Video není dostupné.
Omlouváme se.

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 63 | Yeqosele Fikir episode 63

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 08. 2023
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 255

  • @tube2790
    @tube2790 Před rokem +94

    እደ ጀብዴት ምርጥ ባልና አባት ይስጣችሁ🕊🕊🕊

    • @user-gx8nd1pw8m
      @user-gx8nd1pw8m Před rokem +5

      አባት ሰጥቶኛል ባሉ ነው የቀረኝ አሚን 🤲

    • @adanetadesse7488
      @adanetadesse7488 Před rokem +2

      አሜን

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 10 měsíci

      ምነካሽ ጀብዴት ከመጣ ጀምሮ አዚዜንና ቤተሰቡን ሲያበሳጭ ነዉ ያለዉ እኔና አንቺ ተመልካቾች ነዉ የሱን ጥሩነት የምናዉቀዉ

  • @user-tr6gb4vl1z
    @user-tr6gb4vl1z Před rokem +90

    ማነው እዴኔ የሀገሩ ሰላም የነፈቀው ሀገራቺንን ሰላሟን ይመልስልን😢😢😢

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před rokem +46

    .መቶ አለቃ እና ሂላል ቢጋቡ እምትሉ

    • @aklilgeorge8670
      @aklilgeorge8670 Před rokem

      Eldiz thinks straight and she has a good heart to love her enemy eventhough her parents doesn't accept it. Leo and eldiz would be a perfect couples

    • @user-jm1dr1md3s
      @user-jm1dr1md3s Před 6 měsíci

      አንቺ ቁጭ ብለሽ አጋቢ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Před 6 měsíci

      @@user-jm1dr1md3s አለገባኝም

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +50

    ቴፊክን ሳየዉ ደሜ ይፈላል ምን ላድርግ ጎበዝ አስመሳይ ሰዉ ስጠላ ቱ👊🙄😏😏😏ጀብዴት የኔ ምርጥ አባት ስወደዉ😢❤❤❤

    • @mesaymam
      @mesaymam Před rokem +3

      😂😂😂 እኔ እራሱ በሱ ምክንያት ላቆምነው ልክ የሞቱ ጣር ግዜ እመለሳለሁ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +4

      @@mesaymam የምር እሱን ሳይዉ ላቋርጠዉ እላለሁ😁በቃ ሲሞት እንመለስ እህቴ🙈♥️😂😂😂

    • @user-zl6nz7ri3u
      @user-zl6nz7ri3u Před rokem +1

      ቴፊክማለትእደአብይአስመሳይማለትነው

    • @user-zl6nz7ri3u
      @user-zl6nz7ri3u Před rokem

      ቴፊክማለትእደአብይአስመሳይማለትነው

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +1

      @@user-zl6nz7ri3u ዉይይይይ አቃጥሎ ደፋኝ

  • @user-ur3os1bh2c
    @user-ur3os1bh2c Před rokem +40

    ህላልን የምትወዱ LiKes አርግልኝ❤❤

  • @tube2790
    @tube2790 Před rokem +58

    #ሀገራችን እደዝህ አይነት ነገር ውስጥ የገባችውና #ሰላሟን ያጣችው በቴፊክ አይነት ሰዎች ነው😢😢😢😢😢

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem +14

    ኢትዮጵያን ያስቸገረው እደቶፊክ አይነት ወታደር ነው😢😢😢

  • @kuki558
    @kuki558 Před rokem +9

    ሊወን አስገድደው ሊድሩህ ነው😂😂 ሴት መሰልካቸውዴ😮

  • @user-qq7di7ff2w
    @user-qq7di7ff2w Před rokem +68

    ቆይ እኔ ግራ ይገባኛል ጦርነት መንድነው ጥቅሙ ዘረኝነት መንድነው ጥቅሙ ለስደት ለሞት ለህመም ለድህነት ከመዳረግ ውጪ ጥቅም አለው ነገሩኝ ወገኖቼ ግራ እየገባኝ ነው 😥

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 Před rokem +1

      Tikim yelewim Selam yisten

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před rokem +4

      የአማራን ህዝብ ሊያጠፋት ከሚሽቱ መንጋዋች ይታደጋል እንዳይኖር የተፈረደበት አማራ ነፍጡን አንስቶ ቤተሰቡን ሀገሩን የሚጠብቅበት ጦርነት ስለ ሆነ ለኛ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ጥቅም አለው

    • @user-qq7di7ff2w
      @user-qq7di7ff2w Před rokem

      @@selamzemen1730 👍 አሚን

    • @user-qq7di7ff2w
      @user-qq7di7ff2w Před rokem

      @@Hopeofsammy እሱስ እውነት ብለሀል ሲበዛ ማርም ይመራል ነገር ግን ኤሄ ሁሉ ችግሮች መንስኤው ሀገር አፍራስ እዝብና ሀይማኖት ጠል የሆነው አብይ ነው ።

    • @user-qq7di7ff2w
      @user-qq7di7ff2w Před rokem

      @@Hopeofsammy የአንድ መሪ ክህደት ህዝቡን ሁሉ ይጎዳል እኔ ግን ወታደሮቹ አይመሮ የላቸውም እንዴ ለምን አይነቁበትም ለምን እሺ ይሉታል የራሳቸው ወገን ለምን ይገላሉ ምን አይነት ቂልነት ነው ኤሄ

  • @user-mf4lj5ux7m
    @user-mf4lj5ux7m Před rokem +16

    ማርያምን በጭንቀት አላብድነው ሀገሪ ሳስበው መኖሬ ያስጠላኛል አረ እግዚኦ እንበል አረ ኸደፈጣሪ እንጩህ😢😭😭😭✝️

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Před rokem +21

    የሊወን እናት በማታውቀው ማቅ ገባይ😂😂😂😂😂😂

  • @user-we8kb8im5l
    @user-we8kb8im5l Před rokem +18

    ጀቭደት የምትወዱ❤👍

  • @user-lj3gr3kc4n
    @user-lj3gr3kc4n Před rokem +34

    የመዳም ቅመሞቼ እኔ በጣም ደክሞኛል እናንተስ ኣምላኬ ሆይ እባክህን ሃገራችን ሰላም ኣርግልን ❤❤❤

    • @Hanna-kc4fi
      @Hanna-kc4fi Před rokem +1

      እፍ በጣም እኔስ ስልችት ነው ያለኝ አሜን ያርግልን🥰🥰🥰🥰

    • @user-ys8qj2uj5k
      @user-ys8qj2uj5k Před rokem +1

      Aemn aezon fteri selamun yaberdln

    • @amenak9064
      @amenak9064 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hfhf-jw2lk
      @hfhf-jw2lk Před rokem

      ኣይዞሽ የኔ ዉድ እኛም ድክም ብሎናል ግን ፈጣሪ መጨረሻችን ኣሳምሮ በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልሰን🥰

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 Před rokem +7

    በቴፊክ ምክንያት ራሴ ሊፈነዳ ነው እዚ አለም ላይ በቃ መኖር ሚችሉት አሥመሳዮች ብቻ ነቸው😢😢😢😢😢

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před rokem +12

    ጂብዴት የኔ ጀብዴት አይበገሬ❤

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 Před rokem +15

    እህህ አሁንስ ሰለቸኝ የሀገራችን ጉዳይ እፉፉፉ አገር ልገባስል ጦርነት ተጀመረ የዛሬ አመትም እደዚህ እፍፍፍፍ ደም ልሄዲ ልሄዲ ስል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebosman7998
    @zeynebosman7998 Před rokem +8

    እኔ የመሞት ሀሣብ የለኝም ✨ 🤣🤣 ሊዮን 😂 😃

  • @sarasara-yr4vd
    @sarasara-yr4vd Před rokem +11

    እንደኔ ባዚዜ የተናደደ ሰው አለ

  • @user-zf9iw5cd5w
    @user-zf9iw5cd5w Před rokem +6

    አይ ሊዮን የመሞት አሣብ የለኝም አላለም😂😂

  • @ZainabSarah-um4gq
    @ZainabSarah-um4gq Před rokem +8

    ሃገራችን ፈጣሪ ሰላሟ ይመልሰዉ🥺🥺🙏🙏🙏

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před rokem +9

    ልዮን እኮ ስወደው😂😂😂

  • @mihretyifru-gd8bn
    @mihretyifru-gd8bn Před rokem +7

    የ ሊዮን እናት በማታቀው ገድታ የልጁን ፍቅር እያበላሸች ነው

  • @user-qp2np4wc5k
    @user-qp2np4wc5k Před rokem +24

    የጄብዴት ደብዳሚ ማን ያገኘው ይሆናል በጭንቀት ልሞት ነው😢

  • @grgr2466
    @grgr2466 Před rokem +2

    ኡፍ ቴፊክ ባንሳክ ጨጓራዬ መስራት አቆመ እኮ በሱ የተንሳ አዚዜ እውንቱን አወቀች ብዬ ደስ ብሎኚ ንበረ ግን ሽወዳት ያ የተረገመ

  • @user-xn3ym7uh2s
    @user-xn3ym7uh2s Před rokem +3

    በቴፊክ ምክንያት ሁሉ ታመዋል😂😂😂

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Před rokem +6

    ቴፊክ የሚባልን ሰው ፈልጎ ያገኘና በተገኙበት የገደለ ወረታውን ከፋይ ነኝ

    • @Foziti
      @Foziti Před rokem +1

      አብይን የኛን ሰይጣን አይሻልም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před rokem

      እኮ😁😂😂

  • @hhhddd2346
    @hhhddd2346 Před rokem +5

    ወይኔ ጀብዴት እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😂ጥፊ ቀመሰ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před rokem +5

    ደብዳቤው ቶሎላዚዜ በደረሳት😢ወይ ኤፍታሊያ ቶሎበመጣሽ

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 9 měsíci +1

    ጀብዴት የኔ ምርጥ አባት ሰወ ደው ጀግና❤❤

  • @user-qn7iq1ng5b
    @user-qn7iq1ng5b Před rokem +5

    እረጀብደት አሁንስ እኔተጀንቄሞትኩ ላንተ እህህህ ይሄን የተረገመ ቴፌቅ ለምን አይገለውም ግን።

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Před rokem +4

    ኧፍፍ ጄቭዴት የኔ ጀግና😢
    ወይነ ቴፈክ አቃጥልናኮ 🥺🤬😭🤐

  • @bsbhzzg73
    @bsbhzzg73 Před rokem +2

    አዚዜ ደቆሮ እደት እዳናደዲሽኝ

  • @haniyahhaniyah9496
    @haniyahhaniyah9496 Před rokem +1

    አዚዜ አሁንስ በጣም እያስጠላሺኝነው ደርቅ

  • @netsantenetsante5571
    @netsantenetsante5571 Před rokem +2

    ሊዮን የኔፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před rokem +4

    አዚዜ አች ንሁልል በግ አች መና አች እበት አፈርብይ መና ምኒት ቀዉላላናት ደብዳቤዉን ሳታነበዉ ምናለ በሞትሽ ወይ ተቃጠልኩ 🤧🤧🤧🤧 አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @Mili47998
      @Mili47998 Před rokem +1

      ለኔም ጭምር ነው የሰደብሽልኝ😂😂

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem

      ሀሀሀሀሀሀሀ የስንት ሰዉ ስድብ የኔም አለ በእርግጠኝነት🙈😂😂😂😂ንሁልል እበት ተመቼኝ😂😂😂

    • @FatmaMuhammed-jr5os
      @FatmaMuhammed-jr5os Před rokem

      ወዬው በሳቅ😂😂😂😂😂

    • @-mahra9003
      @-mahra9003 Před rokem

      🙆‍♀️alemanbebua tekemat🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigstwendemu5195
    @tigstwendemu5195 Před rokem +4

    እንደ አዚዜ አይነት ዝርክርክ የሚጠላ ማነው

  • @makdusethio2895
    @makdusethio2895 Před rokem +8

    የጄብዴት ደብዳብያ😢

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +3

    ኢሺሽ ሲያናድድ እቺ አዚዜ ቴፊቅን ታፈቅረዋለች መሰለኝ🤣🤣🤣ድንጋይ ራስ😂

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786 Před 3 měsíci

    አይ የልዲስ እሱ የማያፈቅረው እህቷን ነው😂😂😂😂😢😢😢😂😂

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +3

    የኔ አበሳ ጄብዴት

  • @balatalatalimissy578
    @balatalatalimissy578 Před rokem +3

    23 ዋው ደረጃዬ ጥሮ ነው ዛሬ🇹🇷

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 Před rokem +1

    ኣዝዜ ድንጋይ ራስ የማትረቢ😢😢😢
    ደብዳቤው ወሰደዉ ያ የተረገመ የተፊክ ሰላይ😭😭😭😭
    ጀብዴት ኣሁን ምን ሊሆንነው ኣለቀለት በቃ😭😭😭

  • @bayushgmedehene3003
    @bayushgmedehene3003 Před rokem +6

    ኡኡፍፍ ቴፍቅ 😢

  • @saadehsaadeh7204
    @saadehsaadeh7204 Před rokem +5

    እሂን ተፊቅ እምባል ሰዉ በገደሉት😮

  • @user-dc6yw4cv2d
    @user-dc6yw4cv2d Před rokem +3

    ቴፊክ ጨጋራየን ላጠዉ ያ ጀዝባ 😂

  • @Mesak-
    @Mesak- Před rokem +1

    ቴፊክ የተባልክ አስመሣይ ድፍት ያድርገክ ውይ አቃጠልከይ😏😏😏😏

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Před rokem +1

    ቴፌክ ይድፋህ ከሀዲ ልክ እንደ እኛ ሀገር ነው

  • @senaytwerku5422
    @senaytwerku5422 Před rokem +3

    እፉፉ የጀብዴት ስቄይ መቼ ነው ሚያበቃው ደም ጊፊት ሊዘኝነው በቴፊክ ስራ

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    ኤጭ ቤሮኒካ ሳይገባት ትዘነቋቆላለች እሱ ሂላልን ነዉ የሚወደዉ😂

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +3

    ውይ ቴፊክ አጀትህ ይቃጠል አቃጥለህ ልደፋኝ ነው

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +3

    ሰጋቶራ አዚዜ ምኗ ደደብ ናት መች ይሆን እሚገባት😌😌😌ጀብዴት የኔ ጀግና💖👌💪ቴፊክ አተ ፈሳም አቃጥለህ ሳገለን ሙት😜😜😜

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Před rokem +3

    ኤጭ አሁንስ ቴፊክ አገሸገሸኝ

  • @Geti-bz3ci
    @Geti-bz3ci Před rokem +2

    እፍፍፍ ጀብዴት ኣይዞህ ኣይ ተፊክ ይድፍ😢

  • @user-ue3fo1nc3b
    @user-ue3fo1nc3b Před rokem +1

    ወይኔ ደብዳቤው ለማን ይሆን የሚደርሰው

  • @SamrawitWedage-bh4ye
    @SamrawitWedage-bh4ye Před rokem +2

    ቴፌክ ደሜንአፈላዉ መቸነዉ እዉነታዉ የሚወጣበት

  • @user-jv1qq4vn8y
    @user-jv1qq4vn8y Před rokem +1

    ቴፍክ የተረገመ አዚዜን እውነቱንእዳታቅ ደብዳቤውን ወሰደው የተረገመ

  • @zuzubintmohammed9209
    @zuzubintmohammed9209 Před rokem +2

    ቴፊክ አናዶ ሊደፋኝ ነበር ኡፍፍፍ

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Před rokem +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሲያናድድድ

  • @user-mt1vn5nf2n
    @user-mt1vn5nf2n Před 11 měsíci +1

    አዚዜ አፈር ብይ ጨጋራየ ተቃጠለ😢😢

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem +4

    ይቺ አዚዜ በቀቀን አሁን ለቴፊክ ትነግረዋለች😢

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před rokem

    ወይኔ ተይፊክ እሚባል ሰው አቃጠለኝ ሰው እንዴት የዚህን ያክል ማስመሠል ይችላን 😢

  • @haniyahhaniyah9496
    @haniyahhaniyah9496 Před rokem

    ቴፊክ አተ የምትጋለጥበት ቀን ነው የናፈቀኝ በተለይ አዚዜ ካህድ እደሆንክ እሰምታቅ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k Před rokem +1

    ኤጭ ቴፊክ ደብዳቤውን ቀየረው አዚዜ ድንጋይ አስጠላሽኝ

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +2

    ቴቭክን ገላግየው ብመለስስ 😂

    • @user-ip4rr4eo9j
      @user-ip4rr4eo9j Před rokem

      ክክክክ

    • @Ali-du8kw
      @Ali-du8kw Před rokem

      ባረግሽዉማ አቃጠለንኮ እንደሱ አይነት ሰዉ ናቸዉ ሀገራችን የሞሉት

  • @samerasamera2251
    @samerasamera2251 Před 11 měsíci

    Ⓚ😂😂ኮሜቶች በሳቅሞኩኝ የንሮውድነት እያቃጠለን ለቃና መቃጠል ሀ😂

  • @user-ur6jo3ef8p
    @user-ur6jo3ef8p Před rokem

    እረ አዎ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ አሁንስ ባሰ🤲🤲😭😭😭

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    1:23 oh lord 😂😂

  • @tube2790
    @tube2790 Před rokem +1

    #የጀብዴት_ደብዳቤ😢😢😢አስጨነቀኝ ማን ይሆን የሚያገኘው😢😮

  • @brhenewubante7308
    @brhenewubante7308 Před rokem +1

    ወይ ቴፊክ

  • @badriyabadriya1899
    @badriyabadriya1899 Před rokem +3

    ወይ የሊዮን እናት ምን ጉድ ነት በመተቀዉ ትቀበጥረለች 😂😂😂😂

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +4

    ቴፊክ አፈር ብላላላላላ😢

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    36:07 oh lord 😂

  • @berabero716
    @berabero716 Před rokem +4

    ምስኪን ጄብዴት

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 Před rokem +1

    የሊወንእናትበማታቀዉ ምኔቱ ሠጋበሬ ክክክክ እስተፉሩሏህ🤣

  • @Ggg-fj3vl
    @Ggg-fj3vl Před rokem +4

    አፈር ብላ አቦ😮😮😮😮😮 ሾይጧንንንንንን😮😮😢 ቴፊክክክ😮😮😮😮😮😮😮

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 Před rokem +5

    ቴፊክ አንተ የተረገምክ ሚሥኪን ጀብደት

  • @user-iz8pp7wy1z
    @user-iz8pp7wy1z Před 3 měsíci

    ምን አይነት አስመሳይ ነዉ ይሄቴፊክ እሚባል ሰዉየ😮

  • @user-kz6ts4jj3j
    @user-kz6ts4jj3j Před 7 měsíci

    አረ ቴፋክ ገደል ግባ😂😂😮😮

  • @gryr173
    @gryr173 Před rokem +1

    ጄብዴት አሳዘነኝ😢😢😢

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před rokem +14

    አደራዳሪ ሀገር አጥተን እንጂ አብይ አህመዲኢትዮጲያን ከሚረብሻት ስልጣኑን በሠላም ቢለቅ እኛ የመዳም ቅመሞች አዋጥተን ችግኝ እሚተክልበት መሬት እንገዛለት ነበርኮ 😂😂😂😂

  • @user-hp7vs8yi9p
    @user-hp7vs8yi9p Před rokem +1

    የኔ ጀብዴት እኔ ልቃጠልልህ😢

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před rokem +2

    እፉ ተፉክ ኣላህ ይንኣልክ😢

  • @marifaendrisahmed
    @marifaendrisahmed Před rokem +3

    ደብዳወነ ማነወ የሜያነበወ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦበጨቀተ ለፈነዳ ነወ 😢

  • @besufekadalemayehu4859
    @besufekadalemayehu4859 Před rokem +2

    RIP 😥😭

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 Před rokem +2

    አይ አዚዜ ደብዳቤውን አሳልፋ ሰጠችው

    • @user-en6me1qv5u
      @user-en6me1qv5u Před rokem +1

      ደብዳቤው ተቀየር ያ መናጢ ነው የሚያውቀው አዚዜ አታቅም😢😢

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 Před rokem

    ጀብዴት ለቤተሰቡና ለሃገሩ ጥሩነው ግን ምንያህ አምነው ትልቅ ቦታ የሰጡ ት ን እያስገደለመሆኑን የገባችሁ አልመሰለኝም

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před rokem +4

    ኡፍ ሲያበሳጭ ቴፊክ😒😒😡😡😡😡

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před rokem +1

    ኣዚዜ እውነቱን ኣወቀች ወይ ጨነቀኝ ኮ😢

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před rokem +3

    ይሊድዝ ደነዝ የሆነች ልጅ🙄🤣

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před rokem

    ቶፉቅ እድሜሕ ይጠር አተ ባዳ😢

  • @MMa-db8ro
    @MMa-db8ro Před rokem +1

    ወይአዜዜ

  • @halema1240
    @halema1240 Před rokem +3

    ቴፊክ አፈር ብላ ሲያስጠላ😤

  • @LobabaA
    @LobabaA Před rokem

    አዚዜእደትእዳናደደችኝእህህህህህህ

  • @dustsust3606
    @dustsust3606 Před rokem

    ተፊክ ሃላህ ይግላዕኻ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢

  • @sem4043
    @sem4043 Před rokem +2

    ውይ ቴፊክ አንጀትህ ይረር አቦ

  • @KalikidanAlemayo-er6sz
    @KalikidanAlemayo-er6sz Před 7 měsíci

    Tefik wusha yemayraba😊

  • @Mohservant
    @Mohservant Před 10 měsíci

    ውይ የኔ ጅብዲት ላንተ ተቃጠልኩልህ

  • @lalisaaoro9286
    @lalisaaoro9286 Před rokem +1

    Jivdet yene jegna asaazanagne😢😢

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Před rokem +1

    የሊወን እናት ምን አስባ ነው

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Před rokem +2

    የቴፊክ ነዉ መሪዛም 😢😢😢