሩ ነው ኢትዮጵያ ነች ያፈነገጠችው የናተ ድድብና ይገርማል

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g Před měsícem

      @RahaelYhdego wendime Ethiopia talak ina tilik hager nat.ke inante melakekuwa bejat inji algodatim. Yebahir ber guday kehone, ke teleyayu ye gorebet hagerat gar beselam ina bemegbabat indihum seto be mekebel merih meseret yale torinet chigruwan meftat tichilalech .le Ethiopia torinet aybejatim. Ethiopia bizu yalteneku habit ina lem meretoch bizu yesew hailim aluwat. Ahun Mesrat bicha new yemiyasfeligat.selam le Ethiopia ina le gorebetochiwa

  • @bamlakunegatu
    @bamlakunegatu Před měsícem

    ጠቅላዩ ለሁለት ግዜ በጥቁር ልብስ መርቀዋል በስማቸው የተፃፈውን መሠረተ ድንጋይና ሪቫን ለመንካት ርቀታቸውን ጠብቀዋል

  • @AlamYlima
    @AlamYlima Před měsícem +7

    እረ ጎንደር እባካችሁእዛው አስቀሩት

    • @user-so2ew9ii2c
      @user-so2ew9ii2c Před měsícem +1

      😂😂😂አይወሬ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před měsícem

      ጎርጎራ ጎንደር አይደለም ከባህር ዳር 98 ኪሎ ሜትር ላይ ነው

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 Před měsícem +2

      ​@@Jonny-z9nምን ለማለት ፈልገህ/ሽ ነው ጎርጎራ ከጎንደር ደሞ 61ኪሜ ነው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před měsícem

      @@selamawitwondie8148 ምንም ለማለት አይደለም በጎንደር ና በባህር ዳር አዋሳኝ መሆኑን ጥቁምት ነው ከላይ የተፃፈውን ተመልከች ያኔ ይገባሻል

    • @mistreselassie3163
      @mistreselassie3163 Před měsícem

      አሳቀኝ 😅😅​@@Jonny-z9n

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před měsícem

    ሁሉን ለእግዚአብሔር መስጠት። ፍርዱን እናያለን

  • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
    @MaleseyohannesGetiso-dx7ts Před měsícem +3

    እትየጽያ..ከኤርትራ..በሰጥቶ..ኸመቀበል..መሪህ..የአሰብ..ወደብ..የራሷ..የመድረግ..ሰለማዊ.እና..ቀዳማዊ..አጀንዳ..ይሁን..የሶማሌ...ላንድ..የበህር..በር..ጉዳይ..የለቀለት..ጉዳይ
    ይሁን..በዝህ

    • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
      @MaleseyohannesGetiso-dx7ts Před měsícem

      ሶኸማልያ..የግብፅ..ፍሽካ..ናት..ቸይናና..ሩስያ..የምስራቅ..አፍረካ...ጠንካራ..ኃይል..እና..ወደአፍርካ..መግብያ..በር..መሆንዋን..የውቃሉ..የእትዮጵያን..የእኮኖሚ..መፈርጠም..ይፈልጋሉ..ግብፅ..እርግጠኛ..ነኝ..ከሶማልያ..ጋር..ርቃ..አትሔድም..ስለዝህ..ጠነንካራ..እና..በራሪ..አገር..አፍቃሪ..የጦር..ኀይል..መገምባት..ጦርን..በጦር..መስፈራራት..አማራጭ..
      የሌሌለው..ነው..ጅቡቲ..ተው..አዋሽ ወንዝና..የጅቡቲ..ወደብ..ይመጣጠናሉ..ያለክፍያ..መጠቀም..ነው..ሶማሌ..ላንድ..አገር..የመሆንዋ..ጉዳይ..ያለቃ..የሞታ..ነው..አሜርካ..ለዶላሯ..ስትል..ወስናለች..የአሰብ..ወደብ..ለእትዮጵያ..እንድሆን..አሜርካ..ትፈልጋለች..ምክንያቱም..ግብፅና..ኤርትራ..BRCS..ናቸው..

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Před měsícem

      አመሪካን የኤርትራን ሉዎላዊ ባሕርዋን መወሰን አትችልም ኢትዮጵያም አድ ስንዝር መንካት አትችልም 1950 አሜሪካን ኤርትራን የበደለችው ይበቃል ​@@MaleseyohannesGetiso-dx7ts

    • @RahaelYhdego
      @RahaelYhdego Před měsícem

      ማነው የሰውን ባሕር ያለ ሳማሊያ ፈቃድ ወደብ ወስዳቹ መርከቦቻቹ በሰላም ይመላለሳሉ ያለክ😅😅 የመን በቂናት ለግብሮ ሳዶማዊት ኢትዮጵያ4::

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g Před měsícem

      @@RahaelYhdego melkam tikoma new wendime . ingidiyawis inantem yebahir hayil alachihu. Minim inkuwa le bahir hayl derejanet batibekum, inde akimachihu ybekachihuwal.

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před měsícem

    ከዚህ ወዲያ ከኤርትራም፣ከትግራይም፣ከአማራም ጋ የሚዋጋ ሞኝ የለም የፉየል ቀንድ ያለው ብልጥና ገገማው (ብልጥግና) ከፈለገ ከራሱጋ ይዋጋ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +5

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 Před měsícem +4

    አቡሽ ማለት እኮ እነ እገሌ የሚጋልቡት ፈረስ ነው።

  • @DawitEthiopia4391
    @DawitEthiopia4391 Před měsícem

    አቡሽ ዘለቀ ከትኩረት ማጣት ብዛት ሊሞት ስለሆነ እባካችው እሰሩትና ለአንድ ሳምንት ጀግና ይባል የዘንባባ ዛፍ መተከል ምንም ከኢትዮጲያ ሁኔታ የሚያገናኘው ነገር የለም ዛፍ ባይተከል የኢ/ያ ችግር የሚፈታ ነው የሚመስለው እኮ መንግስት ሆኖ ሀገርና ከተማውን ካላለማ ምን ሊሰራ ነበር የአቡሽን ዘፈን ሊያዳምጥ ነው

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před měsícem +1

    Abiy wedefit , and lenatu yehone wend new.Berta gizew ahun new Ethiopian lemalmat. Jegnaw Abiy Fesamun fano kuatin le kuatin aruwruwatew.indih new meri malet maninim ye sefer duriye yemayfera.Viva Abichu!!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @user-sv3ev6ee3g
      ❗️⚠️Astaxqie Julaa
      Yet Xefa ? AMHARA
      has 4.5 million FANO
      Militias all over the region‼️
      Thanks for Julaa.

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube Před měsícem +5

    Gonder. Nw. Ygabw. Andyiwoxa

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před měsícem +2

    አዎ ሁሉም እውነት ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ያለበለዚያ ድንጋ ነው ተብለህ ትጣላለህ። እንደተባለው ፋኖ በወያኔ ሴራ የአማራን ወጣት ደም ከምታፈስ የህዝቡን ንብረት ከምታፈርስና ከምትዘርፍ የህፃናትን ተስፋ ከምታጨልም ቆም ብለህ ጊዜ ወስደህ ደጋግመህ አስበህ ለዕድገት ተነሳ። ታሪክ ስራ። ወያኔ እንኳን ለአማራ ለትግራይ ሕዝብ ውሽትና ጥፋት በስተቀር ያመጣለት ትርፍ የለምና። አትጃጃል። ወንድማዊ ምክሬን ለመግለፅ ነው።

  • @DestaMasebo
    @DestaMasebo Před měsícem +6

    ሀገርን ከሀገር ጋር አተጣሉ የደም ነገዴወች

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před měsícem +1

    ይገርማል ንቀት ነው ጎደር ሄዶ በሰላም ተመለሰ እግዚአብሔር ይወደዋል ማለትነው የንስሐ ጊዜ እየሰጠው ነው አልገባውም እጅ

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem

    ኮሜት ህዋ ናዛ ገለመሌ በል መጽሐፍ ቅዱስ እሳት እንደሚዘንብ ነግሮሀል ምልክት ነው

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi Před měsícem +2

    ትክክል ነው የሌላ ሀገሪ ሰው ማዲናችን ከሚሆስድ የሀገራችን ሽፉታ ብያወጣው ይሻላል

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +1

    😂😂😂😂 ውሼት በግሩ ቆመ 😂😂😂. ፋሽሽቱ ጎንደር ገባ 😂😂😂😂
    💚💛❤😂😂💪💪💪ሽጦ በሼመተው የበሬውን ቀጃ ማንም አያስፈታው የፋኖን ጠበጃ አድ እኩል ካልሆነ ያድአገር ችሎቱ ክድላይ ብቻነው ያለው መዳኒቱ አለ ዳኘ ዋለ 💪💪💪💪👍👍💚💛❤✅✅✅✅. አማራ ያሼንፋል ፋሽሽቱ ይጠፋል

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před měsícem +3

    አብይ አህመድ የኢትዮጵያ በረከት

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 Před měsícem +9

    🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷

  • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
    @MaleseyohannesGetiso-dx7ts Před měsícem +1

    እትዮጵያ..በሉአላዊነት..ጉዳይ..ለይ..ውሳኔ..ከመስጣት..ወደ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před měsícem +3

    ❤አቡቹ ጀግና የጀመረውን ጨረሰ ምድራ ወረኛ እሳያስ ምቀኛ እያባላን እስከመቸ ነው ወገን

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      Confuse and convince.
      An old tactic.😂😂

  • @DawitEthiopia4391
    @DawitEthiopia4391 Před měsícem

    ባለህ ሰራዊት ብቃት የፀና መተማመን ሲኖርህ ሳታስፈቅድ ሱማሊያ ልትገባ ድንገት ፖርት ሱዳን ብቅ ልትል ትችላለህ ወለጋ ና ጎንደር መጓዝ የሚያስገርመው ፈሪ ብቻ ነው

  • @demismuktar
    @demismuktar Před měsícem +5

    አብይ=666። ❤😂❤

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Před měsícem

    Zone 3 ቃሊቲ ሰሞኑን እንጠብቅሀለን

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před měsícem

      ማሰርን የሚያኮራ ሙያ አድርገኸዋል።

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před měsícem

    ትግራይን ከኢትዮፕያ ተገንጥላ ሃገር ለመሆን ሶማልያ እውቅና እንድትሰጠን እንጠይቃለን

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před měsícem

      ትገንጠል ትግሬ ግን ወልቃይት ራያ ይዛ አትገነጠልም የራሶን ብቻ ትግሬ ክፍለ ሃገርን ይዛችሁ ተገንጠሉ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem +2

    ገና ምን አይተን እሳት ነዉ የሚዘብብን የፈጣሪ ቁጣ ነዉ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem

    አይ ጉድ የአማራ ደም እደጅረት በፈሰሰባት ኦረሞ ፈጣሪ የመጀመሪያ የማስጠ ቀቂያ ምልከቱ ማሰየቱን ልብ እንበል በፈሮን ላያ የሳየው መጀመሪ ምልክት እዲህ ነው እንጂ የጀመረው መፃፍ ቅዲስ ትቢተ ይሳያስን አብቡ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před měsícem

    የሌላ ሀገር ወታደር ማሰልጠን በምን ሂሳብ ነው ኤርትራና ኢትዮጵያን ሊያጋጭ የሚችለው ሆ ይልቅ ከገባንበት አዙሪት ሳንወጣ ስለሌላ ጤርነት እያወራችሁ ልባችንን አታሳምሙት

  • @MehamediSiragi-nz9tr
    @MehamediSiragi-nz9tr Před měsícem +1

    ለመሆኑ ፋኖ የት ነው አብይ ጎንደር ከገባ

  • @abebekesete
    @abebekesete Před měsícem

    ጎንደርን ምን ያህልን ሲንቀው ነው አብይ ጎንደር የገባው

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před měsícem +2

    መረጃህን እጥና እብቹ ጎንደርእልህደም!!!!የጎንደር!ህዝብእልሠማም እቀባበልም እልተደረገም!!!ወይ በድብቅ ሄዶይሆን ??

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Před měsícem

    አማራ ክልል ዳታ ተለቋል የአብይን ጉድ በየቀኑ እናጋራለን

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před měsícem +1

    በጎንደር ዙሪያ ከባድም ቀላልም ውጊያ አልነበረም።

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Před měsícem

    ምእራባውያን አሁንም ሀገራችንም እያመሱነው በፋኖ በኩል

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před měsícem +1

      #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 Před měsícem +3

    አንተ ለምንድነዉ በማታቀዉ ገብተህ የምትፈተፍት የምን ተጠንቀቅ የሰልጣኝ ምረቃ ነዉ ጌና 37ኛ ይሄዳሉ ኤርትራ ሁሉ ግዜ ጥንቁቅ ነች ዉሸታም አልያም በአገርህ ያለ ችግር ጨርስ😂

  • @merawit2074
    @merawit2074 Před měsícem

    አቡሽ ሰው ሰው የሚሸት

  • @be-liever
    @be-liever Před měsícem

    አቢቹ ይለያል ጀግና ነው💪💪
    ከቢቹ ዛሬ ደግሞ ጎነደር ወስጥ ፈታ ፏ ፈሽ ብሏል 🤣😂😂😂
    ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ🤭

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před měsícem +2

    አዝማሩዎቻቺንም ሰላም ብዛምሩ ጥሩ ነው?

  • @alexkomata2327
    @alexkomata2327 Před měsícem

    አቡሽ አማራ ነው ድርቅ እንጂ ዛፍ አይ ውደም😂

  • @nuyohanatube1312
    @nuyohanatube1312 Před měsícem +1

    ይሄን ያክል ሰው ለምን እንደሚከታተላችሁ ይገርማል

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b Před měsícem

    ጠቅላዩ ጎንደር ከመጣ እጅለመስጠት ነዉ ሲሉ አልነበረም እንዴ? ምነው ወሬያቸው እና ተግባራቸው አልተገናኝቶም እነፋኖ😂😂😂😂😂

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Před měsícem

    የመኖር እና ያለመኖር ሁኔታዎች ፖለቲካዊ ይዘት ያስብላቸዋል ካልክ የሚሞተው ሁሉ ፖለለቲኬካ ነው እያልከን ነው

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh Před měsícem

    Ene Abiy Al amachew dihan

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem +1

    እረቦቱ አብይ አህመድ ነው ወይስ ትክክተኛው🥰🥺🥺🥺🥺

  • @LemmaOfola
    @LemmaOfola Před měsícem +1

    ፈረስማ መልካም ነው አህያ ነው

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 Před měsícem +2

    Your updates are outdated. Pls keep up with new developments

  • @teka1528
    @teka1528 Před měsícem

    FETA!! TOR YEWUGAH, WITH YOUR NEWS

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před měsícem

    ሶማልን ማሰልጠን ኣሁን ኣይደለም ታውቃላቹ ከውግያ በፊት ነው ወያነ እራቆታቹ ኣውጥቶ ቂጣቹ ሲገርፋቹ ኣቁፎ ፍልብሶ ኣጠጥቶ ትንፋስ ሰጣቹ ሻብያ ኣሁን ይህን ተረስቶ ጉራ እያበዛቹ ነው ውግያ ለራሳቹ ያድርግላቹ ውግያ ጉዳቱን እናውቀዋለን የመጣ ደግሞ ለነባጫ ጠይቁት ያለውግያ መግደል መስረቅ ልመና ሌላ ኣታውቁም እኛ በደስታ ሃገራችን
    እያለማን ነን ያለነው ይምንን ሁሉ ግፍ ኣምላክን እጃቹ እየሰጣቹ ነው ጌና እናያለን

  • @samuelmehari5188
    @samuelmehari5188 Před měsícem

    ፈታ አንተ ጡንቻ ራስ ጭንቅላትህን ፈታ አድርገው በስም ብቻ አይደለም፡ፈታ ማለት። የኤርትራ ሰራዊት በተጠንቀቅ እያልክ ስንት ዓመት ነገድክ የኤርትራ ሰራዊት ሁሌም እንደንስር በተጠንቀቅ ነው ተፋታን አቦ

  • @UsmanFati-n5g
    @UsmanFati-n5g Před měsícem

    Hin sobiin

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před měsícem +1

    ከባድ ውጊያ አልክ?ሲያምርህ ይቅር?

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    Hi

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem Před měsícem +1

    Abush wondime ante besew demm kemeteyek dinekal ,Yehitsanatin anget eyaredu demmachewin kemitetut mehakel aydelekim nebsik behitsanat demm kemeteyek dinalech manim bikawem lerasu new lenebau

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před měsícem

    ንስሃ ይቅርታ ያስፈልጋቹሃል ሌላም እናያለን

  • @MulugetaRegassa-z1b
    @MulugetaRegassa-z1b Před měsícem

    Horibuli ulradhu 4:35

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 Před měsícem

    አንተ ለምን እስካሁን ከፍተኛ የተጋሩ ጥላቻ አምቀህ ቁጭ አልክ?????እስካሁን አንድም ቀን ስለትግራይ አዎንታዊ ዘገባ ዘግበህ አታውቅም። ሁለም አሉታዊና ስለትግራይ ችግርና negative መረጃ ብቻ ታቀርባለህ ትዘግባለህ።

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 Před měsícem +3

    ጎንደር ሳይሆን ጎርጎራ ነው የሔደው ከባህርዳር 98ኪሎሜትር

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 Před měsícem

      ከጎንደር ደሞ 61ኪሜ

    • @user-gg6cg1oo8c
      @user-gg6cg1oo8c Před měsícem

      ጎርጎራ እኮ ጎንደር ዉስጥ ነዉ ሚገኘዉ🤔🤔🤔🤔

    • @user-rm4mp9ne6x
      @user-rm4mp9ne6x Před měsícem

      😂😂😂

    • @semiralagas4112
      @semiralagas4112 Před měsícem

      ​@@user-rm4mp9ne6x አዳሜ ዞሮባችኋል እንዴ አንድ እኮ ነው ጎንደር ከዛ አዘዞ ከዛ ጎርጎራ ነው

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 Před měsícem

    ወዳጀ እስከመቸ ትልቅ ሐገር እያላቹሕ እራሳችሑን የምሞኝት 😂😂😂😂😂😂

  • @teka1528
    @teka1528 Před měsícem +1

    Ante wusha, feta! Sele tornet becha tawerale! Tornet kebethe ayetefa! ANTE wushetam!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před měsícem +1

    አብይ ጎንደር ነበር የዋለው ። የፋኖ ፉከራ የት ገባ?

  • @user-wz2qk3pr1l
    @user-wz2qk3pr1l Před měsícem

    ወይዘሮ ፍንዶ የት ሂዳ ነው 😮🤣አብይ ጎርጎራ እስኪ ገባ ምን እየሰራች ነው ፍንዶ 😂በባዶ ፍከራችሁ ጀሯችንን አደማ እኮ ዘንድሮ አይወዘሮ ፍንዶ😆😆

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 Před měsícem +2

    ኤርትራ ለመጀመረያ ጊዜዋ ነው ወታደር ያሰለጠነችው ወሬውን አጣፍተህ ለማውራት የምትሯሯጠው

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 Před měsícem

    123

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 Před měsícem

    ፈታ አባክህን በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ መሆንህን አትርሳ።ሙያዊ ፕሮፌሺናል ጋዜጠኛ ሁኑ አታስመስሉ አትዋሹ የግድ አትደግፉ የሚታይ የሚጨበጥ ነገር ላይ ካላመንክ አንተ ተወው ልጅህ የኢትዮጵያን ታሪክ አና የዛሬውን የጎርጎራ ሪዞልት ከጅምሩ እስከዛሬ ድረስ አንተ እንዳልከው3ሳይሆን 17ጊዜ ሥራው ክትትል ያደረጉትን እሳቸውን አለማድነቅህ መብትህ ነው ይህንን ሥራ አለማድነቅ ድንቁርና ነው። ወንድሜ የ17ኛው ክ/ዘመን እሳቤ ጭንቅላትህ ላይ እንደሸረሪት ድር ዃላ ቀርነት ፣ዘረኝነት ወሮሀል።

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d Před měsícem

    Yih jezbaa.....ye Tigray hizbi sichefechefe belew belew sil yeneber zeregna zare degmo...leyito yaleksal...
    Yane Ethiopia atfersiim...eyale sifokor alneber...

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před měsícem

      ወየ አንተ እኮ መከላከያን ወግተህ ነው ችግር የጋበዝከው።

  • @yeshambeltadele6612
    @yeshambeltadele6612 Před měsícem

    Banda!!!

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 Před měsícem +1

    Eritrean forces are always ready for any eventualities. There is no need to make story out of it unless you need it to fulfil your daily intakes 😂

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před měsícem +1

    አብይጎንደር የሄደበት ምን መረጃ አለህ ?

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před měsícem

    Oromuma empire king Abiy Ahmed army are kidnapping students and sale them slavery market in Addis Ababa. UAE 🇦🇪 is a biggest consumer for non Oromo ethnics people slavery in Ethiopia! 🇪🇹

  • @bekevivakalebak1009
    @bekevivakalebak1009 Před měsícem

    Zegw sew

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 Před měsícem

    ABUSH...Shebeen gebehataaaaa😅

  • @user-dm1wi6jd7s
    @user-dm1wi6jd7s Před měsícem

    የኸን ሚድያ ባንድ ወቅት በውሸት ሲቀደድ ሥለሠማሁት አሁን የሚያዳምጠውም የአብይ ግሩፕ ነው

  • @user-zv9yt4gh9q
    @user-zv9yt4gh9q Před měsícem

    ወሬ ብቻ

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před měsícem

    Kiiii 666 and garden men he work fanoo government lead ethiopa soon.god do this

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 Před měsícem

    GUDEH FELAAAAA😂😂😂

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh Před měsícem

    Ene Abiy Alamachew ye Addis Ababan hizb masekayet new Allah Ayasakalachew.

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před měsícem

    ይህ ጠቋይምንሊያረግ ሄደ ጎደር😢😢 የጎደርሰው ሊበላነው😢😢😢

  • @eliasgebrmicheal2455
    @eliasgebrmicheal2455 Před měsícem +1

    አይ ፋኖ ወሬ ብቻ ሆናችው ተሰፋ አሳጣችሁን

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k Před měsícem

    አይ ፋኖ ድፋታ ብቻ እንይዘዋል እያሉ ሲፎክሩ ጉድ

  • @user-xc2uh2km6b
    @user-xc2uh2km6b Před měsícem

    የሻዕቢያ ሚድያ በኢትዮጵያ

    • @Tekulaw
      @Tekulaw Před měsícem

      Watew👈👈👈👈

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Před měsícem

    CZcamsrecho enanite leqiso mezegeb endemitiqexilu huluyahil le hager yemisewu sile alu atasib aliqisu egnam enaniten banda eyasileqesinachu yehager ginibati kefita eniqexixilalen mikantum banda yetim ale ayixefamina.

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před měsícem

    No one is lending ears to the so called Fano's boasting ,what is intended shall be accomplished without any hinder .😂😂😂😂 የማንም ቡፋ የሚቀደውን የሚሰማ የለም ።

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Před měsícem

    ቆይ ፋኖ የጫካ ጅብ በላቸው እዲ እግረኛው አብይ ይሮጣል😂