Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰበር ዜና - ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ስላረገው ሰው አስገራሚ መረጃዎች ወጡ ከቻይናና ሩሲያ ስለትራም ያልተጠበቀ ዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Komentáře • 118

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před měsícem +59

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto Před měsícem +5

    ትልቁ ነገር የእግዚአብሔር መመስገን ነዉ።

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před měsícem +20

    ሰላም በየ ሀገራቱ ይሁንልን ❤❤😢

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 Před měsícem +15

    *ከዜናዎች ሁሉ የገረመኝ የቻይና የቢዝነስ አይዲያ ነው!*

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před měsícem +2

      🤣🤣🤣 ሙያ በልብ የሚበለው ይህ ነው ምርጥ ጉራጌ ናቸው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Před měsícem

      ኢትዮጲያ ሀገራችን የኢትዮጲያ ህዝብ የጉራጌ አስተሳሰብ ቢኖራቸዉ ሀገራችን የት በደረሰች ጉራጌ ልጁን በሰባት አመቱ የሊስትሮ እቃ ገዝቶ ይሰጣል​@@SophiaAwale

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem

      ​@@fatumamehamed3270😂😂😂😂guraga ethiopia eqa meselawe edisexati newe😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem

      ​@@fatumamehamed3270😂😂😂😂7 yaletmare guraga ygzane demo😂😂😂

  • @arditube7340
    @arditube7340 Před měsícem +8

    አቤሎ እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 Před měsícem +1

    አቤሎ ፈጣሪ አሁንም እውነቱን ይግለፅልህ እውነት ሰላለህ ነው ፖለቲከኛ ያልሆንከው ዘርህ የለምልም በዚሁ ቀጥል ልጄ ትሆናለህ ልጄ ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🐝🐝🐝🐝🤴

  • @betesfatamire
    @betesfatamire Před měsícem +6

    God bless ethiopia

  • @davezerzira6726
    @davezerzira6726 Před měsícem +11

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል።

    • @badrea36
      @badrea36 Před měsícem +2

      አልሰመነም ነበረ እናመሰግናለን 😊

    • @KadirShmsdin-we4bf
      @KadirShmsdin-we4bf Před měsícem

      ወጎናቸህ ኢያሞቱ ለምን አያድነቻውም ታዳ ክክክክክክ😅😅😅

    • @tesfa8358
      @tesfa8358 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አዎ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ወገኔ የመደን ቀን ዘሬ ነዉ አምልጥ 😮😮

    • @badrea36
      @badrea36 Před měsícem

      አይ አለ መዋቅ​@@tesfa8358

    • @badrea36
      @badrea36 Před měsícem +4

      አንድ ጥያቄ ስትጠያቁ አትመልሱም
      ኢየሱስ ያድናል ብቻ ነዉ የምትሉት 😂

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před měsícem +1

    🎉👍👍👍👍ወይ ሜክሲኮ ወይሸራተን ያበደ ነው አቤል በርታ

  • @user-fp5ul5kl4p
    @user-fp5ul5kl4p Před měsícem +6

    ይቺን አለም ያወቀይበት ቻይና ብቻናት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abuyusraYaser
    @abuyusraYaser Před měsícem +7

    ሠላም ወንድማችን እኛ በኦሮሚያ ሸገርሢቲ አንፎ ቀርሣ በሚባል ቦታ የምንኖር ወገኖችህነን እና ከመኖርያ ቤታችበ3 ቀን ለቃቹ ውጡ ተብለን እየተዋከብን ነው ለጣራ ግድግዳ
    ተብለን 10 ሺ ከከፈልን ወር አልሞላም እባካችሁ ድምፅሁኑን መረጃውን ሼር አርጉልን

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema Před měsícem +8

    እኔ የምለዉ አብይ የሰዉ ቤት ማፍረሱን ትቶ ስለትራንፕ ወጉ አልቀረም 😂

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እንኴን አዳናቸው !!!

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před měsícem +7

    ምን አለ ለኢትዮጵያ ዲክቴተሮች እንደዚህ ጠብቆ የሚቀነድብ ቢገኝና የኢትዮጵያን ህዝብ ከገባበት መከራ ቢገላግሉት::

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před měsícem

      La Ethiopia Ya anta zamadochche simmaxu yishelaalle melathin nawe?

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Před měsícem +1

      በረከቱ ይደርብን😂😂😂😂

  • @NegusTesfaye-r7m
    @NegusTesfaye-r7m Před měsícem +2

    ቦቅቧቃ አንድ ቀን ስለፋኖና በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀን ዘግበህ አታቅም ጀዝባ ለማንኛዉም የአቡሽ ዘለቀን አዲሱን ሙዚቃ ጋብዤሀለሁ

  • @ashenafigichamo1500
    @ashenafigichamo1500 Před měsícem +3

    Good morning my etho

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +3

    ምስኪኑን ወጣት አሜሪካ 😢በላችው

  • @ebrahimmohammed6026
    @ebrahimmohammed6026 Před měsícem

    ሀይ ሰላም እኔ ምልህ ወንድም

  • @user-po7mr7hz9f
    @user-po7mr7hz9f Před měsícem +6

    ቻይናየአለማችንብልህአገርብንላትማጋነንአይሆንም

  • @MelaAlew
    @MelaAlew Před měsícem +1

    God only❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před měsícem +2

    ከሁሉም ነገር እኛ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሠላም ትሁን ❤❤❤

  • @SaraAlemu-df1fv
    @SaraAlemu-df1fv Před 27 dny

    Abeti yihinini maraja sira iko nbr

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před měsícem +1

    የኔም ሀሳብ ይህ ነዉ የባይደን እጅ ይኖርበታል

  • @user-vh4tl3iw9b
    @user-vh4tl3iw9b Před měsícem

  • @gosaneshbazezew7490
    @gosaneshbazezew7490 Před měsícem

    ምርጥ አዘጋገብ።

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii294 Před měsícem

    good job

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před měsícem +4

    አሜሪካ እንደ ሶቭየት ህብረት መፈራረሷ አይቀሬ እየሆነ ነው ።

    • @atikaahmed
      @atikaahmed Před měsícem +3

      ያድርገዉ ይህችን ሰይጣን ሀገር

    • @bhnma
      @bhnma Před měsícem +2

      አሜሪካ ሃገር ሳትሆን Business ናት ማንኛውም መስፈርቱ የሚያሟላ ከየትኛውም የአለም ክፍል መጥቶ Businesuን መቀላቀልም ይችላል እና አሜሪካ የሁሉም ናት አንተ ባትቀላል ልጅህ የልጅልጅህ Businessuን ሊቀላቀሉ ይችላሉ so ለአሜሪካ ሁላችሁም pray for America

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před měsícem

      ​@@atikaahmedGod bless America

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před měsícem

      DV takaxikobihe nawe? Kkkkkkkkkkkk

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo Před měsícem +5

    ቻይና እኮ ጉራጌ ናተት ያሁኖቹ ሳይሆኑ የድሮ ጉራጌዎች😂😂😂😂

  • @selamsharew221
    @selamsharew221 Před měsícem +1

    ፈጣሪየ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 Před měsícem

      አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 Před měsícem +2

    Abelo ❤

  • @yonastekle2524
    @yonastekle2524 Před měsícem +2

    ይሄኔ ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ..?

  • @user-si1pm9bf8i
    @user-si1pm9bf8i Před měsícem +1

    frist one🎉

  • @ethio640
    @ethio640 Před měsícem +1

    መጀመርያ

  • @user-mz1lg5lc5h
    @user-mz1lg5lc5h Před měsícem +4

    አይ ቸይና የስራ ሰው ማለት እሷ ነው ትክክል ነው የደረገቹ ተግበር ምክኛትም ብዝነስ ነዋ😂😂😂

  • @Ethiohulumedia91
    @Ethiohulumedia91 Před měsícem +1

    1St comment

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před měsícem +2

    እራሳቸው በመጦርያቸው ሰአት አገር ላስተዳድር ብሎ ይታትራል አሜሪካ ወጣት አስተዳዳሪ የላትም እንዴ እነዚህ አርፈው እንድተኙ 😏

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e Před měsícem +3

    ቻይና እኮ በቃ ስልጤ ማለት ናቸው 😂😂😂😂😂😂 ይመቻቸው የሀገራችንን ስልጤወችም ቻይናወችንም አምላክ በበረከት ላይ በረከትን ይጨምርላቸው ብቻ ግን አያጭበርብሩ😂😂😅

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +4

    ሰላም የሀገሬ ሰዎች በያላቹበት ሰላም እንድትሁኑ እመኛለው! ❤ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ni2wm7ii5z
    @user-ni2wm7ii5z Před měsícem

    በባይደንም በኔታኒያዎም የተባሉ ፊራኦኖች ላይ ግድያ መፈፀም አለበት አያስፈልጉም የአለም ነቀርሳ ናቸዉ

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 Před měsícem +2

    አበሳ ነው ልጁ ውስጡ አሮነው 😢

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን ኖሮ የግድያ ሙከራ ላደረገው ወንበዴ ነበር ሲገደል የሚለቀሰው::

  • @user-lj5fz2gg3e
    @user-lj5fz2gg3e Před měsícem

    Vladmir Putin ትክክል ነው። /Thank You.❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s Před měsícem +1

    አይ ቻይና 😂😂😂😂

  • @user-ih3tr5nz3c
    @user-ih3tr5nz3c Před měsícem

    ጊዜ በኋላ ዱባይ ኢትዮጵያ የግዛት ነች ብላችሁ እንዳትሉ የኢትዮጵያኖች እኮ የኛ ነው የማለት አባዜ ያለባቹ 😂😂😂😂

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před měsícem

    ሁሉም ስራ ነዉ ብር ብቻ ያዉጣ😊😊

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 Před měsícem

    እሩስያ ኩራሁብሽ ❤❤❤❤❤❤😅

  • @melesesolomon400
    @melesesolomon400 Před měsícem

    የእነሱን ቀሽም ድራማ እንደ እውነት አድርገ ታቀርባለህ!?
    የብልፅግና እና የአሜሪካ የሽንት ጨርቅ........................

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem

    ለምነው ግን አሸባሪ ያልተባለው በትራምፕ ላይ የከፈተው ጥቃት ነው ሚዘግቡት እንግዜ ሙስሊም ቢሆን አሸባሪ ኢስላም ገዳይ አራጅ ይባል ነበር አይ እች አለም ብዙ እንል ነበር ግን እኛ ሙስሊሞች በራሳችን ምንኮራ ነነ 😂😂😂

  • @Surur9829
    @Surur9829 Před měsícem

    የ china business creativity ምታደንቁ ላይክ እያደረጋቹ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před měsícem +1

    ከባይደን መግስት ይልቅ ፓስተሩ መጠየቅ አለበት ትቢት ብሎ ነገር የለም ትራፕ ቢሞትም አልጠላም ግን ፓስተሩ ለማሳመን ያደረገው የግድያ ሙከራ መሆን አለበት😂

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ Před měsícem

      😂የፖስተሩ.ሟርት.ተከናወና.ይህ.🤣ዱላቀረሽየሆነእምነትእደዉምንይሻላል.ሟርተኞች.ሟርታቸዉተሳካፖስተርብሎጣጣ.የራሱንሞትአያቀዉም

  • @user-tn9ng6ml9y
    @user-tn9ng6ml9y Před měsícem +1

    ቻይና😂😂😂

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Před měsícem +3

    ምን አለበት በደንብ ቢተኩስ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem

      የማመልከው አንዱን ነው ብለሀ ፕሮፋይልህ አድርገህ እንደገና ምናለ በደንብ ቢተኩስ ጨካኝ አንተ ርችት ስትሰማ ነው የምትሮጠው

  • @laveleable
    @laveleable Před měsícem

    God is good 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️😇

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 Před měsícem +1

    እነ የትራምፕ አላሳመነኝ managed የሆነ ነገር ይመስላል ፣ ጥይቱ ጆሮውን ብቻ ፈልጎ እንዴት ልመታ ቻለ? በጣም ከፍተኛ ምርመራ የምያስፈልግ ነገር ነው። ይሆናል የምትሉትን ሀሳብ መልሱልኝ
    ደግሞ ልጁ እራሱ የrepublican ደጋፍ ነው እየተባለ ነው፣ ብቻ ግራ ያጋባል

    • @yalemzewudyosef3533
      @yalemzewudyosef3533 Před měsícem

      አይዞህ አትጨነቅ😂

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Před měsícem

      ሲመስለኝ ድራማ ነው ልጁን ለምን ቶሎ ተገደለ ተይዞ አልተመረመረም 🤔

  • @milkymedia
    @milkymedia Před měsícem

    አቤት የቦሌ መንገድ ውበት!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před měsícem

    ቻይና አዉቃበታለች ኑሮዉን ክክክ

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Před měsícem

    እኔ ግን ይህን ሁሉ ነገር ራሱ ትራፕ ሆን ብሎ ያቀነባበረዉ ይመስለኛል ሰዉየዉ እኮ ሰይጣን ነዉ የትኛዉ ጥሩ ስራዉ ነዉ ጭቅላቱን ከመመታት ያዳነዉ ትዓምር ተፈጥሮ ነዉ ጥይቱ ጭቅላቱን ስቶ ጆሮዉን የመታዉ አልተዋጠልኝም ለመመረጥ የማያረገዉ ነገር የለም ትንሽ ዋጋ ከፍሎ ምርጫዉን ለማሸነፍ የሰራዉ ሴራ ነዉ አደጋዉን ያደረሰዉ ልጅ እራሱ የነሱ ተጠቂ ይመስለኛል ተጠቅመዉበታል በምን እዳታለሉት ፈጣሪ ይወቀዉ አስገድደዉትም ይሆናል

  • @user-lj5fz2gg3e
    @user-lj5fz2gg3e Před měsícem

    የ ፳ አመት ? /ይህ የሃገር ፍቅር ነው።❤ /ይህ ልጅ የሚያውቀው ሚስጥር አለ። እናም ለሃገሩ ተቆጣ !!!!!!!!! /ነብስህን ይማርልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ /አንተ ጀግና ነህ። /እንደ Life Megazine + New York Tower ን queeen Elizabet ሞት ቀን እንዳዋጣው የኔ ጀግና American Megazine.❤❤❤ + እንደ እኔ Katy Perry. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤ Another Whit Katy Perry For Donald Trump !!!!😂😂😂😂😂😂😂😂 Katy Is For Stipid Barack Obama 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤ I Love You Katy.❤❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před měsícem

    Bakachu enesu Derama new misruben egna Nuro new yekebeden

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem

    ለዚህ ያረጅ ጅብ ለመሰለ ሽማግሌ ይሄንን የመሰለ ወጣት ቸኩሎ መግደል ምን ይሉታል መቼስ ደም የጠማው አሜሪካ ባገኝችው አጋጣሚ ሰውንገሎ ደሙን መገበር ስለሆነ አላማቸው ምን ይባላል

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před měsícem

    ቂቂቂቂቂቂ ጠቅላይ ሚንስተርህ መቸ ዶክተር ሆኑ??😊!!

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před měsícem

    Abeyei???Lesoi Yederegawe

  • @beletumossa6667
    @beletumossa6667 Před měsícem

    IH Aby malkm no holn u Alm Zen tsmnl Bart

  • @arafatahmed2435
    @arafatahmed2435 Před měsícem

    Amhara abiy kegedle Ethiopian manew miystedaderat lemayt nafeqgn😂

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Před měsícem

    ቻይና 😂😂😂😂

  • @mesganadesalegn4813
    @mesganadesalegn4813 Před měsícem

    ቀስ በል !

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před měsícem

    ቂቂቂቂቂ ከሰባተኛ ክፍል ዶክተር ይኮናል??!! UNLESS ONE;S IQ IS TENFOLD OF COLENEL AHMED ALI THE BEAST!!

  • @user-lj5fz2gg3e
    @user-lj5fz2gg3e Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይኑ ላይ እኮ ነው ያለመው !!!'😂😂😂😂😂😂ጀግና አብዮተኛ !!!!!/😂😂😂የምለው ካልገባህ ትኩሳት ን አንብብ ? " ወጣት ከሆንክ …………ቢያቅትህ ቢያቅትህ አብዮት ታስነሳለህ !!!" አሉ የኛ ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚሃብሔር። /ይህ ልጅ እኮ እድሜው ፳ ነው _ ሃያ !!!!!!!!!!!!!!!!/ እኔ ሌላ የወንድ KATY PERRY አየው።😂አይኑላይእኮነውያለመው'ጀግናአብዮተኛየምለውካልገባህትኩሳትወጣትከሆንክቢያቅትህቢያቅትህአብዮትታስነሳለህ"አሉየኛደራሲስብሃትገእግዚሃብሔር።ይህልጅእኮእ፳ነውሃያእኔሌላየወንድKATYPERRYአየው።

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Před měsícem

    ኧረ ስለ ሕዝቦላህ አዉራ

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 Před měsícem

      እኔም ናፍቆኛል ግን አዲስ ነገር የለም መሰል 😂😂😂😂

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Před měsícem

    አቤል የሩሲያው መሪ ትክክለኛ መረጃ ነው የሠጠው የትራምፕ የግድያ ሙከራ ላይ የባይደን እጅ አለበት ?
    ሲቀጥል ይሄ የውሸት ፓስተር ነኝ ባዩ ከየት አምጥቶ ነው ተነበይኩ የሚለው እሱንም እራሱ መጠየቅ አለበት ?
    መናፍቆች ለገንዘብ ብለው የኢየሱስ ክርስቶስን እናት ድንግል ማርያምንም እንኳን ክደዋል ?

  • @andego751
    @andego751 Před měsícem

    Ante gin tebeqen bicha edmehin mulu desta endatay nw yimenadergew ante ye efugnit lij

  • @fitsmtermnhu2779
    @fitsmtermnhu2779 Před měsícem

    እንተ ውሽታም ነህ ምን የተለየ ነገር የሉም ትዋሼለህ fb እንዃን ገና ምን ኣስቦ እንደሆነ ኣልታወቀም ትዋሻለህ

  • @fufuhundy69
    @fufuhundy69 Před měsícem

    ሰዎች የሌሉበት ከተማ ምን ታሳየናለክ

  • @AwolKedir-i3c
    @AwolKedir-i3c Před měsícem