Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 118 | Yeqosele Fikir episode 118

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 10. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 450

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před 9 měsíci +67

    የጀቭደት እና የያቁብ አድናቂወች 😮 👍👍👍🥰🥰👈

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 9 měsíci +114

    ቅዱስ ገብርኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቼዬ ❤❤🙏🙏

  • @Bolepaulos
    @Bolepaulos Před 9 měsíci +51

    ጄብደትን እና አዝዜን የምትወዱት 🤝

  • @galtigray2070
    @galtigray2070 Před 9 měsíci +38

    ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ ኣድነቅቲ ጀብዴት ❤👍ግጨዩኒ😂

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 9 měsíci +3

      ኣለና ማአረይ❤ግን ከምጄብዴት ዝበሉ ፈተዉቲ መሲሎም መረጃ ዘሕልፉ እዮም ዓድና ጎዲአምዋ ዘለዎ😒

    • @NardosNardi-wy9fw
      @NardosNardi-wy9fw Před 9 měsíci

      ኣብዚ ኣለና

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 9 měsíci +28

    እንደእኔ ድራማዉ እያየ ኮምንት እምናንብቦ😂ሱስ ነው የሆነብኝ😮

  • @MKMK-mv1vb
    @MKMK-mv1vb Před 9 měsíci +263

    እስኪ እንወድሻለን በሉኝ ደስይበለኝ😢

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před 9 měsíci +36

    ሰዎች ስራ እንዳገኝ በቅዱስ ገብርኤል ስም ፀልዩልኝ እባካችሁ

  • @KsaKsa-vn8ir
    @KsaKsa-vn8ir Před 9 měsíci +25

    እግዚአብሔር አምላክ የማታ እጀራ ይስጠን ያበናት❤

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před 9 měsíci

      በእዉነት አሜን

    • @gryr173
      @gryr173 Před 9 měsíci

      አሜን፫

    • @worksetworkset2419
      @worksetworkset2419 Před 9 měsíci

      አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

    • @user-dw6sj8nu9y
      @user-dw6sj8nu9y Před 6 měsíci

      ፭፫55፫5ቕስቅቅ፩ቕ❤​@@gryr173

  • @yena3093
    @yena3093 Před 9 měsíci +35

    ቴፊክ ግን በሴትና በገንዘብ አይጨክንም😂😂😂

  • @user-xo5nu7po8s
    @user-xo5nu7po8s Před 9 měsíci +35

    ማነዉ እንደኔ የኮሜት ሱስ ያለበት😂😂😂😂

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Před 9 měsíci +42

    አሌክስ በጣም ያስቀኛል ምንም እምያስጨንቀው ነገር የለም 😂😂😂

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 Před 9 měsíci +3

      😂😂😂😂😂 እኔም

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 9 měsíci +3

      ዲጋይ ነዉ😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před 9 měsíci +4

      አዉ እሡ ብቻ ይልዲዝ ነዉ የሚከታተላት😂

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 Před 9 měsíci +3

      የልድዝማ ከያቆብ ፍቅር ጠግሯታል አሌክሴን አታየውም

    • @fatumaumer3717
      @fatumaumer3717 Před 9 měsíci +1

      @@temrejemal28 በጣም

  • @yifdheg2368
    @yifdheg2368 Před 9 měsíci +18

    ማነዉ እደኔ ቅዳሜ እና እሁድ 2 ወር የሚሆንበት 😅😅😅😅 ምን አለ ዲኔን እደዚህ ብከታተል😢😊

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 9 měsíci +1

      በጣም😅😅😅😅😅

    • @RjnfTkft-jk4ip
      @RjnfTkft-jk4ip Před 9 měsíci +1

      እኔ ራሱ ወላ😢😢😢😂😂😂😮

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 9 měsíci

      እኔ የማየዉ ከለሊቱ 9ሰአት😅 ምናለ ትናት ያለፍኩትን ፀሎት ብፀልይ ብየ እያሰብኩ ነበር😭😭😭

    • @user-xg7ip5cr9j
      @user-xg7ip5cr9j Před 9 měsíci

      በጣም😂😂😂😂😂

  • @WudyeAmare
    @WudyeAmare Před 9 měsíci +44

    ለአማራ ህዝብ ሰላም ያውርድልን ሰው ሀይል የለውምና

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Před 9 měsíci +21

    ሙስጠፋ ከማል የሚገርም ታሪካዊይ ሙጃሂድ ነበር እውነታውላይ አላህ ይዘንለትና❤

    • @zizochannel7793
      @zizochannel7793 Před 9 měsíci

      ሙስጠፋ ከማል ማነዉ በዉነተኛዉ ለቱርክ ምድነዉ የሰራዉ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 9 měsíci

      @@zizochannel7793 መግስታቸዉ ነበር ቱርክን ነፃ ያወጣዉ ሙስጠፍ ከማል ነዉ

    • @SeareTn
      @SeareTn Před 8 měsíci

      Mostofa kamal ጀብዲት ይመስለኛል❤❤

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 7 měsíci

      ​@@SeareTnአደለም ሙቷል የድሮ የቱርክ መንግስት ነው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 9 měsíci +15

    ቴፊክ ግን ምን አይነቱ ጥቅመኛ ሰዉ ነዉ ሲያስጠላ😏😏😏

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před 9 měsíci +15

    ሊወን ሚስቴ ሲል ደስ ማለቱ የኔ ፍቅር ❤❤

  • @medilove9633
    @medilove9633 Před 9 měsíci +31

    እሪጉዝ ነኝ ከመቶኣለቃ ሊዮን እና ኣባካቹ ሏይክ ኣምሮኝ ስጡኝ🤒😟🤣

  • @susukehara
    @susukehara Před 9 měsíci +12

    የመህመት ጓደኞች ተሠቃዩ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 9 měsíci +10

    አቶ ይስመት ጀግና ነው የምር🎉 ያቆብ❤❤❤ጅብደት❤❤❤❤ እንደ አሌቅስ ሂወትን ቀለል አርጎ ነው የሚኖረው እኔም በተሳካልኝ😂

  • @ranittt1394
    @ranittt1394 Před 9 měsíci +10

    እኔ እምላችሁ ሂላል ግን ፊቷ ብቻ ነው ቆጆ ሌላው 😂እህቷ የኔ ልዕልት ይልዲዝ 😍

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 9 měsíci

      ​@eskedareskedar7373😂😂😂

    • @ranittt1394
      @ranittt1394 Před 9 měsíci +1

      አዎ 😁

    • @thionebrahim392
      @thionebrahim392 Před 9 měsíci +2

      በነገራችን ላይ ሊዎንና ሂላል የእውነት ፍቅረኛሞች ነበሩ ለአንድ አመት ያክል

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Před 9 měsíci +14

    መህመትየ ጀነት ፈርዶሰን ይወፍቅህ ለጓደኞቹም አላህ ሶብርን ይሰጣቹህ😢

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl Před 9 měsíci +2

      😂 የኡነትትት አሥመሠልሽዉኮ ግን

    • @user-vy4vg9tu8j
      @user-vy4vg9tu8j Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @kuki558
      @kuki558 Před 9 měsíci

      ሹ🤔

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 9 měsíci

      😂😅😅😅😅ሚስኪን

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před 9 měsíci

      የእውነት ግን ሞቷል እዴ😢 የሚመጣ ይመስለኛል

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Před 9 měsíci +9

    አይ ቴፊቅ በሳቅ 😂😂😂ገደለኝ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před 9 měsíci +8

    እናተ እዚህ ናችሁ የቃና አፍቃሪወች እኔ የፓላዶር ስነስርአት እየተከታተልኩ ነዉ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉የእግር ኳሱ ንጉስ እዲያሸንፍ በፀሎት ላይ ነኝ 🙌👏👏👏❤❤❤

    • @user-rr2yb3pz5s
      @user-rr2yb3pz5s Před 9 měsíci

      😂😂😂😂

    • @Tomi-tom1221
      @Tomi-tom1221 Před 9 měsíci +1

      𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐞𝐟𝐰𝐚𝐥 𝐦𝐞𝐬𝐬𝐢 𝐢𝐬 𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐲

    • @aynye.mulatu7236
      @aynye.mulatu7236 Před 9 měsíci

      ​@@Tomi-tom1221አወ በጣም ደስ ብሎኛል🎉😢😢❤❤

  • @alemtsehayhaile2278
    @alemtsehayhaile2278 Před 9 měsíci +2

    ከሰው ሁሉ የሚበልጥ ፍቅር ክርስቶስ ነው እሱ ይወድሻል !!! እኔም ወድሻለዉ❤❤❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 9 měsíci +9

    ተመሥገን ለሠጠኸን ኣዲሥ ሂወት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 9 měsíci +11

    የኔ ጀግና ብልህ ጄቭዴት ❤❤❤

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 Před 9 měsíci +7

    አረ ተፊክ ሞኝ እሷኮ ያኛውን ታፈቅረዋለች😂😂😂😂ቁልፍ ልትወስድ ነው ከሱ እንደዚህ ያደረገችው መገን ቱ ያንተስ ከፋ ሜን ጭቃ ነው በሥላሴ😂😂😂😂

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před 9 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Před 9 měsíci +9

    ቴፊክ ተቦቀቦቀ አይ አተ😅😅

  • @fafitube6481
    @fafitube6481 Před 9 měsíci +11

    ግን የአበቦች ፍልሚያ በኔ ብቻ ነው ያልመጣው ወይስ በሁሉም ነው❤

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz Před 9 měsíci +9

    ቴፊክ ተሳካለት ሳማት እኮ🤗

    • @hanan858
      @hanan858 Před 9 měsíci +1

      ተኛትም እንጂ 👊😁😁😁

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Před 9 měsíci +5

    ያኩፕ ከምርሽ አሁን ከሷጋር ትስማሚለሽ 😂😂😂

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 9 měsíci +13

    ዮልድዝ የኔ መሕርሮ ክፍቱይ ምዓት😅💞❤💫

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 9 měsíci +9

    ያቁብየ ናፍቀኽኛል 😢💔👈😅😅😅😅😅😋

  • @gryr173
    @gryr173 Před 9 měsíci +6

    ቴፊክን ሳይ ኦክታይ ትዝ ይለኛል

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Před 9 měsíci +10

    ብ ን ሄ ድ ይሻለናል ብላ ከሞተችዉ ልጅ ወድህ ፋሽኑ ከፍቶኛል ደብሮኛል አይዞሽ በሉኝ ሁሉምያልፋል በሉኝ ገለመሌ ይላሉ😂😂😂😂❤❤

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 Před 9 měsíci

      እሡን አይቼ ለኔ ጥያቄ ነበር የሆነብኝ ምን ማለት ነዉ እያለሁ😥

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Před 9 měsíci

      @@yifdheg2368 ዝምበያቸው አትጨነቂ ኮሜንቶች ትኩረት ለመሳብ ፈልገውነው እንጅማ ችግር እንዳለ ሁሉደስታም አለ ግን ሁሉም ያልፋል ይሄን ያቃሉኮ 😁😁😁

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 9 měsíci

      ​@@yifdheg2368እነዚህ ጉደኞች😅ለመፈመስ ብለዉ ነዉኮ

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 Před 9 měsíci +19

    ኧረ ሂላልን ሊወንን ልቀቂልኚ በጸሎት 😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @mhd6973
      @mhd6973 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 9 měsíci +5

    በስመአም ዛሬ ገና ሥመተኛ ወኩ 😂😂

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Před 9 měsíci +6

    ቴፍክ ዛሬ የምትስም ሴት ኣገኝ😮😅

  • @swswit8973
    @swswit8973 Před 9 měsíci +5

    የኒ ፍቅር ሊወንየ

  • @ghhgh-up4gj
    @ghhgh-up4gj Před 9 měsíci +5

    ውይ ቴፊክ ካህዲ ደሞ መጣበት

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 9 měsíci +5

    አይይይይይ አሌክሲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Před 9 měsíci +4

    ያቆብ ከምርሺ አሁን ከሷጋ ትሰማሚለሺወይ አላለም😂

    • @user-ju7zp4zz2v
      @user-ju7zp4zz2v Před 9 měsíci +2

      ከእሱ ጋር እንድትሳረ ጥንካሬዋን እየፈተሸ ነው

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před 9 měsíci +4

    ቴፊክ አሁንም ካህዳ ነው አስጠላኝ እፍፍፍፍፍ

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 9 měsíci +4

    መገን ቴፊክ 😅😅😅😅😅😅

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 9 měsíci +2

    2:15 this’s the best choice u got tafik 😂

  • @user-kx3lb4vr9i
    @user-kx3lb4vr9i Před 9 měsíci +3

    ውድድድ ነው ማረግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghgg6562
    @ghgg6562 Před 9 měsíci +5

    ተጋርዋይ ንፈትወኪ እስኪ በሉኒ

  • @ablakatabegaz5504
    @ablakatabegaz5504 Před 9 měsíci +4

    ሂላል ግን ሊዎንን ምን አርግ ነው የምትይው

  • @HAYAT-yb8rm
    @HAYAT-yb8rm Před 9 měsíci +1

    ውይ ቴፊክ😂😂😂የሆነ ችጋራምነው መችነው በቃሉ የሚጽናው

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Před 9 měsíci +3

    ቱ ቴፍክ ተልከሰከሰ😂

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 9 měsíci +4

    ቴፊክን ማመን ቀብሮ ነዉ😂

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 9 měsíci +2

    ለምኖአጭርየምታረጉት😌

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 9 měsíci +3

    አይ ቶፊክ ተስተካከልክ ብለን ሳንጨርስ እዛው ስራህ ተመለስክ የማትረባ

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 Před 9 měsíci +1

      አላመንኩትም ነበር ከመጀመርያውም

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 9 měsíci +4

    ስሙኝማ እርጉዝ ነበርኩ የወፍ ወተተ አመረኝ😢😅☺️☺️☺️☺️😒😒😒😒

    • @hsbs2797
      @hsbs2797 Před 9 měsíci

      ነበሩኩ ወይስ ነኝ ለማለት ነው

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 Před 9 měsíci

      ​@@hsbs2797😅😅😅 እኮ

    • @user-dz6zm2yb2x
      @user-dz6zm2yb2x Před 9 měsíci +3

      አይሊን ትዝ አለችኝ😅

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 9 měsíci +1

      @@user-dz6zm2yb2x አው እኔም ትዝ አለችኝ እፍ አይሊን እንዴት እንደምወዳት ነበር😂😂😂

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 9 měsíci

      😂😂😂😂

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Před 9 měsíci +1

    ተፊክ የተረገምክ በድጋሜ ካድካ ቸው ከመጀመሪያው አላመንኩም ነበር

  • @user-ro7bu8lg7i
    @user-ro7bu8lg7i Před 9 měsíci +3

    ወይዘሪት ቴፊክ 🙄 የጓሮ ድመት

  • @semira7103
    @semira7103 Před 9 měsíci +8

    ስሙኝማ ፍቅር ይዞኝ ነበር አንድ ነገር በሉኝ 🥺🥺🥺እሱ እደማፈቅረው አያቅም ጭራሽ አያስበኝም 😢😢 ምን ላድርግ እስኪ መፍትሄ ንገሩኝ በምታምኑት😢😢😢😢😢

    • @fatumaseid5522
      @fatumaseid5522 Před 9 měsíci +3

      ንገሪዉ

    • @mubarekdawd1108
      @mubarekdawd1108 Před 9 měsíci +1

      አንድ ሰፈር ናችሁ ምኑን ወደድሽለት ሰሙ

    • @zaharhali4476
      @zaharhali4476 Před 9 měsíci +4

      ብነግሪዉ ደሥ ይላል ተፈራሺ ደሞ በዘደ ንገሪዉ ለምሣሌ የሆነች ልጂ በጣም ትወድሀለች አንተግን አታዉቅም ብትነግርህ ትቀበላታለህ ወይሥ አትቀበላትም በይዉ እቀበላታለሁ ታለሺ በመላግስቱ እኔነኝ ያተዉ አፍቃሪ በይና ፂፊለት🌷🌷

    • @mubarekdawd1108
      @mubarekdawd1108 Před 9 měsíci

      @@zaharhali4476 ዛህራ እዉነት ብለሻል

    • @abdumohamed6893
      @abdumohamed6893 Před 9 měsíci +4

      እሱ ላች ስሜት እደለለው ካወቅሽ ከሱ ብትርቂ ይሻልሻል ነገርግን በምትደዋወይው ግዜ ላች ጥሩ አመለካከት ካለው ማለትም ጥሩነትሽን መልካምነትሽን የዋህነትሽን ደጋግሞ የሚነግርሽ ከሆነ ላች ስሜት አለው ማለት ነው ስለዚህ ይበልጥ ቅረቢው ተደዋወይው ያኔ ላች ያለው ስሜት ይጨምራል ያኔ እራሱ እደሚወድሽ ይነግርሻል እህት

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 9 měsíci +4

    ኮሜንቱ በሪክርድ ቢሆን ኑሮ ሪክርድ ታደርጉ ይሆናልኮ 😂😂😂

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 Před 9 měsíci

      መቼ ይቀራል ብለሽ ነው😂

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @hahahajaj2782
      @hahahajaj2782 Před 9 měsíci

      ቀላል😂😂😂😂😂

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d Před 9 měsíci

      መጠርጠሩስ

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před 9 měsíci +1

      እና በዛዉም ወንድና ሴቱን እንለያለን😂😂😂😂😂😂😂

  • @natnelkine
    @natnelkine Před 9 měsíci +4

    ችኩር ይለቅ😊😊

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 9 měsíci +3

    አሌክስ ጣጣ የሌለው ልጅ😂

  • @2007ethiopia
    @2007ethiopia Před 9 měsíci +1

    አሌክሲ የኡነት የቪሊፖስ ልጅነዉ ወይ ሁሌም ከሱ ተቀርኖ ይቆመል

  • @AlamnesAbye
    @AlamnesAbye Před 9 měsíci +3

    አዝናለህ❤❤❤❤

    • @AlamnesAbye
      @AlamnesAbye Před 9 měsíci +1

      ሂላልአዝናለህበመህመድሞትአዘናለህ😭😭😭😭

  • @tibasheselman1922
    @tibasheselman1922 Před 9 měsíci +3

    እኔ ለምድነው የመደም ልጅ ሁሌም አና አሀብክ ይለናል እኔ ድግሜ ስድብ ይመስለናል የምተዎቁት ቱሩጉሙልን 😂😂😂😂

    • @zaharhali4476
      @zaharhali4476 Před 9 měsíci

      አልወድሺም እያለሺ ነዉ😂😂😂

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Před 9 měsíci

      ምን አቅምሰሽው ነው

    • @tibasheselman1922
      @tibasheselman1922 Před 9 měsíci

      ​​​@@fhhv1552አራ ምንም አለደራኩም አሁን ሌላ ቤት ልቀይሪነው 😢😢😂

    • @tibasheselman1922
      @tibasheselman1922 Před 9 měsíci

      ​@@zaharhali4476እዉነትሽነው እስ ብወድንም ብጠለንም ምንም አይመስልንም 😂😂

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Před 9 měsíci

      የኔ ፍቅር እያለሽ ነው በአማርኛ 😂😂😂

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂ሣማት አይ ቴፊክ

  • @habethamkonjo5647
    @habethamkonjo5647 Před 9 měsíci +1

    መህመት የኔ የዋህ😢😢😢😢

  • @salahmohammed7625
    @salahmohammed7625 Před 9 měsíci +2

    እንወዲሻለን

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Před 9 měsíci +5

    ቶልጋ ያሲን ሆኖ መጣ እነዶሩክ ጋር ሠርቷል

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk Před 9 měsíci +2

    ዛሬ አደኛነኝ

  • @zdrayamedia8595
    @zdrayamedia8595 Před 9 měsíci +3

    ቴፋክ ግን ጀል ነወ

  • @user-rr2yb3pz5s
    @user-rr2yb3pz5s Před 9 měsíci +3

    ከፍቶኛል😢

    • @mhd6973
      @mhd6973 Před 9 měsíci +1

      ምነው የኔውድ አይክፍሺ አለም ዘጠኛ ነው 10 ሞልቱ አየውቅም

  • @user-fn2le9ul2c
    @user-fn2le9ul2c Před 9 měsíci +6

    አፈር ብላ ቴፊክ 😤😤

  • @sjjddk7105
    @sjjddk7105 Před 9 měsíci +3

    አይቴፊክ😂

  • @user-pk1sl9ns7l
    @user-pk1sl9ns7l Před 9 měsíci +7

    እኔ ምለው ሁሉም እርጉዝ ነኝ ይላል በአንድ ወንድ ነው እንዴ😮😮

    • @danyaper1451
      @danyaper1451 Před 9 měsíci

      😂😂😂ሳይሆን አይቀርም

    • @user-pk1sl9ns7l
      @user-pk1sl9ns7l Před 9 měsíci

      @@danyaper1451 ጋራ አጋቡኝ እኮ

    • @tibasheselman1922
      @tibasheselman1922 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂እኔም ነን የመደም ስራምክንይት ነው 😂😂

    • @user-pk1sl9ns7l
      @user-pk1sl9ns7l Před 9 měsíci

      እኔም በመዳም ሥራ ምኪኒያት

    • @zaharhali4476
      @zaharhali4476 Před 9 měsíci

      ያጠራጥራል😂😂😂

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Před 9 měsíci +2

    ቴፊክ እሚያቃጥለኝን ያህል ምንም ነገር በሂወቴ አያቃጥለኝም

  • @user-xm4rk7wd6e
    @user-xm4rk7wd6e Před 9 měsíci +4

    Alex ymechew 😂😂😂😂

  • @jeedsdleesam242
    @jeedsdleesam242 Před 9 měsíci

    ቴፊክን መጨረሻው ስቃይ ነው የሚሆነው😂😂

  • @SenayetHaylay
    @SenayetHaylay Před 9 měsíci +1

    ቴፊክ 😂😂😅😢

  • @user-zo8vx8lt2p
    @user-zo8vx8lt2p Před 9 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Před 9 měsíci +1

    ወይ ቴፊክ እደዉ ተቃጠልኩ ዘድሮ ደሞ የድሮዉ ሆነ አይ አይለወጥም

  • @user-if5ho1ir6t
    @user-if5ho1ir6t Před 8 měsíci

    ቴፊክ ተልከሰከሰ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZedZed-hx9xd
    @ZedZed-hx9xd Před 9 měsíci +3

    Selam ehtoche

  • @ZedZed-hx9xd
    @ZedZed-hx9xd Před 9 měsíci +2

    Lemindinew mbtanagrug ehtachihu adelew

  • @bruticalyerdoa6835
    @bruticalyerdoa6835 Před 9 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Před 9 měsíci

    አይ ተፊክ ድጋሚ ክዴት😅😅😅😅አሁን መጨረሻህ

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Před 9 měsíci +3

    የቴፍክ ነገር ታጥቦ ጭቃ ደምስሩ ያለራሱ ጥቅም ውጭ አያስብም

  • @tesfayenega6102
    @tesfayenega6102 Před 9 měsíci +1

    አሁንስ ይሄ ድራማ አስጠላኝ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 9 měsíci +1

    ወይቴፊክ ይገርማል

  • @seniseni5631
    @seniseni5631 Před 6 měsíci

    ጄብዴትን የምትወዱ በላክ አሳዩ

  • @RaealGobezayFsahaye
    @RaealGobezayFsahaye Před 9 měsíci +2

    ኣቶ ኢስመትን የሚወድ በ ላይክ ኣሳዩኝ

  • @user-pk5km9jb9s
    @user-pk5km9jb9s Před 9 měsíci

    Temesgen leseteken adis hiwet🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mirna2753
    @mirna2753 Před 22 dny

    ቀጣዩ ክፍል የለም

  • @2007ethiopia
    @2007ethiopia Před 9 měsíci +1

    ኤሄ የተረገመ ቴቪክ አሁንም ቀሉን ሊቀይርነዉ ኤሄ የሆና ከይሲ ገንዘብ ሲየሰዩት ልጅ ብኖረዉ ረሱ አሰሊፎ ይሸጠል

  • @HanaHana-ul3sx
    @HanaHana-ul3sx Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e Před 9 měsíci +1

    ኣሌክስ ጣጣ የለውም😂😂😮😮

  • @user-rn3so6pq2p
    @user-rn3so6pq2p Před 9 měsíci +2

    fast be
    😟😯😓

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 9 měsíci +2

    አየ ቴፊክ ታጥቦ አይጠራ እጭ ሆዳም

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 9 měsíci +3

    ቴፊክ ኣህንም ካሃዲ💔💔🥺🥺😡😡😡

  • @AsAs-ny3bq
    @AsAs-ny3bq Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 9 měsíci +5

    ቶፊክ ኣንተ ለገንዘብ ሰትል ትሞታለህ ሁሌ ጥቅም ያታልለዋል ክሃድ 😢

    • @iigg9749
      @iigg9749 Před 9 měsíci +1

      በጣም አልተቀየረም ይሄ ከሀዲ

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před 9 měsíci

    ኣላህ ይንዓልክ ቶፊክ😊