የቆሰለ ፍቅር ክፍል 112 | Yeqosele Fikir episode 112

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 350

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +138

    ፈጣር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን በእውነት አሜን (3)

  • @hanayemamilij170
    @hanayemamilij170 Před 10 měsíci +64

    ማነው እንደኔ አሊ ከማል የናፈቀው😢

    • @Mhirtabb
      @Mhirtabb Před 10 měsíci +2

      ይሊዲዝ

    • @media_kildhi
      @media_kildhi Před 10 měsíci

      Really me I missed him too mich

    • @memmem5594
      @memmem5594 Před 10 měsíci +2

      እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 10 měsíci +1

      ያ ጅል ምኑ ይናፍቃል
      እንድውም እዚህ ድራማ ውስጥ ምንም ስራ የለው

    • @fatemafattum6407
      @fatemafattum6407 Před 9 měsíci

      Inee😢

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 Před 10 měsíci +17

    ኢችን እለት እና ሰዓት ስለ አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜን ለንሳሃ ዘመንን ለፍሳሃ የሀገረችን ሰላምን ያድርግልን የምሰራዉንም አምላክ ይበርክልን የልበችንን መሻት ከኀጥያት በስተቀር ይፈፅምልን እህት ወንድሞቻችን የክርስቶስ እና የቅድስት ድንግል ልጆች ❤❤❤❤አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xl7zt9qm3r
    @user-xl7zt9qm3r Před 10 měsíci +13

    ኢትዮጵያ ሀገራችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 10 měsíci +62

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያልታሰብ እንጀራ ይሰጣችሁ 🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 10 měsíci +11

    ጀብደት ከሀድ እዳልሆነ ብዙወቹ እያወቁ ነዉ ግን እዳያጋልጡት ፈርቻለሁ ኡፋፋፋፋ😢

  • @msrhabrhh5351
    @msrhabrhh5351 Před 10 měsíci +67

    ሃሊትክባልን ከነ ግጥሞቹ የሚወደው እንደኒ 😅❤😊

    • @user-cy5tr6ue4t
      @user-cy5tr6ue4t Před 10 měsíci

      እኔ😅😅

    • @user-bt5oh9dj1k
      @user-bt5oh9dj1k Před 10 měsíci

      ጀግና እሷ ያልተወደደች ማን ይወደዳል❤🎉

    • @user-ro7bu8lg7i
      @user-ro7bu8lg7i Před 10 měsíci +1

      ቀላል እኖደዋለንዴ የኔ ትንሽየ ጀግና ያባቷ ልጅ❤❤😊😊

    • @kuki558
      @kuki558 Před 10 měsíci

      ያባቷ ልጅ ሂላል❤

    • @rgthfgyhm3858
      @rgthfgyhm3858 Před 8 měsíci

      ሃሊትክባል ኮ ሂላል ናት ❤️😁

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 10 měsíci +7

    እደጄብዴት ባል አፉቃሪ ሐገሩን ወዳድ እምነቱን ወዳድ ለሑላችንም ያድለን ብቻ😢

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před 10 měsíci +68

    ጀብዴት ኣዝዜ እንዳልሞተችና ቤቱ ያለ ህፃን ልጁ እንደሆነ የምያውቀው ቀን ናፈቀኝ😢

    • @fatumaseid5522
      @fatumaseid5522 Před 10 měsíci +3

      በቅርቡ ያዉቃል

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 Před 10 měsíci +3

      ትንሽ ነው የቀረው ሊያልቅ

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js Před 10 měsíci +3

      ቢያንስ ስንት ክፍል

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 Před 10 měsíci

      በቱርክኛ ወደ 15 ወይ 20 መሰለኝ ግን የነሱ 2 ሰአት ነው የሚታየው

  • @user-wx7ps4dr3s
    @user-wx7ps4dr3s Před 10 měsíci +16

    ሙሉ ፊልሙ ዳይስታን ጀቭዴት አዚዜ ብቻ ቢታዩ ደስ ይለኛል😂

  • @Mhirtabb
    @Mhirtabb Před 10 měsíci +16

    አዚዜ የሴት ጀግና❤❤❤

  • @lobabalobaba158
    @lobabalobaba158 Před 10 měsíci +17

    እረ ልቤ ቆሰለ መቸም እንዲህ ልቤን በሽተኛ አዲረገውት የሆነ ሀዲያ ነገረ ታላሉኝ እቀየማቸዋለሁ😢

    • @jeedsdleesam242
      @jeedsdleesam242 Před 10 měsíci

      ሚስኪን የኔ ቢጤ ሁነሻል እውነትም የቆሰለ ፍቅር😞😞

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Před 10 měsíci +4

    ጀቪዲት እኮ ግን ከሰይጣን ይበልጣል የሚያሳበው ሀሳብ😂😂የኔ ጀግና❤ የተወዋወደው ህፃን አድጎ ነውደ የተወለደው😂😂😂

    • @raheltadesse5210
      @raheltadesse5210 Před 10 měsíci +1

      Banchi bate madeniksh new kufu seytanen eyterash

  • @sofitube2197
    @sofitube2197 Před 10 měsíci +9

    የጀብደት ስራ ሁሉም ነገር ደስ ይለኛል

  • @Susu079
    @Susu079 Před 10 měsíci +5

    ዝምብየ ሊወንን የምወደው ነገርስ የኔ አማላይ ሂላልንም ጭምር❤❤❤❤

    • @user-bo5yi7so1e
      @user-bo5yi7so1e Před 10 měsíci

      Betam yene wendawend amaley eko new konjiye❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 10 měsíci +9

    ጄቭት የኒ ጀግና ❤💪❤ያሳብካው ሀሳብ ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤❤ይሳካልሀል ብዬ ታስፋ አላኝ 😢😢😢😢

  • @Emibet
    @Emibet Před 10 měsíci +8

    እፍፍፍፍፍ ጀብዴት ሲያሣዝን😢😢

  • @milli12354
    @milli12354 Před 10 měsíci +8

    መህመትት ይሂላል ጓደኛ ጎበዝ ነው ድፍረቱ

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Před 10 měsíci +10

    መህመት አድጎ ነው የተወለደው😂😂😂😂😂

  • @susukehara
    @susukehara Před 10 měsíci +6

    ድሮ ሾካካና ብልጥ ሰው ነበርክ አለ ጀቭደት😂😂😂

  • @ugfttiti3848
    @ugfttiti3848 Před 10 měsíci +8

    ወይኔ ኢልድዝ ምግቡን ይዛ ጥርግ🤣🤣🤣

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +3

      ቶሎነዉ የሚከፋት😂😂😂ያኩፕ ወዷታል እኮ ግን ጄቭዴትን ፈርቶነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b Před 10 měsíci +2

    አዚዜ መቸነዉ የምመጣዉ ሂወት ምስቅቅልናት ጀብደት ጠንካራ ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před 10 měsíci +5

    ቴፊክ 😂❤ተመቸኝ አሁን በፊት አቃጥሎ ሊደፋን ነበር

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 Před 10 měsíci +4

    ጀብዴት የኔ ምስኪን በጣም ያሳዝናል
    እየተሰቃየ ነዉ😢😢😢

  • @kuki558
    @kuki558 Před 10 měsíci +11

    አዚዜና ጀብዴት መቼ ነው የሚገናኙት 😢😢

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk Před 10 měsíci +10

    ጀብደት እና አዚዜ መገናኛቸዉ ቀን እየቀረበነዉ

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Před 10 měsíci +3

    የኔጀግና ጀቭዴት በሳቅ ገደልከኝ ድሮ ሾካካና ብልጥ ሰው ነበርክ አላለውም😂😂😂

    • @jeedsdleesam242
      @jeedsdleesam242 Před 10 měsíci

      ወላሂ ኮሜትሽን ሳነብ ነው እሱም ሾካካ ነህ ያለው ስቄ ልሞት ነበር😂😂

  • @IkramAli-dd3kx
    @IkramAli-dd3kx Před 10 měsíci +12

    ተወለደ የተባለው ልጅ ትልቅ ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @ekramLove-om9il
      @ekramLove-om9il Před 10 měsíci +1

      እኮ

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 10 měsíci +1

      እኮ እኔም ገርሞኝ
      የ3 ወር እኮ ነው የሚያክለው
      ግን ሲያምር

    • @user-ow2jw5bj5p
      @user-ow2jw5bj5p Před 9 měsíci

      የአዚዜ ልጂ ነዉ ቸረልሥ የገደለዉ ሠዉየ ልጁን እጫካ ጥሎት ሊላሠዉ አሠደገዉ ከዚያ ወደ ሂላል ቤት አመጡት ከዉሥጥ እጁ ላይ ምልክት አለ

  • @DjxjDkxjx-kn6hx
    @DjxjDkxjx-kn6hx Před 10 měsíci +10

    ያኩብ እሊዲዝን ተረዳታ እምትሰራውን ምግብም ብላላት ሆ🤣

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před 10 měsíci +1

      ምን ያድርግ ጀብዴት እየተቆጣዉ

    • @saedibinetseid3599
      @saedibinetseid3599 Před 10 měsíci

      ለምን እሱኮነው ያጋባቸው

    • @DjxjDkxjx-kn6hx
      @DjxjDkxjx-kn6hx Před 10 měsíci

      @@sadaabdu6746 ጀብዴት መች ተቆጣው ያኩብ ሲጀመር ትዳሩን አልፈለገውም እጅማ ጀብዴት ደስ ነው ሚለው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      ያኩፕማ ወዷታል ግን ጄቭዴትን ፈርቶነዉ😂😂😂😂ያዉ የዉሸት ብሎሥለነበር

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Před 10 měsíci

      @@mengsteabteklit-lm3xm እኮ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የጀብደት አለቃቀስ የልጀ አለቃቀስ መሠለኝ የኔ ጀግና ሀጀቴ ገባ ኡፍፍፍፍ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před 10 měsíci +5

    ጀቭደት የኔ ጀግና እመወድሽ💙💞💫

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Před 10 měsíci +6

    ምን አለ ጀብዴት እና አዚዜ ቢገናኙ😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dm4wc3zm2c
    @user-dm4wc3zm2c Před 10 měsíci +3

    😢ሳውድ ጂዳ ያላችሁ እስኪ ስራ ፈልጉ በጭንቀት ላብድ ነው

  • @kidisttube5421
    @kidisttube5421 Před 10 měsíci +6

    የህፃኑ ነገር የስንት ወር ነው 🤣🥰🥰🥰

  • @AaaBbbb-hk2ee
    @AaaBbbb-hk2ee Před 10 měsíci +14

    ይልዲዝ እና ያቆፖ😂😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 10 měsíci +1

      ፍቅር እያዛት ነው መሰለኝ መቸም ልባ ለሁሉ በተሎ ይቀበላል የኔ ባለ ኣፍቃሪ ልብ😂 ግን ጋብቻቸው የውሸት ነውዴ ጀብዴትና ያኩብ ተስማምተው ነው መሰለኝ ግራ ገባውኮ ስትከባከበው

  • @Zelalemengeda138
    @Zelalemengeda138 Před 10 měsíci +3

    ደሥታና ሠላም አጣን ይበልጥ በዚ መንግሥት

  • @Shewit21ph
    @Shewit21ph Před 10 měsíci +2

    ክብር ለወታድር

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci +1

    ጀብዴት የኔ ምሲኪን በጣም ያሳዝናል እየተሰቃየነው ምንለ ጀብድትና አዚዜ ቢገነኚ😢😢😢❤❤

  • @Bint__mama
    @Bint__mama Před 10 měsíci +5

    ዳይስታን አዚዜን አስተያየቱ😁😁😁

  • @user-nt5tg6hl5k
    @user-nt5tg6hl5k Před 10 měsíci +4

    ወድሜ አለ ተፊክ 😂😂😂😂😂😂

  • @kuki558
    @kuki558 Před 10 měsíci +9

    ሂላል እንደኔ መፃፍ ትወዳለች የኔ ፀሀፊ❤❤

  • @makuanintmanigisitu
    @makuanintmanigisitu Před 10 měsíci +7

    ፈጣሪ ይጠብቀን🎉

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 10 měsíci +11

    ለባሻክ ባልናገር እደሡ አቃ ትገልሀለች 😂😂😂አተየተረገምክ ቻርልስ😢

  • @ablakatabegaz5504
    @ablakatabegaz5504 Před 10 měsíci +9

    የተወለደው ልድ የስንት ወር ነው አዚዜ😂😂😂

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před 10 měsíci +2

    ከሴቶች ሂላልና አዚዜ ከወንድ ጀብዴት ያቆብ ዳይሥታን ጅግናዎች
    ሊዮንና ሂላል ሥወዳቸው

  • @HanaDerese-nt2rr
    @HanaDerese-nt2rr Před 10 měsíci +8

    ይልዲዝ ባሏን ትንከባከበችዉ

  • @ygrehimajg9187
    @ygrehimajg9187 Před 10 měsíci +5

    አድስ የተወለደው ልጅ ትልቅነው😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      እኔም እየልኩነበር😂😂😂😂

    • @edulove8171
      @edulove8171 Před 10 měsíci +1

      እና እኮ ኦየደገ ነው የሚሄደው ምኖ ሆናቾል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 9 měsíci

      ቆዬ እኮ ከተወለደ

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před 10 měsíci +2

    አይ ጄብዴት ጭንቅለት አለዉ ኡኮ ቻርለስ የተረገመ ተኩለዉን በግ እንድ ጠብቅ ትሊከወለ አለለም

  • @atkltendalewu891
    @atkltendalewu891 Před 10 měsíci +2

    እኔ ጀግሞ የጀብዴት መጨረሻ ነው

  • @KsaKsa-vn8ir
    @KsaKsa-vn8ir Před 10 měsíci +4

    እዝጎ ውሸት አሁን የተወለደነው መህመት ይጫወቱብናል😂😂

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 Před 10 měsíci

      ፊልም መሆኑን አትርሱ🎉

  • @Ethiocelebrity1
    @Ethiocelebrity1 Před 10 měsíci +3

    👈የቆሰለ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ አስቂኝ🤣 ትዕይንቶች

  • @user-xd2nc1pz1o
    @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +2

    ይሄ ቅዳሜናሁድ እኔ ብቻነኝ ቶሎ የሚመጣበት😅😅😅

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂እኔም ኣለሁ ሠሞነንልያለሁ ሠኖእሁድ ምናምን ከኣገታቸዉበላይ ሠዉ ማሥታወሥ ኣልችልም😂😂😂😂

  • @user-qd5kk7pd8y
    @user-qd5kk7pd8y Před 10 měsíci +5

    እረ ኣሌክስን የሚባል ሰውየ ኣቃጥሎ ሊደፋኝ ነው

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib Před 10 měsíci +3

    ተፊክ ሽኳኳ😂😂😂

  • @susukehara
    @susukehara Před 10 měsíci +2

    አድስስ የተተወለደው ለልጀ 4 ወርልጂጰ ነው😅

  • @himkg-w1k
    @himkg-w1k Před 10 měsíci +4

    የ5 ወር ልጅ አድስ ተወለደ ይሉናል የማይረቡ😅

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 10 měsíci +2

    ምንድነው ሁለቱንም ባንድ አይነት ሳዓት መልቀቅ ፎ😊

  • @gondrewa
    @gondrewa Před 10 měsíci +5

    ሙስጠፋ ክማል እንደ ሂላል ሴት እንዳይሆን 😂😂

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 10 měsíci +10

    ቃናዎችም ልክ እደ ዶክተር አብይ አህመድ ዞሮረባቸው😂😂😂😂

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před 10 měsíci +5

    .ሊዎን ግን ለግሪክ ነዉእሚሰራዉ ወይስ😂

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 10 měsíci

      ጦርነቱ እንድቆም ይፈልጋል ለዛ ነው ችላ የሚለው😂😂

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      ለትሩክ ነው በቅርቡ ከሀዲ እንደሆነ አጎቱ ያቅበታል😂😂

    • @sarahsaeah3196
      @sarahsaeah3196 Před 10 měsíci

      ​@@Aseya-dc2by😂😂😂😂

  • @susuyube151
    @susuyube151 Před 10 měsíci +2

    ያዚዜልጂ ትንሺ ነው ግን እሶዋ ከወለደች ቆየች ሆ😊

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 10 měsíci +2

      እኔም ግራ ገብቶኛል

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 Před 10 měsíci

      ሌሎቹ ተለቀ እያሉ ዙሮባቸው😂😂😂

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 9 měsíci

      ​@eskedareskedar7373ሌላ እኮነው ትልቅ እሚሉት

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 4 měsíci

    😂😂😂😂 ቆይ አሁን የተወለደው የስት ወር ልጅ ነው😂😂😂😮😮

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před 10 měsíci +4

    አዲሱ መላጣ ሲያምር 😂😂❤

  • @user-ij8hg4rm8o
    @user-ij8hg4rm8o Před 10 měsíci +2

    ሰላም አንደምን እላቺሁ የአገረ ልጃቺ
    በመላወ አለም የምትገኙ አላቺሁ በትርፍ ስዕት ስራ መስራት የምት ፈልገ አንግሩኝ

  • @mf-gq2js
    @mf-gq2js Před 10 měsíci +2

    እረ ይልዲዝና ያኩብ ሲያወሩ እኔ ለምዲነው የማፍረው

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤

  • @milli12354
    @milli12354 Před 10 měsíci +1

    ጀብዴት ግን ለምንድነው ከመጣው ኣዲስ የቱርክ ቡድን ጋ ሚሰራው

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 Před 10 měsíci +2

    ተኩላዉን በግ እድጠብቅ እየላከዉ ነዉ

  • @dubaisharjah6912
    @dubaisharjah6912 Před 10 měsíci +5

    ግን ዎታደሮቹ የሰዚነሉ 😢😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 Před 10 měsíci

      የኛዎቹም እንደዛ ናቸው😢😢ብ
      ግቡ እየተባሉ በየጦርነቱ በጀነራሎች ስህተትም ውድ ሂወታቸውን ያጣሉ😢😢

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +4

    ኮማደር ፋሊጶስ ስጠላዉ

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i Před 10 měsíci +11

    የማዳም ቅመሞች ነገ ቅዳሜ ነው ቃና የለም 😢😢😢😢😢😢

    • @user-rr2yb3pz5s
      @user-rr2yb3pz5s Před 10 měsíci

      😢😢😢😢

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Před 10 měsíci +1

      ግድነው ቅዳሜና እሁድ እረፍት መኖር አለበት

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před 10 měsíci +2

    አሊ ከማል ቪሬኑካ አይመጡም እንደ😂😂 ሙስጠፋ ከማልንስ መቸ ነው የምናየው ሀይ ጅብደት🎉🎉🎉ቴፊክ 😅😅😅😅😅ትወና

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      ቴፈክ በጣም ቆጆ ነዉ እኮ😂😂😂😂

    • @user-cl1mk5wc3k
      @user-cl1mk5wc3k Před 10 měsíci

      @@mengsteabteklit-lm3xm በጣም😂😂😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci

      @@user-cl1mk5wc3k እያናደደኝም ፈገግ ሢል ደሥ ይለኛል ወይ መለከፍ😂🙈

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 9 měsíci

      ሙስጠፋ ከማል የድሮ የቱርክ መንግስት ነው በፎቶ እጅ በአካል አይመጣም

  • @madina9113
    @madina9113 Před 10 měsíci +7

    ጄብዴ ሲያለቅስ አሳዘነኝ ኡፍ😢😢 መቼ ነው የሚያቀው መኖርል

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před 10 měsíci +1

      አጄቴ ይላወሳል ሲያለቅስ ከልቡ ያለችው አዚዜ ነች የፉቅር ተምሳሌዎችናቼው😢🎉

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad Před 10 měsíci +2

    በቃአሊከማልላይመጣኖ😮😢😊

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 Před 10 měsíci +3

    ባንክ ጠብቅ ተብሎ ቢላክ ፍቅሩን ያጣጥማል ሊዎን

  • @user-ci7kx8ww3s
    @user-ci7kx8ww3s Před 10 měsíci +2

    የመዳም ቅመሞች ልቢ ተጠልጥሎ ቀረ 113 ኝዉ መቸ ነዉ የሚለቀቀዉ

  • @EmebtSeyum
    @EmebtSeyum Před 4 měsíci

    መች ነው የሚገናኙት

  • @user-nx4zv4ru3y
    @user-nx4zv4ru3y Před 10 měsíci +2

    የተወለደውልይ 😂😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ የለሁም 😂😂እንደ ቆይ ምንአስበውነው 😂😂😂4አመትልይነው የሚመስለው

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 10 měsíci +1

      ታዳ ከተወለደ በጣም ቆየ እንዳውም ትንሽ ሆነብኝ ምክንያቱም ከወለደችው በጣም ቆየ አሁን ቢያገኙትም እነሂላል የሞተው ወታደርጋ ብዙ ቆይቷል

    • @user-nx4zv4ru3y
      @user-nx4zv4ru3y Před 10 měsíci

      @@emuyasmin5283 ውደ ያዚዜን ልጅኮ አይደለም ምግብ ሊለምኑሂደው ምጥይዟት ያዋለደቻትነው ያልኩት😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      @@emuyasmin5283 😂😂😂😂😂ዛሬ የተወለደዉንነዉ ሆሆሆይ ፀጉሩ ግጥም ያለ 😂😂😂😂የኣዚዜልጅማ ቢያሥ 5ወይም 6ወርይሆነዋል እክብካቤ ቫያገኝም ተመሥገን ኣለመሞቱእራሡ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 10 měsíci +3

    እኔ ምንም ሳይገባኝ ለሂላልና ለሊዩን ብየነው የማየው ምክንያቱም በየቦታው የቆሰለ ፍቅ የቆሰለ ፍቅር ሲሉ ሰምቼ ነው የመጣሁት ከክፍል ዘጠና ምናምን ነበር የጄመርኩት ከመጄመርያ እዳልጄምር አልዘልቀውም እናም በትቂቱ አስረዱኝማ ሆ

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci +1

      ኧረ እኳን ያላየሺዉ እኔ ጨጓራ በሺታ ይዞኛል በቴፊክ ምክኒያት😢😅😅😅😅

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 10 měsíci +1

      @@user-xd2nc1pz1o ክክክ በቃ ይቅርብኝ ባይገባኝም ከዚህ ወዳ ያለውን አያለሁ

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Před 10 měsíci +2

      እይው ስታይው ነው ሁሉም ነገር የሚገባሽ ከመጀመሪያው አንስተሽ እይው እያሳለፍሽም ቢሆን

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 10 měsíci +1

      @@HeluuSeee እሽ ሁቢ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      በፈጣሪ ገራሚ የጦርነት ድራማ ነዉ እይዉና ከመጀመሪያዉ ጀምረሽ ኣብረን እነቃጠል እባክሽ በጨጓራ ኣምልክ እቢ እዳትይ

  • @asteralemo5384
    @asteralemo5384 Před 10 měsíci +2

    እርጉድነው ፀጉር ያለው ልጅ ተወለደ

  • @BiraneTesfaye
    @BiraneTesfaye Před měsícem

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Před 10 měsíci

    ተፊክ ጀቪደትን ባዬ ቁጡር በፍራቻ ሊሞት ነው 😂

  • @gryr173
    @gryr173 Před 10 měsíci +6

    ሊወን ሂላልን የሚያያት አስተያየት በፍቅር ነዉ❤❤❤

    • @milli12354
      @milli12354 Před 10 měsíci +1

      የእውነት ይመስላል😂😂

    • @hayat8148
      @hayat8148 Před 10 měsíci +1

      ​@@milli12354የምር ፍቅረኛሞች ነበሩ ተለያይተዋል መሠልይ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 9 měsíci

      ​@@milli12354ናችው እኮ ግን ተለያይተዋል

    • @milli12354
      @milli12354 Před 9 měsíci

      @@hayat8148 የቱርክ ኣክተሮች ትዳር ብዙም ኣይዘልቅም

  • @AsAs-ny3bq
    @AsAs-ny3bq Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Před 4 měsíci

    አረ አሊከማልን አጡት😂

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p Před 10 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumahusen1537
    @fatumahusen1537 Před 10 měsíci +4

    አይለቀቅም እዴ ሰአቱኮነው

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Před 10 měsíci +1

      ተለቆ አበቃኮ ዛሬ በግዜነው የተቀቀው

    • @MuluGisme-fo3ct
      @MuluGisme-fo3ct Před 10 měsíci +1

      ስአቱ አለቀ እኮ

    • @MuluGisme-fo3ct
      @MuluGisme-fo3ct Před 10 měsíci +1

      @@SaraSara-kc8lt ማርያምን በይ እስኪ

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Před 10 měsíci +1

      @@MuluGisme-fo3ct እመቤቴን ከአበቦች ፊልሚያ በፊትነው የታው ገብተሽ ማየት ትችያለሽ እኮ ችግር የለውም

    • @fatumahusen1537
      @fatumahusen1537 Před 10 měsíci

      @@SaraSara-kc8lt እይዋ ዛሬ በግዜ ስለለቀቁት ሁለተኛውንም ደግመው ሊለቁ ነው ብዬ አስቤ ነበር

  • @werkedersewerkederse-yb9jj
    @werkedersewerkederse-yb9jj Před 10 měsíci +1

    አየ ጀብዴት ሾካካ አላለውም😂😂😂

    • @user-xd2nc1pz1o
      @user-xd2nc1pz1o Před 10 měsíci

      አዎ አያምነዉም ቴፊክን 😅😅😅😅

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by Před 10 měsíci

      ምርጥ ስም ነው ያወጣለት ጅብዴት😂😂😂😂

  • @MahiLove-u3h
    @MahiLove-u3h Před měsícem

    Kojowaw❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tgyemariyam2120
    @tgyemariyam2120 Před 10 měsíci

    Tefik & Alexy original akatari!!!!

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +4

    ሙስጠፋ ከመል የምበሏ ሰው መንፈስ ነው እንዴ አይተይም

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d Před 10 měsíci +3

    ይልዲዝ እየጀማመራት ነው

  • @KidestEjigu
    @KidestEjigu Před 10 měsíci +3

    🎉❤

  • @aumilkumar9859
    @aumilkumar9859 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🥺🥺😢😢

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 10 měsíci +1

    ቴፊክ የኔትርታ🥰🥰❤

    • @የsozዎችወዳጅ
      @የsozዎችወዳጅ Před 10 měsíci

      😅😅😅😂😂😂

    • @hngmgmb4240
      @hngmgmb4240 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂😂ቆጆነዉ ግን ያዉሠይጣንም ዉብ መለኣክነበር😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃

  • @user-bo5yi7so1e
    @user-bo5yi7so1e Před 10 měsíci

    Des sile yezarew kefel❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @iphonexx6156
    @iphonexx6156 Před 10 měsíci +2

    ሾካካ😂

  • @sefan696
    @sefan696 Před 10 měsíci +2

    ሾከካ የቴፍክ ስም

  • @raheltadesse5210
    @raheltadesse5210 Před 10 měsíci

    Azize kewldch koyech aydel leju endate arase hone. Eski yemtawku asredugn

  • @AmjedAmjed-ee1yr
    @AmjedAmjed-ee1yr Před 10 měsíci +1

    Yabede new